የቅድስት አርሴማ ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 272

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 6 місяців тому +35

    እጅግ ድንቅ የሚገርም ታሪከ ነው የሰማእቱዋ ቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን አሜን

  • @Yareddegu-r8m
    @Yareddegu-r8m 9 місяців тому +64

    ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ እርጂኝ የጋረደኝን አንቺ ግለጪልኝ አሜን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +29

    እንኩዋን ለሰማዕቱአ ቅድስት አርሴማ አመታዊ በአል አደረሰን 👏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 9 місяців тому +9

    አሜን አሜን አሜን 🤲የሰማዕቷ ረድኤት በረከቷ ይደርብን በጸሎቷ ይማረን🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን🌸🌸

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 8 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ልመና ክብሯ በረከቷዋ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲ቃለህይወትያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Werk-k7h
    @Werk-k7h 8 місяців тому +5

    ቅድሰት አርሴማሆይ ጨለመዉን ብርሀን አድሪግልኝ አሜን

  • @getnetadamu7707
    @getnetadamu7707 6 місяців тому +3

    ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ እናቴ እርጅኝ አምሮየን አበሪልኝ ህሌናየን የጋረደዉን እርኩስ መንፈስ አንች ገስጭልኝ የልቤን መሻት ስጭኝ አሜን
    🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @RhjfhvSgdhig
    @RhjfhvSgdhig 8 місяців тому +8

    ናይ ኣዶ ቅደስት ኣርስማ ብርክትየሰ ፅሎትይ ኣየፍለየና ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @birtukanSeid-t9h
    @birtukanSeid-t9h 7 місяців тому +5

    ሰማእቷ በእለተ ቀንሽ የኔ እንቆቅልሽ ይፈታ ዘንድ እባክሽ ከመድሀኒአለም አማልጅኝ እባክሽ አርሴምዬ ወዳጄ ቅድስት አርሴማ እርጅኝ ጎዶሎዬን ታውቂዋለሽ እና ፍጠኝ ከአምላክ ፊት ቁሚልኝ ለዚህ ጥያቄ የበቃሁ ባልሆንም እንደቸርነቱ???

  • @SaraMakdes
    @SaraMakdes 4 місяці тому +2

    የእናታችን የቅድስት አርሴማ ምልጃ አይለየን ለዘላለሙ አሜን❤❤❤❤❤

  • @burakkselam
    @burakkselam 6 місяців тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሪኬ ዘላለም ሀይሉ እጅግ አድርጌ ነው የማከብርክ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥክ እነደሁል ጊዜው የማይጠገብ ድንቅ ስራ ።

  • @ydhoney1956
    @ydhoney1956 8 місяців тому +5

    እንኳን ለቅድስት አርሴማ አደረሰን በረከቷ ይደርብን እልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከተቸገርነው ከታሰርነው ጠላት ትፍታን አሜን አሜን አሜን

  • @GhGu-v4n
    @GhGu-v4n 5 місяців тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የቅድሰት አርሴማ ምልጃ አይለየን👏🍃🙌

  • @solomonwoldetensay2047
    @solomonwoldetensay2047 8 місяців тому +3

    Amen Amen Amen ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን thank you betam

  • @RhjfhvSgdhig
    @RhjfhvSgdhig 8 місяців тому +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቅደስት ኣርስማ ፅሎትና ኣየፍለየና ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ትዕግስትየማርያምልጅ-ወ8ዐ
    @ትዕግስትየማርያምልጅ-ወ8ዐ 7 місяців тому +3

    ሰማዕቷ ቅድስት አርሲማ እናቴ የልቤን ጎደሎ ታወቂያለሽ እና ከመድሀኒአለም አስታርቂኝ እናቴን በደለኛ ልጅሽን በእዉነት ትርካዉን ላቀረበልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እኛም ያሰማነዉን በአይነ ልቦናችን ያሳድርልን አሜን፫⛪⛪🕯🕯🕯⛪🕯🕯🕯⛪🌾🌿🌿🌿🇪🇹😊

