Pls if u can forward a message for them or marcil tv. They should include Original song by Daniel Amdemikeal. It is in vol 1.. though Daniel don't care ...
many people say that they are orthodox and they are touched by the song this is i want to say JESUS is nocking your door of your heart and want to touch you and change you for ever please know Jesus
We this song is what my life is and after I listened to this song I realized that I am doing all those bad things that will not let me gain anything but sticking with god I will gain blessing and hope 😘😇 and thank u so much brother... stay blessed ❤
ኢየሱስዬን ካገኘሁ 2ወር ሆነኝ ከጨለማ ወደ ሚደንቅ ልዩ ብርሃን ስሜ በህይወት መዝገብ ተፃፈ
Inkaan getaa redashi 😢❤❤❤
Amen 🙏🏿 ❤
❤wow geta yimesegen ke destawoch yemigezif desta, sew eyesusen siyagegnew yalew desta abeeet desss silll
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር በፍቅር ነው የምወደው ሳዳምጠው የሆነ ሰላም ይሰማኛል
እውነት ነው እየሱስ እኔ ይምሰጣችሁ ሰላም አለም የሚሰጣችሁ ሰላም አይደለም ብላል
እርቶዶክስ ነኝ በዚህ መዝሙር ልቤ ተሰብፘል
🙏ተመስገን 🙏
Amen tebarek
አሜን ተባረኪ ልብን የሚነካ መዝሙር ነው
Teberek
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በዚህ መዝሙር ልቤ ተሰብሯል ስሰማዉ ያስለቅሰኛል
ኦርቶዶክስ መሆን ስህተት ኣይደለም ፣ በክርስቶስን ኣምነህ እዛው ሆነህ ከተከተልከው የዳንክ ክርስትያን ነህ። ተባረክ!
Ameeeen🙌🙌🙌
God bless you
You are such a good boy kipp it
እኔም ሁልግዜ ያስለቅሰኛል
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነይ ግን
ይህ መዝሙር ውስጤ ነው
ተባረክ ወንድሜ በሚገርም እርጋታ የሚባርክ መዝሙር
ua-cam.com/video/nBBBg_dkHNs/v-deo.html if you like to listen the song with lyric
Amen Amen tebareki
Daniel Amdemikeal Vol 1.. why they
write there name and not include Daniel's Sad
Pls if u can forward a message for them or marcil tv. They should include Original song by Daniel Amdemikeal. It is in vol 1.. though Daniel don't care ...
Betam yemimark mezmur new geta yebarkeh wendme
😭😭😭😭 አባቴ እየሱስ ስለኔ የከፈልከው ዋጋ በቃላት ተቆጥሮ አይገለፅም ሁሌም ይሄን ዝማሬ በሠማሁ ቁጥር አይኖቼ በእንባ ይሞላሉ ፍቅሩ እንደገና በውስጤ እንደገና ይነዳል!!!! Thank you brother 🙏
O my God የእግዚአብሔር ፍቅር የገባቸው ብቻ ይሄንን መዝሙር ይወዱታል የኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ በእግዚአብሔር ፍቅር ልቤ ተረቷል። እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ ይላል መዝሙሩ
tebarekk
God bless you.brother 🙏❤
መረብ እና ታንኳን የሚያስጥል እምነት ሁሉን ጥዬ ልከተልህ የኔ ጌታ
heldana mekonnen Heldi Exactly follow him God bless u!!!!!!
Teketel Erjabo amennn God bless you too
Amen heldi amezing worship it's touch my heart n am always crying if I listing dis song!!!!
