አስደማሚው ትንቢታዊ ንግግር❗️ከኮሪደሩ እስከ ዲጂታይዜሽን ሚስጥሩን ሁሉ የያዘ❗️ያልታየውና የ2009 ንግግር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • #breakingnews #abiy_ahimed_addisababa #ethiopianews

КОМЕНТАРІ • 52

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Місяць тому +9

    አብቹ አባ መላ ቅንነትህን አደንቀዋለሁ ኑርልን❤🎉❤🙏🏾❤️✝️🇪🇹

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 Місяць тому +9

    አብቹ ተራራው!! አቦ በብዙ ተባረክ 🙏🙏🙏💚🌿💛🌿❤🌿

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 Місяць тому +10

    #ጆኒ_በርታ።
    ❤አቢቹ ይምራ❤
    አቢቹ አባ ቢያ አባ መላ አይዞህ
    እልፍ አዕላፍ አለን ሁልጊዜም ከጎንህ
    አንተ ግን
    ድንጋዩን ቀቅዬ አበስላለሁ ብለህ
    በትልቅ ብረድስት እዚህም እዚያ ጥደህ
    ኢትዮጵያዬን እያልክ ታግሰህ ብትደክም
    ላብስል ያልከው ድንጋይ ማገዶ ቢፈጅም
    እስከ ምፅዓት ቀን ፈፅሞ አይበስልም
    ታውቃለህ
    ድንጋይ ለዘመናት ከባህር ቢኖርም
    አይችልም መዋኘት ከቶ ውስጡ አይርስም
    አዎ እኔ
    የምትመራውን ህዝብ መሰልኩት በድንጋይ
    የነገውን ትቶ ዛሬ ላይ ቆሞ ባይ
    ይህ ህዝብ ጉደኛ ነው ስታነሳው ሚወድቅ
    በለምለም ሀገር ላይ በውሃ ጥም የሚያልቅ
    እንረስ ስትለው የሚሆን እንቅፋት
    ድንግል አፈር ይዞ እርዳታ ጠባቂ
    ሞፈር ቀንበር ጥሎ ክላሽ ተሸካሚ
    ከመሀከላችን አዋቂ ሰው አንሶ በዛብን ታዋቂ
    ይህ ህዝብ እኮ
    ከፍ ስታረገው ስትሰቅለው የሚወርድ
    ወደፊት ስትለው ወደኋላ ሚነጉድ
    ሃሳቡ ምግባሩ የኾነ ውልግድግድ
    ቀጥታውን ትቶ በጠማማዉ ሚሄድ
    አንድነትን ትቶ በዘር የሚቧደን
    እንደመር ስትል ደንብሮ ሚበተን
    እድገት ተጠያፊ ልማት ብልፅግናን
    የጉድ ሀገር
    ፅንፈኛና ባንዳ ዙሪያህን ከበውህ
    አንተው እራስህ ያኔ በገዛ አንደበትህ
    በኢትዮጵያ ሀገሬ ጉዳይ ከመጡብኝ
    አንገቴን ለካራ ልሰጥ ዝግጁ ነኝ
    በፓርላማ ያልካትን ያችን ሀረግ መዘው
    ለይምሰል አቢቹ ጀግናችን እያሉ እያሞጋገሱህ
    አፄ ቴዎድሮስን ያኔ እንደካዱት ዛሬ አንተን ክደውህ
    የኢትዮጵያን የኛን ተስፋ በእልህ ሽጉጥህን ሊያስጠጡህ?
    አይደረግም።
    ደሞ
    ከወህኒ ቤት እስር ነፃ ያወጣኻቸው
    እውቀት አልባዎቹ በዘር ተደራጅተው
    ማህበራዊ ሚዲያውን አርገው መሳሪያቸው
    ውሸት እያወሩ ስምህን ቢያጠለሹም
    መንበረ ስልጣንህን አይነቀንቁትም
    ይህን አላወቁም
    ስልጣኑን የሰጠህ ከላይ ከሰማይ
    ቸሩ መድሐኒዓለም አምላክ ነው ኤልሻዳይ
    ለህዝብህ ስትለፋ መድከምህን አይቶ
    ያነገሰህ አምላክ አይተውህም ከቶ
    መጪዋን ኢትዮጵያ ባንተ አይን ውስጥ ሳያት
    ልቤ በደስታ ታደርጋለች ሀሴት
    ፈጣሪ ያስጨርስህ ቀና ጅማሬህን
    አምላክ ይጠብቅህ………………

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Місяць тому +4

    ለባለ እራዩ መሪያችን አገሬ በአንተ ትበለፅጋለች እናመሰግናለን ፈታና የሚያበዙ በቅርብ በሩቅ ለምንም ያልታደሉ በራሳቸው ሴራ ተጠላልፈዉ ይወድቃሉ እዉነት የላቸዉም