  • @almazgebremeskel5845
    @almazgebremeskel5845 2 місяці тому +1

    የፍቅርይዬዬዬ እናት አርሴምይዬዬዬ እባክሽን አማልጅን የምናስበው ሞልቶ በዓይነ ሥጋ እንድገናኝ 🙏🙏🙏

  • @zenebudesalegn1504
    @zenebudesalegn1504 7 місяців тому +3

    አሜን፫ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ረድኤትዋ በረከቷ ይደርብን 🙏🙏🙏ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏❤🙏🎉🎉🎉

  • @girmayteka6589
    @girmayteka6589 8 місяців тому +6

    ይህ ቪድዮ ያየ ሰው ሁሉ ቅድስት አርሴማ ሱባኤ ፀሎቱ ልመናው ትስማው+++ የልቡን መሻት ሁሉ 7 እጥፍ ትፈፅምለት+++ አሜን አሜን አሜን ወአሜን ለይኩን ወይኩን ለይኩን
    +++++
    ወንድሞች ሆይ ይህ ቃል አካላዊ ቃል ነው ዝርው እንዳይመስላችሁ ኃይል አለው +++++
    ይሁንልን ብትሉም መልካም ነው+++++

  • @RhjfhvSgdhig
    @RhjfhvSgdhig 8 місяців тому +3

    ማሽራ ናይ ኣቦና እስስ ክርስቶ ኣይፍለየና ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl 4 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍀🍀🍀🍀🌺🌺🌺🌺🌺

  • @KebenKebe
    @KebenKebe 9 місяців тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወይትን ያሰማልን 😢😢😢😢ቅድስት አረሴማ የጭቀቴ ደራሽ የችግር ፈቺ ነች ምንም አይሳናት💔💔🙏🙏🙏

  • @momyena9617
    @momyena9617 Рік тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልህ ፀጋና በረከቱን ያድልልን ወንድሜ።

  • @alganeshmehari3461
    @alganeshmehari3461 2 місяці тому

    ኣሜን ናይ ቅድስቲ ኣርሰማ ጾሎታ በረከታን ኣይፈለየና ኣሜን ❤❤❤

  • @RhjfhvSgdhig
    @RhjfhvSgdhig 8 місяців тому +2

    ስለ ኩሎ ነገረኪ ተመስገን ኣናተይ ቅደስት ኣርስማ ብርክተክ ኣይፍለየና ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Fekadesenait.771
    @Fekadesenait.771 Місяць тому +1

    ክብርና ምስጋና ደሙን ለአለም ላፈሰሰ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን!!

  • @TigstTigst-qm8pc
    @TigstTigst-qm8pc 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እናቴ ቅድስት አርሴሜ በረከትሽ አይለን አሜን

  • @SilenatTezera
    @SilenatTezera 3 місяці тому

    ሰማአቷ ቅድስት አረሴማ በረከትሽ አይለየኝ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን

  • @YalemYalemm
    @YalemYalemm Рік тому +4

    ለቅደስት,አርሴማ ,ስማዕታት,አመታዊይ,ባእል,እንኳን,አደረስን

  • @YeshiyeDerebe
    @YeshiyeDerebe 6 місяців тому +2

    አሜን እናቴ ቅድስት አርሴሜ ምልጃሺ አይለየኝ

  • @ወለተስላሴ-ወ7ፐ
    @ወለተስላሴ-ወ7ፐ 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን የሰማዕቷ የቅድስት አርሴማ ምልጃዋና በርከቷ ይድርሰን❤❤❤❤😢

  • @ShimelisaberaShime
    @ShimelisaberaShime Місяць тому +1

    ዕግዛብሔርይጠብቀንዕናቴዐርሴማትምሕርቴንግለጭልኝዐሜን

  • @Gediyonmequannt
    @Gediyonmequannt 6 місяців тому +1

    አርሴማ እናቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን እናታችን በረከቶ አይለዬን በያለንበት ትጠብቀን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 5 місяців тому +1