Teketel Erjabo me too it is really amazing song hallelujah praise God
የአንተ ፍቅር ግን ውስጤ ሰበረው 😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች አውነት 😤😤
ua-cam.com/video/nBBBg_dkHNs/v-deo.html if you like to listen the song with lyric
🙏🙏🙏📖📖📖👍
ኦርቶዶክስ ነኘ ግን መዝሙሩን ከልቤ ስስማው ማለቅስው
lek nesh Ehta mezmuru betam deep nw tergagto lesemaw betam yegbawl
Geta yibarek
መዝሙር ለሰው ልጆች ለተሰቀለው ለተንከራተተው ከዚያም በመስቀል ላይ ህይወቱን ለሰጠ መቃብር ለወረደ በሶስተኛውም ቀን የመቃብሩን ንጋይ ፈንቅሎ ለተነሳው በአባቱ ቀኝ ለአረገው ለጌታችን እየሱስ መግለጫ ነው እና ክርስትናን ለሚያምን ሁሉ የሚዘመር ነው እንጂ እኔ የዚህኛው ወይም የዛኛው የሚለው አይገባኝም
የኔ እህት ኣማርኛ ትንሽ ስለ ሚከብደኝ በትግርኛ ትንሽ ልበልሽ።ኦርቶዶክስ ሙዃንኪ ጸገም የብሉን፡ኣነ ውን ክርስትያን ካቶሊክ ኢየ ነገር ግን ዝኾነ መዝሙር "ንኽብሪ ስም እግዚኣብሄር" ዝውድስ ክሳብ ዝኾነ ንኽትሰምዖ ጸገም ዝብሃል የብሉን፡ብዘየገድስ ዝኾነ ይኹን መዝሙር ናይ እምነት ኦርቶዶክስ፡እምነት ፔንጠ፡እምነት ከንሻ ወይ ድማ መዝሙር ናይ እምነት ካቶሊክ፡ጥራይ እቲ መዝሙር ንኽብሪ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ይኹን ወይ ድማ ይዘመር።ፐርከስ ኩልና ኣሕዋት እምነታት እቲ ቀንዲ መሰረት እምነትና ወይ ድማ ኣምልኾና የሱስ ክርስቶስ ጎይታ ክሳብ ዝኾነ ንሕና ውን ብሓባር ውሉዳት "የሱስ ክርስቶስ ጎይታ ኣምላኽ" ኢና።
enwdshalene
በውነት ከሚዘሉት እንዲ አይነቶቹ መዝሙሮች ልቡስጥ ይቀራሉ ዋውውው በጣም ነው የውደድኩት
እልልልልልልልልል ሀሌሉየ
ድንጋዩ"ልቤ "ጠጣሩ"ልቤ (2×)
መች"በቀላሉ"ታዛዥ"ነበረ
የአንቴ"ፍቅር "ግን"ውስጤን"ሰበረ
ታራትቻለሁ ታሸንፌዋለሁ
ኢየሱስ" ለአንቴ" እጅን" ሰጥቼሃለሁ
ዘሬ" በፍቅር "ተማርኬዋለሁ
ኮዋለ" ላይ" ወድጄዋለሁ (2×)
ለመዳን" ሰራ" መርጬዋለሁ
ሰዎችን" አጥማጅ "አድርጊሃለሁ
ሰባኝ" ጌታዬ" እኔም "ታረተሁ
ከልብ "ወደድኩኝ "ህይወቴን"ሰጠሁ
እሰከ" ዘላለም" አመልክሃለሁ
ድንጋዩ "ልቤ "ጠጣሩ "ልቤ
መች"በቀላሉ "ታዛዥ" ነበረ
የአንቴ" ፍቅር "ግን" ውስጤን" ሰባራ
ታረትቼሃለሁ" ታሸንፌሃለሁ
ኢየሱስ" ለአንቴ" እጅን" ሰጥቼሃለሁ
ዘሬ" በፍቅር" ታመርኬሃለሁ
የዋህነትህ "ትትና "ሰባኝ (2×)
በሀይል" በጉልበት" አለሰጋደድከኝ
የአንቴ "ፍቅር" ነው። ይንበረከካኝ
ልከታልህ "ወሰንኩኝ" ጡሩ "ጌታዬ
በነገር" ሁሉ" አንቴን" ታሚኘ
መረብ "ቶንከሄን" ሁሉንም "ጥዬ
ድንጋዩ" ልቤ" ጠጣሩ" ልቤ
