''የተዘጋጀ ሊነጠቅ ነው'' ጆሮ ያለው ይስማ ! ! !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • gofund.me/87a5...
    www.tiktok.com...
    #ይህንን_ሊንክ_በመጫን#በየጊዜው_እንዲደርስዎ
    #ሰብስክራይብ#ያድርጉን#ለሌሎችም_ሼር_ያድርጉ።
    / @awajnegariawajnegari
    #telegram page_ትክክለኛው የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ ድምፅ
    website. yemetsatuawajn...
    / 100083000635199

КОМЕНТАРІ • 239

  • @mintesinotdejene1458
    @mintesinotdejene1458 Місяць тому +4

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ነፍስህን ሰውተህ የዋጀሃት ነፍሴ ለክብርህ ቀን ትበቃ ዘንድ እርዳኝ 😔🙏

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd Місяць тому +25

    ወንድሜ ብስሬ በጣም የሚወድህ የጌታ አገልጋይ ተባረክልኝ።

  • @SamuelTekalegh-pg4ex
    @SamuelTekalegh-pg4ex Місяць тому +8

    ይህ ቻናል በጣም የሚወደው ብሮግራም ነው ሁሌም ሳያው መንፈሳዊ ይወቴ ይነቃቃል እራሴን አይበታለው ውሉ ነገር ስለ ማይጠቅም ፊታችን ወደ ጌታ ዘንበል ያደርጋል በርቱልኝ ተባረኩ

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Місяць тому +21

    ማራናታ ኢየሱስ ከድካማችን ገላግለን

    • @mesk_erem
      @mesk_erem Місяць тому

      አሜንንንንንን

  • @tsigetilahun-ok4fl
    @tsigetilahun-ok4fl Місяць тому +7

    በደምህ የዋጀኸኝ እየሱስ ናፍቆቴ እየሱስ ዘለአለሜ እየሱስ መጥተህ ትወስደኛለህ ለዘለአለም ካንተ ጋር እኖራለሁ ክብር ምስጋና ሞገስ ለስምህ ይሁን ::

  • @TEBEJEDOYORO
    @TEBEJEDOYORO Місяць тому +21

    በናተቹ የጌታ ወገኖቼ ፀልዩልኝ በመንፈስ ውግያ ላይ ነኝ አብሬያቹ እንድሄድ እርዱኝ በፀሎት መጥፎ መንፈስ አለቅም እየሌኝ ነው በዬሱስም ድሉ የኛ ነዉ: አሜን

    • @hirutbaka152
      @hirutbaka152 Місяць тому +1

      Kerekekewu kekfu menfes ltnekabet ygebal mdrawiwun amechachto yesemayun lemaslekek ytegal mdrn eskemnlek ke 3tu telatochachn eyetewagan mengstun lemewures metgat
      Gd newu

    • @MisganaLegese-uu4ws
      @MisganaLegese-uu4ws Місяць тому +7

      ስማኝ ወንድም በኢየሱስ እምነት ካለህ ከኛ ጋር ትነጠቃለህ አትፈራ በመንፈሳዊ ውግያ አትጠፋም እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ

    • @awajnegariawajnegari
      @awajnegariawajnegari  Місяць тому +8

      @@TEBEJEDOYORO አይዞህ ወንድሜ ወይም እህቴ እንጸልያለን። ዲያቢሎስ የተሸነፈ ነው ስልጣን የለውም። በኢየሱስ ስም ክፉ መንፈስ ይልቀቅ።

    • @NAZRAWII
      @NAZRAWII Місяць тому +7

      አባት ሆይ ስለሰማሀኝ አመሰግናለሁ ደግሞ አፀልያለሁ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አባት ሆይ ለወንድሜ እፀልያለሁ ሜፈማንኛውም ከአንተ ያልሆነ ማንኛውም ነገር አብ ያልተከለው ተክል ከእርሱ ላይ በኢየሱስ ስም ይነሳ አባት ሆይ የጠላት ሽንገላ ቀስቱ ይሰበር ጌታ ሆይ እንደገና እራስህን በክብር ግለጥለት ድካም ቢሆን ዝለት ከእርሱ ላይ ይነሳ በኢየሱስ ስም አሜን ተስፋን የሰጠ የታመነ ነው👍👍👍👍👍👍👍

    • @kebronmelese-mm2fj
      @kebronmelese-mm2fj Місяць тому +5

      በተስፋ እንኑር በእርግጥ ኢየሱስ ይመጣል ተስፋ የሰጠው የታመነ ነው❤❤❤❤

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Місяць тому +12

    ውይ ጌታ ሆይ ስምህ ይባርክህ ያንን ቀን እናፍቃለሁ ቶሎ ነናናናናናና❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maranatha1308
    @maranatha1308 Місяць тому +5

    ኢየሱስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    እባካችሁ እህቶቼ ወንድሞቼ እናቶቼ አባቶቼ ወደ ኢየሱስ ተጠጉ back ያደረጋችሁ ወጣቶች ኑ ወደ ኢየሱስ እርሱ ፍቅር ነውና አስታውሱ አትርሱ ኢየሱስ ይመጣል አሜን!! ከሚመጣልን እንጂ ከሚመጣብን እንዳንሆን እንጠንቀቅ አሜን😭

  • @GetiSima-pu9zn
    @GetiSima-pu9zn Місяць тому +5

    አግዚአብሔር ይባራክ ❤❤ጌታ ሁይ ቶል ና 😇♥️

  • @user-uv3fq4cw2
    @user-uv3fq4cw2 Місяць тому +3

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና ነቀተን የጌታ መምጣት እንደጠብቅ ጌታ ይርዳን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di Місяць тому +8

    Amen! Maranata geta Eyesus tolona❤

  • @YordanosFikadu-xf1iy
    @YordanosFikadu-xf1iy Місяць тому +3

    አቤት አቤት እውነትም ብነጠቅ እንዴት ነው በጣም ደስታ ሚለኝ ግን ኦ እየሱስ እባክህ ቶሎ በልልን

  • @user-sq7ke4vj2p
    @user-sq7ke4vj2p Місяць тому +7

    አዳኝ ይወለዳል ደግሞም ህዝቡን ከሀጢአታቸው ያድናቸውል ተብሎ ያኔ በብሉይ ዘመን በነብያት ተነግሮ ነበር አንዲሁም ሆነ.. ደግሞም ዳግም እመጣለሁ አኔ ወዳለሁበትም እወስዳችኋለሁ ብሎናል እንደ ቃሉም ይይይይመመመመጣጣጣጣልልልልል አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና! ጌታ ይባርካችሁ

  • @LidaZuwde
    @LidaZuwde Місяць тому +5

    ማረነታ ጌታ ኢየሱስ

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ብስራት❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz Місяць тому +5

    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናና ወገኖች እንበርታ እንፀልይፆ የሚታየውና የሚሰማው ሁሉ የጌታን ምፅአት አመላካች ነውና እንበርታ እንፅና፡ወንድሜ ብስሬና ቤተሰቡ የስራ አጋሮቹ ጌታ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @MisganaLegese-uu4ws
    @MisganaLegese-uu4ws Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ምያድነን በኛ መንቃት ሳይሆን በኢየሱስ ያለን እምነት ነው
    በእኔ የምያምን የዘላለም ህይወት አለው ይላል ጌታችን ።
    በሆንም እንኳ በቀድስና ኖሮ እንድኖር የአብ ፈቃድ ነው ቢሆንም እንዘጋጅ

  • @nabute3886
    @nabute3886 Місяць тому +5

    ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Місяць тому +4

    ተባረክ ፡ ወንድሜ።

  • @samuelmegerssa7817
    @samuelmegerssa7817 Місяць тому +7

    ተባረኩ በጌታ ወንድሞቻችን የሆናችሁ❤

  • @BBb-wk2bp
    @BBb-wk2bp Місяць тому +2

    ጌታ ሆይ ማራናታ ይሄ ማንቂያ ደውል ነው ወንድም ብስራት ተባረክ

  • @user-bf1rj8vl2l
    @user-bf1rj8vl2l Місяць тому +5

    በምህረቱ ባለፀጋ የሆነው ንፁህ ደሙን የሙጥኝ ብለናል ስጋችንንም አስነክሰን አያልን እንቃትታለን

  • @RahelFeyissa-xe6jx
    @RahelFeyissa-xe6jx Місяць тому +3

    ማራናታ ጌታሆይ ቶሎ ናልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BewnetAbush
    @BewnetAbush Місяць тому +7

    ብስሬ ዘመን ይባረክ አንተን በዚህ ዘመን ያስነሳልን እግዚአብሄር ለዘላለም ይባረክ !አዎ ዘመኑ ደርሶአል እናስተውል እንዴ ግርግሩን አታዪም እንዴ?

