ገድለ ተክለ ሃይማኖት ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 29 August 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 208

  • @RMetica
    @RMetica 11 місяців тому +23

    ምን በየ ልጻፍ ???!!!...... ግን ዝም ከምል ትንሽ ነገር ልበል የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከት ረድኤት ጸሎት ልመና እና ምልጃ በሁላችንም ህዝበ ክርስቲያን ላይ ይደርብን እስከዘላለሙ አብሮን ይኑር አሜን 😢❤ የእናታቸዉ የቅድስት እግዚሀራ እና የአባታቸዉ የቅዱስ ፀጋአዛብ በረከታቸዉ የእምነት ፅናታቸዉ በእዉነት ይደርብን አሜን 😢 ሴቶች እህቶቼ እናቶቼ ሁላችሁም የአብ የድንግልን ልጅ አማኑኤልን ልጅ ስጠኝ ብለን ስንለምን ልጅ ስጠኝ ብቻ ሳይሆን የተባረከዉን ፈጣሪዉን የሚያዉቅ ለዕምነቱ ሟች የሆነዉን ስጠኝ አለበለዚያ ግን ማህፀኔን ዝጋዉ እያልን ለመፀለይ እና ለመማፀን የእርሱ በልካም ፍቃዱ ይደርብን አሜን😢😢😢 የተክለሀይማኖትን ገድል መጸሐፍ ለማንበብ ያብቃን በእዉነት የማይጠገብ ከማር ይልቅ የሚጣፍጥ ነዉ .... መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የጻድቁ በረከት ይደርቦት አሜን😢❤ ዳሞት እኔ ከምኖርበት ሀገር በጣም ቅርብ ነዉ ወደ ሰሜን ሸዋ ወደ ሀገረ ቡልጋ ግን በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ አንድ ነዉ እንደሚባለዉ ያን ያክል ልብ ሰቶኝ አስታዉየዉ አላዉቅም የእግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ከስደት መልስ ልሳለም ልሄድ ጸሎቴ ነዉ አባቴ ጻድቁ ተክለሀይማኖት እርዱኝ በእዉነት 😢

    • @YalemEskeziaw
      @YalemEskeziaw 8 місяців тому +3

      አሜን

    • @UhgGf-c1q
      @UhgGf-c1q 5 місяців тому +2

      አሜን የአቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከድ ይደርብን

    • @weynshetweynua3926
      @weynshetweynua3926 3 місяці тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @SariTilahun
      @SariTilahun 20 годин тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @HeymanotMadafro
    @HeymanotMadafro Рік тому +12

    በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ መድኃኔ አለም ያባታችንን እረዴት በረከት ፍቅርና ሰላም ደስታን ያሳድርብን አቡነ ተክለሐይማኖት አባታችን ይባርኩን ይቀድሱን ይጠብቁን ቤተሰቦቻችን ሓገራችንን ይጠብቁልን
    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 3 місяці тому +2

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ መድኀኔዓለም አባት የአባታችን የፀጋአብ እና የእናታችን የእግዚሀርያ በረከታቸው ይደርብን አሜን የፃድቁ የአባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከት እረዲኤታችው ይደርብን አሜን በእውነት 😢😢🤲🤲🤲

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Рік тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ የተክለ ሀይማኖት እረደኤት በረከቱ ይድረሰኝ ይደርብኝ ❤❤❤

  • @KdistEndale
    @KdistEndale 6 місяців тому +2

    የሊቀመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃና የጻዲቁ አባታችን የአቡነ ተለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈስ ቅዱስ ተክለሃይማኖት የቅዱስ ባታቼው ጸጋአዛብ የቅድስት እናታቼው እግዚሀርያ እረድኤትና በረከት በሁላችን ይደር ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Kidus-f4q
    @Kidus-f4q 5 місяців тому +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለፃዲቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ በዐል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 Рік тому +9

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 የፃዲቁ የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከታቸው በእኛም ላይ ይደርብን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @jdcell63
    @jdcell63 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን
    የአባቶቻችን የቅዱሳኑ ሁሉ ጸሎት ልመና ይማረን ለሀገራችን ሰላሙን ያድለን
    የጻዲቁ የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት አምላክ ኢትዮጵያን ማራት ስለ ወዳጅህ ብለህ ይቅር በለን አሜን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ፍቅርተሚካኤል-መ8ኘ

