የአርቲስቶች እድሜ መገመት ጨዋታ | ashruka channel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 сер 2024
  • ashruka channel enjoy best Ethiopian entertainment videos. Thanks for subscribing.
    #Ethiopia #ashruka #ashrukachannel
    Subscribe for more ashruka videos
    ashruka channel : / @ashruka
    ashruka Media : / @ashrukamedia
    ashruka, ashruka channel, ashruka media, ashruka channel today, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ethiopia, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ashruka channel today, ashruka channel new, ashruka youtube channel, ethiopian music, ethiopian movie, ethiopian, አሽሩካ ቻናል, ashruka አሽሩካ, አሽሩካ, ኑ እንሳቅ
    ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለሴቶች
    ወንድ ልጅ በፍቅርሽ እንዲያዝ 10 ምሰጢሮች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
    ወንዶች እንዲፈልጉሽ • ፡ ፍቅር እንዲይዘው ወንዶች እንዲፈ...
    ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስገራሚ 5 መንገዶች • ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስ...
    የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች • የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች
    ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ የምታውቂበት 6 መንገዶች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
    ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ...
    ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለወንዶች
    ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦ...
    ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5 ነገሮች • ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5...

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @ashruka
    @ashruka  4 роки тому +275

    መለወጥ በማትችይው ነገር ራስሽን አትጉጂ ምንም ይኑርሽ ምን ውብ ነሽ ግሩም ነሽ ❤️❤️❤️

    • @user-mu3vd9jf9d
      @user-mu3vd9jf9d 4 роки тому

      የሄለንን በድሉን በትክክል ተሳስተሀል
      ልጅ ናት እሷ

    • @user-mu3vd9jf9d
      @user-mu3vd9jf9d 4 роки тому +1

      መሲም ትክክል አይደለክ
      አንተ ምነው ሰቀልካት እኮ
      35 በትክክል ትሆናለች

    • @hikmatube7086
      @hikmatube7086 4 роки тому

      አንደኛ

    • @beainoconnection5707
      @beainoconnection5707 4 роки тому +3

      ያተው ስንት ነው

    • @user-xg5eq3yn5c
      @user-xg5eq3yn5c 4 роки тому +1

      እናመሠግናለን ።አንተ ፈትፍች ።ውዶቼ ሠብሥክራይብ አርጉኝ ታው የአሹ ብልሹ አድናቂዎች ።

  • @notgood4589
    @notgood4589 4 роки тому +263

    እረ እኔም ጡርታ እውጡኝ። ከማዳብ ቤት እድሜዬ ገፍቷል አሹካ ክክክክክክ

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 4 роки тому

    እኔኮለምድነው የሚዋሹት የሚቀንሱት እድሚያቸው ሲያስጠሉ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому +31

    አሹሩካ እንኳን በደና መጣክ በነገራችን ላይ መቅደስ እውነተኛ እድሜ ነው የተነገራቸው ሌሎች እድሜ መናገር አይወድም እድሜ እኮ ፀጋ ነው

  • @yegiwonlij9622
    @yegiwonlij9622 4 роки тому +23

    እኔ እድሜዬን አልዋሽም በእውነት በጣም ነውር ነው
    ፀይም ነኝ ቅይ ለመሆንም ብየ ምንም ነገር አልሞክርም
    መሆን ምሞክረው መልካም ሰው መሆን ብቻ ነው

  • @user-bn7sx7jn7f
    @user-bn7sx7jn7f 4 роки тому +26

    በሳቅ ሞትኩኝ እኮ 😂😂😂 የመቅዲ ትክክል ግምት ይመስለኛል

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 4 роки тому +159

    ወይኔ 29 አመቴ ያለችው አሳቀችኝ😀
    39 ለማለት ፈልጋ እኮ ነው

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому +73

    ክክክክክክክክክ አሸሩካ ምርጤ የዛሬ ፍተፈታ የሌላ ተመችቶኛል

  • @user-ci3du1uu2r
    @user-ci3du1uu2r 4 роки тому +22

    ኧር የሰላምን አበዛህባት የአለም አዲሰን ደግሞ ቀነሰከው

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 4 роки тому +20

    እድሜአችሁን አትዋሹ ይልቁንም ብዙ አመት ያኖራችሁን እግዚአብሔርን አመስግኑ
    ስትቀናንሱ እንዳይቀነስባችሁ። ገና በልጅነታቸው ብዙ ሳይኖሩ የተጠሩ አሉና።