    ቅድስ አርሴማ ሰማአቷ በረከትሽ ምልጃሽ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 2 місяці тому

    ፍቅርህን በልባቺን አሰድብን የኔ ጌታ ቅድሰት አርሴማ እናቴ ምልጃሸ አይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GjgGmjk-bj6ux
    @GjgGmjk-bj6ux 5 місяців тому +1

    ሰማአቷ ቅድስት አርሴማ ጨቀቴን ሁሉ አች አቅሊሊኝ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰

  • @AsebelignWeji
    @AsebelignWeji 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን የሠማዕታት ቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን

  • @TsigeGule
    @TsigeGule 9 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ይጠብቅልን

  • @alemalem6607
    @alemalem6607 6 місяців тому +1

    እናቴ ❤❤ አርሴማቅድስት❤️በረከትሽ ይደርብን አሜንንን

  • @AsratTerefe-qi6ex
    @AsratTerefe-qi6ex 4 місяці тому +1

    ቅድስት፣አርሴማ፣እናታችን፣ለሁሉም፣ድረሼ

  • @elroitube27
    @elroitube27 Рік тому +2

    ከሰማዕትዋ በረከት ይክፈለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @atnu8287
    @atnu8287 6 місяців тому +1

    ከሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ረድኤት በረከት ይክፈለን
    እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድሜ

  • @ZozaHa-g8o
    @ZozaHa-g8o 18 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
    የሠማዕቷ ቅድስት አርሴማ ምልጃ ፀሎቷ በረከት ረድኤቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አምላከ ሠማዕታት እኛንም በሐይማኖታችን ያፅናን አሜን ፫ ❤❤❤❤❤❤

  • @mulu04j
    @mulu04j 5 місяців тому +1

    የሠማእቷ ቅድስት አርሴማ ምልጃ በረከት ይደርብ
    ፆለቷ አይለየን

  • @EddEdd-n1z
    @EddEdd-n1z 5 місяців тому +1

    ናይ ቅድስት ኣርሰማ ሰማእት ፀጋን❤❤❤❤❤❤በረከታን ኣይፈለየና🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 6 місяців тому +1

    አሜንአሜንአሜንቅድስትአርሴማእርጀኝደረሽልኝ

  • @الوليدالرويلي-غ7ز
    @الوليدالرويلي-غ7ز 5 місяців тому +1

    ቅድስትአርሴማእናቴምልጃሽበረከትሽአይለየን❤❤❤❤❤❤

  • @getnetadamu7707
    @getnetadamu7707 6 місяців тому

    ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ እናቴ እርጅኝ አምሮየን አበሪልኝ ህሌናየን የጋረደዉን እርኩስ መንፈስ አንች ገስጭልኝ የልቤን መሻት ስጭኝ 🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @mogesseifu9501
    @mogesseifu9501 27 днів тому +1

    ክብሬ ለማንም አልሠጥም ያለው አምላካችን አእምሮአችን የብራልን

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 9 місяців тому +1

    የቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @MisganawFnta
    @MisganawFnta 7 місяців тому +2

    ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በእምነቴ እንድፅና እርጅኝ በረከትሽ አይለኝ

  • @dhhdbdbd2497
    @dhhdbdbd2497 5 місяців тому +1

    ሰመአቷ ቅድስት አርሴማ ሆይ መልጆ ጾለትሽ አይለየን የወድሜን ድምፅ አሰሚኝ😢

  • @HagaziAfera
    @HagaziAfera 6 місяців тому +1

    ሰማእቷዋ ቅድስት ኣርሴማ እናቴ የሂወቴ መዳኛየ ነችና ስምዋ እየተመሰገነ ለዘልኣለም ትኑር። ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @sayedahmada6198
    @sayedahmada6198 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን🤲🤲🤲