    ቃል ህይወትን ያሰማልንመምህር
    የአባታችን አብነ ተክለሃይማኖት እረዴት በረከታቸው ቃልኪዳናቸው ይደርብን

  • @fhffhf1906
    @fhffhf1906 Рік тому +41

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአባታችን ፀጋዘአብ የእናታት እግዚአርያ በረከታቸዉ ይደርብን የአባታችን የፃድቁ አቡነ ተክለሀይማኖቶ ተክለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈስ ቅዱስ በረከቱ ምልጃ ጥበቃዉ አይለየን አሜን❤😢😢

  • @Janet-xx9hv
    @Janet-xx9hv Рік тому +17

    መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን የጻድቁ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን እናቴ አገሬ ተመሻልና የጻድቃን አምላክ ሰለነሱ ይማልልን ስደተኙቹ ልጆችሽ መግብያ እዳናጣ 😢😢😢😢😢 አምላኬ ሆይ የትቢት መፈጸምያ አታድርገን 😢😢😢😢

  • @zena4992
    @zena4992 Рік тому +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ ፀጋ ያቆይልን ያባታችን የፃዲቁ ያቡነ ተክለሃይማኖት በረከት እረዴት ይጠብቀን

  • @tsigeredaderebe6951
    @tsigeredaderebe6951 Рік тому +3

    ✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን
    የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ
    እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን//
    🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊
    🌿🕊🌿🕊🌿🌿🕊🕊በእውነት
    ለመምህረችን ቃለ
    ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🕊
    🕊🌿🕊🌿🕊 እኛም 🌿🌿የሰማነውን
    በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን አስተዋይ ልቦና
    ያድለን አሜን✝✝🍀🍀🍀🍀
    🍀🍀🍀🍀🍀 የእመቤታችን ፍቅሯ
    ረደኤቷ በረከቷ ይደርብን አማላጂነቷ አይለየን
    አሜን 🤲⛪️⛪️⛪️✝🍃🍃🍃

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Рік тому +6

    አባታችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን 🌿🍃💐🍃🌿💐🍃🌿💐🍃🌿

  • @medi574
    @medi574 Рік тому +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲ቃለህይወት ያሰማልን የ ፃድቁ በረከት አይለየን አባባ ተክልዬ በ ምልጃው ሀገራችንን ይርዳት

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን የፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከቱ አማላጅነቱ አይለየን በረከቱ ይደርብን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @GhhGd-o5t
    @GhhGd-o5t Рік тому +4

    ተሰምቶ የማይጠገብ የአባታችን የአቡነ ተክለ ሀይማኖት ገድል የአባታችን እረድኤት በረት ይደርብን አሜን ፫❤❤❤ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እድሜና እና ጤና ይስጥልን አሜን ፫❤❤❤❤❤❤

  • @bolishbappi1042
    @bolishbappi1042 Рік тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአባታችን የተክልዬ በረከት እረዴት ይጠብቀን ተክልዬ አባቴ ባርከን ❤❤😊

  • @gorgethomas8728
    @gorgethomas8728 Рік тому +4

    አቡነ ተክለ ሀይማኖት በፀጋ ላይ ፀጋን ያጎናፀፉልን መምህራችን

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ

    በረከታቸው ይደርብን አባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት ለወንድማችን ቃለ ህይዎትን ያሠማልን

  • @jgshe4404
    @jgshe4404 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን በረከት ርዳእታቸው ይደርብን✝️🙏አባታችን በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን✝️🙏🥰

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i Рік тому +13

    አሜን የእመቤታችን የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣በእድሜና በጤና በፀጋው ይጠብቅልን አሜን ❤

  • @ቤተልሄምየማርያምልጅ

    አሜን ቃለ ህያውት ያሰማልን🥰🥰🥰

  • @elisabetesayas8980
    @elisabetesayas8980 5 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ፀጋውንና በርከቱን ይስጥህ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Рік тому +5

    የፃድቁ የተክለ ሀይማኖት በረከት ይደርብን አሜን ❤

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአባታችን የቅዱስ ተክለ ሐይማኖት ምልጃና ጸሎታቸዉ ረደኤት በረከታቸዉ በእኛና በሐገራችን በኢትዮጵያ ላይ ይደር አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @aynalemgebre8061
    @aynalemgebre8061 Рік тому +5

    መምህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያዋረስልን🤲🤲🤲🤲የአበባታችን የተክለሀይማኑት በረከት እረዲትከሁላቸን ጋረ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @misimisi5497
    @misimisi5497 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤ የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ፀሎቱ አይለየን በረከተ ረደኤቱ ይደርብን አሜን❤❤❤