  • @user-ox3un1mv5v
    @user-ox3un1mv5v 4 роки тому +41

    ካንተ ጋር ሙድ መያዝ ናፍቆኝ ነበር ክክክክክ እኳን መጣህ

  • @tigistamare5002
    @tigistamare5002 4 роки тому +16

    አሹየ ዛሬ መደበቅ አለብህ አይለቁህም 💪💪💪👊👊

  • @saronmmohamnedali2742
    @saronmmohamnedali2742 4 роки тому +20

    እውነት ነው የአርብ ሀገር ሴት ለመሄድ ስትል ትጨምራለች

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 4 роки тому +1

      saron እኔ 4ዓመት ጨምሬ ነው መታወቂያ ያወጣሁት

    • @aninmohammef65
      @aninmohammef65 3 роки тому

      16እያለሁ25ብየነዉየመጣሁትኝምንሆንኩ
      ሲያየኝግንበጣምደነገጠ

  • @user-nk9rt3qf2e
    @user-nk9rt3qf2e 4 роки тому +37

    ክክክክ ወይ አሹ እኔ እሚያስቀኝ የኮፍያው አክት ታዟዙረዋለክ ወዳ ወድክ ሀሀሀሀሀ አቦ ይመችክ

    • @Enat1999
      @Enat1999 4 роки тому +2

      አንገላተው እኮ😂😂

    • @Enat1999
      @Enat1999 4 роки тому

      @Mulualem Bihon እሽ ቆንጆ👍

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 4 роки тому

      ክክክክክክክክክክክ አቤት እንዴት አየሽው ውይ አይን

    • @alainuae2347
      @alainuae2347 4 роки тому

      እኮ ክክክክክ

    • @user-rq1lk8ou6b
      @user-rq1lk8ou6b 4 роки тому

      ኡሚ የኔ አለኝታ enam yaskegal kkkkkkk

  • @user-dx1ci5ue5v
    @user-dx1ci5ue5v 4 роки тому +17

    ገጣሚዋ ግን እውነቷን ነው ገና 11ኛ ክፍል ናት።

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 4 роки тому +7

    እኔ እድሜዬን ቀንሼ ተቀጠርኩ መስሪያ ቤቱን አፍርሰው ፎቅ ሰሩና ደረጃውን መውጣት አቃተኝ አሁን 61 አመቴ ነው።

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 4 роки тому +10

    ለምሳሌ እኔ ከትልቅ ወንድሜ ጋር የማያውቀን ሰው እኔ ትልቅ ነው የምመስለው አች ነሽ ትልቅ ነው የሚሉኝ በ4 አመት ይበልጠኛል

  • @user-tq8pr6yy7u
    @user-tq8pr6yy7u 4 роки тому +60

    በሜካፕ ስለሚሸፋኑት ነው እጆ ፊታቸው የተጨማደደ ነው እውነት

    • @user-dz6zm2yb2x
      @user-dz6zm2yb2x 4 роки тому

      ኪኪኪኪ ትክክል ነሽ ዉድ

    • @haraguabergga8071
      @haraguabergga8071 4 роки тому

      ክክክክክ

    • @user-tq8pr6yy7u
      @user-tq8pr6yy7u 4 роки тому

      @Buruk Mualem 😂😂😂ተው ብሩኬ ሜካፕ አያውቀኝም ሸቃላ ነኝ

  • @user-fh9mt1od7h
    @user-fh9mt1od7h 4 роки тому +73

    አረ ኮፍያው ፈረደበት ወደዛ ወደዚህ መመላለሱ

    • @aptodestorer3381
      @aptodestorer3381 4 роки тому

      ውነትህን ነው

    • @aptodestorer3381
      @aptodestorer3381 4 роки тому +1

      በትክክል ነው የገመትከው

    • @naser9012
      @naser9012 4 роки тому

      በእውነት ትክክል ነክ ፈረደበት ያው አይናራም ብሎ መሰለኝ

    • @zizum732
      @zizum732 4 роки тому

      ሀሀሀሀ

    • @TG-44
      @TG-44 4 роки тому

      ቲቲ ቲጂ ማር 😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-wj3rt6lr7x
    @user-wj3rt6lr7x 4 роки тому +8

    ምን ሴቶች ብቻ ወንዶችም እንደብቃለን እድሜ ሀበሻ ሁላችንም ባህላችን ነው

  • @user-ht2yb8zb8s
    @user-ht2yb8zb8s 4 роки тому +8

    እኔም ልገምት ። 1 , ሀናን 26..2, ሰላም 28 3, መሰረት 45 4, ፍሪያት 29 .