ማች" በቀላሉ "ታዛዥ" ነበረ
የአንቴ "ፍቅር" ግን" ውስጤን" ሰበረ
ታረትቻሃለሁ" ታሸንፌሃለሁ
ኢየሱስ "ለአንቴ "እጅን" ሰጥቻለሁ
ዘሬ" በፍቅር" ታመርኬሃለሁ ።
መቆጥሬ" ፂድቅ" የለኝም (2×)
አስደሳች "አላውቅም
ግን" እንደሁ" ወዶኝ "በምህረቱ
ለማቆም" በቃሁኝ " በፍቱ
እእእፍፍፍፍፍ "አሜንንንንንን"🙏😢100%
እሆንን"መዝሙር" እንዴት"እንዴምወድ።
ተባርካኃል ወንድሜ የእግዚአብሔር
ጸጋ ይብዛልህ 🍇🌻🌻🍒🌱🌱🌱
thank u God bless you
thank you so mach my God bless you betam new yetekemg sizemer 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Wow you're wonderful and thanks for the lyrics
Bless you
Amen Amen Amen
ተባረክ ወድሜ እዲህ ልብን የሚያቀልጥ የሚማርክ ከጌታ በመንፈሰ የሚያገናኙንን ያብዛልን።
ድንጋዩ ልቤ ጠጠሩ ልቤ መች በቀላሉ ታዛዝ ነበረ ያንተ ፍቅር ግን ውስጣን ሰበረ አሜንን።
እኔ ኦሮቶዶክሰ ነኝ ይህ መዝሙር ሰሰማ እባ በእባ ነው የምሆነው እጥንት የምጠግን መዝሙር ነው ተባረከ 😢😢😢
ENASEE .BTAYEE 😢😢😢🙏🙏🙏🙌🙌🙌
የጅማ ልጅ ነኝ ፀገነት ተባረኪ ዋናው በኢየሱስ ክርስቶስ መማመን ነው የሚያስለቅስሽ ደግሞ የጌታ መንፈስ ነው
ያስነባኝ መዝሙር ነው ብሰማው ብሰማው አልጠገብኩኝም ዘመንህ ይለምልም የምታገለግልበትን አቅም ክርስቶስ በአንተ ላይ ያብዛ
በፍቅሩ ነው ሁሉችንም የወዳዳን ክብር ለእርሱ ብቻ ይሁን ከዘላለም እስከ ዘላለም አሜን ተባረከሃል አሁንም በብዙ ተባረክ ወንድሜ
ይህ መዝሙር በጣም ነው ደስ የሚለው
ይህን መዝሙር ስሰማ ሁሌም አለቅሳለሁ ጎደኛየ ከመሞቷ ከስአታት በፌት ልካልኝ ነበር እና ሁሌም አለቅሳለሁ ማማይዋ ነፍስሽን በገነት ያኑርልኝ የኔ የዋህ
🙏
አሜንንን አሜንንንን ማን እንደ ኢየሱስ
ሳንወደው የወደደን ሳንመርጠው የመረጠን
የኢየሱስ ፍቅር ልዩ ነው ስሙ ይባረክ
ጌታ ይባርክህ
መንፈስ አዳሽ ነው ሲከፋኝ ደጋግሜ የምሰማው መዝሙር ነው
የእውነት አጥንት የሚያረሰርስ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው
በመዝሙርክ በጣም ነው የተነካሁት ዘመንክ ትውልድክ እንዳንተ ያሉ ዛማሪዎችን እግዚአብሔር ይስጠን ተባረክልኝ ትውልድክ ይስፋ በመንፈስም በስጋም እደግልኝ እወድዳለሁ ተባረክ
_ዘማሪ ጌች ዘመንህ ይበረክ የጌታ ፍቅር ከአእምሮ በለይ ነው።_
ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ለአለም ለዘላለም ውስጥን የሚያንፅ ዝማሬ ነው እየሱስን ብቻ መከተል ይሁንልን ተባረክ በብዙ ወንድሜ
የይህ ዝሜሬ ከእኔ ጀምሮ ጠጣር ልባችንን የምናይበት ነው እኔን አይመለከተኝም የሚል ካለ እሱ ፍፁም ነው ማለት ነው ሰው ሁሉ ሀጢያት ሠርቷል የእግዚአብሔር ክብር ጎሎታል ስለተባለ ለሁችንም ነው ተባረክ
