Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ ፍልቅልቅ በረችልኝ እሺ እመቤትን የሚወድ ላይክ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አዲስ ነኝ
@@sofilejewatube ነይ እንደራረግ
ውዴ ነይይ ደምሪኝኝኝኝኝ
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ እሙን አይነት የዋህ አብዛልኝ
ውዴ ነይ ደምሪኝኝኝኝ
ለምን
የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ በስላሴ እመብርሃን ትታብቅሽ ጋዜጠኛው ደስ ስል❤❤❤❤
ታሜ እሙቲን ደጋግመክ አቅርብልን በፈጠረክ ይችን የዋህ አግዟት ታሜ
ደምሪኝ
@@hayatwollotube397 እሺ እማ
ቤተሰብ አድርጊኝ ውዴ አዲስ ነኝ
@@sofilejewatube እሺ እማ አንችም አድርጊኝ
@@ኤልነኝወለየዋ እሺ ውዴ. መጣሁ
እሙን የምቶዱ በላይክ አሳውቁኝ የኔ ገራገር
ውዴ ነይይይ ደምሪኝኝኝ
እሙ መዝሙሪ ታውጣ የምትሉ
ነጻና ቅን ሴት ንዳቺ ኣይቼ ኣላውቅም ደስ የምትል🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የኔ ጀግና ዱሮም የገጠር ልጆች ጀግና ነኝ እሙ በርች እሽ
እሙ ፍቅር እኮ ነሺ አንቺን ያገባ እድለኛ ነው መልካሙን ሰው እግዚአብሔር ይሥጥሺ
ያልተበረዘ ንፁህ ማንነት ያለሽ እመቤት እግዚአብሔር ከነልጅሽ ይጠብቅሽ ❤️❤️
ሁሉ ሰው እዳች የዋህ ቢሆን አገራችን የትበደረሰች ነበር በተረፈ እሙ እንወድሻለን 💓💓💓💓💓
እሙየየየየየየየ የኔ ማር ስወድሽ በርችልኝ እህቴ ♥♥😍😍😘😘🌷🌷🌷
ይህን ጋዜጠኛ ሁሌም ሳላደቀዉ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነዉ በርታ " እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የማቱ ሳላትን እድሜ ይስጥህ
ንፁህ ወረቀት እኮ ነሽ እሙዬ ስወድሽ
እውነት ነው እሙዩ ንፁ ወረቀት ናት
በጣም
@@fikerthio646 ማር እስቲ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ
@@እማየበስምሽልጠራ-ቐ6ጨ ማር እስቲ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ
@@MulualemShowሙሉዓለምሾው ❤️❤️❤️❤️
ፍፄም አሜሪካ Atlanta Georgia ገብቶ ቀረ እመቤት ፍፄ ደና ነው ከወደቅሽበት ያነሳሽ የምርጦች ምርጥ ፍፄ አንደኛው ባለክበት ሰላምክ ይብዛ
እሙዬ ታማኝ ወንድ እግዚአብሔር ይስጥሽ
ኡፍፍፍፍፍ በዚሕ ዘመን እንደዚሕ አይነት ገር መሖንም አለዴ ማሪያምን ዝምብዬ ሣይሺ በጣም የዋሕ ነሺ እራሥሺን ጠብቂ እሺ እሕቴ
ሚሠኪን
እረ ተፈራፈርኩኝ እሙዬ 👍👍👍👌👌
ታረክ ደምሪኝ
ታሜ በፊት የኢትዮጵያን ቴሌብዢን ላይ ነበር የማይህ ዛሬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል
እግዚአብሔር ከንቻ ጋር ይሁን እሙጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይስጥህ🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹
የእናቶቼ ጀግና እመቤትናት በቅንነት ላይክ ሰብስክራብ አድርጉኝ