  • @user-gg1zl1rm3z
    @user-gg1zl1rm3z 4 роки тому +13

    ሰላምንና ሄለን በደሉን አልገመትክም። በጣም አበዛከው

    • @zelaftube5292
      @zelaftube5292 4 роки тому +2

      ሰላም ሀያ ቤት ትመስለኛለች ግምቴ ነው ሄለን ግን ትልቅ ናት

  • @user-xx4qq2vf2v
    @user-xx4qq2vf2v 4 роки тому +90

    ፍትህ ለኮፍያህ

  • @iftuabdissa6171
    @iftuabdissa6171 4 роки тому +29

    😂😂😂 ብዙ ሴቶች እድሜአችንን መናገ ር አንፈልግም
    ከ30 መዝለል አንወድም
    አሹካ አንተ ከቸኮልክ ግን ቀድመህ መሄድ ትችላለህ እኛ 29 ነን😃😃😃

  • @mesi3313
    @mesi3313 4 роки тому +10

    እድሜና ጤና ሰጠኝ ብለን ለመነን እድሜ መቀነስ ምን ይሉታል

  • @momlovelove8032
    @momlovelove8032 4 роки тому +16

    ሀና እና ሰላምን አበዛህባቸው አሹካዬ😂😂

  • @user-nx4uv2td2o
    @user-nx4uv2td2o 4 роки тому +8

    ለኔ ከምል ለኛ ብልስ😏 ለኛ ለሴቶች እውነተኛ እድሜያችን ሚስጥር ኮድ ነው አይደለም እንዴ ዋሸው እንዴ ሴቶች😆😘😘

    • @genatemebire8648
      @genatemebire8648 4 роки тому

      እኔ እድሜዬን ከሚጠይኝ ሰው አልወድም ያገሸግሸኛል

  • @user-vw5vv3lw6c
    @user-vw5vv3lw6c 4 роки тому +4

    ወይኔ አሹካ ኧረ በሳቅ እኔማ
    ያክስቴ ልጅ ነግራኝ ነው አሁን ገብቸ ያየሁት ኧረ ደግሞ ይችን እራስህ ላይ ያረካትን ነገር አንገላታሀት
    ክክክክክ

  • @ethiopiantube5668
    @ethiopiantube5668 4 роки тому +5

    ክክክክ ጥሩ ፍትፈታ ነው ለምን በእድሜያቻው እንደ ሚያፍሩ ነው የሚገርመው

  • @abealemnesh9378
    @abealemnesh9378 4 роки тому +10

    አሽሩዬ ያንተን እድሜ ስገምት 70 አመት ትመስለኛለህ

  • @sifanethio436
    @sifanethio436 4 роки тому +29

    ወይ ጉድ እሽ እኛ ስንት እንበል እነ ማሚ እየወሰዱት እድሜያችነን 😃😃😃😃😃

  • @mimiMimi-gc9fd
    @mimiMimi-gc9fd 4 роки тому +5

    helna daslny 26.mekdes.43.salme.37.zabeba.39.hana.40.net.😃😃ashuka 👍❤❤👏👏👏👏

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 4 роки тому +8

    ወይኔ በሻቱ ልጅ እያለሁ ሳውቃት አሁንም ያው ናት ያለ ማጋነን ድፍን 40 እንደገና ፍሪያትም 37ይሆናታል በጣም የድሮ ናት አዲሳለም 30ነው እሚሆናት ፊልም እራሱ ከጀመረች ስንት አመቷነው ሆ ግን ይህ ሁሉ ተደምሮ ያንተ ስንት ነው😄😄😄😄?

