“ህዝቡ አንድ ነው”Tewodros Tsegaye Interview with Dr. Bereket Habtesilasie Part 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 258

  • @tamirunegash9789
    @tamirunegash9789 4 роки тому +9

    ቴዲ ይህን ብሩህ አእምሮ የሰጠህ አምላክ ለዘላለም በሠላም አኑሮ ዘወትር ለአገርህ እውነትን እየመሰከርክ እንዲያኖርህ የዘወትር ፀሎቴ ነው።

  • @RioMonte857
    @RioMonte857 5 років тому +11

    I can listen to Tewodros 's s interviews or debates or discussions all day long. He is just fearless , straight forward and totally blunt yet respectful and professional with his guests. I am impressed how well prepared and knowledgeable he is of his guests and the subject matter. Thank you!

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 7 років тому +3

    ቴዎድሮስ ድንቅ ቃለመጥይቅ ነበር። ዶክተር በረከት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ የነበረው ሰው እና በጣም አወዛጋቢው ሰው እንደነበረ እና ብዙ ምሁራኖች ይጠቅሱት ነበር በህይወት ቆይቶ ቃለመጠይቅ ስላደረክለት ከልብ ደስታን ይሰጣል። ብዙ አወዛጋቢው ሰዎች ነበሩ እንደዚህ አይነት እድል ሳይገጥማቸው በህይወታቸው ያለፋ። በተረፈ አንተም ድንቅ ሰው ነህ። ሁልግዜ የቢቢሲውን ስቲፈንን ሳካ ሀርድ ቶክን ትተካለህ በአፍሪካ ውስጥ ዲሞክራሲ ቢኖር። ሌላ ደግሞ ኮለኔል መንግስቱ በህይወት እያሉ ብታገኛቸው ምን ያህል ለመጭው ትውልድ ታሪክ ይቆየ ነበር። በርታ!

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 6 років тому +3

    ቴዲ በጣም ጎበዝና አስተዋይ ልጅ ነህ ሌላው በሳል ጥያቄዎችህን በጣም ነው የማደንቀው በርታልን ::

  • @kasechwake2519
    @kasechwake2519 7 років тому +9

    እጅግ በጣም የምትደነቅ ብልህ ጋዜጠኛ ሰለሆንክ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @yohanesdesta8719
    @yohanesdesta8719 4 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ቃል ልውውጥ ።✊✊✊✊💝💝✔

  • @wdeneshbetamu5231
    @wdeneshbetamu5231 5 років тому +2

    ቴዲዬ በርታ በሁሉም ነገር ከጏንህ ነኝ እንተን አለማድነቅ የጤና አይመስለኝም

  • @gashtv3856
    @gashtv3856 6 років тому +1

    ቴዲ አጥብቀህ ስለጠየኻቸው ለ ጋሼ በረከት በጣም ደስብሎኛል።
    ሆኖም የፍትህ ጉዳይ ምንም አይቆረቁረዉም ዶ/ር በረከት።

  • @samuelliben1564
    @samuelliben1564 7 років тому +4

    ቴዲ በጣም አስተማሪ የሆነ ዝግጅት ! ቀጥልበት ዕውቀትሕ በጣም ደስ ይላል

  • @hailegetahun8445
    @hailegetahun8445 6 років тому +4

    Wonderfully done. Keep it up and thanks Teddy.

  • @YonasBerhaneKeleta
    @YonasBerhaneKeleta 6 років тому +3

    Teddy: I always like your interview questions. You are blunt and always digging for the truth. Thumbs way up!!! I just want to say that you are such a wonderful journalist. I like the fact that you were so open in presenting your questions to the Professor and I like his openness and simple responses. I sense that you have lots of question in which you wish the professor confessed that " I am Ethiopian and Eritrea is part of Ethiopia". However, as I can understand, and as the professor implied in his tone, we can still be two States in one - it is when we respect the values of one another that we get one. Let us all think positive and bring the two people to the island of love again!!! They deserve to live together. I am optimistic about it. Thanks Ted for sharing with us such a wonderful interview you made with Professor Dr. Bereket H/Selassie.

  • @millamedia2053
    @millamedia2053 Рік тому

    Wow ምርጥ ውይይት

  • @Sahle20
    @Sahle20 6 років тому +2

    ቴዲዬ ኑርልን ወንድማለም ሚዛናዊነት
    /ሀላፊነት የተሞላበት ሞያህ በታአማኒነት/ጭብጥ ላይ የተመሰረተ ግንዛቤህ እጅግ ያስደንቀኛል በርታልን። ብዙ እየሰማሁ እያተረፍኩ ነው።

  • @Peace-j1l
    @Peace-j1l 6 років тому

    እነኝህ ዕድሜ ጠገብ ሙሑራን ለአዲሱ ትውልድ እጅግ በጣም አስፈላጊ ናቸው። በአምባጋገኖች ጨካኝ መንግስታት እና ደጋፊዎች ኣይወደደዱም እና ጠላተ ብዙ ናቸው።

  • @walelign1356
    @walelign1356 7 років тому +18

    ቴወድሮስ እናመሰግናለን! ፕሮፌሰሩ አለኝ ካሉት በጎ አመለካከታቸው ባሻገር፣ የባለሙያነታቸውንና መጽህፍትን የጻፉ የመጻፋቸውን ያክል በሰል ያለ ትንተና አልሰጡም። ስለ ግለሰቦች ካካፈሉን ትዝታቸው ውጪ ብዙም የጠበቅሁትን ያክል አስተማሪ ንግግር አላደረጉም። መልሶቻቸው አጫጭሮች ነበሩ። ስለ ነበረው የፖለቲካ ሁኔታ ያላቸው መረዳትም ውሱን ይመስላል፣ ወይም ደግሞ ተቆጥበዋል። የብሔር ጭቆና ነበር ብለው ሲያበቁ መልሰው ተጨቋኝ ብሔር ነበር እንጂ ጨቋኝ ብሔር አልነበረም ይላሉ። ጨቋኝ ብሔር ከሌለ የብሔር ጭቆና እንዴት ሊኖር ይችላል? ንግግራቸውን ሲያሳጥሩ የነበረውም በእንደዚህ አይነት አስተሳሰቦቻቸው ለይ መስቀለኛ ጥያቄ እንዳታነሳ እንደሆነ ጠርጥሬያለሁ! ካንተ ጥያቄወች ግን ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁና ቀጥልበት።

    • @LgG-sd6om
      @LgG-sd6om 5 років тому

      Lik new enem yihininu betam astewyalew!

  • @Zbest1123
    @Zbest1123 7 років тому +7

    People like Dr Bereket are real hindrance for creating real understanding between two neighbouring people. His luck of clear stand on being Eritrean or Ethiopian confuses the Ethiopian people in thinking there is regret among Eritreans. What this interview shows is Mr Bereket had never believed in Eritrean nationalism or stood for justice as a matter of principle. Moreover, it demonstrates that he has always been driven by self interest and self preservation.

  • @Sahle20
    @Sahle20 6 років тому +2

    በጎ በጎዉን ብቻ እንዴት እናስብ አባታችን? በአንድ ማንነት እና ባህል የተሳሰረን ህዝብ ፍፁም ለያይ እና ሚዛንን የሳተ በምርምር እና በእዉነት ሳይሆን የግልን እይታ ወይም አመለካከታችሁን ነግራችሁ አሳደጋችሁን በዛ ትርክት እዚህ ደርሰን እንዴት የሚያኮራዉን ማንነታችንን እንመልከት? ባይሆን ዛሬን እንኳን እንደ ንስሐ ቆጥራችሁ የትናንቱን ሸዉራራ ትርክት ሚዛን ላይ አስቀምጡልን ትዉልድ ይቀጥላል እና እግዚአብሔርንም አእምሮአችሁንም መፍራት ጀምሩ እና ታርማችሁ አርሙን። አመሰግናለሁ
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር።

  • @rosiekidane4516
    @rosiekidane4516 6 років тому +3

    Thank you Teddy እንደ አቦይ በረከት ሰልጣን ፈላጊ ያሉ ሰውች ነው አገራች እርስ በራስ እንድንቃረን ያረጉን የስራቸውን ይክፈላቹሁ ልጆችህ እርስ በርስ ይባሉ እዳባላሁን ፡፡ ነገሩን ካባላሻቹሁ በኅላ

  • @גבראילאטלו
    @גבראילאטלו 4 роки тому +1

    ቴዴየ ሰረግህን ያብላን እናመሰግናለን

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 7 місяців тому

    ግሩም ምሁር ኘሮፌስር ጋሽ በረከት ሃብተስላሴ so intelligent

  • @etagegnehueshete6475
    @etagegnehueshete6475 3 роки тому +2

    Theodros question is wonderful better than professor's response.I appreciate Theodros.26/13/2013E.C.