  • @LidaZuwde
    @LidaZuwde Місяць тому +1

    አሜን አሜን ማርነታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና❤❤❤❤🎉🎉 ጌታ ኢየሱስ ይህባራኮት

  • @mesiefrem2468
    @mesiefrem2468 Місяць тому +4

    hallelujah ኢየሱስ ይመጣል።

  • @TsegaMtku
    @TsegaMtku Місяць тому +5

    Amen maranata tebarek❤ bisrat

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 Місяць тому +4

    አሜን አሜን ማራናታ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MeseretTemesgen-hl4nd
    @MeseretTemesgen-hl4nd Місяць тому +2

    ameni ameni ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @BirikaGhlalich
    @BirikaGhlalich Місяць тому

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ወንድሜ እውነት በጣም ትክክል የሆነውን ነገር ነው እያሰማኸኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Місяць тому +2

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke ❤❤

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 Місяць тому +2

    😢እውነት ነው ተባረክ ጊድ ነው ይሆናል ❤💯🙌🙏

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 Місяць тому

    አባ አበርታኝ ❤❤አሜን አሜን

  • @joshjoye5706
    @joshjoye5706 Місяць тому +1

    አሜን ማራናታ እነጠቀለሁ በእርሱ ነፍሴ አምነለችና❤❤❤❤❤

  • @SesenHaftome
    @SesenHaftome Місяць тому

    Amen yemtal eysus haleluya

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Місяць тому +1

    ወንድሜ ብስሬ ተባረክ ኢየሱስ በእርግጥ ሊወስደን ይመጣል❤❤❤

  • @AbelKidu-e7b
    @AbelKidu-e7b 28 днів тому

    የ ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔን ሀጢያተኛውን ልጅህን ማረኝ

  • @meazaberhe8910
    @meazaberhe8910 Місяць тому +1

    All Glory to the King of Kings and Lord of Lords Jesus Christ Ameeeeen Hallelujah 🙏🙏🙏🙏 God bless you our beloved Bisrat Maranatha ✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐

  • @tadeletaye5736
    @tadeletaye5736 Місяць тому

    አሜን ማራናታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና..ና..ና..ና

  • @wondmagegnbekele1742
    @wondmagegnbekele1742 Місяць тому +1

    ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና።

  • @user-vh8vq4ei5h
    @user-vh8vq4ei5h Місяць тому +2

    ደስ ይላል ጌታ ይባርካችሁ

  • @marysimeso195
    @marysimeso195 21 день тому

    የጊዜው ትምህርት ሲሆን እጅግ አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ስለሆነ ጌታ ይባርካችሁ ሙዚቃውን ግን ከተቻለ ቢቀር ካልሆነም በጣም ቢቀነስ ጥሩ ነው። ❤

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c Місяць тому +2

    ኢየሱሴ ሆይ እርዳኝ አሜን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክልን ወንድማችን ብስራት ታደሰ

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Місяць тому +6

    ኢየሱስ ይመጣል ይወስደናል።

  • @user-vm5uj6kd5u
    @user-vm5uj6kd5u Місяць тому +1

    AMennnnnn Hale Luya Tebarkulne ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vw5du4on2v
    @user-vw5du4on2v Місяць тому +2

    Amen tbarkuln❤❤

  • @HabteZenebe
    @HabteZenebe Місяць тому +2

    ማራናታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Місяць тому +2

    "ኦ ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና"

  • @GechoBaba
    @GechoBaba Місяць тому

    Amen!!!!!!!!!!!!!! Maranatha !!!!!!!!!!!!

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 Місяць тому +2

    አሜን ጌታ ሆይ!

  • @user-ii1lx9is6b
    @user-ii1lx9is6b Місяць тому +1

    LORD, GOD of Abraham, Isaac and Jacob bless you.

  • @ariam8984
    @ariam8984 Місяць тому +2

    Amen Amen Amennn ❤🙏🙏🙏

  • @TibletsMichael
    @TibletsMichael Місяць тому +2

    Yesemay Amlak Lul GGZIABHER ybarkh ❤❤🎉🎉

  • @NetsanetAyele-xj9jp
    @NetsanetAyele-xj9jp Місяць тому

    Egzihabher yibarikih tebarek ♥️♥️♥️

  • @user-tj6vg5py1f
    @user-tj6vg5py1f 26 днів тому

    አሜን ጌታሆይ ቶሎና❤❤❤❤

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 Місяць тому +1

    Amen geta hoy tolo na ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @areloyicha840
    @areloyicha840 Місяць тому

    አሜን ለዝያን ቀን ሰው ይቤለን ጌታን እየሱስ ክርሰቶስ ይመጣል አሜን 🤲🤲🤲✝️✝️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @eritrea3560
    @eritrea3560 Місяць тому +2

    ተባረክ ወንድማችን

  • @jesuslove8714
    @jesuslove8714 Місяць тому

    Amen amen halleluja ❤❤❤❤❤❤❤

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 Місяць тому +3

    አሜን

  • @TsefathionTagese
    @TsefathionTagese Місяць тому

    Tebareku yeabate birukan 🙏🙏🙏🙏

  • @user-lh3sf9eo7i
    @user-lh3sf9eo7i Місяць тому

    አሜን አሜን ማራናታ

  • @NantiNa-z6v
    @NantiNa-z6v Місяць тому

    Amen ,eyesus tolo na

  • @dinad359
    @dinad359 Місяць тому +1

    Amen iyesusi geta naw ❤❤❤❤

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Місяць тому +2

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 Місяць тому

    Amen Amen Amen Geta eysuse hoye na tolo maranata Geta hoye tolo na

  • @EphrataEfi
    @EphrataEfi Місяць тому +2

    Amen geta yrdagn

  • @Jesus_is_Lord_stn25
    @Jesus_is_Lord_stn25 Місяць тому +1

    አሜን?

