Lualawi ሉዓላዊ- የአቶ ገዱ ጽሁፍ ሲፈተሽ/ለሰላም እና ለውይይት ዕድል ስጡ -አቡነ ማትያስ /ባንግላዲሽ . . .

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 220

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 місяці тому +32

    መርሃባ ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 місяці тому +12

    በሳል አነጋገር እና ሚዛናዊ ዜና
    አክብሮት ትህትና
    ሉዓላዊ ሚዲያ እናመሰግናለን ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 2 місяці тому +43

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ 🙏🙏🙏

  • @betiyegish1686
    @betiyegish1686 2 місяці тому +9

    ብፁዕ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @hassennegashe6105
    @hassennegashe6105 2 місяці тому +34

    ሀይ ሲሳይ ዛሬ በአቶ ገዱ ፅሁፍ ላይ የሰጠህው አስተያየት እጅግ ሲበዛ ጨዎነትን
    የተላበሰ ሀሳብን ብቻ በመመልከት ከስድብ ከጥላቻ የነፃና የአንድ በሙያ ስነምግባር መደረግ የሚገባውን ያሟላ ስራ በመስራትህ በፊት ከነበረኝ ከፍተኛ ክብር ዛሬ ደግሞ በእጅጉ ጨምሮብኛል ።መንግሥትን ከሚደግፋም መንግሥትን ከሚቃወሙ ጋዜጠኞች ያንተ የተለየ ነው ምናልባት ብዙ ጋዜጠኞች ከአንተ ሊማሩ የሚገባቸው ብዙ ነገሮች አሉ ።1አገርን እንዴት ማስቀጠል እንዳለብን 2ከንዴት ከዘር ከስሜት የራቀ ሀሳብን የማሰብን ጥቅም 3ሰፊ እይታ 4ቅድሚያ ለሚሰጡ ጉዳዮች 5ለሚፈጠሩ ጉዳዮች ከመነሻው በዝረዝር ሁኔታዎችን መገምገም እና የመሳሰሉትን ጋዜጠኞቹ ከአንተ ሊማሩ ይገባቸዋል በአጠቃላይ ዛሬ አቶ ገዱን ባዶ እርቃናቸውን የሚያሳይ ሙያዊ ትንታኔ ከአክብሮት ጋር ምን አይነት ሰው እንደሆኑ አሳየሀን ። ትልቅነትህን አሳየህን

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 2 місяці тому +18

    Thank you Lualawi Media ❤❤❤❤

  • @newayworku8920
    @newayworku8920 2 місяці тому +5

    ሲስኮ ሁሌም አንደኛ ነሽ ዜሬ ግን የተለየ ነው ኡፍፍ 🤟🙏

  • @newayworku8920
    @newayworku8920 2 місяці тому +29

    የመርህ ሰው ጀግናዬ ሳከብርህ እኖራለሁ 🙏🙏🙏

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 2 місяці тому +16

    ሰላም ለአንተ ለኢትዮጵያ ሁሉ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስሳይ

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 2 місяці тому +12

    THANKS LUALAWI MEDIA .

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 2 місяці тому +7

    Thank you Sisaye! God keep you safe and bless you.

  • @alemaman2914
    @alemaman2914 2 місяці тому +3

    I am so proud of you 👍 the way you explained it and thank you for your hard work 😓

  • @senaitsalam2562
    @senaitsalam2562 2 місяці тому +23

    ሠላም ጋዜጠኛ ሲሳዬ አጌና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @chanalewgessese9485
    @chanalewgessese9485 2 місяці тому +6

