የኢትዮጵያ እና የሶማሌላንድ ግንኙነት ወዴት ያመራል? |አጀንዳ+

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 19

  • @MahamedBati
    @MahamedBati День тому +1

    ምርጥ ና አስትማሪ የሆነ ምርጫነው በጣም ደስ የሜል ለሌሎች አገሮች ትምርት የሚሆን ነው

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 15 годин тому +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 21 годину тому +1

    ወንድሞች በርቱ ኢትዮጵያዊነት አሸናፊነት ነዉ

  • @get8914
    @get8914 18 годин тому +2

    የኛ እኮ ከሰው የማይገጥም የምቀኝነትና የቀናተኝነት ፓለቲካ እንጂ ምን በጎ ነገር ወይም የተሻለ እሰራለሁ አየደለም

  • @awelyasin2942
    @awelyasin2942 15 годин тому

    Continue!
    You are braves!!!

  • @brhanumamo6610
    @brhanumamo6610 8 годин тому

    በጣም ምርጥ ነው

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 12 годин тому

    ❤❤❤❤❤ ሠው በአጭር ታክቲክ አድርጎ ያየዋል እንጂ እስትራቴጂው በህዝብ ፍቃደኝነት ላይ የተመሰረት ውህደት እንደሚመጣ አትጠራጠሩ ለማንኛውም ይህን ሀሳብ መዝግቡልኝ ። 🎉🎉🎉🎉🎉 ምርጫው ተምሳሌታዊ ነው ።

  • @MahamedBati
    @MahamedBati День тому

    የጀቡቲ ምርጫ ተቃዋሚ የለለው ምርጫ ነው የስማሊ ላንድ ምርጫ ጋራ
    በምንም አይነት ሊገናኝ
    አይችልም ልቅስ ከነሱ መማር አለባችው

  • @dawitselemun6124
    @dawitselemun6124 16 годин тому

    በኢትዮጲያ ምርጫ ኣለ እንዴ 100% ኣሸነፍን የምትሉ የጉድ ሃገር

  • @MahamedBati
    @MahamedBati День тому +1

    አዲስ ዋልታ ፕሮግራም አዘጋጆች በሙሉ በሩቱ
    አይዛችሁ እናመስግናለን
    አድማጫችሁ ነኝ

  • @samuelamare635
    @samuelamare635 День тому

    ወዲየትም አያመራም ምክንያቱም የኢትዮጵያ መንግስት ሚታመን አደለም እውቅና መስጠት ቢፍልግ ኖሮ እስካሁን ይሰጥ ነበር S landም US እውቅና ልትሰጣት ነው እኛ ከዚህ በሗላ እውቅና ሰጠናት አልሰጠናት ጉዳያ አደለም መሬት ለኛ መስጠት ሳይጠበቅባት አገኘች ማለት ነው ምትፈልገውን

  • @emkulukumlachew9022
    @emkulukumlachew9022 11 годин тому

    Agenda plus?
    በአማርኛ ስረጭት እንዲህ ያለ ስያሜ ግራ አጋቢ ነው። ላለመግባባት?

  • @addisualene556
    @addisualene556 23 години тому

    ሶማሌላንድ የዓለም አቀፍ እውቅና አግኝታ አዲሷ አገር ብትሆንና በሂዴት ደግሞ የተመድ እና የአፍሪካ ህብረት እንዲሁም ሌሎች ዓለም አቀፍ ህብረቶች አባል ብትሆንም ከኢትዮጵያ ጋር የሚኖራት ዘላቂና በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ መልካም ጉርብትና ለሁለቱም አገሮች ጠቃሚ ይሆናል። ሶማሌላንድ ከኢትዮጵያ ጋር የወደብ ቅድመ ስምምነት (MOU) ከተፈራረመች በኋላ ምንም እንኳን ስምምነቱ አነጋጋሪ እና ከሶማሌያ ጋር በቀጥታ ከግብፅና ሌሎች ጋር በተዘዋዋሪ ውዝግብ ያስነሳ ቢሆንም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሶማሌላንድ ማን ናት ብሎ እንዲጠይቅና ትኩረት እንድታገኝ በብዙ ረድቷታል። ምናልባት በአዲሱ ተመራጭ ፕሬዚደንት የሚያጠራጥረው ጉዳይ የባህር ኃይል ጦር ሠፈር ማቋቋሙ ካልሆነ በስተቀር ይህንንም ቢሆን ቀደም ሲል በስምምነቱ ወቅቱ ያሰሙት ተቃውሞ ባይኖርም የወደቡ ጉዳይ ኢትዮጵያ ከጂቡቲ ይልቅ የበርበራ ወደብና ሌሎችንም ብትጠቀም ለሶማሌላንደሮች ሲሳይ ስለሆነ የንግድ ወደብ ጉዳይ ምንም አያሳስብም። ይልቁንም ሶማሌላንድ ከኤርትራ ከጂቡቲ ከኬንያና ከሱዳን ወደቦች በተሻለ ተወዳዳሪ ለመሆን ይሠራሉ። ማንም አገር ቀድሞ እውቅና ይስጥ አይስጥ የንግድ ወደብ ስምምነት ላይ ለውጥ አይኖረውም። ይልቁንም ከኢትዮጵያ ቀድሞ ሌላ አገር እውቅና ቢሰጣት እስካሁን በኢትዮጵያ ላይ ይደረግ የነበረው ውግዘት ድባቅ ይገባል።

  • @MahamedBati
    @MahamedBati День тому

    ከኢትዮጵያ ጋራ ያላትን ስምምነት ሊሽሩት አይችሉም ጥቅሙም
    ለሱማሊ ላድ ህዝብና
    መንግስትም ጭምርም
    ስለሆነ ነው

  • @የፍቅርቤተሰብየፍቅርቤተሰ

    የኢትዮጵያን ካርታ ለምን ቆረጣቹ

  • @hamzamahamud557
    @hamzamahamud557 19 годин тому

    Oromo would never get a port!

  • @kidane6417
    @kidane6417 День тому

    😂😂😂😂