በጣም ነው ምወዳት አሙየን ….ታሜ የችን ንፁህ ሴት ትንሽ ብታግዛት ጥሩ ነው …..እኔም ለትንሽ ጊዜ ሰውን በጣም እያመንሁ ተጎድቸ ነበር ፤ ጎጃም ላይ ወጉ በጣም ደስ የሚል ቢሆንም ለምሳሌ ከድሬዳዋ ሰው አይነት ሰው ጋር ለመግባባት የሚያስቸግር ነው …ያንተ አስተዋፅኦ እና የፍፁም (የማለዳ ኮኮቦች) ቢታከልበት ጥሩ ነው አመሰግናለሁ፡፡
የኔ የዋህ ሰላምሽ ይብዛልኝ እሙትዬ ገራገር!♥♥
ውዴዴዴ ነይ ደምሪኝኝኝኝ
_እመቤት_በጣም ህዝብን ዘናፈታ የምታደርጊ ምርጥኢትዮፒያዊ እድሜሽይርዘም'_መዳንያለም ያሰብሽውን ይሙላልሽ አይዞሽ የዋ ስለሆንሽ የማይጎዳሽን _ሰው እሱይሰጥሻል በርትተሽጰልይ
እሙ ኢትዮጵያ ስገባ ካንች ቤት ነው ቁርስ የምበላው የሀገሬ ልጅ ስወድሽ
ምርጥ የዋህ ኢትዮጵያዊት ነሽ እሙዬ
ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው💐
ድምፅሽ ያምራል በጣም በርች ደሥ ነዉ እምትይኝ
ጋዜጣው እና እሙዬ እመቤት ሁለታችሁም ፍቅር ናችሁ ደስ የሚል ጥያቀና አገላለጽ ነው በርቱ 💝
Waw Brava you are amazing Beautiful Voice. 💚💛♥️
ይሄ ባርያ ማነው አንተ ስታምር በል ላይክ አርጌሀለው ሰብስክራይብ አለች እመቤት
ወይ እሙዬ ከመጀመሪዉ በጥሩ ስላልተሟሸሁ👈👈 የምወደዉን አላገኘሁም 😍😍😍😁😁😁😁ወየዉ ገደልሽን የኔ የቧህ ስወድሽ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ
እሙ መዝሙር ዘምሪ ዘፈን ትተሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል የኔ የዋህ
ግልፅ ነዉ እንደሆነች ያስታዉቃል።መልካም ሕይወት ይግጠምሽ
ወሬሽ የማይጠገብ ጣፋጭ ነሽ። ደግሞ ድምፅሽ በጣም ያምራል።
እሙየ የኔ የዋህ ሰወድሽ እኮ ፈጣሪ ምኞትሽን ሁሉ ያሳካልሽ
እሙዬ የኔ የዋህ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ያሰብሽው ይስጥሽ
እሙየዋ የኔ ሳቂታ ውድድድ🥰🥰
እሙ ቆንጆ ጋዜጠኛውም አንችም ተመቻችሁኝ ይመቻችሁ
ወይኔ እሙየ የኔየሳቅ ምንጭ እኔኮ ወሬሽ ብቻ ሳይሆን እጅሽም ነው የሚያስቀኝ ከወዳከወድህ ሲወራጭ ክክክ ምናለ ግን ሁላችንም እንዳች ግልፅና ንፁህ ብንሆን:
ታሜ አፈቀርኩህ የኔ ጥቁር አዝሙድ☺
እሙ.የኔፈገግታ.ብስኩት.ትዝታየን.ቀሰቀሽብኝ.ስለጎንደን.አጎራጉረሽ
እሙዪ የኔ ማር ፍልቅል ስወድሽ
እሙየ እና ጋዜጠኛው ስለማትሞላቀቁ ውስጤ ናችሁ ክፊ አይንካብኝ
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ. ሁሌም ሳቂልኝ የኔ ተወዳጅ ንፁህ. ኩል ውሃ. ንፁህ የምጭ ውሃ እኮ ናት
እውነት ነው
ደስ የምትለኝ ድፍረቷ እድናቂሽ ነኝ እሙዬ❤️
ዋው ድምፅሽ እሙዬ በጣም ነው የሚያምረው
እሙ የኔ ጀግና በርችልኝ የሠፈሬ ልጅ ከአንች ቡዙ እንጠብቃለን የኔውድ ።
የኔ ቆንጆ ምንም ጥርጥር የለኝም ሰብለን ተፈራ እንዴምተኪ እርግጠኛ ነኝ የኔ ፍልቅልቅ
የእኔ የዋሕ ስወድሽ እሙየ😘😘😘😘😘😘
ታሜ ክፍል ሶስት እና አራት እንጠብቃለን እሙን
እመቤትአንድ ነገር እረሳሽ ፍፁምን ማመስገን እረስተሻል
ድምፀ መረዋው ስትተርክ ስታነብ ኢትዮጵያን በጥልቅ ዶክመንተሪ የምታስጎበኘን ጋዜጠኛ ታምሩ እንኳን ተገኘህ።#አዲናስ ብለናል። ኢትዮጵያን እንድናውቃት አድርገሃል። በርታ ታሜ❤
እሙዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እድሜሽን ያርዝመው አቦ