    ቆንጆ ትንታኔ ነው ። እግዚአብሔር ይስጥልን ሲሳይ

  • @አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ክብር ለጀግነዉ መከለከያችን

  • @jomama151
    @jomama151 2 місяці тому

    Thank you sis❤❤❤❤

  • @alimayimam5761
    @alimayimam5761 2 місяці тому +1

    ሰላም ሲስ መቼም ሽሜው ገዱ እንዳልጻፈው እርግጠኛ ነኝ።

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 2 місяці тому +1

    በእውነት ሲሳይ በጣም !!!በጣም !!!!ትልቅና አስተዋይ ሙሉአቅም ያለህ ወንድማችን ነህ የምንለው እንዲህ ባለው ምግባርህ ነው ።በእውነት አቶ ገዱ ይህን የአንተን እውነት ደግመው ደጋግመው ያዳምጡታል ብየ እገምታለሁ ።እውን ከዚህ መነሻ ሀሳብ እራሳቸውን በጥሞና ይጠይቁ ይሆን?።ልቦና ይስጣቸው ።

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 2 місяці тому +19

    አቶ/ ፕሮፌሰር ገዱ አንዳርጋቸው ከአብይ በፊት ኢህአዴግ መንግስት ባለስልጣን ነበሩ: ወልቃይትንም አከባቢውንም አሳልፈው የሰጡትም አቶ ገዱ ነበሩ : የመንግስት ከአቅሙ በላይ ሆነብ ሆነበት እንጂ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርም ነበሩ : አማራ ነፍጠኛ ነው ሲባልም ሰነዱ ላይ የሰሩትም እሳቸው ናቸው አብይ ልጅ ሆኖ እሳቸው ባለስልጣን ነበሩ : የብሔር ፖለቲካን ተንከባክበው ያሳደጉ ጉንቱ ባለስልጣን ነበሩ አቶ ገዱ እድሜኣቸውን በብሔር ፖለቲካ አድገው አርጅተው የብሔር ፖለቲካን አደራጅተው ሲያበቁ ምነው ከደሙ ነፃ ነኝ አሉሳ ? ፕሮፌሰር ገዱ ምነው ብስጭቶ እውቀት ይሆናል ብለው አስቡሳ ? እጅግ ብዙ ሃብት ያፈሩት በብሔር ፖለቲካ አይደለም እንዴ ? ምነው ህዝብ ይታዘበኛል አይሉም እንዴ ? አሁን መቆረብያዎ ሰኣት እንድህ አይነት ወሽካታ ለምን ሆኑ ? የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሆነው ተፈትነው ምንም መናገር እንኳን ያልቻሉ አቶ ገዱ ምነው አሜሪካ ስገቡ የፖለቲካ ፕሮፌሰር ነኝ አሉሳ ? ትንሽ አይደብሮትም ? አብይ ህወሓትን በስልጣን ላይ እያሉ ሲቃወም እርሶ አንድ ቀን ሞክረው ያውቁ ነበር እንዴ ? ለአማራ እርሷ ምን ሰሩ ? በስልጣን ላይ ዘመኖን የፈጁት የ ህወሓት ፈረስ ሆነው አልነበረም እንዴ ? ኢትዮጵያ እርሶ የሚሏት የግል ንብረቶ ወይንም የማንም አይደለችም :: በአሁኑ በፕሮፌስነት ፅሑፎ እንኳን ትክክለኛዋ ኢትዮጵያን ለማሳየት አልሞከሩም እዛው ባደጉበት ብሔር ፖለቲካ ውስጥ ዋኙ እንጂ ምነው ቀዳሽ ልሁን አሉሳ ? ምናልባት ወደ ስዖል ወይም ወደ ጨረቃ ሄደው ካልቀባጠሩ በስተቀር የብሔር ፖለቲካ ተክለው ያሳደጉ ጀግና እንጂ የኢትዮጵያዊነት ሽታም አልነበሮትም :: ከሸኔና ከህወሃት ጋር መስራት የጀመሩት እኮ የብሔር ፖለቲካን ለማዳን ነበር ሸኔና ህወሓት ከመች ጀምረው ነው ኢትዮጵያዊነትን የተቀበሉት እርሷ ማፈር ስገባዎች ጭንቅላቱን እንደተመታ እበብ አፈር ልሰው ከአሜሪካ በኩል ብቅ አሉሳ ? ፋኖን ማደራጀት የጀመሩት እኮ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርነት በችሎታ ማነስ ስነሱ ነበር :: በቂ ሃብት ዘርፈው ሲያበቁ አማራን አስጠቅተው አስፈጅተው ከጉራፈርዳ አስፈናቅለው ሲያበቁ ምነው በአብይ ደም ልታጠብና ልንፃ አሉሳ አቶ ፕሮፌሰር ? የባዕደን መሪ ገምቱ ብሔር ፖለቲካ አራማጅ ባለስልጣን አልነበሩም እንዴ ? እዝሁ በዝሁ እኛ አይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ ልሉን ለምን ሞከሩ :: ፋኖ መስራች ኖት ምነው አዲስ አድርገው ያሽቃብጣሉ አቶ ፕሮፌሰር እውነትም እውቀትም ይጎሎታል ይልቅ የእውቀቱ ነገር ብረፍድም ለነፍሶት ይጠቅማልና እውነትን አይሽሹ ተው እንጂ ፕሮፌሰር ገዱ