  • @iurrfgi
    @iurrfgi 9 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን😢❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ
    @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ 3 місяці тому

    ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ምልጃሽ አይለይኝ ሀገራችንን ሠላም አርጊልን አሜን አሜን አሜን

  • @Webe-x5m
    @Webe-x5m 9 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @በደስታ
    @በደስታ Рік тому +7

    እልል እልል እልል🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @DevaDi-u6g
    @DevaDi-u6g 11 місяців тому +1

    ❤❤❤ ቅድስትአርሴማበረከትረዴታይደርብን🎉🎉🎉አሜንአሜንአሜን

  • @meseretnegash3896
    @meseretnegash3896 6 місяців тому +1

    የሰማዕቶ ምልጃዋ በረከቷ ይደርብን

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 2 місяці тому

    አሜን በረከቷ ረድኤቷ ይደርብን😊😊❤❤❤❤❤

  • @haya3088
    @haya3088 9 місяців тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @habtamhabtam3576
    @habtamhabtam3576 6 місяців тому +1

    እናቴ ቅድስት አርሴማ ምልጃ በረከትሽ አይለየኝ❤❤❤

  • @ord-b9k
    @ord-b9k 6 місяців тому +1

    .እናቴ.ሰማሀቷቅድስት.አርሴማ.አሜን.አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @TinaTina-t2p
    @TinaTina-t2p 27 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን❤❤Amen

  • @attalinattalin7205
    @attalinattalin7205 11 місяців тому +1

    አሜን እልል እልል ልልልል ልልልል ልልልል 🌾🌾🌾🌾🌾🌺🌺🌺🌺🌺🥀🥀🥀🥀🤲🤲👏

  • @gizachewyeshita6677
    @gizachewyeshita6677 Місяць тому

    የእናቴ የቅድስት አርሴማ በረከት አይለየኝ

  • @NbsGtub
    @NbsGtub Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! ኦርቶዶክሳዊያን በምግባሬ የተስተካከልኩ እንድሆን በዕምነቴ እንድፀና ማህደረ ስላሴ ብላችው አስቡኝ ፀልዩልኝ🙏🙏🙏

  • @tigistgebisa1502
    @tigistgebisa1502 2 місяці тому

    እናቴ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ሆይ እባክሽን የልቤን ጨንቀት አንቺ ታውቂያለሽ እና አንቺ ፍችው እናቴ

  • @fantualemayehu
    @fantualemayehu 4 місяці тому +1

    ኣሜንንንንን ኣሜንንን

  • @hgtu
    @hgtu 6 місяців тому +1

    ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ምልጃሽ አይለየን😥🙏

  • @MihiretZerihun-j8f
    @MihiretZerihun-j8f 9 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @EeEe-p1r
    @EeEe-p1r Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Etaferhumeshesha
    @Etaferhumeshesha 6 місяців тому +1

    አሜን

  • @FreselamZestifanos
    @FreselamZestifanos 18 днів тому

    ትረካው በጣም ተመስጫ እየሰማሁኝ ሳውድ ትራኩ ግን ጩኸቱ ፈተና ሆነብኝ ሌላ ጊዜ ቀንሰው ኡኡኡኡኢኡ

  • @SofiaGebru
    @SofiaGebru Місяць тому

    እናቴ ቅድስት አርሴማ ሁሉ ነገሬ እማማዬ እናት ትሁንሽ ብሎ የሰጠኝን አምለክሽን አምላኬን አመሰግነውአለሁ ይክበር የድንግል ማርያም ልጂ ❤❤❤❤

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 4 місяці тому

    ኣሜን ❤❤❤❤

  • @በደስታ
    @በደስታ Рік тому +2

    ዝማሬ መልአከት ያሰመልን 🙏🙏🙏

  • @SelamKiros-y3u
    @SelamKiros-y3u Місяць тому

    እናቴ ቅድስት ኣርሴማ በመከራዬ በጭንቀቴ በህመምየ ፈጥነሽ የደረሽሊኝ የኔ እናት 👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gedeytsegay3927
    @gedeytsegay3927 5 місяців тому +1