የኔ ፀባይ መልካም በርች አቀራቢውም እናመስግናልን
እሙየ የኔ ፍልቅልቅ ሳቂልኝ የኔ ፈንዳሻ ስወዳትኮ የኔ ገራገር
EMUNE SEWODATE....TAME TANKU
ዋውውው ታምዬ እና እሙ በጣም ነው የምወዳቹሁ በርታ ወንድሜ
የኔ ልዩ♥♥
ቤቶች ቢያስገቦት በጣም ደስ ትላለች
የኔ የዋህ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂ልጁ እራሱ ያስቃል 😃
እሙዬም ታሜም ውድድድድድድ ነው የማረጋችሁ ሰላማችሁ ባላችሁበት ይብዛ
በርቺ ግን አትቀባቢ ይቅርብሽ ሣትቀባቢም ውብ ነሽ እህቴ
እሙዬ የኔ ገራገር 😘
ደስ ስትል ገራገር ናት
እሙ ዘማሩ ብትሆኑ ደስ ይላል ዘፈን ቢቀርብሽ
ዉበቴ ደምሪኝ
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ወይኔ ጋዜጠኘዉ ሲወደድ
እሙየ የኔፍልቅልቅ እኖዲሻለን
Emuye Mare Ayzosh. Betam Tamriyalesh
ኡሙዬ ሲወዱሺ
እሙዬ የኔ ይዋህ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል😍
ልዩ ነሽኮ የኔ ንፁህ
አቤት ሰውየው ሲያምር እሙየ ስወድሽ
እሙዬ የኔዋ ፍልቅልቅ በርችልኝ ጉበዝ ነሽ ፈጣሪ ያሳብሽን ያስፈፅምሽ
መቅደስ ደምሪኝ
@@hayatwollotube397 ወዬ እሽ
እሙ ሰላምሽ ብዝት ያበልልኝ
የኔ የዋሀ በርችልኝ
Yen konjo ayizosh hulum yalfal emuyee🥰🥰🥰👍👍
እሙ የኔ ልዩ
ዋው እመቤት እንኳን ደህና መጣሺ
ጋዘጠኛ ው ደስ የላል
Demsteshe BETAM qonjo. With out instrument wow 👍
እሙ እንኳን ደህና መጣሽሽሽሽ 💕😍🌺😘
Emuye atekebabi, endihu tamrialesh👌
ሠላም ብያለሁ የጠፋተህነው ስትግዜካየሁ
ጥሩ ልጅ ናት ሢበዛ
አተ ግብ እራሥ የሖንክ ጋዜጠኛ ሥርአት ያዝዝዝ አድርግ እኔ እንደተመለከትሑህ እንደኔ አረዳድ ሙድ እምቲዝ ነዉ እምት መሥለዉ ።
ሢጀመር እሧን ተኮሣትሮ መጠየቅ አይቻልም በግድ ትሥቂ አለሽ ሥለምታሥቀው መሥሎሽ ነው
🤣የኔ ውድ ባይሽ ባይሽ አልጠግብሽም የኔ ያዋ እመቤቴ ትጥብቅሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ክክክክ ልዩ ነሺ ግልፅ ነሺ
የኔ የዋህ ሰወድሽ እኮ😍
እሙዪ ልዪ ችሎታ ድንቅ ንው በርች
Tame jewha temslalhe wesdat amen bel
ታሜ በርታ እሙ ስወድሽ እኮ
እሙየ ይቅርታ እጅሽን አታወዛወዢ
በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
እሚዬ በዚህ የዋህ ልብሽ መዝሙር ዘምሪ ውዴ⛪👏👏
እሙየ ስወድሺ እኮ ማሪዋ
እመቤት ልዩ ሰዉ እናመሰግናለን
በርቺ የዋህ ነሽ ሲበዛ
አዩብ ደምረኝ
እሙዬ የኔ ግልፅ ነሽ ዉድድድድ
የኒቆጆ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ይጣብቅሺ
Emu baayee natti tolta (Emu betem des tiyalesh berchi yene marrrrrrr)
የኔ ፍልቅልቅ በረችልኝ እሺ እመቤትን የሚወድ ላይክ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አዲስ ነኝ
@@sofilejewatube ነይ እንደራረግ
ውዴ ነይይ ደምሪኝኝኝኝኝ
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ እሙን አይነት የዋህ አብዛልኝ