    • @yesufahmed9154
      @yesufahmed9154 2 місяці тому +1

      @@tadesseelemo804 ወንድሜ ጥሩ አድርገህ ማንነቱን ገልጸዋል እንደዝህ አይነት ከሃዲዎች በሰው ደም ነው የሚኖሩት የህዝብ ችግር እና ስቃይ ለነሱ በሃብት መክበሪይ በስልጣን መቆያ ነው ፈጣሪ ውርደታቸውን በቁም እያሱ ያሳየን ፈጣሪ አገራችንን እና ህዝባችንን ይባርክልን

  • @TesfayeTolosa-r2e
    @TesfayeTolosa-r2e 2 місяці тому +2

    ብፁ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ሊቀ ጳጳስ ያስተላለፉት አባታዊ መልዕክት በጣም ትልቅ እና መልካም ነው። አባታችን ጥሪያቸው ለመላው የሰውልጆች በመሆኑ በጣም ተገቢ ነው። አባታችን ዛሬ በሀገራችን ያለውን የሠላም የምክክር እድል መጠቀም በጣም ተገቢነው ብለው ያቀረቡት ጥሪ በጣም ትልቅ ዋጋ ያለው ሆኖ አግኝቻለው።
    ዛሬ በሀገራችን ያለው መከራና ቀውስ እደዚህ በጋራ ባንድነት በጥሞና በሠከነ መንገድ ብንጓዝ የተሻለ ውጤት እናመጣ ነበር ብዬ አምናለው።

  • @simegneterefe9157
    @simegneterefe9157 2 місяці тому +2

    እግዚሃቤር ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን።

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 2 місяці тому

    ትናንት የማዳመጥ ዕድሉን አላገኘሁም ነበር።ዛሬ አዳምጬው በአቶ ገዱ ጽሁፍ ላይ የሰጠኸው ትንታኔ በጣም ግሩም ነው።ከአንጀት ገብቶ ይጎዘጎዛል።እንደው ግን ይሄ ሰውዬ በጤና ነው የሚዘበዝበው? ያየነውን፣አላያችሁም። የሰማነውን፣አልሰማችሁም ነው እኮ የሚለን።በጤናው አይመስለኝም።ማስፈራሪያ ሳይደርሰው አልቀረም። በቅሌትም፣በነውርም ሥራ በምስጢር የተቀረፀ ማስረጃ አለ መሰለኝ ያኔ በወያኔ ዘመን።ያም ቢኖር ግን እውነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር ይሻል ነበር።

  • @nassir152
    @nassir152 2 місяці тому

    THANK YOU SIS KEEP GOING

  • @habibaseid1974
    @habibaseid1974 2 місяці тому +13

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉አበሳ ሲሳይ አግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa 2 місяці тому