  • @stephanieadams9702
    @stephanieadams9702 3 роки тому

    “ በረኽት ድኻስላሴ : ኪሒዳ: ተበላፂ : ጠላም "

  • @mihretabzewde4697
    @mihretabzewde4697 5 років тому

    Tedi fogere bela yehe teyaki seweshe sayemotu nebre and programehe wede wuga new yemiwesedewu merci 🙏

  • @bx5831
    @bx5831 4 роки тому +1

    ቴዲ ከአይን ያውጣህ ብሩህ ተስፋ እና ስኬት እመኝልሃለሁ።የቃላት አቅም አላገኘሁም።የኢትዮጵያ ማህጸን ይለምልም።የልጅ አዋቂ ነህ።

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 6 років тому +2

    ቴዲ እኔ ይህንን ውይይት ከ10 ወር በኃላ ኤርትራና ኢትዮጵያ ወደ ሰላም መንገድ እያመሩ ባሉበት ወቅት ነው ያዳመጥኩት ምን ያህል ብሩህ አዕምሮ የተቸረህ ሰው ነህ ብዬ አሰብኩ!! በጣም አደንቅሀለሁ !! ፕሮፌሰር መፅሀፋቸውን ከማሳተማቸው በፊት ውይይት አድርጋችሁ ቢሆን ብዙ የሚያርሙት ነገር ይኖር ነበር ብዬ እገምታለሁ ። በምታነሳቸው ጥያቄዎች መልስ እስኪያጡ ሆነዋል ። እንዳንተ አይነት በሳል ጋዜጠኞች እውነትን ለማሳየት የቆሙ ይበዙልን ዘንድ እመኛለሁ !! መልካም አዲስ አመት ለኢትዮጵያና ለኤርትራ ህዝብ እመኛለሁ !!

  • @TINATO73
    @TINATO73 7 років тому +25

    ቴዲ ሊቁ! የኛ ድንቁ! ከወንድ አንተ ከሴት መዓዛ እንቁ ጋዜጠኞች ናችሁ! ብሩህ አእምሮ ፣እድሜ ይስጥህ አቦ ።

    • @genethilu5403
      @genethilu5403 6 років тому

      ye sewochi mebit lemerget I.am Eritrean rghit eindaynor tigili be fb be interview same thing 😆😆😆😆😆😆😄😄😄😄😄ye gazetegnaw thinking ye Eritrean dreams lilewit ayichilm snake janhoy eunkan hizbu hiwetu asikefelew einji lela minim ayimetam ::

    • @lovemab2256
      @lovemab2256 6 років тому

      ተክክለኛ ካርታ አይደለችም ኤርትራኢትዪጵያ መሆን አትችልም

  • @zeruebahre855
    @zeruebahre855 7 років тому +2

    Teddy, well prepared, rich in history, critical points, I think some journalists will take some lessons on how to interview people with critical questions in a respected way..... good job Teddy

  • @salbo001
    @salbo001 6 років тому +1

    Reyoti , the best journalist of Ethiopia, so polite and very smart.

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 7 місяців тому

    አይ እኛ ኢትዬጺያውያን ማንን እንተቻለን አናውቅም 🙈 ይህ ሰውዬ እኮ ባለ ውለታችን ነው ፣ ደግሞ ጀግና ነው ከኛዎቹ ሙሁራን ወይ ታጋዬች ነን ባዬች አሳምሮ ይበልጣል ፣ ለኛ አይደለም ኤርትራ ሃገሩን ሁለገብ በሆነ መንገድ ጠቅሟል he is professionaly professor well educated person 😇

  • @abebagetachew3293
    @abebagetachew3293 5 років тому +1

    Mn ladergh Ante le berrhan zeman yebarek berta betam lemedemet yemegabez ergatah ethiopiawe chewaneth yasebkemn yemenager defrethen wedgelhalhu

  • @milliongebremichael522
    @milliongebremichael522 7 років тому +1

    Pro BereketTesfaslasie, ato Weldeab Weldemaria, Ebrahim Kebire & etc major hero of Eritrea children we proud of you.

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 7 років тому +8

    ቴዲና ፕሮፌሰር በረከት በጣም እናመሰግናለን ቆይታችሁ ውብ ነበር የማናውቀውን አሳውቃችሁናል። ኤርትራውያንም ሆኑ እኛ ያለፈውን መጥፎ ክስተት ረስተን ስለወደፊት አንድ ኢትዮጵያ ማሰብና መስራት አለብን አንድነት ሀይል ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን! ቴዲዬ የወ/ሮ ወሰንየለሽ ደበላን ክፍል 8 ታሪክ ወዲህ በልልን 10q

    • @unicon6019
      @unicon6019 7 років тому

      ፍቅር ነው ጎዳናዬ
      ኡነትም ፍቅር ....
      መልካም ምኞትሽ'ና ምርጥ አስተሳሰብሽን አደንቄልሽ አለሁኝ የፍቅርና የሰላም መዝሙር ማይ ገባቸው ምድረ ትቱላ የውሽት አዝማሪ ጫጫታና ፉከራ ዘመናቸውን ቀብረን ከመቃብራቸው ላይ የምንጭፍርበት ሰአት ተዳርሶዋል

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 7 років тому

      +flip os 😂

    • @tsehayberki2212
      @tsehayberki2212 6 років тому

      Eritrea never kneel down

    • @askalutesfagaber2281
      @askalutesfagaber2281 5 років тому

      ወያኔ ትግራዮች እባካችሁ የፖሎቲካ ሽርሙጥና ይቅርባችሁ
      "የቆጡን ኣወርዳለሁ ብላ የቢቢትዋን ጣለች' እንዳይሆንባችሁ

  • @ghirmaiweldemenkerios1138
    @ghirmaiweldemenkerios1138 7 років тому +1

    Tedy You're really,really gifted & born to be a journalist.you've the ability to read & things to remember also the ability to create a question & to analyze .so didn't distort the truth like most others journalists do.otherwise you're very brilliant & you can reach to the highest level of journalists & I'm an eritrean, but i admiring you.

  • @girmatube551
    @girmatube551 6 років тому +1

    oh Tediye! you look like a son of Meaza Biru! I always miss your enterviews! This is Girma from Switzerland,Lausanne university!

  • @mulugeta-eh3jj
    @mulugeta-eh3jj Рік тому

    Tedwodros you are sharp mind your question is very deep who is a knowledge

    • @mulugeta-eh3jj
      @mulugeta-eh3jj Рік тому

      Tedwodros you are sharp mind your question is very deep with knowledge

  • @ZulaCyberNetwork
    @ZulaCyberNetwork 7 років тому +2

    one Eritrean hero and intellectually person

    • @abeilberhe9514
      @abeilberhe9514 6 років тому

      Solomon Hagos ክክክክ ከሃዲ አርትራዊ ዶክተር በረከት ኣንተ አርትራዊ ኣይደለሂም ይች በደም ያመጣናት ሃገር ኣለኒላት አንዳነት ጡት ነካሽ ኣያስፈልጓቲም

  • @milliongebremichael522
    @milliongebremichael522 7 років тому +1

    Ato Tedros Gash Bereket Be Eritrea Hager new yeteweledew enji Eritrea gzat hona atawkm.

