Thanks Ashu. To speak frankly, I haven't physically participated in this program, but I am a follower of your UA-cam channel. I have learned one thing from you that is a pillar in my life - making excuses for others, even when they make mistakes.May God grant you a higher position, my dear superior.
አንተ ሳትሰስት ለምትሰጠን ትምህርት እኔ ሳስቼ ሰው መርጬ ሸር የማደርገው ነገር ይገርመኛል።
መምህር አሸናፊ አብዝተን እናመሰግናለን።
Thank goodness
በሀይል የተሞላው የአሸናፊ ታዬ ትምህርቶች positive energy በሠዎች በቶሎ ይጋባል።
አሼ በእውነት ከልቤ ነው በቅድሚያ የፍጥረታት ሁሉ ባለቤት የሆነውን እግዚሐብሔርን አመሰግነዋለው በመቀጠል አንተንና እንዳንተ አይነቶችን መልካም ልብ እግዚሐብሔር የሰጣቸውን ሁሉ አመሠግናችኀለው ሊላው አንተ በምታሰለጥንበት ሴሚናር እንደምሳተፍና ያንተንና የሊሎችን መልካም መንገድ እንደምከተል እርግጠኛ ነኝ አሼ የዚህን ተከታይ እስከምትለቀው በጉጉት አጠብቅሀለው እግዚሐብሔር እድሜና ጤንነትን ይስጥልኝ
Egziabeher yebarkek.
ትክክለኛው ማንነታችን ውስጣዊና በውጭ የማይደገፍ መሆኑን ያስተማርከን፣ ነገር ግን ኢጎ(ፓራዳይማቸን) ሸፍኖን እንደነበር ነገር ግን ከዚህ የምንነፃበት የማንቃት ትምህርት ስለምትሰጠን ታንኪው። በጣም ነው የምናመሰግነው።
You are blessed ❤
Thanks Ashu. To speak frankly, I haven't physically participated in this program, but I am a follower of your UA-cam channel. I have learned one thing from you that is a pillar in my life - making excuses for others, even when they make mistakes.May God grant you a higher position, my dear superior.
አሼን የሚወድ ሰው በላክ ያሳየኝ እስቲ
Thank-you 🎉❤
እናም አሼን እጅግ በጣም እወደዋለው።
Thanks so many times to you for your time ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን !!መምህራችን ክበርልን🙏
ዛሬም ቀኑ ብርሃነማ ነው።አልሓምዱሊላህ➠ሱሌማን
❤❤
Ur my hero
በጣም ጠቃሚትምህርት አመሰግናለው ጋሸ
Dr. Ashe Ina masaginalani qal yanisahali Andi qani ba,Akali indamingangi tasifararagalwu
እናመሰግናለን መምህር አሸናፊ ክበርልን
Gashye enamsgenalen❤
Thanks Ashenafi
በጣም እናመሰግናለን 🙏🥰🥰🥰🥰
አሼ አብዝቶ አብዝቶ አሁንም እግዚአብሔር ጤናህንና እዉቀትን ይሰጥህ
Thank you Sir.
ተባረክ እናመስግናለን
የኔ መልከፀዴክ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ❤❤❤
ስሙን ለባለቤቱ መልሰ መልከ ጸዴቅ የፍጡር ስም አይደለም
We are appricated so much
Yekirta like balemarege be ato ashe tmrtoch eyetelewtku new(gin lin like lemn endemresa alawkm jahun bewala gin I promise)
Thank you for opening up the speech.
Sometimes, figurative speech is understood in different applications.
አቶ አሼ እድሜህን ያርዝንልን
FETARE Edeme ketenagar yabezalek kene mulu Betesebek!!! ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
ያንተን ትምርት ሳይ የሂወትን ቁልፍ ያገኘው ይመስለኛል
Wow amaznig l don't how to thank you
Thanks Ashu❤❤❤❤❤ our hero
ዋው
Thanks Ashe
absolutely Amazing as always!! Where is the next part? የምትቆራርጡት ነገር ግን አይመችም። ሰው ሃሳቡን ሰብስቦ አንዴ ቢያይ ነው የሚሻለው።
Thank you
አላህ ይስጥልኝ ከልብ አመሰግናለው
Thank u eshe ketayun pleas
ሌላው በህይወቱ ያየውና የተለማመደውን ህያውነት ነው እያካፈለን ያለው።
Wow 10Q
❤❤❤🙏
Thanks ❤❤❤
ርዕሱን ከባለፈዉ የቀጠለ የሚል ብትጨምሩበት ጥሩ ነዉ ክፍል 1 ሲባል የተደገመ እንዳይመስል ከተሳሳትኩ ይቅርታ ቤተሰባዊ አስተያየት ነዉ
ትሁት ሰው፣ እጅግ አድርገን እናመሰግንሀለን! ፈጣሪ ይባርክህ/ሽ!
Thank u
አሸን በስልክ የማማክረው ጉዳይ ነበረኝ እርዳታው ያስፈልገኛል ከቻላችሁ አግዙኝ እስኪ
Wowwwwww
ashiye nurilighi ❤
I want to this see program but AMHARA region not enternet access now. Thank you gash asenafi
Oh, I understand that. We pray peace will reign again and everything will be alright. God bless you!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሼ ከ ገንዘብ ጋር ያለን ልክ ያልሆነ ስነልቦናዊ ግኑኝነት እንዴት እንቀይር ?
በትኩረት ተከታተል!
በትኩረት ተከታተል!
@@ImpactSeminars ብዙ ጥያቄዎችን እንድመልስ ስላደረከኝ እና ስለ መትሰጠን ትምህርቶች ሁሉ በጣም አመስግናለሁ ።
❤❤❤❤ Thanks❤❤❤❤
❤❤❤
Hypnosis Dr Bruce Lipton
🎉
አሼ ድምፁ የሚቆራረጥበት ቦታ ላይ ደጋግሜ የአፍህን እንቅስቃሴ ለማየት ሞከርኩ ምን እየሆንኩ እንደሆነ ብታስረዳኝ መምህሬ
አቶ አሽናፊ እንዴት ነህ? የስልጠናው ቦታ እና የብሮ ቁጥር ስልክ ደግሞ ብኖር ጥሩ ነበረ? አመሰግናለው። ሆቴሉ ራሱ የት አከባብ ነው?
ዘወትር ሰኞ፣ 12:00 ከ2000 ሐበሻ ገባ ብሎ፣ ማግኖሊያ ሆቴል። ለበለጠ መረጃ 098806851
ANDE SEAW MAGGNET YEMIGEBAWN YSKATAMA HYWETNA HYWETU BETESTEKAKEL HYWET YEMIYASKAD ASTEMARI MELKT NEAW YASTELALEFULN!!!!!!
👍👍🙏🙏🙏
ለምንድነው ግን ሁሌ ማታ ሚሆነው ሴሚናሩ
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቶአሸናፊትምህርትሰዎችፍሬእንዲያፈሩበትፀልይ
❤