    የብሔርተኟች መድሀኒት ነህ ሲሳይ አጌና ትንተናህ ብሔርተኞችን እና በሰፈር የሚያምኑትን አጥንት የሚሰብር ነው በርታ

  • @SuperJimad
    @SuperJimad 2 місяці тому

    You are a legend! The face of peace journalism!❤❤❤

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 місяці тому +9

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 2 місяці тому

    እንዳው አፌ ቁርጥ ይበልልህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 2 місяці тому +11

    Welcome Sisay

  • @fekadetessema8538
    @fekadetessema8538 2 місяці тому +1

    ሲሳይ በጣም የምንኮራብ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ:: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግርና መፍትሄው በጥልቅ ከሚረዱት ጥቂት ብልሆች አንዱ በመሆንህ በጣም
    እኮራብህአለሁ!!! ዉደፍት

  • @TesfayeTolosa-r2e
    @TesfayeTolosa-r2e 2 місяці тому +1

    ሲሳይ ዛሬ በወለጋ የተሰማው ዜና ትልቅም የሚያኮራ ነው። ለረጅም ጊዜ በጨለማና በመከራ ውስጥ ያለፋት ወገኖች ዛሬ የተፈጠረው እድል በጣም ደስ ይላል። እግዲህ ጦርነት ናፋቂ ዘጋቢዎች ሚዲያዎች ይህን መል ዜናም በስፋት ይዘግቡታ።

  • @addis1395
    @addis1395 2 місяці тому +4

    ምን አይነት ዘመን ነው😢😢😢

  • @TigistTse-u6n
    @TigistTse-u6n 2 місяці тому +7

    ሲስያ አጌና ጀግናዬ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 2 місяці тому +12

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቿ ለዘላለም ይጥፉ‼️
    የኢትዮጵያ ዜጎች ፓስፖርት ለማውጣት እየተቸገሩ የኤርትራ የሻዕቢያ ደላሎች በኢትዮጵያ ፓስፖርት እየተንቀሳቀሱና የአገራችን ኢኮኖሚ ተጠቃሚ መሆናቸው እየተሰማ ነው።
    ገዱ አንዳርጋቸው የተባለው ፈሳም ድሮም ወልቃይት ጠገዴን ለህወሓት አሳልፎ የሠጠ ገልቱ በመሆኑ ፅፏል የተባለው ፅሁፍም በልደቱ አያሌው የተቀነባበረ ሳይሆን አይቀርም።

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 2 місяці тому +10

    ሲሳይ አቶ ገዱን አገኘው, መችም ይሄንን ትንታኔ አቶ ገዱ ሲሰማው ምን ነክቶኝ ነው እንዲህ የፃፍኩት? ብለው ፀጉራቸውን እያከኩ ደጋግመው ፁሁፉን ያነቡታል

  • @DerejeHR
    @DerejeHR 2 місяці тому

    🙏🙏🙏

  • @FuadShemsu-ty3hw
    @FuadShemsu-ty3hw 2 місяці тому

    ስዓት ይቀነስ ከ አንድ ስዓት ባይበልጥ ጥሩ ነው

  • @Black-2024
    @Black-2024 2 місяці тому +4

    ▫️Thank you #Sissay_Agena | #Lualawi_Media
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 місяці тому

    ፈጣሪዉ ባለቤቱ የሰራዉን ስለሚያዉቅ ማይደፍረዉን መቃዠትም በፈቃድ እንዲህ ወርዶ መፈጥፈጥ እራስ አለመሆን መጨረው ይህ ነው

  • @endex777
    @endex777 2 місяці тому

    ሲሳይ ኢትዮጵያን በትክክለኛ መነጽር የሚመለከት ጋዜጠኛ!!🙏እናመሰግናለን

  • @zelalembeyene8701
    @zelalembeyene8701 2 місяці тому +2

    ከገዱ ዲስኩር አንድ ቁም ነገር ያገኘሁት ዓቢይ እንደ ገዱ ዓይነቶችን አረሞች መንቀል መጀመሩን ነው::
    ሲሳይ ግን እንደነዚህ ዓይነት እንቶ ፈንቶ ጽሁፎችን በመተንተን ወርቅ ጊዜህን ባታባክን ጥሩ ነው እልሀለሁ በርታ ምርጣችን ነህ::