  • @jklmnk9596
    @jklmnk9596 6 років тому

    Dr Bereket abzi edmeka do mexaweti ewurat konka...betami zehzen ezi kulu hateftef ke entay
    Amxeo abe hewiotka nay eritreawiyan abotatena zewreskayo entelo hasot teray eyu betami tezehezen seb ika
    Lekbat.

  • @erminach33
    @erminach33 6 років тому +1

    Love the journalist he is great

  • @rosiekidane4516
    @rosiekidane4516 6 років тому +2

    Thank you Teddy, እሳቸው ያሾፍሉ ለማያገኙት ስልጣን ከመንግስት መንግስት ይሽጋገራሉ፤፤ የሰውን ትዳርና ቤተሰብ በትነው

  • @saftileini6327
    @saftileini6327 5 років тому

    Beheshebeh

  • @yonaste
    @yonaste 7 років тому +2

    Teddy, you are amazing debater "mogach" wow your interview looks like "60 minutes " . Akbari,Awaki&defar

  • @salbo001
    @salbo001 6 років тому +1

    Long live Reyoti. Hopping to see you in person in my life time.

  • @GHaile
    @GHaile 6 років тому +4

    Yes Teddy, you picked the right person to drive your agenda on. Your agenda of trying to affirm that Eritrea was an Ethiopian territory before the Italians was rather naive. To understand that you should've interviewed real researchers and historians and not someone that can't even defend what he wrote in his books. You can see that he was noncommittal and very agreeable to whatever you were saying.

  • @fightforyourright96
    @fightforyourright96 6 років тому +1

    You are the right man for Eritrea. Not this garbage Iseyas afewerki. I hope Dr. Bereket eventually governs Eritrea

  • @MyD1010
    @MyD1010 7 років тому

    በእኔ አስተያየት የፕሮፌሰር በረከት ቃለ መጠይቅ ፍፁም ያልተዘጋጁበት በከንፈር መጠጣ የተሞላ ነበር። እንደ አንድ የተማረ ሰው በወቅቱ ክንውን የተሳተፈ ሠው የማወቅ መብታችንን የሚያውቅ ሠው ምናልባት በፖለቲካው ቋንቋ የሀገር ሚስጢር ወይም ስጋት በሚል ልለፈው ካላሉ ብዙ ጥያቄዎችን መመለስ ይችላሉ ። በአጭሩ የግለ ጭውውት ብየዋለሁ

  • @getachewassefa9152
    @getachewassefa9152 7 років тому +1

    Ted its fantastic interview and i Feel Mr.Bereket also regreted from what he have done so far and he has Good will for both Ethiopia and Eritrea so He should not be criticied over and over the past is already past .He is Human being making mistakes and Lesson taken from that is surely normal...so I wanna say you are doing the best for uniting our peope and i belive you will be the best sample for tplf leaders how to be accepted by all Ethiopians being even .... So keep on Doing Such valuable contribution
    The so called (Tamrat if am rt) please Try your best to keep silent when somebody else mention any issue what ever you dont agree and when the speaker finish you can critically either support or reject for the smartness of the discussion

  • @lovemab2256
    @lovemab2256 6 років тому +13

    ኤርትራ ሄዳለች አገረ ሆናለች ምን አለ ባትደክሙ

    • @saftileini6327
      @saftileini6327 5 років тому +1

      Ffffkkk👇👇👇👇👇👇👊👊👊👊👊👊👊👏👏👊👊

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha 5 місяців тому

      ​@@saftileini6327አሰባችንን መልሳችሁ ጥርግ በሉ

  • @GirmaAyele-y2x
    @GirmaAyele-y2x Місяць тому

    ቴዲ ዛሬ ፈረንጆች ዘ አዘር ሳይድ ኦፍ ዘ ማውንቴን የሚሉትን በአንተ አዬሁ ጋዜጠኛ ተዘጋጅቶ አንብቦ እንግዳውን ሲያስተናግድ ዕውቀቱ ከእንግዳው አየሰወርድም ልዕልናውን ያስመሠክራል ተዘጋጅተሕ ነው የቀረብከው አመሰግናለሁ። ግን ሌላ ነገር ልጠቁምህ አንቱ ልበልህ አንተ በለህ በለሕ ምርጫ ውስጥ ባትገባ በዕውቀትም በዕድሜም ትልቅ ሰው ስለሆኑ አንቱ ብትላቸው እኔ እወድ ነበር ። ሌላው ብትጠቃቸው ብዬ ሳስብ የነበረው ሞኝ እነዳትለኝ አንጅ የትግራይን እና የአማራ ድንበርን ብጠይቃቸው ? ብዬ አሰብኩኝ ዬተለዬ ነገር ይነግሩናል ብዬ ሳይሆን በአንተቻናል እውነቱ ቢሰማ ብዬ ነበር ለማንኛውም አመሠግናለሁ በዚህ ቀጥል ።

  • @TH-yy9dp
    @TH-yy9dp 4 роки тому

    This interview clearly showed that how this Prof. destroyed our country. The sad part was how our country educated and gave authority for this kind of people. Thankyou Tewodros. .

  • @waffiki
    @waffiki 6 років тому +4

    bereket habteselasie is pure :ዲያቢ ሎስ:: his face can tell.

  • @dawitteame3058
    @dawitteame3058 7 років тому +15

    I am sorry to see that Dr Bereket in such a destitute situation. I don't see any firm stand on his opinion. This is more gossip than an interview. Both of them come to an agreement at every point. If they differ, the interviewer eventually successfully brings the Dr to his point of view. Dr Bereket has missed his past, people worship their past. Dr Bereket is more an Ethiopian than an Eritrean. His father was one of the few unionists who got a favor of the Emperor. His loyality, to Ethiopia must be by far greater. I don't have any objection with that. I Respect his choice. However, it is only wishful thinking to presume other Eritrean's share his point of view. And he has a great impact on the Eritrean struggle and history. Let history speak for itself how much blood was paid the forced annexation of Eritrea, from the two people. The Eritrean struggle for independence was not a struggle inspired by few elites. It was a struggle of the mass. And was culminated by 99.8 vote for independence in a referendum by the Eritrean people. Don't blame few individuals for that. The once to be blamed are The Emperor Haileslasie and the derg regim. The TPLF had not choice except to accept self determination of the Eritrean people. Present situation of Eritrea is only a temporary situation. That can be resolved by the Eritrean people alone.

    • @lukelakew544
      @lukelakew544 6 років тому +2

      Dawit Teame : you right about the struggle for free and independent state , it is their choice , we also wish the tigreans to leave Ethiopia and copy the Eritreans indepedent state that will be fun to see

    • @eriwhisper6691
      @eriwhisper6691 5 років тому

      Perfect

  • @amanueltasema4365
    @amanueltasema4365 7 років тому +7

    ቴወድሮስ ሌላ ሚሰማ፣ሚያስተምር ነገር ይዘህ መምጣትህን ቀጥል እባክ እኔ ከመዐዛ ብሩ የሸገር ፕሮግራም ቀጥሎ በፍቅር እምጠብቀው ፕሮግራም ሆኖልኛል!

  • @netsanetkifle624
    @netsanetkifle624 Рік тому

    ቴዎድሮስ ስለጥያቄዎችህ አመሠግናለው አደንቃለው ዶ/ር ዛሬም ነገሮቾን በድሜና በልምድዎ ልክ ለማየት የሞከሩ አይመሥለኝም ጥሩ የንስሐ እድል አደለም?