  • @Hana-ul9xi
    @Hana-ul9xi 6 місяців тому +2

    የአብነ ተክለ ሀይማኖት ሀብተ እረድኤታች በሁላችን ላይ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @KwtKw-d5y
    @KwtKw-d5y 4 місяці тому +3

    የአባታችን የአቡነ ተክል ሃይማኖት በረከተ ረድኤት በሃገራችን ኢቲዮጲዮ በህዝቦቿ ላይ ይኑር በጸሎታቸዉ ምህረትን ያሰጡን አሜን አሜን አሜን ይቅር ይበለን

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 Рік тому +3

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ። ከአባታችን ከቅዱስ ተክለሃይማኖት በረከት ረዳት ያሳድርብን አገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አሜን።

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Рік тому +8

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
    የቅዱስ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት የአባታቸውና የእናታቸው በረከታቸው ይደርብን.በፀሎታቸው ይማረን 🥀🌾🌿🙏🥀💐🌿🌾🕯🙏💐🥀🕯🌿🙏

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 Рік тому +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህረችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን የቅዱሳን በረከታቹሁ ይድርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ረድኤትየማርያምልጅ

    በእውነት በምን ቋንቋ እንደምገልፅ አላውቅም መምህር ተባረክ ከሀጢያት በቀር የሀሳብህን ይሙላልህ
    በጣም ማንበብ የምፈልገውን የተክልዬን ገድል ስላንበብክልን በጣም አመሰግናለሁ
    የተክልዬ ረድኤት በረከት አይለይህ አይለይን

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን የተከለሀይማኖት እረዴት በረከታቸው እረዴታቸው ፀጋቸው የደርብህ ፀጋውን ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ በቤቶ ያኑርህ አሜን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔👐👐👐👐👐👐👐

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 Рік тому +4

    አብነ ተክለ ሀይማኖት በረከቶት ይደርብን እህቴን ከሽባነት የፈታ አባቴ እኔንም ከታሰርኩበት ደዌ ፍታኝ አሜንንን

  • @betyaedali7336
    @betyaedali7336 Рік тому +3

    አሜን የአባታችን የአቡነ ተክለ ሀይማኖትበርከት ያድለን❤❤❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 5 місяців тому +1

    አሜንንንንንንን
    የፃድቁ የተክልዬ በረከት በአለማችንና በህዝቦቻችንም ሁሉ ይደርብን❤❤❤❤❤❤

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا Рік тому +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ ሀገራችንን ፈጣሪ በቸርነቱ ሠላሟን ይመልስልን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤❤🥰🥰🌹🌹🌹

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 3 місяці тому

    አሜን በእውነት የፃድቁ አባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን አሜን በእውነት 😢🤲መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @የተዋህዶፍሬ-fz1bg
    @የተዋህዶፍሬ-fz1bg Рік тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከትንያድልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን
    የፃዲቁ አባታችን አብነ ተክለ ሀይማኖት እረደኤት በረከታቸው ይደርብን ሀገራችንን ከመጣብን መአት ይሰውሩልን ፀሎት ልመናቸው ይደርብን የከበረች ቃል ኪዳናቸው ትርዳን አሜን ፫ በእውነት😢

  • @salemnurse9022
    @salemnurse9022 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን! አንድለይ ፖስት መደረጉ ደስ ይላል ይመቻል

  • @saeedaahmad3971
    @saeedaahmad3971 Рік тому +12

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለተክለ ሃይማኖት አደረሳችሁ አደረሰን ❤በእዉነት ለመምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤😍

  • @መንፋሳዊቲዮብ
    @መንፋሳዊቲዮብ 11 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በውነት አባታችን እድሜና ጤና ፉጣሪ ያድልልን 🥰🤲🥰🤲🤲🥰

  • @HelenYemane-pj1wd
    @HelenYemane-pj1wd Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ጻድቅ አባታችን በረከታቸው በሀገራችን ላይ አድሮ ይኑር አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ስለ ጻድቁ አባታችን ብለህ ማረን ይቅር በለን ሰላምህን ስጠን ሀገራችን እና ቤተክርስቲያንን ከጠላት ጠብቅልን !!