የእውነት ሁሉም መዝሙር የእግዝአቢሔር ቃል ነው ግን በመዝቃ መሠረየ ከምሠረ ይልቅ መንፈሠን የምየድሠ መዝመሙር ይህ ነው ጌታ ይባርክክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲📚📚📚📚📚💝💝💝💝💝💝💝💖💖💖💖💖💖❤️❤️❤️❤️
እውነት ይሄን መዝሙር ስእሰማ ልቤ ይሰበራል ዬኒ በእግዚአብሔር ፍቅር እውድካለው ሰው እዳሰበክ ያሳሆን እግዚአብሔርን በቸርነቱ ይጠብቅክ
Amennnn💔💔💔
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመንህ ይባርክ በጌታ ስም ጉልበት ሁሉ ለጌታ ይባረካል 😍😍😍😘
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
ድንጋዩ ልቤ ጠጣሩ ልብ መች በቀላሉ
ታዛዢ ነበር ያንተ ፍቅር ግን ወሰጤን ሰበር
😢😢😢😢😢😢😢😢😢ተባርክልኝ
አሜን አሜን
ተመስገን አምላኬ ሀገሬን አደራ ጠብቃት ከዘር ና ሀይማኖት ልዩነቱ ይልቅ አንድነታችን የምናይበት ጊዜ ይምጣልን 💚💛💗🙏🙏
ምቆጥረው ጽቅ የለኝም አስዳስቼው አላውቅም ግን እዴው ውዶኝ በምርቱ ለማቆም በቀው በቤቱ ❤✝✝✝😭💗
Amennnn amennnnn
Amennnn amennnnnnn
UUUFFFFF ዲንጋዩን ልቤ ጠጣሩ ልቤ መች በቀለሉ ተዛዢነባረ 😭😭😭😭 አሜንንን
እግ/ር ዘማንህን ይባረክው ወንዲሜ
Ameeeen ameeen ameeen
Original song is Daniel Amdemikeal Vol 1 in case u don't know. They missed to include on the names list
ዮሐንስ 14 (John)
6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐንስ 15 (John)
13፤ ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።
ክብር ለኢየሱስ ይሑነው በጣም ደስ ትላለች ላንተ እድሜና ጸጋ ይስጥሕ
ወንድሜ በብዙ ተባረክ
ሁላቹንም እግዝአብሔር ይባርካችሁ እንወዳችኃለን በዝማሬኦቻችሁ እና በአጋልግሎታችሁ ተለዉጠናል ተባርከናል ተባረኩ
yesarwte geta simu yiberki wodime taberki babizuuu
እጅግ በጣም የማረከኝ መዝሙር ነዉ
Amen amen geta abzto yibarki wowowoow ye geta sim yibarki haleluya iyesusi yadinal getsh tebarklin bebizu wodikalu
ኡኡፍ ይህን ዝማሬ ስሰማ እውነት ያስለቅሰኛል
የኔ ታሪክ😭😭😭😭😭😭😭 ዛሬ ግን ለፍቅርህ ተማርኪያለው🙏🙏🙏
Hulem be geta fiqir alememarek aychalim! Geta abzito yibarkih! Yihen mezmur eyesemu alemebarek aychalim! Amlakachin be adisum amet mihiretum yabzalin!