  • @iyassuephraim1079
    @iyassuephraim1079 7 років тому +13

    ይህ ሰው 9 ወር አርግዛ የወለገጅውን እናት የሚከዳ ነው ፡፡ የሞራል እጥፍጣፊ የለለው ስው ነው፡፡ በሱ ውስጥ የነፃነት ታገጋይ ነን ያሉት ለማየት ይቻላል ዛሬ ሀገራችን እና ህዘቦቿ ላለችባት አዘቅት እና ውርደት ከጥተኛ ተጠያቂ ትውል ቢኖር እሱ እና መሰሎቹ ናችው፡፡

  • @wintagebremedhin1279
    @wintagebremedhin1279 4 роки тому +1

    Tedros i wish your favorit king haileslasie to lead ur country again

  • @mulugetagebrehiwot412
    @mulugetagebrehiwot412 3 роки тому

    የፐሮፌሠር ቃለ መጠይቅ በሕይዎቱ ኢትዬጵያን ለመበታተን የተጉዋዘበት መንገድ የፀፀተው ይመስላል ፣ የፈሠሠ ውሃ የማፈስ ለሆነው ለኤርታራና ኢትዬጵያውያን ታሪክ መበጠስ ሳይታክት እድሜ ዘመኑን ከደከመ በሁዋላ አሁን ይቼን ብርቅዬ ዓለም ለመሠናበት ተፈጥሮ ከበርህ ሰትቆም ሁለቱም ህዝቦች ልዩነት የለንም ለልጀም በደንብ አሰረድቻታለሁ የሚሉ ቅን ቃላቶችህን ከቶ ማን ይቀበል ይሆን !! አየ ሀገር አየ ሕዝብ ባልተፃፈ ታሪክ ተለያይቶ መቅረት !!

  • @mulugetagebrehiwot8954
    @mulugetagebrehiwot8954 5 років тому +3

    ዶክተር በረከት ንስካን እቶም ካብ አምሐረይቲ ዝተወልዱ ደቅካ ናብ ዝደለክሞ ሸለው ክትብሉ መሰልካ እዩ እንተ እቲ ትብሎ ዘለካ አንድነት ንከምኡ አይኮናን ደምና ኪዕና ናጽነትና አምጺና

  • @message8746
    @message8746 7 років тому +3

    እኔ በመጀመራያ ደረጃ ለቃለ ምልልሱ ፈቀደኛ ሆኖ ይህን እንኳንስ ከአንድ ምሁር ነኝ ባይ ቀርቶ ከአንድ ተራ ሰው እንኳን በፍጹም የማይጠበቁ እውነታውን በገሃድ የመሸሸግ አይነት ቃለ ምልልስ በመስመቴ የሰውየው ከንቱነት እሰከ ምን ድረስ እንደሆነ ለመረዳት ችያለው። በመጀመርያ ደረጃ አብላጫው የኤርትራ ክ/ሃገር ህዝብ መቆረጥን በፍፁም አይፈቀድም ነበር ነገር ግን በስልጣን ጥማት ያበዱት እነ ሻቢያ ለስልጣናቻው መወጣጫ እርካብ አድርገውት የቅኝ ግዛት ነች ብለው ህዝቡን ለማንሳት ሞከሩ ህዝቡ ግን ቦታ አልሰጣቻው ነበረ ነገር። ግን ደርግ በሰራው ቆሻሻ ስራ የኤርትራ ክ/ሃገር ህዝብ ወደ ሻቢያ ዞረ እንጂ መጀመራያ አብላጫው ህዝብ አለመደግፍ ብቻ ሳይሆን እያሳደደ ነበር የሚገላቻው እና። ይሄ እውነታ ለፕሮፌሰር ተብዬው። ጠፈቶት አይደለም እንዲ አይነት ቆሻሻ ንግግር ማድረጋቻው። በጣም የገረመኝ ከዛ ጥፋታቻው አሁን እኳን የለውን እውነታ እያዩ አለመታረማቻውን ሳይ አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይስማማም እንደሚባለው ነው የሆነብኝ። አንድ ነገር ልናጋር ከዚህ ቀደም ኢትዮጲያ ውስጥ ከፍተኛውን ሃብት ሚያንቀሳቅሱት እነሱ ነበሩ በሻቢያ እጅ ከወደቁ በኋላስ የት ነቻው ብለን ያየን እንደሆነ የሜድተራንያንን በህር በመስመጥ ከአለም በንደኝነትን ተቆጣጠሩ። እና ትርፈቻው ይህ ሆና።
    ቃይ ባህር ሆና ኤርትራ ሁሌም የኢትዮጵያ መሬት ነው። ኢትዮጲያ ህዝብ ይህንን አፈራችንን ሳነስመልስ መቼም እንቅልፈ አይወሰደንም።

    • @quelindacanciondebesay4550
      @quelindacanciondebesay4550 7 років тому

      Mudesir keep dreaming u will never get eritrea.We r eritreans we do not want u.stay and live where u r .If u r from mekele, gojam and so on stay there do not come to my place

    • @quelindacanciondebesay4550
      @quelindacanciondebesay4550 7 років тому

      U r dreaming stay at gonder and wolo redsea and eritrea is only for eritreans.stop dreaming about eritrea the more you dream about redsea the more ethiopia is fragmenting.

    • @abeilberhe9514
      @abeilberhe9514 6 років тому

      Message ክክክክክ ኣንተ ቖሽሃሽሃ ኣህያ አርትራ ሊታስመሊስ ሳይሆን አዛ ከነ ኣያቶችሂ ኣጥንት በ ሳሂል በረሃ ላይ ቲቐራለህ አንጂ ቕይ ባሂር ኣይደል አፊኝ ኣፈር ኣታገኒም

    • @genethilu5403
      @genethilu5403 6 років тому

      hizbu yetokotaw gena Eritrean federation huna einditkoy be Ethiopia wisti new anidi ager be colonized kekoyechi yizat yekoyechi ager litaderagnat be united nations higi tedenigigo neber Italian kemenadediwa yetenesa yani lalemadreg sitamix higun litakebr united nations layi tachi eiyalu Eritrean yalemer bealat balabat yemili higi eiyetmerachi leweratim ye Italian ashaferegn malet tegenizbew janhoy snake yani guday bekesita gebubet anid ager meriwan policy tori heyili eisktazegagn yemitederagn colonized yizat yekoyechi ager like France Djibouti another country yemetebek higi neber Italian litadergew silalichalechi yihi sew bemela gebubet bemela eindegbu gini alawatachewim merizachew zarem dires ale yane be Eritrean silitan layi yslutin hizbun le tikit hizbochi yafesesut genizeb bewolo lagatemew dirki bedenib adirgo yimelisew neber wede tigili yegeba 89 %Eritrean new 89%Eritrean family's liji yeliji yalekew ke janhoy befit Eritrean yemitbali agerim Ethiopia yemibali agerim yelem Eritrean yemitbali ager Eritrean ke colonized gizat buhela new 14 region yehonechiw ke kegni gizat buhela new Ethiopia yemetachiw ke janhoy gizat buhela ye shiwa amara eyeberta silemeta gizatun yasifafa neber Oromo lezihim new zare yemitagelew gizat eyasfafu yigezu silenberu new ye gibix menigist einadayen eindhu eiske moroko Tunisian Tanzania einezhi be gibix gizat yeneberu colonized yeleyachew agerochi nachew another African country also heyili kaleh gizat asifafiteh tigezaleh tasgebri aleh yihi new ke colonized buhela gini ye African union alineberwim ahiguru anidun gosa hideh yizeh masgeber bariya madireg ye African a still silenber eignam einchilalen yihi ahigur bilew lemewirer michu honelachew be African dinber gizate yemibali alineberem hideh anid gosa mewirer masgeber bariya madireg yihi new yeneberew le European eidilu yamechachelachew ye African beindezih ayinet nuro menor yetenesa new bizu African population colonized metito yefeterew yimesilewali rasachew African heyili sinorachew gebitew anidu gari yasgebruna bariya yadergu silenber heyili siyagegnu gebitew yebezebzun bariya yadergun ::anyway yane gizat ager alinebrenim colonized kefetern buhela Eritrean eindhon einaekalen 14 region yadergun ya sew janhoy nachew zarem anite eina einanite Ethiopia litadergun aticholum 1994 be hizb 99.9 be hizb dimxi mircha referendum tetenakewali just naw talking history ::esayas afewerki eunkan biferim hizbu yalemenebet yalitekebelew widik new ye united nations like sadam husen liweru kiwet mokirew be 24 siat eindwetu yetedergu yezan ayinet eirmigna new yemiyasketilew euwikina yalachew agerochi mewerer ayichalim like shaibya weyane yadergut bekelachew be yigabagneli bota yehizbun liji amedi eindadergut kalihone ayichalim ::zarem behulum Eritrean sigat yehonew be 97%higaw yihun border nege eindayagenagn ye 2.agerochi young hizb eindekezhi befit eindayagatim new national Eritrean zare higaw hone siweled gini manignaw Eritrean tewelede Ethiopia I.am Eritrean eiyale new yeteweledew yadegew so nothing do just like gorebet ager melikam mugnot love &peace Eritrean tewagiche asimelisaleh yemili kale higi ale torinotun alikewali referendum alikewali einde sneak januhoy einasferimalen bitilu be selam eindemaninor federation afirsen hizbu temelikitotali melikam mugnot bicha: :anyway Oromo yedersebet tarik kotiro tenestobachuheli younger generation Ethiopia yemiyawkew silele ye Oromo hesab tekebilachuh lebekeli mekesakes eindelelbachuh muhuran eiyametachuh bitnegagerubet timeing ayibelitim good luck: :