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከታቸው ይደርብን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @HiwotHabitemariyam
    @HiwotHabitemariyam 7 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን የአባታችንምልጃ እና በረከት በሁላችን ላይ የሁን ሀገራችን ኢትዮጵያንም ይጠብቃት ::

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 Рік тому +8

    አሜን ቃለሕወት ያሰማአልን መአምሕር እንኳን አደረሶሕለአባታችን ለበታችን አቡነ ተክለሐማናኦት💚💛❤🙏🙏🙏

  • @addisufikre3063
    @addisufikre3063 25 днів тому

    ያፅናሽ ትኑር 16 ፊልም ፕሮዳክሽን ተገኝተሃል ጥቁር ወንጌል ሰው ቁጥር ፍየል ሊቀ ጊዮርጊስ ቅዱስ ተዋህዶ አቡነ እግዚእነ ክርስቶስ አንበሳው እግዚአብሔር ያ ን ከ ከኃጢአተኛው እንኳን ፆመ መመ ይትዐየን ተዋሕዶ ኢየሱስ ጅቦችን የገደለው ገድለ ተክለማርያም ግዛቸው ማርያም አህያ እስትንፋስ መድኃኒት የአለም አህያ አንተነህ አሜን ፕሮዳክሽን 7:34 7:34 7:34 7:34 7:34 7:35 7:35 7:35 7:35 7:35 7:36 7:36 7:36 7:36 7:37 7:37 7:37 7:37 7:37 7:38 7:38 7:38 7:38 7:38 7:39 7:39 7:39 7:39 7:40 7:40 ቴዎድሮስ

  • @gezahegndegef4442
    @gezahegndegef4442 Рік тому +5

    አምላከ ተክለሀይማኖት እርዳን። የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያንን የሙከራ ዘመን አሳጥርልን። ልጄ እግዚሐሪያንም ባርከህ በሞገስ አሳድግልኝ። አሜን!

  • @tibletsfelgeyordanos9437
    @tibletsfelgeyordanos9437 2 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን የአባታችን የተክለሃይማኖት በረከት እጥፍ ሆና ትደርብህ

  • @tigistaylailw9839
    @tigistaylailw9839 10 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን በድሚ በፀጋ ያኑርልን ያባታችን ተክልሃይ ማኖት በረከት አይለየን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ለኒ ለስደተኛዋልጅህ አባቴ ተክልየ ለደጅህ አብቃኝ ቅድስት አገራችንን ሰላምና መረጋጋትን መልስልን በሰዉ አገር ግማሽ እድሚያችን ተከራተናልና መግቤያ እዳናጣ 😢😢😢😢😢😢🙏

  • @simgenmamo5180
    @simgenmamo5180 Рік тому +5

    Amen

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ

    አንተ ይሄንን አምስት ሰአት ሙሉ ላነበብከዉ ሰዉ የተክልዬ በረከት ይደርብህ

  • @ሶልያናምስክሬነሽ

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @nanikasa7078
    @nanikasa7078 Рік тому +3

    ተባረክክክ አቡነ ተክልሀይማኖት ይባርኩህ

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Рік тому +3

    እንኳን አደረሳችሁ የተክልዬ ወዳጆች በሙሉ!!

  • @LemlemTeklu-in5hh
    @LemlemTeklu-in5hh 8 місяців тому

    አቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከት ይደርስን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @satgraway292
    @satgraway292 Рік тому +5

    እንኳን በሰላም መጣቹ 🙏🙏🙏🕯🕯🕯

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እኛንም በሀይማኖታቺን ያፅናን 😢አባታቺን አቡነ ተክለ ሀይማኖት 😌

  • @ArsemaBarbaraBarbara
    @ArsemaBarbaraBarbara Рік тому +1

    ወንድማችን በረከቱን ብዝት ያድርግልክ ያለቀክልን ን ሌላ ደሞ ልክ እንደዚህ ሙሉነገር አቅርብልን ሰላምህ ይብዛልህ

  • @romi8708
    @romi8708 2 місяці тому

    ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፀናን አሜን

  • @fikrtealemayew6755
    @fikrtealemayew6755 Рік тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tdsdf5335
    @tdsdf5335 Рік тому +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisufikre3063
    @addisufikre3063 27 днів тому

    በኢትዮጵያ ውስጥ ንጉስ አይተናል ፍቅርሽን በእውነት ቅዱስ ከፍኖተ ስንሻገር ለእፎይታ እዳይረሣ እውነተኛ ማንነቴ እንቆጳዙ እንኳን መጡ ደህና አንበሳው እምየ ኢትዮጵያ ፍቅር መቃብር እስከ ፕሮዳክሽን ነብሮ ጎመራው ያነፀ ፅጌ ነዉ ፊልም ረእኛስንሻገር መእ ወእግዚአብሔር እግዚአብሔር ተባበሩ በአንድ አህያ ሀያል ሃያል ቅዱስ ጊዮርጊስ ማኀደረ ተዋህዶ ተዋሕዶ ተቀበል በውይይት ክርስቶስ