ውዴ ነይ ደምሪኝኝኝኝ
ለምን
የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ በስላሴ እመብርሃን ትታብቅሽ ጋዜጠኛው ደስ ስል❤❤❤❤
ታሜ እሙቲን ደጋግመክ አቅርብልን በፈጠረክ ይችን የዋህ አግዟት ታሜ
ደምሪኝ
@@hayatwollotube397 እሺ እማ
ቤተሰብ አድርጊኝ ውዴ አዲስ ነኝ
@@sofilejewatube እሺ እማ አንችም አድርጊኝ
@@ኤልነኝወለየዋ እሺ ውዴ. መጣሁ
እሙን የምቶዱ በላይክ አሳውቁኝ የኔ ገራገር
ውዴ ነይይይ ደምሪኝኝኝ
እሙ መዝሙሪ ታውጣ የምትሉ
ነጻና ቅን ሴት ንዳቺ ኣይቼ ኣላውቅም ደስ የምትል🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የኔ ጀግና ዱሮም የገጠር ልጆች ጀግና ነኝ እሙ በርች እሽ
እሙ ፍቅር እኮ ነሺ አንቺን ያገባ እድለኛ ነው መልካሙን ሰው እግዚአብሔር ይሥጥሺ
ያልተበረዘ ንፁህ ማንነት ያለሽ እመቤት እግዚአብሔር ከነልጅሽ ይጠብቅሽ ❤️❤️
ሁሉ ሰው እዳች የዋህ ቢሆን አገራችን የትበደረሰች ነበር በተረፈ እሙ እንወድሻለን 💓💓💓💓💓
እሙየየየየየየየ የኔ ማር ስወድሽ በርችልኝ እህቴ ♥♥😍😍😘😘🌷🌷🌷
ይህን ጋዜጠኛ ሁሌም ሳላደቀዉ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነዉ በርታ
" እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የማቱ ሳላትን እድሜ ይስጥህ
ንፁህ ወረቀት እኮ ነሽ እሙዬ ስወድሽ
እውነት ነው እሙዩ ንፁ ወረቀት ናት
በጣም
@@fikerthio646 ማር እስቲ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ
@@እማየበስምሽልጠራ-ቐ6ጨ ማር እስቲ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ
@@MulualemShowሙሉዓለምሾው ❤️❤️❤️❤️
ፍፄም አሜሪካ Atlanta Georgia ገብቶ ቀረ እመቤት ፍፄ ደና ነው ከወደቅሽበት ያነሳሽ የምርጦች ምርጥ ፍፄ አንደኛው ባለክበት ሰላምክ ይብዛ
እሙዬ ታማኝ ወንድ እግዚአብሔር ይስጥሽ
ኡፍፍፍፍፍ በዚሕ ዘመን እንደዚሕ አይነት ገር መሖንም አለዴ ማሪያምን ዝምብዬ ሣይሺ በጣም የዋሕ ነሺ እራሥሺን ጠብቂ እሺ እሕቴ
ሚሠኪን
እረ ተፈራፈርኩኝ እሙዬ 👍👍👍👌👌
ታረክ ደምሪኝ
ታሜ በፊት የኢትዮጵያን ቴሌብዢን ላይ ነበር የማይህ ዛሬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል
እግዚአብሔር ከንቻ ጋር ይሁን እሙ
ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይስጥህ🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹
የእናቶቼ ጀግና እመቤትናት በቅንነት ላይክ ሰብስክራብ አድርጉኝ
በጣም ነው ምወዳት አሙየን ….ታሜ የችን ንፁህ ሴት ትንሽ ብታግዛት ጥሩ ነው …..እኔም ለትንሽ ጊዜ ሰውን በጣም እያመንሁ ተጎድቸ ነበር ፤ ጎጃም ላይ ወጉ በጣም ደስ የሚል ቢሆንም ለምሳሌ ከድሬዳዋ ሰው አይነት ሰው ጋር ለመግባባት የሚያስቸግር ነው …ያንተ አስተዋፅኦ እና የፍፁም (የማለዳ ኮኮቦች) ቢታከልበት ጥሩ ነው አመሰግናለሁ፡፡
የኔ የዋህ ሰላምሽ ይብዛልኝ እሙትዬ ገራገር!♥♥
ውዴዴዴ ነይ ደምሪኝኝኝኝ
_እመቤት
_በጣም ህዝብን ዘናፈታ የምታደርጊ ምርጥኢትዮፒያዊ እድሜሽይርዘም