    • @genethilu5403
      @genethilu5403 6 років тому

      Ethiopia deportation siyaderg hebit nibretachew eindayanesu 70.000 abawera yeti neberachuh hebit nibretu atito yetesededewi hizb eikonew anijetun sayikotri beye berhe beye bahiru beye libey yesew arawit mechawecha yehone sile Eritrean gidi yemilachuh yemitmesilu hizbwa sibarer sinetek hebitusa minew gidi yalalachuh 🤔🤔🤔Eritrean sibali bahir beriwan einji hizbwan eindayidelema hexewochachuhun janhoy dergachuh weyanewochachub einanitem eiyayenachuh new 😏

  • @fitbrfilwha7171
    @fitbrfilwha7171 Рік тому

    ቴድሮስ እንዴት አንጀቴን እንዳአራሰከው ይሄ ሰው የኖረው በሳየው ዘመን ነው ከዛ በሁዋላ ኡከኸው ይነከራታል

  • @dawittbahiru3475
    @dawittbahiru3475 7 років тому

    Betam desi mile akerareb well done

  • @girmawongele
    @girmawongele Рік тому

    ቴዲ ድንቅ ነበር

  • @atoabraham9081
    @atoabraham9081 6 років тому +5

    ህዝቡ አንድ አይደለም : አንድ ብንሆን ለምን ስንት የኤርትራ ህዝብ በአማራ ተገደለ።

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou 5 років тому +2

    አሁን ያለሁባት አገር አሜሪካ እንዳትገነጣጠል ታግለው ያተረፏት እነአብርሃም ሊንገን የተሰጣቸው የታሪክ ቦታ በዘመን ሁሉ እንዲታወሱ ሲያደርጋቸው አሜሪካንን ትልቅና ብርቅዬ አገር አድርጓታል።የኛዎቹ እነበረከትና መሰል ድውዮች መለያየትን እንደ ትልቅነት ያወሩታል። ኤርትራ ያላትን በረከቶች ሲዘረዝር የባህር ሀብቱን የመዓድኑን ብዛት እንዲሁም የሕዝባን ጥራትና ትጋት ይጠቅሳል።ነገሩ እውነት ነው ። ኢትዮጵያ ካላት ጋር ቢደመር ግን ያ የአፍሪካ ቀንድ ታላቅ አገር ይሆን ነበር።
    መለያየት ማነስ መሆኑ እንዴት ቢነገራቸው ይገባቸው ይሆን።

  • @meskeltube5531
    @meskeltube5531 7 років тому +3

    ኡ፡ኡ፡ኡ ይሄን ሰው ጀርባህን በመቁጠሪያ ደብድብ በሉት ። ይህን አድርጎ ሲጨርስ ይህንኑ ኢንተርቪው አሰሙት። እርግጠኛ ነኝ (ይህን ተናገርኩ ?) እንደሚል። ኢትዮጵያ የራስዋ ይያው አምላክ አላት፡ ነፃ ያወጣታል ። ማነህ ባለተራ (ትገባታለህ)

    • @unicon6019
      @unicon6019 7 років тому +1

      Helina Nadew እውነትም አህያ በምቁጠርያ ጀርባ መደብደብ ካማረክ ወደ መምህር ግርማ ጎራ ማለት ነው ቻ....ቻ...ቻ ......ቻ

    • @fikrettibebu4031
      @fikrettibebu4031 6 років тому

      Saweyawe eskemote derase iygabaweme machame bihone wade ethiopaya magebate yalabateme sawe nawe!!!!

    • @genethilu5403
      @genethilu5403 6 років тому

      yetim ager sew yimarar yinorali midire tertam America European Asian African yalitemare sew ale le Eritrean yeijachin yisten ye amo facultry ye shop dahilak shoes company ye gaz madiya Mobil gaz she'll e.t.c hotel ke restaurant ye berber weficho paper company apartments seriten yechinet mekina yenedaji botewochi garage superpart bekutur lemawek yemikebd hebiti tilen aliwetanim yami all company ke Italian yetewersu sewu Ethiopia gebito labun anitebtibo yabazachew hebit new even toilet shower bired mitad or joniya shefineshi neber yemititateb zare yezan 70.000 Eritrean welaji hebit nibretun yeteneteke liji new be campaign be bahir be sew arawit be libey eina be sahira berehe yeminkeratetew afi alegni bileshi new hulum lishefafin yewededew kemimetinew be government dergna eiyetedegelet silalihone bemanim mediya silehone new gize mesitetum ::

  • @Insight-n1j
    @Insight-n1j 7 років тому +11

    ኣቦይ በረኸት ብጣዕሚ ተሕዝኑ ኣብ እርጋንኩም ክኣ ናብ ኢትዮጵያ ክትሕውሱና ደሊኩም ከመይ ዝብለኩም ደፋር ሰብኣይ ኢኹም ኣይትሓፍሩን ቅሩብ ፡ ብመንነትኩም ዘይትኾርዑ ሓደ ኢና ሓደ ኢና እናብልኩም ጎምባሕባሕ ዘብለኩም ምክንያት ብጣዕሚ እዩ ዘገርም ፡ ንሕናስ በሉ ምስ ኣምሓሩ ዘራክብ ባህልን ቆንቆን የብልናን ኣርባዕትር ነጥቢ ።

    • @lexwaz4965
      @lexwaz4965 7 років тому

      Ayye Haawey....,Emmo isska bealkha, kemey gerka elal amharigna kitsem'e ki'ilka? "Fotekha tselakha...Anne Eyye Addekha" kibahal Aysema'kan Giddi?

    • @thtk585
      @thtk585 6 років тому

      @@lexwaz4965 denkoro! Kuankua mifilatin eti tizarebo zelekan tay zerakib alewo?! Denkoro kuankua dea ankuay nay gorebetna nay Englizegna ,ferezagna kalie kalie ekua nexinie alena.
      Wediza teway libu gumama!
      Eritreas bel Eta zeytidifer nexan luelawitin hager ya!
      Luelawinetan harinetan zifetaten kea kulu gize kulkuel afue mistedefie yu!
      period!

