ትልቁ የከተማችን ስፓ ተከፈተ ሮታና የውበት ማእከል /ዙረት/ /በእሁድን በኢቢኤስ/

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 61

  • @ShakoloBangashai
    @ShakoloBangashai 4 дні тому +11

    አለምዬ፤ ዉድ እህቴና የልጅነት አብሮ አደጌ፤ ከልጅነትሽ ጀምሮ የነበረሽን አስተዋይነት፤በራስ የመተማመን ብቃት፤ ለቤተሰብ አሳቢነት እና ታታሪነት፤እግዚአብሄር ረድቶሽ ለዚህ በመብቃትሽ ታላቅ ደስታ ይሰማናል! አድናቂሽ ዶ/ር ብሩክ (ከጋሽ ሸጋው ቤት) ከቻልሽ እነደዋወል. ተባረኪ!

  • @HaymanotHaymanotserawit
    @HaymanotHaymanotserawit 3 дні тому +7

    አለምዬ የነ ደግ የብዙዎች እናት ሞገሰ የበዛብሽ ደርባባ ደግሞ ሰዎችዬ ለኢትዮጵያ ያላት ቅናት ምን ቃለት ተጠቅሜ መግለጽ እንደም ችል አላውቅም --------ሌላው ሰዎችዬ ስራ ወዳድነቷ ሰራ ፈጣሪ ነቷ ቅንነቷ ኢነርጂዋ እረ ቃላት አጠረኝ ደግሞ እኔ ኡሌ የምለው የአለምዬ ኢነርጂ ይጋባል እላለው የአገሬ እዠብና መንግስት አበረታቱልኝ የብዙዎች እናት መንግስትዬ በአደባባይ ቢሸልምልኝ!!!!!!!

  • @SelamawitAbebe-c3m
    @SelamawitAbebe-c3m 4 дні тому +6

    በስመአብ እንዴት ድንቅ ሰው ነው ዛሬ መቅድዬ ያመጣሽብን? የሰሩ እጆች ይባረኩ። ደስ የምትል ደርባባ ስራሽ ይባረክ። ተደሰቺ ።በጣም ደስ ይላል።

  • @Wakuma-pz9lr
    @Wakuma-pz9lr 4 дні тому +4

    Wow amazing praise Lord
    This is deserve our country 🎉🎉

  • @senaitb.s9897
    @senaitb.s9897 3 дні тому +3

    This is Alem my sister my friend…, very strong, hard worker, patient, generous, …….woman. It’s not a piece of cake to make it all the way to this point. It takes discipline and dedication. I am proud of you. You deserve more. ❤

  • @martafashionworldwide735
    @martafashionworldwide735 4 дні тому +3

    አለምዬ ለብዙዎች ተምሳሌት ጀግና ሴት ክምንም በላይ መልካም ልብ አለሽ ከዚህ በላይ ለምልሚ ስፊ እጅግ ደስ ብሎናል 🎉🎉congratulations 🎈

  • @genetmengistiebelete8528
    @genetmengistiebelete8528 4 дні тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንቅ ነው

  • @useriskuwait
    @useriskuwait 3 дні тому +3

    ጀግና ❤❤❤

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 4 дні тому +6

    በጣም ጀግና ሴት ❤

  • @mebimade5892
    @mebimade5892 4 дні тому +3

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርቺ

  • @fatumaseid288
    @fatumaseid288 4 дні тому +3

    ማሻ አላህ ፅዳቱ እና ብቃት ያለው ገና ዛሬ አየሁ ይመችሽ መልካም ሰራ

  • @liyaaddis5829
    @liyaaddis5829 4 дні тому +3

    ፈጣሪ ይባርክሽ ❤️❤️❤️

  • @TheShambel
    @TheShambel 4 дні тому +3

    Wow Alem and blessed family Great job !!!

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL 4 дні тому +5

    Just Awesome❤ ይሄን መስራቱ ብቻ ሳይሆን ማስተዳደሩ እራሱ ትልቅ ብቃት ይጠይቃል😮 አለም ሮታና🫡
    አክባሪሽ ዮናታን ከኩዌት/ሂውስተን😊

  • @SebleLeykun
    @SebleLeykun 3 дні тому +1

    አለምዬ የኔ ውድ ፈጣሪ ከዚ በላይ ይባርክሽ አንቺ ለብዙ ሰው የመባረካቸው ምክንያት ነሽ ❤❤❤❤

  • @tingritzwdie9266
    @tingritzwdie9266 4 дні тому +3

    አለምዬ እግዛቢሄር ያብዛሽ የኩዌት መልካም ሴት እግዛቢሄር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @derejenegatu151
    @derejenegatu151 4 дні тому +4

    Keep up the good work🎉

  • @rebeccamolla4884
    @rebeccamolla4884 3 дні тому +2

    Alemeyeee Glory to God Congratulations 🎊 You deserve This is Your Hard work results Strong And generous lady Amazing Job I am proud of you 🎉❤😊 Yeketelale

  • @Sheibra-nj9xr
    @Sheibra-nj9xr 4 дні тому +3

    WOW WOW WOW አለምይ በጣም ነው ደስ ያአለኝ ሄጄ ሳአላየዉ. በ EBC Serb raises አረግሽኝ ❤❤❤❤ በጣም ነው የሚያአምረዉ ROTANA ተደገመ በኢትዮጵያ

  • @YenuMamo
    @YenuMamo 4 дні тому +3

    በጣም ደስ ይላል አንደኛ ነሽ

  • @ethiopianfood2774
    @ethiopianfood2774 2 дні тому

    Alemye yeredash geta ybark! Gobez misale yemthog degmo kin sew nesh Egzabher abzto ybarksh! I'm so happy for you ❤

  • @BiritukuanGetachew
    @BiritukuanGetachew День тому

    ዋውውውውውውውው❤

  • @hanankanaw5681
    @hanankanaw5681 3 дні тому +1

    አለምዬ የኔ መልካም ትለያለሽ የብዝዎች እህት ሁሌም አደኛ ሁሌምጀግና❤❤❤❤❤

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 4 дні тому +2

    Betam konjo ❤

  • @meron7563
    @meron7563 4 дні тому +2

    Waaawwww almye yene wd😘😘😘😘😘😘zemenshin geta ybarkew.tebarekiln.anchi ye bzuwochi enat.