'_መዳንያለም ያሰብሽውን ይሙላልሽ አይዞሽ የዋ ስለሆንሽ የማይጎዳሽን
_ሰው እሱይሰጥሻል በርትተሽጰልይ
እሙ ኢትዮጵያ ስገባ ካንች ቤት ነው ቁርስ የምበላው የሀገሬ ልጅ ስወድሽ
ምርጥ የዋህ ኢትዮጵያዊት ነሽ እሙዬ
ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው💐
ድምፅሽ ያምራል በጣም በርች ደሥ ነዉ እምትይኝ
ጋዜጣው እና እሙዬ እመቤት ሁለታችሁም ፍቅር ናችሁ ደስ የሚል ጥያቀና አገላለጽ ነው በርቱ 💝
Waw Brava you are amazing Beautiful Voice. 💚💛♥️
ይሄ ባርያ ማነው አንተ ስታምር በል ላይክ አርጌሀለው ሰብስክራይብ አለች እመቤት
ወይ እሙዬ ከመጀመሪዉ በጥሩ ስላልተሟሸሁ👈👈 የምወደዉን አላገኘሁም 😍😍😍😁😁😁😁ወየዉ ገደልሽን የኔ የቧህ ስወድሽ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ
እሙ መዝሙር ዘምሪ ዘፈን ትተሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል የኔ የዋህ
ግልፅ ነዉ እንደሆነች ያስታዉቃል።መልካም ሕይወት ይግጠምሽ
ወሬሽ የማይጠገብ ጣፋጭ ነሽ። ደግሞ ድምፅሽ በጣም ያምራል።
እሙየ የኔ የዋህ ሰወድሽ እኮ ፈጣሪ ምኞትሽን ሁሉ ያሳካልሽ
እሙዬ የኔ የዋህ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ያሰብሽው ይስጥሽ
እሙየዋ የኔ ሳቂታ ውድድድ🥰🥰
እሙ ቆንጆ ጋዜጠኛውም አንችም ተመቻችሁኝ ይመቻችሁ
ወይኔ እሙየ የኔየሳቅ ምንጭ እኔኮ ወሬሽ ብቻ ሳይሆን እጅሽም ነው የሚያስቀኝ ከወዳከወድህ ሲወራጭ ክክክ ምናለ ግን ሁላችንም እንዳች ግልፅና ንፁህ ብንሆን:
ታሜ አፈቀርኩህ የኔ ጥቁር አዝሙድ☺
እሙ.የኔፈገግታ.ብስኩት.ትዝታየን.ቀሰቀሽብኝ.ስለጎንደን.አጎራጉረሽ
እሙዪ የኔ ማር ፍልቅል ስወድሽ
እሙየ እና ጋዜጠኛው ስለማትሞላቀቁ ውስጤ ናችሁ ክፊ አይንካብኝ
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ. ሁሌም ሳቂልኝ የኔ ተወዳጅ ንፁህ. ኩል ውሃ. ንፁህ የምጭ ውሃ እኮ ናት
እውነት ነው
ደስ የምትለኝ ድፍረቷ እድናቂሽ ነኝ እሙዬ❤️
ዋው ድምፅሽ እሙዬ በጣም ነው የሚያምረው
እሙ የኔ ጀግና በርችልኝ የሠፈሬ ልጅ ከአንች ቡዙ እንጠብቃለን የኔውድ ።
የኔ ቆንጆ ምንም ጥርጥር የለኝም ሰብለን ተፈራ እንዴምተኪ እርግጠኛ ነኝ የኔ ፍልቅልቅ
የእኔ የዋሕ ስወድሽ እሙየ😘😘😘😘😘😘
ታሜ ክፍል ሶስት እና አራት እንጠብቃለን እሙን
እመቤትአንድ ነገር እረሳሽ ፍፁምን ማመስገን እረስተሻል
ድምፀ መረዋው ስትተርክ ስታነብ ኢትዮጵያን በጥልቅ ዶክመንተሪ የምታስጎበኘን ጋዜጠኛ ታምሩ እንኳን ተገኘህ።#አዲናስ ብለናል። ኢትዮጵያን እንድናውቃት አድርገሃል። በርታ ታሜ❤
እሙዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እድሜሽን ያርዝመው አቦ
የኔ ፀባይ መልካም በርች አቀራቢውም እናመስግናልን
እሙየ የኔ ፍልቅልቅ ሳቂልኝ የኔ ፈንዳሻ ስወዳትኮ የኔ ገራገር
EMUNE SEWODATE....TAME TANKU
ዋውውው ታምዬ እና እሙ በጣም ነው የምወዳቹሁ በርታ ወንድሜ
የኔ ልዩ♥♥
ቤቶች ቢያስገቦት በጣም ደስ ትላለች
የኔ የዋህ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂
ልጁ እራሱ ያስቃል 😃