  • @wisdomkowledge4197
    @wisdomkowledge4197 7 років тому

    “የሰገራ ጉድጓድ አገሮች”
    የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራንፕ የአፍሪቃን አገሮች የ”ሰገራ ጉድጓድ” ሲሉ መናገራቸው ጸያፍ ነው።በተለይ የሚተባበሯቸውን የአፍሪቃን መንግሥታት የሚያሳዝን ነው።በተለይ እንደወያኔ ያለውን የትግል አጋር የ”ሰገራ ጉድጓድ” ማለት ከማሳዘንም አልፎ የሚያበሳጭ ነው።
    እኔ ግን ይህን በሰማሁበት ጊዜ አንድ ነገር በአእምሮየ ውስጥ መሯሯጥ ጀመረ።በተረቱ ብጀምር ደስ ይለኛል።የሚሉሽን በሰማሽ ገብያም ባልወጣሽ የሚለው የአባቶች አባባል ትዝ አለኝ።የትግሬው ወያኔ በዓለም በልማት ሥራችን የታወቅን፤በዕድገታቻን ዓለም እያደነቀን ነው እያለ ባለበት ጊዜ፤አገርን ማስተዳደር ከእኔ ውጭ ላሳር ነው እያለ በሚኩራራበት ጊዜ፤የወርቅ ዘር ነኝ እያለ እሽከም ባለበት ጊዜ፤ለዓለም የጤና ጥበቃ ድርጅት ለመጀመሪያ ጊዜ ዳይሬከተር የሚሆን ያበረከተ ዘር እያለ በሚያቅራራበት ጊዜ፤እንደወያኔ ያለ ሽብርተኞችን የሚደመስ ስ ጦር በሱማሌ ያሰማራ ፤ኃይለኛ ጦር የገነባ እያለ ሕዝቡን በመረሸን ፤በማሳደድ ፤በማሰር ላይ እያለ፤የአፍሪቃ ዋና ከተማና የአፍሪቃ መሪዎችን ማዝናኛ የሆነችውን ከተማ አስደናቂ በሆነ የአፍሪቃ አንድነት ሕንጻ የገነባሁ እያለ ከበሮ በሚደልቅበት ጊዜ የ”ሰገራ ጉድጓድ”የሚለው ታፔላ በአፍሪቃ አገሮች ሁሉ ላይ ሲለጠፍ ያናድዳል።በተለይ የወርቅ ዘር ለሆነው የሚዋጥ አይደለም።በተለይ በተለይ በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያን ለማረጋጋት ደፋ ቀና በሚልበት ጊዜ ፤በመቀሌ በስብሰባ በተጠመደበት ጊዜ እንዴት የትግሬን ወያኔ እንኳን የማይምር አስጸያፊ ነገር ፕሬዚዴን ት ዶናልድ ትራንፕ የ”ሰገራ ጉድጓድ አገሮች “ ብለው ሊዘልፉ ፈለጉ?
    እዚህ ላይ ቆም ብለን እራሳችንን ልንመረምር ይገባናል።ባለቤቱ ያቀለለውን አሞሌ ባለዕዳው አይቀበለውም ይባላል።ታዲያ እንደ ትግሬ ወያኔ እራሱን የካበ፤ወርቅ ያደረጋ፤ክዘጠና አምስት ሚሊዮን የኢትዮጵያ ሕዝብ የበለጠ የማሰብ ችሎታ እንዳለው የተናገረ፤የትግሬ ወያኔ በሁሉም የሙያ መስክ ተወዳዳሪ የለኝም ያለ የለም።እንዲያውም በአንድ ወቅት ችሎታችን የመጠቀ በመሆኑ እንደ ኃያሏ አሜሪካ ያሉትንም እስከመሰለል ደርሰናል እያለ እንዴት የትግሬ ወያኔ ሊደፈር ቻለ?
    ፕሬዚዴንት ዶናልድ ትራምፕ ሰውን የመናቅ አባዜ የሚያጠቃቸው ሰው ቢሆኑም እንደዚህ ጋጠወጥ የሆነ ተራ አነጋገር መናገራቸው ለራሳቸውም ለአሜሪካ ሕዝብ አሳፋሪ ነው።በግለሰብ ደረጃ መናገር ይቻል ይሆናል።ይህም ቢሆን መልካም አይደለም።ግን አንድን ታላቅ የዓለም ክፍል፤ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ የሚኖርበትን መዝለፍ አሳፋሪ ነው።እኔ ግን እንዴት ፕሬዚዴንቱ እዚህ ዓይነት ድምዳሜ ላይ ደረሱ?ምን ተመልክተው ነው ?የትግሬ ወያኔ የወርቅ ዘር መሆኑን ደጋግሞ ገልጿል።በልማትም በዓለም የተደነቀ ነው።የአፍሪቃ መሪዎችን ሁሉ ከሥሩ ያሰለፈ ነው።ለዓለም ጤና ጥበቃ ድርጅት ግሩም ጭንቅላት ያበረከተ የአፍሪቃ የምሁራን ምንጭ ነው።ይህን ሁሉ በራቅ ኦባማ አልገለጹላቸውም?ኃይለማሪያም ደሳለኝና የትግሬ ወያኔ በኋይት ሃውስ ተገኝተው የተመሰገኑ መሆናቸውንና የአፍሪቃ የጭንቅላት ማመንጫ ዘር መሆናቸውን በፕሮቶኮል ተመዝግቦ አላገኙም እንዴ?
    ፕሬዚዴንት ዶናልድ ትራንፕ ምን ተመለከቱ በአፍሪቃ አገሮች በዚህ አጭር የሥልጣን ጊዜያቸው?የአፍሪቃ መሪዎች ተብየዎች እንደቻይናና ሕንድ መሪዎች እንደሚገባ አድርገው እራሳቸውን ያስተዋወቁ አልሆኑም።በሚመሯቸውም አገሮች ሁሉ የሚታየው የግድያና የሥልጣን ሽሚያ እንደሆነ በእርግጥ ተመልክተዋል።ከመለመን በስተቀር ሙያ የሌላቸው የሚሽቀረቀሩ፤ባዶ ጭንቅላት እንደሆኑ ተመልክተዋል።ያለአሜሪካ ዕርዳት አንድም የአፍሪቃ መንግሥት እስካሁን እንዳልቆመ አይተዋል።የትግሬ ወያኔም አዲስ አበባ ላይ የሥልጣን ዘውድ የተደፋለት በአሜሪካ ው ሄርማን ኮሄን እንደሆነ ያውቃሉ።
    ድሃይቱ ኢትዮጵያ በንጉሡ ስትመራ በነበረበት ጊዜ ኢትዮጵያዊያን ያለ ቪዛ ወደ አሜሪካ መግባት ይችሉ ነበር።ንጉሡም በኬኔዲ የፕሬዚዴንትነት ወቅት በአሜሪካ መንገዶች ላይ ከኬኔዲ ጋር አኩል በአንድ መኪና ሆነው የአሜሪካ ሕዝብ አቀባበል አድርጎላቸዋል።ንጉሡ ብቻ ሳይሆኑ የኢትዮጵያን ፓስፖርት የያዘ ሁሉ ይከበሩ ነበር።ምንም ድሃ ብትሆን ኢትዮጵያ የተከበረች ነበረች።የኢትዮጵያ ዜጋ ለትምህርት ወደ ውጭ ሲላክ ትምህርቱን ሲፈጽም ወደአገሩ ይመለስ ነበር።አሁን እንደምናየው የአረቦች ገረዶች ለመሆን፤አባቶቻችን አባረው የላኳቸው የጣሊያን ሲኞራ አገልጋይ ሆነው እናያለን።የድሃይቱ ኢትዮጵያ ንጉሥ አገሪቱን ይመሩ በነበረበት ጊዜ ለምን ተከበረች ብለን እንጠይቅ።በአሁኑ ጊዜ በትግሬው ወያኔ ስሌት ኢትዮጵያ በሁለት አሃዝ ማለት አስራ ሁለት ከመቶ ዕድገት እያስመዘገበች ነው።ኢትዮጵያ በዕድገቷ የአፍሪቃ መሪ ሆናለች።የትግሬው ወያኔው በሚመራበት ጊዜ ግሩም ና ንጹህ የሆነ አዲስ አበባ ተገንብታለች።ከምንጊዜውም የበለጥ አዲስ አበባ የዓለም የሰዶምና የገሞራ መዝናኛ ሆናለች።ታዲያ ለምን አልተከበረችም?
    ወራዳ መሪ ሕዝቡን ያዋርዳል።ከእኔ በላይ ላሳር ነው ይላል።እውነታው ግን እንደዚህ አለመሆኑን እያየን ነው።ከትግሬ የተወለደው ወያኔ ከወርቅ ዘር መጣሁ እያለ ነው።ከወርቅ ዘር በምምጣቱ ኢትዮጵያዊያንን ወርቅ አላደረጋቸውም።ከምንጊዜውም የበለጠ ኢትዮጵያዊ በኢትዮጵያዊነቱ ያፈረበት ጊዜ ቢኖር በትግሬ ወያኔ ዘመን ነው።የትግሬ ወያኔ ወርቅነት የኢትዮጵያዊያንን ክብር አላከበረም።ወያኔ ውሸታምና ሊባ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ዓለምም ደርሶበታል።እስረኞችን እፈታለሁ ያለው ወያኔ ውሸታምና አጭበርባሪ መሆኑን እያስመሰከር ነው።የትግሬው ወያኔ ከመግደል ውጭ ሌላ ሙያ እንደሌለው እያሳየ ነው።ደጓሚዎቹም ሁሉ እያፈሩበት ነው።ደጋፊው አሜሪካም አልማረውም።የትግሬ ወያኔን ብቻ ሳይሆን መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ የ”የሰገራ
    ጉድጓድ “ እንዲባል አስደርጓል።ወራዳው ከትግሬ የወጣው ወያኔ አሁንም የሚማር ሳይሆን እንደተባለውም የ”ሰገራ ጉድጓድ “ ሆኖ ይቀራል።ቄሮዎችና ፋኖዎች ግን ከዚህ ውርደት ኢትዯጵያን ያወጣሉ።