  • @amslosany6153
    @amslosany6153 Місяць тому +1

    እግዝሐቤር ይባርካቹሁ ታነቃቃላቹሁ❤❤❤❤

  • @hannakif26
    @hannakif26 Місяць тому

    አቤቱ አስበኝ ከነቤተሰቤ አደራ አባቴ🙏🏽

  • @BelayneshHardido-vb2qt
    @BelayneshHardido-vb2qt Місяць тому

    Amen, amen 🎉🎉🎉🙌🙌🙌🔥🔥🔥🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @getnetgetahun945
    @getnetgetahun945 Місяць тому +3

    “በፊተኛው ትንሣኤ ዕድል ያለው ብፁዕና ቅዱስ ነው፤ ሁለተኛው ሞት በእነርሱ ላይ ሥልጣን የለውም፥ ዳሩ ግን የእግዚአብሔርና የክርስቶስ ካህናት ይሆናሉ ከእርሱም ጋር ይህን ሺህ ዓመት ይነግሣሉ።”
    - ራእይ 20፥6

  • @rutaadiss5281
    @rutaadiss5281 Місяць тому +2

    ማራናታ ኢየሱስ

  • @bekamkebede
    @bekamkebede Місяць тому +2

    Ameeen Ameeen

  • @tigistkebede2658
    @tigistkebede2658 16 днів тому

    God bless you brother 👦 ❤

  • @TeteTete-l4y
    @TeteTete-l4y Місяць тому

    Ameeeeeenn ameeeeeenn ameeeeeenn ❤❤❤❤

  • @DaniDanasha
    @DaniDanasha Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-hi1np7fv1i
    @user-hi1np7fv1i Місяць тому +1

    Yes 💪amen
    Maranatha 🙏🙏🙏🙏

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c Місяць тому

    😥😢 ማረን ጌታ ሆይ

  • @Evana__Habtomm
    @Evana__Habtomm Місяць тому

    Amen

  • @user-dl3of2zx5u
    @user-dl3of2zx5u Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @YesihakAddisu
    @YesihakAddisu Місяць тому +1

    Jesus loves all of you

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Місяць тому +1

    Amen yetzegaje linexeqi nw Geta ybarekih

  • @tsionabera469
    @tsionabera469 Місяць тому +1

    amen getahoy tolo na

  • @zaidteklay67
    @zaidteklay67 Місяць тому

    Amennnn❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @wengel_tsega
    @wengel_tsega Місяць тому

    Bsre tebarek

  • @user-pr4gt6mp4e
    @user-pr4gt6mp4e Місяць тому

    ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናናናናናና

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c Місяць тому

    ማረናታ እየሱስ ቶሎ ና

  • @MartaSolomun
    @MartaSolomun 28 днів тому

    ማራናታ ጌታ የሱስ ተሎ ና

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Місяць тому

    God bless you ❤❤❤

  • @MujareGuumaa
    @MujareGuumaa Місяць тому

    አሜን ይሁንልን ማራናታ

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 Місяць тому +1

    Wowowowow Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah Elellellllllllllllllllllllllllllllllllllllll kiber misegan le Geta le Eyesus yihune...Eyesus Geta now....marenat Geta Eyesus hoye tolo Nahelen....wudi ye Abate Buruki B Tebarakeiiiiiii Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarake zemanek yelamelem Wow ❤❤❤❤❤❤

  • @eyuelmesfin-y5m
    @eyuelmesfin-y5m 18 днів тому

    EYESUS YMETAL🙏🙏🙏🙏

  • @amranabdallah3507
    @amranabdallah3507 Місяць тому +1

    Tebarke wendem

  • @kenaskids4126
    @kenaskids4126 Місяць тому

    Maranatha ❤❤❤❤❤❤❤

  • @henokshferaw8701
    @henokshferaw8701 Місяць тому

    sleagelglotachu geta ybarkachu hulem endneka miyadergegn program new,

  • @JohnManGamer
    @JohnManGamer Місяць тому +1

    Tebarek

  • @user-nl9bx9dc7l
    @user-nl9bx9dc7l Місяць тому

    Jesus Christ ❤❤

  • @jesuslove8714
    @jesuslove8714 Місяць тому

    Godbless you ❤❤❤❤❤❤❤