    ኣደይ ቅድስቲ ኣርሴማ በረከትኪ ጽጋኪን ይሃበና

  • @BetiYabtalij
    @BetiYabtalij 4 місяці тому +1

    አሜንንንንንን❤❤❤❤

  • @fhgggf4861
    @fhgggf4861 6 місяців тому +1

    አሜንአሜን🙏🙏🙏

  • @megdismegdishimegdis514
    @megdismegdishimegdis514 7 місяців тому +1

    Amen Amen 🤲🏻 Amen Amen 🤲🏻 Amen Amen Amen Amen ❤arsemaaa Amen Amen

  • @elganishsium8159
    @elganishsium8159 Рік тому +2

    Amen amen lelele lelele lelele lelele lelele Amen Amen 🙏 ❤

  • @37753
    @37753 4 місяці тому

    እናታችን በረከትሽ አይለየን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Israel9563
    @Israel9563 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @AbrehamAbiye
    @AbrehamAbiye 5 місяців тому +1

    Amen amen amen❤❤❤❤❤

  • @GjGd-o6h
    @GjGd-o6h Рік тому +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @GgYy-zu4ff
    @GgYy-zu4ff 25 днів тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GentGent-co7iq
    @GentGent-co7iq 10 днів тому +1

    አርሴማ ቅድስት እናቴ አንች ጠብቄኝ አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Рік тому +2

    Enkuwan Aderesen Elelelelele Elelelelele Elelelelele Zemare melaekitin Yasemalen 👏👏👏🌻🌻🌻👏👏👏🌻🌻🌻👏👏👏🌻🌻🌻👏👏👏

  • @FacikaAzan
    @FacikaAzan 4 місяці тому

    አሜንአሚንአሜን❤❤❤

  • @AmA-kx1wg
    @AmA-kx1wg 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @tirngonigusshiferaw2433
    @tirngonigusshiferaw2433 2 місяці тому

    የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አች ሁኝኝ ጨንቆኛል እና ከጭንቅ አውጭኝ እናቴ ቅድስት አርሴማ ሞቴን ለንስሀ አብቂኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ታገረጅልኝ

  • @MisganaTekeste-dq9fm
    @MisganaTekeste-dq9fm 6 місяців тому +1

    Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏

  • @SaraSara-wj4tc
    @SaraSara-wj4tc Рік тому +2

    እሜን እሜን እሜን ፣🙏🙏🙏👏👏

  • @meseretshete7350
    @meseretshete7350 7 місяців тому +1

    አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gubivtyhpyv4990
    @gubivtyhpyv4990 6 місяців тому +1

    አረሴማ እናቴ እርጅኝ ብቻየን ነኝ እህቴን በሠው ሀገር ጠብቂልኝ ቤተሠቦቸን ጠብቂልኝ ከክፉ ነገር ሠውሪለኝ አይነልቦናቸውን ክፈችላቸው ማሥተዋን አድይን እናቴ ሠማእቷ እናቴ አደራ የልቤን ጭንቀት ታውቂአሺ እናቴ በረከትሺ ይደረብን አሜን ሜን አሜን

  • @Somaya-d9w
    @Somaya-d9w 5 місяців тому +1

    Amen3 🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️

  • @EseteAmanuel
    @EseteAmanuel 3 місяці тому

    እናቴ ቅድስት አርሴማ የሀገራችንን ሰላም ፣ ፍቅር፣ አንድነት፣መተሳሰብ፣መቻቻል መልሽልን።አሜን ቤተሰቦቼን፣ዘመዶቼን፣እህቶቼን፣ወንድሞቼንበያሉበትጠብቂልኝ። አሜን አመነ አሜን