  • @wisdomseeker7622
    @wisdomseeker7622 7 років тому

    the host posed thoughtful and informed questions, however the professor was elusive at times

  • @milliongebremichael522
    @milliongebremichael522 7 років тому +1

    Be Eritrea Hager new yeteweledew bleh Traw bakh respect ynurh Le Eritrea.

    • @askalutesfagaber2281
      @askalutesfagaber2281 5 років тому

      ካብ ውላድ ናይ እቶም ተረፍ መርፍ ቀተልቲናን ጃምላዊ ህልቅት ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ኤርትራ ዝፈጸሙ እንታይ ትጽበዩ።
      ኤርትራውያን ደቂ ሓላል መሬት ካብ ዝብኢስ ስጋ"ዝብል ምስላ ኣበው ኣይንረስዕ።

  • @eriwhisper6691
    @eriwhisper6691 5 років тому

    Opportunists those like Dr. Bereket have no place in modern Eritrea

  • @tekiearegawi8759
    @tekiearegawi8759 7 років тому

    Profesor Ewinet limeruzuh asibew kehone bemin ergitegna honek?

  • @fsheketaameley4736
    @fsheketaameley4736 3 роки тому

    ሰላም ቴዲ አንድ ጥያቄ አለኝ ልትመልስልኝ እፈልጋለሁ , ኢትዮጵያ በማንም ቀኝ ግዛት ተገዝታ የማታዉቅ አገር የሚል ከልጅነቴ ጀምሮ የምሰማዉ ነገር ነዉ ኤርትራ በቀኝ ግዛት ለረጅም አመ ታት ስትገዛ የኢትዮጵያ እንዳልሆነች በቂ ማስረጃ አይመስልህም ? ሁለተኛው ደግሞ ጅቡቲ የኢትዮጵያ ነበረች ይባላል ስለ ጅቡቲ ግን ስትናገር ሰምቼህ አላዉቅም ይሄስ ምን ይመስልሃል ?

  • @fshaletesfahuney490
    @fshaletesfahuney490 7 років тому

    👍👍👍👍👍🏻

  • @gadraali6593
    @gadraali6593 7 років тому +4

    ስለ ንጉሱ ምንም የሚናገሩት ትክክል ነገር የለም እግዚያብሔር ይፍረድብህ የበላበትን ወንጭት ሰባሪ

  • @saftileini6327
    @saftileini6327 5 років тому

    Wow wow wow wow wow 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @raskassaalemseged1011
    @raskassaalemseged1011 7 років тому +17

    ከሃዲ መድረክ ማያስፈልገው ይሄን ነው ጃንሆይ የሀረር ገዥ ያደረጉት አሁን እሳቸውን ሚያጣጥለው ከሀዲ ከሀዲ

    • @Rezene1973
      @Rezene1973 6 років тому

      Ras Kassa Alem Seged
      Wey gud “kehadi janhoy new weys professoru?” Esti Tarik yemeremuru.

    • @asmamawwelde1202
      @asmamawwelde1202 6 років тому

      Ras Kassa Alem Seged sema ante agame. Be chuletaw ena beakemu eko new yaregut endante be Agame sem yemeselehal. Eritrawi kehade ayedelem hedena zer manzereken teyek. Eritrawi lamenebet yemutal. Kedet enkewan yezerek new leba gemed afe tarik anbebe

  • @yemaneambaie2745
    @yemaneambaie2745 6 років тому +3

    የህ ሃገር ወዶ የሰጠኝ ሰው አለ ዎይ አንተ አመዳም አኔ ላንተ አንካን ሰው አንሣሳ ብየ አንካን አልጠራህም አንተ ህክምና መግባት አለብህ

  • @saftileini6327
    @saftileini6327 5 років тому +1

    Wow wow wow wow wow er e r er er er er er er er er

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 Рік тому

    THIS MAN BERKET HABTESELASE IS A CRIMAL WHO SHOULD BE BROUGHT BEFORE JUSTICE OF 60 PEOPLE HE DID ON PREMEDITED BASIS AS MEMBER OF INVESTIGATION COMMISSION BULCHA DEMEKSA BREHANU DERESSA AND I MYSELF. HIS HATRED TO ENDAKACHEW MEKONON AND AKLILU HABTEWOLD.

  • @eritreahagerey3670
    @eritreahagerey3670 5 років тому +2

    Anta resah afka kelbi yshinelu .Hisabka kitrekib eka sheyeti adom

  • @RAHYET-ራህየት
    @RAHYET-ራህየት 7 років тому +2

    Judging from the comments made on this video, I would say no wonder why woyane always claim if they are not in power in Ethiopian, the Amhara would go to war with Eritrea. According to woyane, the Amhara always want to invaded Eritrea.
    Not that Wayane cares about Eritrea, but they are telling us what they know about some of the Amahara's infatuation with Eritrea. Poor guys. Your power is striped now. You will never be the dominated party in Ethiopian anymore. You vigorously supported and pushed wayane to go to war in 1998 for two reasons: If Wayne looses power in Ethiopian, your plan is to take over. But if wayane wins the war and invading Eritrea, you will be happy just with that. Sad for you, neither of your dreams came true.
    Snap out of it.
    Remember, it is not Eritreans who are abusing you right now, but it is the wayane. So instead of crying on spilled milk, save what you have before Ethiopia became totally fragmented.
    Dr Bereket, I am sure you know why Lerenzo Tataz died and who poisoned him and for what reason.