  • @አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ

    ሢሠይ አጌነ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👌🙏

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 місяці тому +3

    በርታ

  • @samri1215
    @samri1215 2 місяці тому +5

    ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu7475 2 місяці тому +4

    🎉🎉🎉Sisay Agena 🎉🎉🎉 widu Jornalist 🎉🎉🎉Enameseginalen 🎉🎉

  • @Inspired.2024
    @Inspired.2024 2 місяці тому +4

    አይንህም አዕምሮህም የየነሸዋረረ ሆይ አምላኩ

  • @fekadetessema8538
    @fekadetessema8538 2 місяці тому

    ማይሞቅህ ማይቀዘቅዝህ ብልሁ ወንድማችን ሲሳይ ስትደግፍ ና ስትቃወም በምክንያት!!

  • @አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ

    ሢሥ ይመችህ ተንትነዉ አንተ 🇪🇹🇪🇹👍👌🙏

  • @meseretregassa2146
    @meseretregassa2146 2 місяці тому +5

    ወንድም ሲሳይ ያባባ ደጉ ንግግር ከደሙ ንፁ ንኝ ንው ?
    የሚያሳፍረው የሀገሩን መከለከያ መናገሩ በጣም ያሳፍራል

  • @aymana1552
    @aymana1552 2 місяці тому +1

    مشاء الله الله يهدك

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 2 місяці тому

    ፍኖተ የባንዳ ምክር አይፈልግም
    ሂድና ለወገኖችህ ንገራቸው

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 2 місяці тому +4

    Selam sis❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 2 місяці тому +4

    Guys like it❤❤❤

  • @martderma1938
    @martderma1938 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    I
    Love
    You

  • @semerudinku1336
    @semerudinku1336 2 місяці тому +3

    Sis selamh bzt ybel

  • @henockhailu1199
    @henockhailu1199 2 місяці тому +2

    Who can beat Sisay by any argument? I wonder who can outsmart him? Really so good

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp 2 місяці тому +1

    አንደረታሁት የደጉ መግለጫ በቁጭትና በንዴት የተፃፈ አዉቀትና ማስረጃ የሌለዉ ነዉ

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 2 місяці тому +3

    Good

  • @mesfinb9605
    @mesfinb9605 2 місяці тому +2

    If he actually wrote this, could you please invite him for an interview.

  • @gatentsalih6117
    @gatentsalih6117 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @sunnygabriel4993
    @sunnygabriel4993 2 місяці тому

    👍👍👍👍👍

  • @helenmanna4743
    @helenmanna4743 2 місяці тому +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 2 місяці тому

    ይቅርታ በፁእነታቸው ያስተላለፉት መልዕክት እና በስራቸው ያሉት አንዳንድ ካህናት አየሰበኩት ያለው ይለያያል ለማለት ነው ።ባፃፃፍ ስህተቴ በድጋሚ ይቅርታ እጠይቃለሁ ።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 місяці тому +4

    አቶ ገዱ ያኔ ፈርመው ለህዋሀት የሰጡትን የአማራ መሬትና ህዝብ ድጋሜ በፋኖ ስም ሊሰጡ ፈልገው ነው፣ እነ ኮኔሌር ዘውዱ አሁን በጣም ንቁ ፣የወልቃይት ህዝብ ንቁ በርቱ አደራ!! የሸጣችሁ ገዱ ፋኖ ሆኖ እየመጣባችሁ ነው፣ በርቱ በርቱ ንቁ!!!