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Місяць тому +1

    መሳጭ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት እንዲቋረጥ ሲያንኮሻንኩሽ የነበረው ግለሰብ ማንነት ብትገልፁሉን ምን ይመስላቸዋል ? ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በጣም አስቸጋሪ ፈታኝ መንገድ ተጋፍጠው እንዳለፉ የሚያሳይ ድንቅ የህይወት መንገድ ነው ። እናመሰግናለን ❤

  • @user-mh7ky6xj9r
    @user-mh7ky6xj9r Місяць тому +5

    አባ አለመድከም ! ወደፊት ብቻ ! ሞ...! Feeling proud on you !

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh Місяць тому +5

    ግሩም መረጃ ነው።አሁን የሚሰራውን አስቀድሞ ያቀደ፣ስራውን የጀመረ፣አሁን ወደስልጣን ሲመጣ የስልጣን ፓወሩን፣ገንዘብን እና ዘመኑን የዋጀ እውቀትና ጥበብ ጨምሮበት ከአዲስ አበባ እስከ ሀገሪቱ ከተሞች ተግባራዊ እያደረገ ያለ ድንቅ ተግባራዊ መሪ።

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 Місяць тому +4

    መሪው ጠቃሚ ትምህርት ሲሰጥ ትመህርቱ ከራሳቸው በለይ በሮ ሰለሄደባቸው አልገባንም አብራሩልን እንደማለት ፋንታ ሰአት አልቋል ብለው ቁጭ😂😂😂😂🫢
    ለዚህ ነው አሻዋ ላይ እንደሚራመድ ሰው ወደኃላ የተንሸራትነው ያኔ ልብ ብለን ብናዳምጠው አሁን የት በደረስን አሁንም ልባችንን የሚከፍተውን መንፈስ ያምጣልን

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Місяць тому +3

    Thank you Johnny. What an evidence, what a lecture Wow Abechuye❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 Місяць тому +2

    አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ መድዬ

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 Місяць тому +4

    እናመሠግናለን🙏

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Місяць тому +10

    አብቹ ንስሩ🎉🎉🎉

  • @Mitiku34
    @Mitiku34 Місяць тому +6

    ብሮ አብሮነት

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 Місяць тому

    እግዚአብሔር ያግዝህ የኔ ጀግና❤❤❤

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 Місяць тому +3

    ድሮ የምያስበው ሁሉ ዛሬ ማሰብ ለሚመስላቸው ምርጥ ማስረጃ ነው

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Місяць тому

    An amazing man! He is telling us what we know, but lack the knowledge wisdom & understanding to do it. Have no words to explain this man, just special!

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 Місяць тому +2

    ዐብቹ ኑርልኝ ❤🙏

  • @tesfayechenfa4947
    @tesfayechenfa4947 Місяць тому +1

    አብይ ጋ አድስ የምታሰብ ነገር የለም ።ሁሉም ቀዶሞ ታስቦ አሁን በተግባር እየተተገበረ ያለ ነው ።

  • @user-mp8rf1ti7m
    @user-mp8rf1ti7m Місяць тому

    አብይን ብቻ አየሁ የተናገረውን ዝቅብሎ ሰርቶ የሚያሳይ እዳንተ አይነት መሪ አላየሁም እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Місяць тому

    Amen 🙏🙏🙏🙏 ስላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጆን blessed

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Місяць тому +3

    ጣራ ላይ የተከመረው በረዶ ቤት ውስጥ የሚነደውን እሳት አያጠፉውም ይባል የለ!!

  • @wubetubezabih2416
    @wubetubezabih2416 Місяць тому +3

    የሚገርም ጫንቃ ባለቤት - ከአራቱም አቅጣጫ የሚመጣ ውርጅብኝ ተቋቁሞ ስራውን የተሰራና በመስራት ላይ ያለ ድንቅ መሪ!

  • @sisaygirma6042
    @sisaygirma6042 Місяць тому

    #Proud🙏

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Місяць тому +1

    እናመሰግናለን የተደበቀዉን ሙሉ አድርጋችሁ ላቀረባችሁ ገባን ሰዎች የተወገዱበት ጀሮን ከፍቶ ላዳመጠ መልሱን ያገኛል

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Місяць тому +1

    ሰላም ወንድም የኋንስ ወንድሜ የላይቭ ፕሮግራማችን ቆመ ማለት ነው ? ወይንስ ለጊዜው ነው ?