  • @tbegashaw
    @tbegashaw 4 дні тому +2

    Wow geta yibarki betami desi bilonali Alemiye

  • @nuratewelde8552
    @nuratewelde8552 День тому

    ይመችሽ ❤❤❤❤

  • @genetsamuel8518
    @genetsamuel8518 4 дні тому +2

    Well done ❤❤❤❤❤🇪🇷

  • @tadeleshkahsay2531
    @tadeleshkahsay2531 День тому

    እንዴት ያምራል ❤️

  • @mihrethagos8291
    @mihrethagos8291 2 дні тому

    አለሚና እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛ የኩዌት አምሳያ ሴት ነሽ በርቺ የኛ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርኽልሽ መልካም የስራ ግዜ ይመኝልሻለሁኝ ወዳጅሽ ምህረት ከካናዳ 🥰🙏

    • @alemmekonen2500
      @alemmekonen2500 День тому

      ምህረትዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ

  • @rahelgirma971
    @rahelgirma971 2 дні тому

    wow እንዴት ያማራል 😍

  • @samuelmegerssa3138
    @samuelmegerssa3138 3 дні тому

    Nice ,well done ❤we enjoy.

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 2 дні тому

    Amazing

  • @tigistaman7767
    @tigistaman7767 4 дні тому +4

    የኛ ክራት አለምዬ የኩዌት ተምሳሌት ታምራቱ ገና ይቀጥላል!

  • @FurhJiyhy
    @FurhJiyhy 4 дні тому

    Standard + cool perfect

  • @useriskuwait
    @useriskuwait 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @markonalyonas4979
    @markonalyonas4979 4 дні тому +2

    እጅግ በጣም ደስ የሚያሰኝ ነገር አሳየሽን። ስራሽን ይባርክልሽ። ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ሞሮኮ ወይባ የከንፈር ቀለም ላይ አንድ ባለሙያ ብቻ ያሳያችሁት ለምንድነው?

  • @HaymanotHaymanotserawit
    @HaymanotHaymanotserawit 3 дні тому +1

    የብዙዎች እንጀራ

  • @zinashdemlashzinash2222
    @zinashdemlashzinash2222 3 дні тому

    መቅዲዬ አለምዬ አለቃዬ ነች በጣም መልካም ሴት ነች መቅዲዬ ደሞ ቤተሰቤ አብሮ አደጌ

  • @Selamdesalgn-od2nz
    @Selamdesalgn-od2nz 4 дні тому +2

    My salon alemeyi eqan geta redashe

  • @jamila8885
    @jamila8885 3 дні тому +1

    አለምዬ ይገባሻል

  • @wirohode506
    @wirohode506 4 дні тому +1

    Mekdes aye fiteshe weteralewu bileshe doneya fit honeshe😮

  • @meskeremkidanemariam88
    @meskeremkidanemariam88 13 годин тому

    ለአካል ጉዳተኞች አገልግሎት ትሰጣላችሁ?

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 4 дні тому +4

    የዋጋው ነገር እንዴት ነው ?

    • @AbebaMekonen-v6u
      @AbebaMekonen-v6u 4 дні тому

      በጣም በጥሩ ዋጋ ነዉ የሚሰሩት

    • @SebleLeykun
      @SebleLeykun 3 дні тому

      በጣም የተመጣጠነ ነው አኔ ተጠቅሜአለሁ

    • @EnnatGurmesa
      @EnnatGurmesa День тому

      ስንት ነው ተመጣጣኝ ማለት ምን ማለት ነው​@@SebleLeykun

  • @Sheibra-nj9xr
    @Sheibra-nj9xr 4 дні тому +1

    ጀግኒት WELCOME አፍሽ ብቻ ሳአይወን እጀሽ ቤትሽ KuwAIT ያአለዉ ሰዉ ምስክርነዉ ኢትዩጳያአዊም ወነ የሌላዉም ዜጋ UR FRAEND. SHEBIRA GUTMA 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SebleLeykun
    @SebleLeykun 3 дні тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emebettadesse
    @emebettadesse 4 дні тому +1

    Were is it

  • @FtyJml
    @FtyJml 4 дні тому +2

    Please use gloves for making food

  • @seadaadem
    @seadaadem 4 дні тому

    Siliki kutiri asikemitu please

  • @asagulegsse1856
    @asagulegsse1856 2 дні тому

    Ytwededshi berku nshe enkwane Egziabher redashi tlke sekete nwe

  • @SeblewongelGoshu-g6z
    @SeblewongelGoshu-g6z 2 дні тому

    Do you have parking space?

  • @Keria-k1q
    @Keria-k1q 3 дні тому +1

    Enkuwn gata redash lehagersh satoch temsalt nes korchabeshalhu almeyy

  • @fasiktesfa7282
    @fasiktesfa7282 4 дні тому

    Aye Ethiopia ye habtamoch hager. Dehaw ber lay tegitoal. 😢

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 4 дні тому +5

    ebs love
    Please አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ😢