መቃብራችሁን እከፍታለሁ | I will open your grave | Pastor Zinaw Tessema | HUTLIC

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2024
  • ህዝ.37:1-12 የእግዚአብሔር እጅ በላዩየነበረች ስው እግዚአብሔር በመንፈሱ ያወጣው ስው የት ደረስ ሲባል አጥንቶች የሞሉበት ሽለቆ ውስጥ ነው የገባው ::በዛ አጥንቶች በሞሉበት ሽለቆ መካከል አኖረኝ ይላል !
    በአንፃሩም በዙሪያቸው አሳለፈኝ እነሆም በሽለቆም ውስጥ ብዙ ነበሩ እጅግም ደርቀው ነበር ተበታትነው ነበር ...ይልና ቀጥሎ ሁሉን ቻይ ሉዓላዊው እግዚአብሔር በዚህ ፍርስራሽ ውስጥ የርሱን የመለኮት ጣት ጣልቃ ገብነትና ተአምራታዊ አቅም ለባሪያው በባሪያው መታዘዝ ውስጥ እንዴት አልፎ እንደሚስራ እንመለከታለን::ተከታተሉን ያተርፉበታል
    Ezekiel 37:1-12 God's hand was on him, the name that God brought out in his spirit, where did he go?
    On the other hand, he passed me around them, and behold, there were many in the desert, and they were very dry, and they were scattered.
    Don't miss this opportunity to strengthen your spiritual connection and find inspiration in the divine. Subscribe to our channel for more spiritually enriching content. @hutlicinfo
    This Video Clip is Dedicated Only to Holiness unto the Lord International Church (HUTLIC) ቅድስና ለእግዚአብሔር አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን |
    ©Copyright

КОМЕНТАРІ •