  • @negussetesema2661
    @negussetesema2661 2 місяці тому

    በአንተ ትንታኔም ሆነ ፍሬ ነገር እኮራብሀለሁ

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 2 місяці тому +1

    ሙዚቃ ድምጻዊ መሆን ወንጀል ሳይሆን የተፈጥሮ ነው
    ለ20/ለ/30አመት ፈጣሪ በሰጣቸው ድምጽ አገልግለው በመጨረሻ ወንጀል ሠራሁ ብለው ወደ ሐይማኖታቸው ሰምጠው አይቻለሁ
    አቶ ገዱም ከ1982 ጀምሮ ብአዴንኢሕአዴግ ሆነው ከረሙ። ለውጡ ውስጥ መርተው ዛሬ ከዱ።
    ግብጽ ጨብጣቸዋለች ማለት ነው የሕዳሴ ግድብ ኮይሻ ግድብ ጎርጎራ ወንጪ ግንባታ እና ብዙ አጋር የተባሉ በሌላ የወያኔ ካርታ ሲዘጋጁ የነበሩ ሁሉ ወደኢትዮጵያዊነት ቀጥለው እያለ ዛሬ ከዱ
    ወጣቶች ለማሳሳት ባለሐብቶች ለብልጽግና አገዙ ብለው መናገራቸው በዚሕ የቴክኖሎጂ ዘመን የአማራ ተማሪ አመታት ወደሗላ ማስቀረቱ ባለፉት አመታት እንዳይማሩ ሲያደርጉ ነበር ማለት ነው። ውስጣቸው በረብሻ ተሞልቶ ሲገነፍል ከአገር ወጥተው ከልደቱ ጋር ተቀላቀሉ
    ወይም ሌላ መንገድ አገኛለሁ ብለው ይሆናል ወይም ይሕን ጽሁፍ ካላዘጋጁ ስርነቀል ስድብ መጠቀም ከእነልደቱና ሻለቃዳዊት ወ/ጊዮርጊስጋር አቀባበል ሊያገኙ ሲሉ ነው። በጣም በጣም ደስ ብሏቸዋል በየቀኑ የተነፈሰ ጎማ ይሆናል።ሐሳባቸው

  • @lemmafeyyessa5351
    @lemmafeyyessa5351 2 місяці тому

    Jahana Ba Akawmah yatanak Ethiopiawi! Egzhabhar yabarkah

  • @gethab2306
    @gethab2306 2 місяці тому +1

    Thank you Sissay. Lately, the news seems a bit late. Not sure why.

  • @bekeleteklu9225
    @bekeleteklu9225 2 місяці тому +2

    Correct explanation.

  • @RTD-ni4ph
    @RTD-ni4ph 2 місяці тому

    True jaggement

  • @barakiabebe
    @barakiabebe 2 місяці тому +4

    እኔ፣አዲስ፣ነገር፣አላየሁም፣የአቶ፣ታየ፣ደንዳን፣ንግግር፣ነው፣የደገሙት።

  • @abduamde356
    @abduamde356 2 місяці тому

    lemin belegesse tulu bota shumet ateyikim

  • @محمدحبيب-م8غ
    @محمدحبيب-م8غ 2 місяці тому +1

    ለማን በጣም አደንቀው አለሁ ትንፋሽ ሳይሰጥ ወጣ።

  • @comedy2483
    @comedy2483 2 місяці тому

    የበረከት ፅሁፍ ይመስላል::

  • @kb5008
    @kb5008 2 місяці тому +1

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT 😊😊😊

    • @Frmojoadd
      @Frmojoadd 2 місяці тому

      What are those measurment ? Who the hell you are?