  • @tsmagrys9598
    @tsmagrys9598 7 років тому +1

    ይገርማል ? እንዲህም ይጠየቃል ነካ ….. ዞሮ ዞሮ ችግሩ የህዝቡ ሳይሆን የፖለቲከኞች ነው፡፡ ምንም እንኳ እጅግ ብዙ የብሄረ አምሃራ ተወላጆች በዚህ የኢትዮጵያ አንድነት በሚባል ጣኦት ተለክፈው በየቦታው ወድቀው ቢቀሩም ኤርትራ የሚባለው አገር በመነጠሉ ዛሬ ላይ የሚያሳስበኝ አይደለም፡፡ ከዚህ በኋላም እንዲቀለቀሉ አልመኝም ፡፡
    ብሄረ አምሃራ ከአንድነት ምንም ያተረፈው ነገር የለም፡፡ ሞትና ድህነት ብቻ ነው፡፡ ስለሆነም ነጻው ህዝብ አምሃራ አብረው ሊኖሩ ከሚፈልጉ ህዝቦች ጋር ብቻ ነው አንድ መሆን ያለበት፡፡ ጸረ አማራ ሃይሎችን በጽናት በመታገል ራሱን መከላከልና ማበልጸግ ይጠበቅበታል፡፡

    • @abeilberhe9514
      @abeilberhe9514 6 років тому

      Tsma Grys ክክክክክክክ ኣማራ ነፍጠና አሪትራ ከናንተ ጋር ለመቀላቀል ይጠይቃሉ ብላችሁ ታስባላችሁ በናንተ ተግድሎ ተቃጥሎ ተረግጦ ክክክክክ ይሄ ኣይደገምም

    • @mebrahtomnegash2969
      @mebrahtomnegash2969 6 років тому

      ኤርትራ ለ300 ኣመት በቀኝ ግዛት ስትገዛ ኢተዩፕያ የት ነበረች በቀኝ ግዛት ያልተገዛች ኣንዲት ሀገር ያላቹ ነዉ የምትመኩ ኣሁን ደማችን ከፍለን ያመጣናት ሃገር የኛ ናት ስትሉ ትንሽ ኣታፍሩም ለነገሩ ለኛም ጡሩ ማስጠቀቂያ ነው

  • @helenabera2307
    @helenabera2307 6 років тому

    Kand prof ymaietebkew zbrkrk

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 Рік тому

    ኢትዮጵያዊ አራይ ያለው ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ትላንት ይህን በማቅረብ ውጉዝ ከመ አሩ ያሉህ ሆዳም ባለስልጣኖች ዛሬ ጠ /ሚ ይህን ሀሳብ ሲያነሱ አጃቸው አስኪቃጠል ማጨብቸባችው አላስገረመህም :

  • @yemaneambaie2745
    @yemaneambaie2745 6 років тому +3

    ወደኛ አትደርስም አንደምንጭ ውሃ የፈሰሰ የኤርትራዊ ደም አይለቅህም የማህበር አንድነት ትርፍያ

  • @orkadigitalfilmvideoproduc7292
    @orkadigitalfilmvideoproduc7292 7 років тому

    What is importance of his interview. Is it for revenge of the death of 60's? or for returning back of eritrea? ??? I need an answer from riot editorals or from tedros.

  • @temesgenbirru5711
    @temesgenbirru5711 6 років тому +1

    I am not happily neglecting the due respect to your gust as he his a very old to be honored according to our culture and even though he insists not to be. Please, correct this situation for your future host's Thanks.

  • @thomasnegassi7432
    @thomasnegassi7432 7 років тому +4

    I don't understand doctor Bereket he is not practical person he always knows at the end

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 6 років тому

    Des yelal Egzabher yedagne

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 7 років тому +3

    Tenbara agame .

  • @yacobhabtu375
    @yacobhabtu375 7 років тому +1

    bereket why do you speak Amaric

  • @habtomaraya1525
    @habtomaraya1525 7 років тому +1

    Hi tedros and all listening to this program.
    I have some questions on how you tried to justify the stopping of the Ethiopian army during the Adwa war once they got rid off the Italians from Tigray and not continued to keep fighting the to drive them out all the way even from Eritrea You said it was because of shortage of food. That could be true that they had shortage of food. Even let us say shortage of all kinds of recourses. But does that mean they had shortage of resources for 51 years? Have they ever tried to drive them out or to challenge the Italians in any means?
    Second point that the Ethiopians didn't want to fight to free Eritrea from the colonial Italy is that, until this day, Ethiopians always consider the war of Adwa as a war that signifies the heroic act of war. If they their conviction was that Eritrea were part of Ethiopia, or if their intention was to free Eritrea too, why would they call the Adwa war as the end of the war and keep celebrating and bragging about it until this day as victorious war for Ethiopian?
    Third: Why would Menelik, agree with the Italians to have Eritrea indefinitely, for as much as they will be in Eritrea and when they leave, to give it to Ethiopia? How do you think they Eritreans feel about this?
    How would you feel if someone kidnapped you and your father tries to fight to get you back and settles for an agreement, “Well I am tired now just give it to me after you are done with him? “
    I don’t think you would call him your father again. I am trying to challenge you logically. But professional or conventionally after all these, the Eritrean people had the right to vote for referendum like any other African nations but they were refused and fought for their from and they got it! And they were granted the option of referendum by the united Nations and they vote to be independent. Now weather Eritrean can sustain by itself being such a small country is not to worry the Ethiopians much.
    What if they Italians had not left until this day?
    I don't agree with Doctor Berekets weak and joking interview. He is not representing the facts of these questions seriously.

  • @woyaneyinghes6308
    @woyaneyinghes6308 7 років тому

    Dr BEREKET WITH ALL YOU RESPECT I HAVE ONE QUESTION . WOULD YOU AGREE THAT THE ERITREAN STRUGGLE FOR SEPARATION FROM ETHIOPIA WAS WRONG ? I UNDERSTAND THERE WAS OPPRESSION , IN ERITREA , THE SAME IN TIGRAY , OROMO AND SOME PART OF AMARA TOO. BUT TPLF STRUGGLE WAS FOR DEMOCRACY IF THAT IS DOSNT WORK FOR SEPARATION THIS WAS TPLF GO . BUT IN MY OPINION ERITREANS AT THAT TIME CONSIDERED THE MOST CIVILIZED PEOPLE IN ETHIOPIA THIS IS BECAUSE THE ITALIAN BROUGHT THE COLONIZATION IN THE NORTH WICH IS ERITREA TODAY .

  • @DanielGebremedhin-ir1gr
    @DanielGebremedhin-ir1gr Рік тому

    When was Eritrea part of Ethiopia?when? Never

  • @yohannesaradom8656
    @yohannesaradom8656 3 роки тому

    Dr Berket how come you couldn't answer the domination of Culture example of Amharic in Eritrea, the class domination of course nations and nationalities in Ethiopia ?. It is shameful.

  • @aregaaweke2180
    @aregaaweke2180 7 років тому

    Dear Teddy, first of all I would like to thank your wisdom of interview and humility. I wish long and healthy life. Let me proceed to this interview. Initially, I was very interested to listen truth from "old" and "literate- Professor' . But at the end of the interview I am really confused whether I have wasted my time or it was worth. Any way, I am really sorry for this kind of 'traitor" for a Mother country Ethiopia. He could not appreciate what the country and the people did for him-and he flatly lie repeatedly. I would wish him to be initially not to come Ethiopia. He had to be in a remote- a country where he would be torched by serpents and poisons. My be he is luck he will regret from what he said before he die after reading all these comments. It showed how a traitors do not have a single evidence to argue... Still there is time for regretting and ask excuse!!!! Don be late...

  • @Truth-In-Orthodoxy
    @Truth-In-Orthodoxy 7 років тому +1

    Here is the thing some Ethiopians label him as a triator for being advocating the independence of Eritrea, and some Eritreans call him unionist to this day. This guy is entitled to his own political opinion. Now he is advocating confederation with Ethiopia. Still he is entitled to his own opinion. Give him a break!

  • @gadraali6593
    @gadraali6593 7 років тому +8

    ይሄ ሰውዪ ከስተቱም መታረም አይፈልግም
    ንጉሡን አሁንም ሊወነጅል ይፈልጋል

  • @asnakomulugeta9421
    @asnakomulugeta9421 7 років тому +2

    ቴድሮሰ ሰራህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ፣ነገር ግን እነዚህን ሰወች አቅርበህ ምትጠይቅ ምን ይገኛል በለህ ነው፣ተንኮል ካልሆነ በሰተቀር።ሚናገሩ እርጉም ነው።

  • @gadraali6593
    @gadraali6593 7 років тому +4

    ያለ ምክምያት አልተቀየሙህም ኢትዮጽያን እንደምትክዳት አንብበውህ ነው ክደሀታልም ።