ኦርቶዶክስ ተዋህዳ ነኝ ግን ይህ መዘሙር በጣም ልብ ይነከል ዘማሬ መላእክት ያሰማልን⛪⛪⛪😭👐👐🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
እቴነሽ የሚካኤል ልጅ አሜን
ዋ አሜን አሜን አሜን አሜንን አሜንንን ክብር ለጌታ ይሁን እሳይ
ዘማሪ ጌታይክባረ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፈጽሞ ይባረክልኝ💝🅰
ምቆጥረዉ ጽድቅ የለኝም ዋውውው ጌታ ሆይ እንድሁ ወደሄኝ
አሜንንን 😓😓😓📖📖📖👍🌼❤❤🎤 ተበርክ. በእውነት እኔም ዘሬ ቀን. ውዴ ጌታ ሙልስኩኘ እሱ ከልበ መጋለጋል
😭😭😭😭😭😭ድንጋዩ ልቤ ጠጣሩ ልቤ መች በቀላሉ ታዛዥ ነበረ ዛሬ በፍቅር ተማርኪያለው እየሱስ አንተ እኮ ፍቅር እኮ ነህ 😭😭
እግዛባሔር ይባርክ
በጣም ሚበርክ/ምነከ መዝሙር ነው
ጌታ ይበርከችው
Especialy daniel amdemichael ye mezmur tekbay
ጌታ ሆይ የምትወደድ አባት ነህ ዳንኤል አምደ ሚካኤል በዝማሬዋቹ እኔ ወደ ጌታ መጥቻለው ባለ ውለታዬ ነው ጌታ የባርከው።
ያንተ ፍቅር ነው ያንበረከከኝ🙏
ዋው በጣም የሚገርም የሚገርም እርጋታ፡ እጅግ የሚባርክ መዝሙር ነው 🙏 ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ!!!
ua-cam.com/video/nBBBg_dkHNs/v-deo.html if you like to listen the song with lyric
ዳንዬ ተባረክ መዝሙሮቹ ሁሉ ውስጤን ይነካል ወጣቶች የድሮ ዝማሬ በእርጋታ ሲዘምሩ ማየት ሁሉ ምኞት ነው ተባረክ ወገነ
Aman aman
ትባርክ ውንድምይ 🙏🙏🙏🙏ኢየሱስ ግታ ነው ❤❤😭😭😭😭
አሜን አሜን የኔ ውድ ኢየሱስ ፍቅር ሰውን ይማርካል ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን ዘማሪ ጌታ ይክበር ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ህይወትህን ይባርከው ተባረክ በብዙ ፀጋ ስወድህ በጌታ ፍቅር
ወድሜ ተባረክ የአተእ መዝሙር ሕይወቴን ቀይሮታል ፈጣሪ ይመሥገን
Uuuuuffff ይሄ ዘማሬ ወስጤ ነው አሜን አሜን 😭😭😭😭 አሜን አሜን አሜን 🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎼🎼🎼 ጌታ ይባረክ ዴቭ
Ye Tadese eshete zimare......geta hule adis new.....
ጌታ አምላክ ዘመንኸን ይባረክ ተባረክ
እግዚአብሔር ይባረክ በዚህ መዝሙር ተባርኬአለሁ
ለስለስ ያሉ መዝሙሮች ሁሌም አስደሳች ናቸው
ዋው ነፍስም አልቀረልኝም ተባረክ ነፍስንን እርስርስ የሚያደርግ ወደ እርሱ የሚያስጠጋ መዝሙር ተባረክ በብዙ
እጅግ በጣም የሙባረክ መዝሙር ነው እግዚአብሔር አቡዙቶ የባረክ
ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ይጨምርልህ
Egziabher Amlakachen yikber ✋
Geta yikber yabatye lij be Geta fiker betam new miwedeh💓Brook neh zemenh yilemlem
አሜን አሜን ተባረክ ወንድሜ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ልብን የሚፈውስ መዝሙር ምቆጥረው ፅድቅ የለኝም አስደስቼው አላውቅም
wowowowow i`m so blessd in this song MY God bles u.