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ ጌታ ያበርታህ።

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z Рік тому +1

    ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የሠማነውን በልብ ሠሌዳችን ይፃፍልን በእውነት የመጣብንን መከራ በቃቹ ይበለን 😢😢😢😢

  • @samarr1112
    @samarr1112 Рік тому +3

    አሜን ቃለ እይወትን ያሰማልን 🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Sjbskambskv
    @Sjbskambskv Місяць тому

    አሜንንንን. አሜንንንን. አሜንንንን. ቃለ. ሂወት. የስመዐና

  • @bemni-v7f
    @bemni-v7f 10 місяців тому

    ቃለሂወት ቃለበረከት ያሠማልል እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልል መግስተሠማያትን ያውርስልን እግዛአብሄር ይስጥልን አባታችን

  • @beletuadise
    @beletuadise Рік тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሳሙኤል አሜን ፫ ✝️❤️👏

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማለን ተክልየ ይቁሙለህ

  • @azmeraazmera-ei4fy
    @azmeraazmera-ei4fy Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ደስታአሳምነው
    @ደስታአሳምነው Місяць тому

    ምን ብዬ ላመስግንህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @addisufikre3063
    @addisufikre3063 22 дні тому

    ለእግዚአብሔር ተባበሩ ንጉስ ፍቅር ሐይማኖት በኢትዮጵያ በእልልታነፍሱን ፕሮዳክሽን ተገኝተሃል ከእናትህ ልቀቀኝ ኢትዮጵያ ግን መእ ወእግዚአብሔር ፍቅር አሜን አሜን

  • @enlam3212
    @enlam3212 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በረከታቸው ይድረሰን❤❤

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @ወለተእየሱስ-ጠ4ጘ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከታቸዉ ይደርብን አሜን

  • @ታደለችየማርያምልጅ21እናቴ

    አሜን አሜን አሜን ☦️🤲💚💛❤😘

  • @Lemlem-dr9mj
    @Lemlem-dr9mj Рік тому

    አሜን የሰማነው በልቦናችን ይደር

  • @JemaneshJemanesh-m5j
    @JemaneshJemanesh-m5j Місяць тому

    ❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሠማልኝ

  • @TtGgg-fv1cv
    @TtGgg-fv1cv Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከባታችን ከአቡነ ተክለ ሃይማኖት እረድይትና በረከት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን 🤲🙏

  • @ggvg-om6lu
    @ggvg-om6lu 6 місяців тому

    አሜን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያስማልን መምህርራችን

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 10 місяців тому

    ኣሜን 👏👏👏በረከቶም ና ጸሎቶም ይደረን ኣሜን ❤👏👏👏😊

  • @eliltaassefa5142
    @eliltaassefa5142 Рік тому +1

    WOW ❤ Ka le Hiwot Yasemalen Mmherachen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Bontu_tube
    @Bontu_tube Рік тому +2

    amen 🙏 Enkuwan Adersachu 🎉🎉🎉

  • @Hana-ul9xi
    @Hana-ul9xi 6 місяців тому

    አሜን(፫)❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Рік тому

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫❤❤❤

  • @kofiyeyadghlleji4659
    @kofiyeyadghlleji4659 Рік тому +1

    Amen amen amen

  • @YeneneshAelawu
    @YeneneshAelawu 9 місяців тому

    አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elenimamo4524
    @elenimamo4524 15 годин тому

    አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @khdsuye4607
    @khdsuye4607 Рік тому +1

    አሜን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን 🙏🙏🙏

  • @Ureal22
    @Ureal22 8 місяців тому

    ክብረቱን፣በረከቱን እና ፀጋውን ይስጥልን በውነቱ ።

  • @casanish
    @casanish Рік тому

    አሚነ❤ቃለሂወየሰመል

  • @sarabafkadu6213
    @sarabafkadu6213 Рік тому

    Kala hewate yasemalen mimhre enkan adarsachuh ye tawahedo lijoch basedate yalanawen be selam hagrachen yagebane Amen 🙏 🙌 👏

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @meweddefeteweke1163
    @meweddefeteweke1163 Рік тому

    አሜን አነመሠግናለን ወንድማችን 🤲🤲🤲