Ange tekyerwal ahun ened dro geter adelm adapt marg jemrwal eski kerb gize yargachwn tilalk chewatawoch eyachw ened dero kefit press ayarg le possession bezum tekurt eyseta adelm be fast break lemchawt eymoker new high line ened dro adelm big games lay eskahun yaynachw tilalk chewatawoch esus new meyasayen. Ye amenaw tottenham behon gn maytaseb ngr be fisum adapt ayargm nbr
ጣፋጭ ሽንፈት ብየዋለው። ከ10 አመት በኃላ organized የሆነውን እና እያደገ ያለ ዩናይትድ ተመልክቻለው። የኤርክሰን አንቶኒ የዩናይትድ ዘመን ማብቃቱንም አይተናል GGMU.
me tooo
የቶተነሀሙ Gk ነው ዙሩን ያከረረው ።
ቆይቶ ይመርሀል
ተሸንፈን ደስስስ ያለኝ ጫወታ ❤❤ አሁን ላይ ማንቼ እንዴት ተጫወተ እንጂ እንዴት አላሸነፈም ምንልበት ጊዜ አይደለም
ደስ የሚል ጨዋታ ሌላ ግዜ ዩናይትድ አሸንፎም እናደድ ነበር
ቶተንሃም 4-3 ማንቸስተር ዩናይትድ
- ጨዋታው እጅግ አዝናኝ ነበር። ለምን ? በስህተት ለመበላለጥ የሚፎካከሩ ግብ ጠባቂዎች ስለነበሩ
- ጨዋታው እጅግ አዝናኝ ነበር። ለምን ? ቶተንሃም ስለሆነ'ና 3-0 እየመራም ምን ነገር ሊሆን ስለሚችል
- ጨዋታው እጅግ አዝናኝ ነበር። ለምን ? 7 ጎል ፤ የኮርና ጎል ፤ ቡድኖቹ የሚከላከሉት 10ኛ እና 13ተኛ ሥፍራ ላይ እንደሚገኙ ቡድኖች ስለሆነ..
TG ላይ ያለዉ ያዛሬዉ መልክት እጅግ በጣም ተመችቶኛል
IDOL😍😍😍😍😍😍
በጣም ነው እንዴ የተዝናናኸው 😂😂
አዎ
አንበሳውን ዩናይትድን አየነው ❤❤❤GGMU❤❤❤
ሌኒን ዮሮ ቀጣዩ ኒማኒያ ቪዲች❤❤
በማንችስተር ዩናይትድ አልሸነፍ ባይነት ኮርቻለው።
ጥሩ ለውጥ እያየሁ ነው አሞራ ተስፋችን ነወ።GGMU
ዩናይትድ ጨዋታው በጣም ደስ ይላል ግን ተካላካይ ዩናይትድን ይጎዱታል
ትችላለህ አሌ ❤🙌
ዘላለም መጥቻለወሸ ማራኬ ትንተና ላዳምጥ የኔ ዬናይት ካለሸነፍ ብየ በምንም አላሰብም ምረጥ የሆኖ ነገረ እየየነው
ኳስ እንደዚህ ደስ ያለኝ በቁጥር ነው በቃ እነዚህ መሸነፍ ደስይላል በጣም ❤ አሌክሶ እየጠበቁህ ነበር በጣም 🙏 አሞሪ በቃ ከዚህ የበለጠ ያሳየናል ማይኖ አማድ ዚርኬዚ ማዝራዊ wow ብለናል
ተሸንፈን ሳይከፋኝ ተኛሁ
Ahun ahun sile man united kemteykachewu tiyakewuch abzagnochu tiyakewoch eyetemeleselign nw GGMU❤❤❤❤❤
አሊዝ ዩናይትድን ላለማድነቅ ረጅም አትሂድ ቶትነሀም ድክመት ብቻ ሳይሆን የዩናይትድም ጥንካሬ ነበር
🎉🎉🎉🎉alez
አርሰናል ዋንጫ ሳይበላ ዳግም ምጽአት መጣ😂😂😂
Er 100k enasgebaw manoch🙌
የመጀመሪያ ሰው👍👍
Thanks to the absence of VAR....the best team on pitch Lost.