ua-cam.com/video/nBBBg_dkHNs/v-deo.html if you like to listen the song with lyric
ኡፍፍፍፍፍ ልብን የምያረሰርስ መዝሙር🙏🙏🙏 ጠጣሩ ልቤ ለኢየሱስ ተገዝቶሃል
😢😢😢😢🙌🙌🙌👈
Tebarek brother amen amen amen amen amen
ውይ እሄን ዝማሬ ስሰማቅ ዘላለም መስሎኝ ነበረ
የድምጽ መመሳሰል😅 ዋው ተባረክ 🤲🤲👏👏👏
የኔ አባት እየሱሴ በአንተ ፍቅር የተነካሁበት ቀን ያቺ ቀን የተባረከች ትሁን ተመስገን አምላኬ
ድንጋዩ ልቤ ጠጣሩ ልቤ መቼ በቀለሉ ተዘዥ ነበር የአንተ ፍቅር ግን ውስጥን ሰበረው
እውነት ጌታ ሆይ ተበረክ ክብር ሁሉ ለንተ ይሁን በጣም ውስጥን የምነካ መዝሙር ነው ታበረክ
የሰው ልብ ሁሉ አመጸኛ ነውና ግን እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይሸነፋል።
ዉሰጠ በዝህ መዝሙሪ ifoytan አገኘ በእዉነት ዘመንክ በሙሉ ይባርክ ሰምቸ ሰምቸ አልጠግቢ አለ ልቤ ገች ተባርክ በቡዙ
ጌታ ይባርክክ ውስጤ ነው ይኤ መዝሙር
ተባረክ የተረጋጋ መዝሙር ከእግዚአብሔር ጋር ቀጥታ የሚያገናኝ ነው!!
በጎልማሳነትህ ፈጣሪ ይህን አስብ ተባረክ ብዙወቻችንን በእግዚአብሔር በሰጠህ መዝሙር እንደተባረክን አንተንም የስማይ አምላክ እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ የሆነው ጌታ እየሱስ ይባርክህ
ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ውስጥን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ጌታ ይባርክክ
የአንተ ፍቅር ግን ውስጤን ሰበረ ተባረክ ልብን የሚጠግን ዝማሬ ነው
ጌታ ይክበር ዘመንህን ጌታ ይባርክክ የሚገርም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ለዘላለም እልልልልልልልልልልልልልል
ደስ እምል እርግት ያለ መዝሙር ነው ተባረክ
Getish he is like my own Son, best worship leader of this season ! All Blessings
ከዚህ በላይ ክብር ይስጥህ ተሸንፊለሁ እዉነት ነዉ በትክክል ነዉ የዘመርከዉ ዘመንህ ይባርክ
ድንጋዩን ልቤን ጠጣሩን ልቤን የሰበርክ እየሱስዬ ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ይብዛልህ ተባረክ
የዋህነትህ ትህትናህ ሳበኝ
በሀይል በጉልበት አላስገደድከኝ
የአንተ ፍቅር ነው ያንበርከከኝ
እወድሃለሁ የኔ እየሱስ 🙏
Zemenih yibarek geta yikber ....betam newu miwodik!!eske zelalem amelikahalewu..!Ameeeen ameeen be eyesus fikir temarikiylewu.ejen setichiylewu...le fikirih tenberekikiylewu....tsegawun yabizalik
ድንጋዩ። ልቤ። ጠጣሩ ።ልቤ ።
መች።በቀላሉ ።ታዛዥ። ነበረ።
ተባረክ ወንድሜ።
አሜን አሜን ክብር ልጌታ ይሁን አሜን ሃሌሉያ ተባረክ በብዙ🙌🙏🙌🙇😢
አሜን አሜን ወድሜ
መዝሙሩን ስሰማ እንባ ነው ያበስኩት አሜን አሜን የደስታ እንባ አሜን
ድንጋዩን ልቤ ጌታ ቀየረዉ ይችላል ጌታ ወንድማችን ተባረክ
many people say that they are orthodox and they are touched by the song this is i want to say JESUS is nocking your door of your heart and want to touch you and change you for ever please know Jesus
omg እዉነት ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ በጣም የሚጣፍጥ መዝሙር ነዉ
አሜን አሜን አሜን ፀጋ ያብዛልህ
አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ የጌታ መንፈስ ያለበት ዝማሬ ውስጥን የሚያረስርስ ደንዳና ልቤን ነው ስብርት የገባው you blessed more and blessed more
Ufff liben emineka mezemur enbayen michersebet mezemur tebarek bro
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ 🙏🙏
ክብሩን ጌታ ኢየሱስ ይዉሰድ 🙏
We this song is what my life is and after I listened to this song I realized that I am doing all those bad things that will not let me gain anything but sticking with god I will gain blessing and hope 😘😇 and thank u so much brother... stay blessed ❤
Amen tebarek bebzu geta ykber segaw ybzalh