  • @SabaAbduraman
    @SabaAbduraman 2 місяці тому

    ሉአላዊን የምታዪ ሁሉ ሰብስክራይብ አድርጉ

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 2 місяці тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹5💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @theuniverse5205
    @theuniverse5205 2 місяці тому

    That was good sisay

  • @asnimola77
    @asnimola77 2 місяці тому

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ሲሳይ አጌና!!!!!❤❤❤❤

  • @523zw910
    @523zw910 2 місяці тому +2

    ገዱ አንዳርጋቸው ካለ ብቃታቸው የውጭ ጉዳይ ሆነው ነበር ስህተት 😂😂😂

  • @EYED4Kilo
    @EYED4Kilo 2 місяці тому

    አቶ ሲሳይ፣ የሰጠኸው ግምገም ምንም አይነት አድሎአዊነት የሌለበት፣ የነጠረ በሳል ገዜጠኝነትን ያንፀባረቀ በመሆን ከፍተኛ ምስጋናና አድናቆት ይገበሀል። እንዲህ አይነት እውነት ተኮር የሆነ ትንተና መስማት ብርቅ በሆነበት አለም ይህ ተስፋን ይጭራል። እናመሰግናለን።
    አንድ ቦታ ላይ ገዱ ያለው ሁሉ እውነት እንዳልሆነና ማስረጃ እንደሌለው ስላወቀ “አመለካከት” መሆኑን መግለጹ አንድ ነገር ነው።

  • @AsterSisay-vm9vp
    @AsterSisay-vm9vp 2 місяці тому +1

    ሰላም ሲሳይ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 2 місяці тому

    ጠቅላይ ሚኒሰትሩ ቴክክለኛ ውሳኔ ነዉ የወሰድ። ፈጣሪ ሰዉኔ መጀመሪያ ቢፈጥር ኖሮ በ7 ቀኔ ሁሉኔሜ ፈጥር ማጠናቀቅ አዬቸልም ነበር

  • @TofikIdris
    @TofikIdris 2 місяці тому

    ለሴኮ ነፍስ ይማር ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ! ይህንን ማን ያስበዋል? ሲስ አንተ በቆምክበት ቦታ ደፍሮ በልዕልና የሚቆም ማን ነው?

  • @523zw910
    @523zw910 2 місяці тому +2

    ገዱ አንዳርጋቸው ደካማ ሰው ሆዳም።

  • @GeteTeka-z7e
    @GeteTeka-z7e 2 місяці тому

    መታረቅ አለ እና ክፉ አትናገር የሚለዉን አድቫንቲጅ ይዘዉ ነዉ እየተቹ ያሉት ምን አልባት ከብልፅግና ጋር ቢታረቁ እንኳን የከፋ ነገር ላለመናገር እየተጠነቀቁ ነዉ።

  • @TigistTse-u6n
    @TigistTse-u6n 2 місяці тому +1

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Lemishe
    @Lemishe 2 місяці тому

    በአለም ላይ ያለ የአማራ ደም ያለው አማራ የሆነ የዘር ግንድ ያለው ሁሉ የሚፋለምለት
    አላማ አለው እሱም የኢትዮጵያ ጥላት
    የአማራ አራጂ ዘር ያጠፋውን ኦሮሙማውን
    አርቀን መቅበር ነው
    መላው የአማራ ህዝብ የማይቆም
    ትግል ጀምሯል የሚቆመውም
    የሚጠናቀቀውም በጀግንነት ማሸነፍ
    ብቻ ነው
    የአብይ አህመድ የኦሮሙማው ስርአት
    በሰሜን ኢትዮጵያ ህዝብ መቃብር
    እንደሚወርድ ፈፅሞ አልጠራጠርም
    ኦሮሙማው ፀረ ኢትዮጵያ ፀረ ህዝብ
    ነው ኦሮሙማው ፀረ ኢትዮጵያ ነው
    ይህንን ስርአት ማፍረስ ደግሞ
    የሁሉም አላፊነት ነው !

