የሽንኩርት አተካከል እና አስተዳደግ በኢትዮጵያ/growing onions in Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 24

  • @jisena7760
    @jisena7760 Рік тому +4

    ብዙ ነገር ፃፍኩ እና አጠፋሁት ምንም ብፅፍ የሚያፅናና ቃል አጣሁ። ብዙ ጥሩ ሰዎች እንዳሉ ሁሉ እንደዚህ አይነት መጥፎ ሰዎችም አሉ እና ለቀጣይም ሰው ማመን ጥሩ ቢሆንም መጠንቀቅ እንዳለብህ መማር አለብህ ወንድሜ። ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ እከታተል ነበር እና እንዲህ በመሆኑ በጣብ ተናድጃለሁ ግን ከሰው የእግዚአብሔር ይበልጣል እና ይሄንን ሞራልህን ይዘህ በርታልን ለቀጣይም ገና ብዙ ነገሮችን ካንተ እንጠብቃለን የተሻለ ገበሬ እንደምትሆን ሙሉ ተስፋ አለኝ እና አይዞኝ ወንድሜ በርታ

    • @farming4970
      @farming4970  Рік тому

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንደሜ በቀጣይ ስራ እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @meshyonasgonsamo37
    @meshyonasgonsamo37 Рік тому +1

    አይዞህ ወንድሜ ጠንካራ ሰው ነህ ነገሮች ይሰተካከላሉ ተስፋ አትቁረጥ።

  • @JohnSemart
    @JohnSemart 6 місяців тому

    ትልቅ ማስተማሪያ ነዉ አንተ ጀግና ነህ

  • @mickymaco9735
    @mickymaco9735 Рік тому +1

    ወንድም በርታ አይዞህ, የተማረ ገበሬ ሰራውን ወደህው ራዕይ ይዘህ ነው የገባህው መውደቅ መነሳት ቢኖርም እርግጠኛ ነኝ ስኬታማ ትሆናለህ ። ገንዘብህንም ማስመለስ አለብህ never give up

  • @እምወድሽ-ገ4ኸ
    @እምወድሽ-ገ4ኸ Рік тому +1

    በርታ

  • @ahmedmehamed2645
    @ahmedmehamed2645 9 місяців тому

    በጣም ነው ያዘንኩት ወሏሂ

  • @tobethebest6054
    @tobethebest6054 Місяць тому

    Ayzoh Bro

  • @YehualashetTadesse-fd5pj
    @YehualashetTadesse-fd5pj 4 місяці тому

    Ayizoh bro yalfal

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 10 місяців тому +1

    ምን ላይ ደርሰህ ይሆን ወንድሜ አይዞን እግዚአብሔር እንደካሰህ ተስፋ አደርጋለው

  • @SamuelgasheKabato-hf9jh
    @SamuelgasheKabato-hf9jh 9 місяців тому

    ትማትም ይህን ያህል ተዋዶ (በክሎ 90 ብር ነው ይባላል) እና እንደት ነው ትማትሙን በፋርሙ ልትቶወው ምትችለው?

  • @LaketchHirpa
    @LaketchHirpa 10 місяців тому

    በጣም ያሳዝናል ተባብሮ በመስራት መለወጥ ሲቻል በመካካድ እና ባቐራጭ መበልፀግ ማሰብ አያሳድግም የትም አይደርሱም አንተ ግን ተስፉ አትቁረጥ በርታ ጠንክር።

  • @damtewmekke2659
    @damtewmekke2659 Рік тому +2

    ወንድሜ እንዴት ላግኝ?

  • @tayebmohammed6326
    @tayebmohammed6326 10 місяців тому

    ወደሜ የት ነው አካባቤሁ እኔ ፈልገ ነበረ አበረን በነሰራ

  • @مرفدصالح
    @مرفدصالح 10 місяців тому

    Eterew mejemerya

  • @tamirefita8026
    @tamirefita8026 Рік тому +2

    Ayzo bro...yemefeter ngr nw ...ante setethen eystekakekelk ketelebet..enem bezi field eyseraw nw ..adress betakemet teru nw

    • @farming4970
      @farming4970  Рік тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ ወንደሜ kalfarmingandvideo@gmail.com

    • @abme901
      @abme901 7 місяців тому

      ​@@farming4970 selam wedaje betam felegehalew

  • @KalkidanZeleke-xj9ru
    @KalkidanZeleke-xj9ru 8 місяців тому

    አሁን ግን ምን ላይ ነህ?

  • @ErmiBonger
    @ErmiBonger 2 місяці тому

    lagegnih efelgalew betam slk kutrhn laklgn

  • @makeyamakeya8352
    @makeyamakeya8352 7 місяців тому

    😢😢😢😢😢😂😂❤❤😮😢😢😢😢

  • @makeyamakeya8352
    @makeyamakeya8352 7 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤

  • @damtewmekke2659
    @damtewmekke2659 Рік тому +2

    ወንድሜ እኔ ካንተ ጋሪ መስራት ፈልጋለሁ እባክ አድራሻህን በፌስ ቡክ ልክልኝ

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 Рік тому +1

    በርታ