ዳኛው ነው የሰጣቸው 4ተኛ ጎሉን
Spurs❤❤❤
በጣም ገገማ ቡድን እየተሰራ ነዉ... progressu ገራሚ ነዉ... ማንቹ top 4 እንደሚጨርስ እተማመናለው 👌🏾
ማንቼ በአሞሪም ተስፋ አለው የተደራጀ ቡድን እየሆነ ነው
❤❤❤❤
Alazar Welcome❤❤❤❤🎉🎉🎉
Best team
good review
Wow united yamiral
ገራሚ ነበረ ዩናይትድ ቅርፅ መያዙ እንጂ ውጤቱ ምንም አደለም አሞሪ ይመቸው ምን ትላለህ አንተ ጠዋት አልሰማሁም ነበረ
We were too close 👍
ማንቸስተር በዜሮ አለመሸነፉ አናዶሀል ኣ አርሴናል አስግዶም 😂
Ange tekyerwal ahun ened dro geter adelm adapt marg jemrwal eski kerb gize yargachwn tilalk chewatawoch eyachw ened dero kefit press ayarg le possession bezum tekurt eyseta adelm be fast break lemchawt eymoker new high line ened dro adelm big games lay eskahun yaynachw tilalk chewatawoch esus new meyasayen. Ye amenaw tottenham behon gn maytaseb ngr be fisum adapt ayargm nbr
Alexo, did both teams change goalkeepers? I don't think that even Amorim was able to choose a best eleven on the training field.
Please switch off your phone when you get studio
አረ እቺ ልጅ እንዴት ነው ድምጿ የሚያምረው
ድምፁዋ ብቻ መሰለክ ብሀሪዋ መልኩዋ እራሱ
ቀጣይ እሁድ ቶትነሀም ከሊቨርፑል ድንቅጨዋታ ከሳጥን ሳጥን ሩጫ እዚም እዛ ሙከራ ያለው አዝናኝ ጨዋታ እንዳያመልጣቹ
እሁድ ደግሞ ታየዋለህ 90 ደቂቃ ሳይደክም ግግም ያለ ጨዋታ ሲጫወት፤ ታውቃለህ ስፐርስ ሊቬ ላይ ብቻ ወጥሮ የሚጫወት ብሽቅ ቡድን ነው።
የድምፅ ችግር አለ አስተካክሉ
Antony ..eriksen.dalot .lindelof.rashford.maguer.enzih chrash bdun gar mnm ayserum chrash zirkiz gn bitay tnsh des yilegnal lelochu gn oo chrash maymetnu nachew
Ante demo zirkzee le utd chrash aymtnm endewm maguire demo meqoyet alebet aqm alew mawtat aqatew enji
Wow Manchester united mert neber
Alexo yehone mirebsh dmts ale
first commented 😂
ማንቼ ቤት አንድ ሳምንት ደስታ አንድ ሳምንት ሀዘን ነው😀😹
እኔ በበኩሌ አላዘንኩም
Arse bet demo hule hazen new 😂😂😂😂
@remedanhusen1935 አቦ ይመችሽ bro
31አመት በዎላ ፍፆሜ ሳንደረሰ ህመም አሰብው😮😮😮😮😅😅😅😅😅
ቫር የናቀው ቆርቆሮ ተበላ አልተበላ 😂
Mndnw yenetaweraw ejun yeyazewn endat nw beregnaw kuasun emiyezew teru tenetane seteh beregnaw nw tefategna telaleh alazar 😂
ነገረህ እኮ var ቢኖር ሊሻር የሚችል ኳስ ነው አለህ
United 😂😂😂
ቻው ማንቼ ማሸነፍ ይናፍቅሃል