  • @abdissamilki3955
    @abdissamilki3955 2 місяці тому

    ሲሳይ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 місяці тому +2

    ግራ የገባው የገዱ ዝባዝንኬ መነሻውና መድረሻው የማይታወቅ😂😂😂😂

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 місяці тому +1

    ሲያልቅ አያምር አሟሟቴን አሳምረዉ ማለት ይሄኔ ነዉ አይይ

  • @MTAdagmawit
    @MTAdagmawit 2 місяці тому

    ሲሳይ ይህንን ፅሁፍ እሳቸው ስለመፃፋቸው ምንድን ነው ማስረጃው ? እሳቸውስ በቃል ወተው የኔ ነው ብለዋል ወይ?

  • @محمدحبيب-م8غ
    @محمدحبيب-م8غ 2 місяці тому

    ህገወጠችን ያዙ አጥብቃቹህ

  • @nasser7831
    @nasser7831 2 місяці тому

    ሄሎ ሲሰ (ሉዓላዊነት ይምልም እያልኩ ) የህዝብ ድምፅ ክፍል አቤቱታ ነበረን:: ይኸውም እኛ ከአራት ኪሎ መገናኛ ባለው ኮሪደር ልማት ተነሺዎች ነበርን እናም የካሳ ክፍያው ተሰጥቶን ነበር የቦታ ልዋጩን ግን ያልሆነ ገደል ቦታ ብሎ ሰጠን እናም ቦታውን አንረከብም የተሻለ ቦታ ስንጠይቅ መንግስት ሌላ ተለዋጭ ቦታ የለውም ብሎ ደህና ደህና ቦታዎችን በገንዘብ ነው የሚቸበችቡዋቸዎ ፍትሃዊነት በጎደለው የቦታ አሰጣጥ ለ ጅቦች ተጋልጠን ሰሚ አጥተን እየተንከራተትን እንገኛለን የተናሰነው 65 ዓመት ከኖርንበት የመኖርያ ሰፈር የመንገድ ዳር የነበርን ጫካ መንጥራቹህ ወንዝ ደር ግቡ እየተባልን እንገኛለን የመንግስ ያለህ በሰው ላይ ከገደብ ያለፈ ግፍ በ አስፈፃሚዎች እየደረሰብን እንገኛለን በየ ቀኑ መገናኛ የሚገኘው ክፍለ ከተማ ውሎአችን እዛ ሆኖዋል እስቲ ሰሚ አካል ካለው ብልፅግና ፈቶ የለቀቀብንን ጅቦች ሀይ ይበልልን

  • @gobezneh3048
    @gobezneh3048 2 місяці тому +1

    ይገርማል እንውደው የነብረው ሲሳይ የብልጽግና ካድሬ ሆኖ ይምጣ? ወይ ግዜ?

    • @osmandessie4949
      @osmandessie4949 2 місяці тому

      He's a voice of reason. If that makes him a prosperity party's cadre, that's your opinion.

  • @HalenLule
    @HalenLule 2 місяці тому +2

    የስልጣን ጥም ነው።ምን ሲለን ነበር ።አሁን ሲልጣን ሲያጣ ርግማን አይ ይቻለም።

  • @Tkkj73
    @Tkkj73 2 місяці тому

    I truly admire Gedu Andargachew and Tayé Dendea the two courageous former members of the prosperity political party officials for avoiding the use of euphemism, and instead calling a spade a spade in describing the behavioral characteristics of Ethiopian leader wannabe Abiy Ahmed who lacks compassion, empathy, and responsibility.

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 2 місяці тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሾርት ሚሞሪ ነው ሲስ ገዱ ያርገውን ለሰላም ብለን ዝም አልን እንጂ ገዱ ቁጥር አንድ ውያኔ ነው፡፡

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 2 місяці тому +2

    በውሸት፣በሴራ፣በዘርኝነት፣በስልጣን ጥማት፣በሃይማኖት አክራሪነት የተጠላለፈ የኢትዮጵያ ፖለቲካ!!!