  • @balebale3328
    @balebale3328 Місяць тому

    የእውነተኛ መሪ መገለጫዎች!!!
    ✅ መንገዱን ቀድሞ የሚያውቅ
    ✅ መንገዱን የሚያሳይ (የሚናገር)
    ✅ በመንገዱ የሚሄድ!!!!
    # ይህን ሁሉ ሆኖ ያሳየ አባ ቢያ የበሻሻው ፈርጥ!!!! ❤❤❤❤❤

  • @ghfh-lm5tj
    @ghfh-lm5tj Місяць тому

    ኣማ ( ኛ. መተዓ በርያ

  • @አሰገደች
    @አሰገደች Місяць тому

    ሚሊዮን እንዲት የገባህ አስተሳሰብህ ግምት የሌለው በብዙ መልኩ ዶክተር አብይን እውቀቱን የእውቀቱን ጥልቀት የአእምሮውን ብቃት የስራውንና የድካሙና ዋጋ የገባህ የሀገሩ ፍቅር የበዛበት የገባህ የአለም ሎሪትን ጠቅላይ ሚኒስትራችንን ስለሡ ስትፅፍ እጅግ እውቀት ያለህ ምቀኛ ያልሆንክ ቅናት የሌለበሕ ሐገርሕን የምትወድ የእውነት ሰውመሆንህን ላረጋግጥህልህ አወዳለሁ ሚሊዮን ተብለህ የለም ስምን መልአክ ያወጣዋል ይባል የለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዶክተር አብይ ጋር እግዚአብሔርወደፊት ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @molo0
    @molo0 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Habtamu11178
    @Habtamu11178 Місяць тому +1

    ዋልታ ቲቪ ላይም ይለቀቅ

  • @ghfh-lm5tj
    @ghfh-lm5tj Місяць тому

    መዝገበ ቃላት
    የአማርኛ መዝገበ ቃላት

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 Місяць тому +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @shewayeergate923
    @shewayeergate923 Місяць тому +1

    I am waiting

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Місяць тому +1

    PM ABIYE AHMED IS BORN TO LEAD BORN TO WIN BORN TI MAKEHISTORY. WHO CAN MEASURE HIM AS OF NOW ? PLEASE PEOPLE UNDERSTAND HIM, HE IS FOR PROGRESS OF ETHIOPIA. Open your eyes🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹🙏🇪🇹🙏

  • @adanekorbu2641
    @adanekorbu2641 Місяць тому

    በራእይ የሚሰራን መሪን ሰርቶ የሚያሳይ መሪን ማገዝ መደገፍ እንዴት መታደል ነዉ!

  • @WoyniAbseneya
    @WoyniAbseneya Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Місяць тому +1

    ሠላም ወዳጀ

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 Місяць тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 Місяць тому

    Ke Dr.Abey Amerar gar wodefit

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 Місяць тому

    Abichu,duro plan adirgo sawochun siyastamir yenabarawun naw ahun batagbar eyasara yalaw.

  • @abebeduresa2048
    @abebeduresa2048 Місяць тому

    Enkuan tftrkln❤

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 Місяць тому

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @አሰገደች
    @አሰገደች Місяць тому +1

    የሚገርማችሁ ነገር ሰዎቹ እሱ የሚያስተምራቸው ጠንክሮባቸው መስማት አይፈልጉም እንዲህ አይነት አዋቂ መምሕርን ከሱ መማር እንጂ ሰአት አለቅ አንተ ዶክተር አብይ ሲያንስብሕ ነው ሳይንስቲትተመራማሪ የታሪክ አስተማሪ ብትባል ያንስብመሀል ስለዚህ አንተን የመሠለ በብዙ ገንዘብ ተከፍሎህ የማትገኝ አንተን ማግኘት መታደል ነው እንዴት ይሕ ትምሕርት ያመልጣችሗል ? እረ አመት ቢያስተምራችሁ በነፃ የተገኘ ድሮስ የኛ ሰው አልጋ ሲሉት መሬት መንግስቲ ሐይለሜሪያም ፋንዲያ ብሎን የለምካልተማረ ሰው ጋር ሹመትን መቀበል አንጀት ማረር ነው ተማር ልጄ ተብሎ ተዘፍኖ የለም እባካችሁ ባሁን ጊዜ የለን ሕዝቦች እድለኞች ነን ጠቅላይ ሚኒስትራችንን የሰጠን እግዚአብሔር የባረክና እባካችሁ ከእውቀት ማጣት የጠፋችሁ ሁሉ ቅጣቱን ስለማትችሉት ተጠንቀቁ ብዬ እመክራችሗለሁ መቼም ለእናንተ መምከር ድንጋይ ላይ ውሐ ማፍሰስ ስለሆነ ውዱ አብይዬዬዬዬ ከዚህ ህዝብ ጋር በመሆንህ እድሜዬን በሙሉ እያዘንኩልህ ኑርልኝ ከፍ በልልኝ እልሐለሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds Місяць тому +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