Hi thank you for this program I think he is the best person (for the jod) there is no ??? what happened you have to listen. It is not 3rd world ok!!! For your information he's M.G COLIN POWEL WE LOVE HIM SO MUCH GOD BLESS HIM AMEN 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇺🇸🌟🇺🇸🇺🇸🇺🇸🌟🇺🇸🇺🇸🌟🇺🇸
በየቀኑ የምታቀርበውን ድንቅ የስነጽሑፍ ችሎታህንና ትረካህን አድናቅህ ነኝ
በርታ ::
ተባረክ
ይህንን ታሪክ ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ ግን ሁሌም አዲስ ነው፡፡ ውብና እጅግ በጣም መሳጭ፡፡
He’s a great person he speak the truth always 🙏🏻❤️🌹
በጣም ደስ ብሎኛል መቆያ በዮቲዮብ በመጣታችሁ
እጅግ ታሪካዊ ድንቅ ፕሮግራም
Ay eshete ende and memhre new mayh
እሸቴ እንኳን ደና መጣህ ሰላምህ ይብዛ አድናቂህ ነኝ ❤
ድንቅ ነው።
አዎን፡በጣም፡ጠፍተሃል፡ሰለ፡ግሩም፡አቀራረብህ፡እናመሰግናለን።
I wonder your nice programs
We love you eshete
Tenxs men i really apreciate you.we need more we are whith you keep it up!
ሠላምህ ይብዛ መቆያእናመሠግናለን
Enamsgnaln❤🙏
We missed General Colin powel
ፕሮግራሙ ይመቸኛል። በናትህ እስኪ ስለ በሀይለስላሴ እና ደርግ ዘመን የተፃፉ መፀሐፍን አጣቅሰህ ጥሩና ጠንካራ ጎናቸው አቅርብልን እንዲሁም ስለ መንዱቫ ሰዎች/ሐያላን የደህንነትና የምጣኔ ሐብት እንዲሁም በሀገራችን በገንዘብ የበለፀጉ ግለሰቦች ነጋዴዎች ለምሳሌ ሺህ አላህሙዲን በጥቅሉ የራሳችን የሆኑትንም አሳየን በቆራጭ ወረቀት አሰባስበህ መረጃ።
ውድ እሼቴ እናመሰግናለን
ግን የመስቀል ወፍ ሆነሃል
በደህና ንው
Eshe ye Norman Schwarzkopf seralen please
selezih zegejet Ejeg adrege amesegenalew.
Eshete tarik awaki nurlin
እሸቴ ከልብ እናመሰግናለን ግን በጣም ጠፍታሃል !!!
ሸገርና እሼ ስትመቹኝ
ኮሌን ፓወል ለ3ሚሊዮን የኢራቅ ህፃናት እልቂት ተጠያቂ ነው ዛሬ ግን ወደማይቀረው ና ወደፈጃቸው ህፃናት አለም ተቀላቅሏል ፈጣሪውም የህፃናቱን ግፍ ይበቀልላቸዋል ::
Hi thank you for this program
I think he is the best person (for the jod)
there is no ??? what happened you have to listen. It is not 3rd world
ok!!! For your information he's M.G COLIN POWEL
WE LOVE HIM SO MUCH
GOD BLESS HIM AMEN
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🇺🇸🌟🇺🇸🇺🇸🇺🇸🌟🇺🇸🇺🇸🌟🇺🇸
eshete tefahko bizu kante yemimarew ale beteley carlos keberon yemesaselu ende mekakelegnaw misrak
eshete tefahko bizu kante yemimarew ale beteley carlos keberon yemesaselu ende mekakelegnaw misrak 16/2/2014
ስለ አሜሪካውያን ወሬ ባታቀርቡ ደስተኛ ነኝ የ ኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ጠላት ስለሆኑ ነው
Ye Ethiopia wanaw telat dnkurn zereynet bahl haymanot dhnet ena yraswa hzboch nachew !!!!
Million ከጭፍን ጥላቻ ወተህ አሜሪካ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያንእስከዛሬ ድረስምን አንዳደረገች ቤተመጵሃፍ ሂደህ ፈልፍለህ ተረዳ ከአሜሪካ የበለጥ የሰራ አገር ፈልገህ አታገኝም ዛሬም ሆነ በፊትዘመናዊት ኢትዮጵያ ግንባታ በወታደራዊም ሆነ በሲበቢል ከፍተኛ ደረጃ የዱረሱት በአሜሪካ የሰለጠኑ መሆናቸውን ሳንዘነኑጋ ነው
He is a lair lair lair lair lair 😡😡😡😡😡😡😡😡🥵🥵🥵🥵🥵🥵 but what he did in irak 🇮🇶 we never forgot
ምን አገባን ስለ ግፈኞች አመሪካን!!! ስለራስህ ጀነራሎች እና ጀግኖች አውራ አጨብጫቢ
eshete tefahko bizu kante yemimarew ale beteley carlos keberon yemesaselu ende mekakelegnaw misrak 16/2/2014