  • @user-he6ij8hl5u
    @user-he6ij8hl5u 4 роки тому +8

    እኔ28ነኝ ምስጋና ለፈጣሪ🙏🙏 ግን ብታየኝ 17ነው ምመስለው።የላይኛው ንጉስ ተሸክሞ ለሚያኖረኝ ምን አስማሸኝ

  • @Enat1999
    @Enat1999 4 роки тому +12

    አሹካ በእነሱ ስበብ ኮፍያውን አንገላታሀው ውይ🙄🙄🙄

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye3544 4 роки тому +5

    ለምንድነው ግን እድሜ የሚዋሸው እድሜ ፀጋ ነው የዛሬው ፍትፍት ክክክክክ

  • @youtbe6113
    @youtbe6113 4 роки тому +6

    😂😂😂😂😂 እረ በሳቅ ሴቶች ስንባል ግን ለምንድነው እዲሜያችንን በትክክል የማንናገረው እረ ተው በተለይ አርቲስቶች

  • @ruthgatenchruth6684
    @ruthgatenchruth6684 4 роки тому +10

    ስራ ፈት ነህ ምን አለበት ሌላ ፈጠራ ብትሞክር

  • @emmabetbalay9179
    @emmabetbalay9179 4 роки тому +5

    የአዲስ አለም እና የሄለን በሪሄ አነሰ ጨምርበት

  • @user-qk1uq2hl3f
    @user-qk1uq2hl3f 4 роки тому +7

    እንኳን ደና መጣህ አሹዬ👍

    • @ashruka
      @ashruka  4 роки тому +1

      የድንግል ልጅ ወለተ ሰላምሽ ይብዛ ምርጤ

    • @user-oy1cx8rj2v
      @user-oy1cx8rj2v 4 роки тому

      Ashruka በፍትፍትህ ይሁንብህ በቃ ሰስክራይብ ለምንልኝ 😢

  • @seniseni165
    @seniseni165 4 роки тому +4

    አሳቅከኝ አሹየ ለማንኛውም ይመችህ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 4 роки тому +6

    ክክክክክክክ ኧረ ጉድ ነው #አከየ ሁና 29 አመቴ ትላለች ምኒቱነሽ በይ እድሜኮ ፀጋ ነው

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 4 роки тому

      ዝም አትያትም ያለምንም ጥርጥር 39-43

  • @user-me5fj8pg9f
    @user-me5fj8pg9f 4 роки тому +8

    የመቅደስ ትክክል ይገረም ደጀኔ ተናግሯል የሞጋቾች የመዝጊያ ፕሮግራም ላይ "

    • @user-dy6bg3cz7r
      @user-dy6bg3cz7r 4 роки тому

      ስንት ነው37ነው አይደል

    • @user-me5fj8pg9f
      @user-me5fj8pg9f 4 роки тому

      @@user-dy6bg3cz7r አወ 1975 ተወለደች ምናምን እያለ አወራ እኔ አሰላሁት አልሻለሁ kkk

    • @user-nd4dh9qg4c
      @user-nd4dh9qg4c 4 роки тому

      @@user-me5fj8pg9f ኪኪ አሪፍ አስሊ ነሽ

    • @user-me5fj8pg9f
      @user-me5fj8pg9f 4 роки тому

      @@user-nd4dh9qg4c ክክክ ሳልሆን አልቀረም በሒሳብ ስራ ላፈላልግ መሰል

  • @kewuletjemal2127
    @kewuletjemal2127 4 роки тому +4

    አሽሩካ መሰረት መብራቴ 46 ናት

  • @akialoo7502
    @akialoo7502 4 роки тому +6

    ኢትዮጵያ ከ 1 አመት 6 አይቆጠርም እኮ ለዛ ነው ወደ ታች የሚወርዱት

  • @user-gr3bo2kr5w
    @user-gr3bo2kr5w 4 роки тому +10

    ክክክክክክ 29 ኧረ ሳቄ ናልኝ

  • @samssams7837
    @samssams7837 4 роки тому +5

    የሴት ልጂ እድሜ እና የውንድ ልጅ ደመውዝ አይጠየቅም አይደል እሚባለው

    • @user-rg5kk7vc5r
      @user-rg5kk7vc5r 4 роки тому

      ይኸ ተረት እኮ ከወር ደመወዙ የጨው መግዣ የማይተርፈው ወንዲና እዲሜዋን በከንቱ ያሳለፈች ሴት ነው

  • @user-kn1es6sv3w
    @user-kn1es6sv3w 4 роки тому +7

    ቆይ እኔም አሁን እድሜዬን ስናገር ከማዳማ ቤት የኖርኩበትም እቆጥረዋለው ወይ አሹዬ

  • @user-tq8pr6yy7u
    @user-tq8pr6yy7u 4 роки тому +9

    በሻቱ ከምክር እኔ ልጅ ሆኝ ነው የማውቃት

  • @user-pk2fb7yl5p
    @user-pk2fb7yl5p 4 роки тому +5

    አሹዬ ሙድክ ደስ ይለኛል ይመችክ

  • @aminabint2760
    @aminabint2760 4 роки тому +5

    በሴቶቹ ትላላችሁጂይ እናተራሱ ብትጠየቁው አትናገሩም ከሦስት አዲ ነው ደሞ መሰረት እጉዝናት ብለክ የታለ መልስልኝ

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 4 роки тому

      Eni 17 ameta 21 beya nwe arebe ager yemetahute fetefetahe temechetogal 😁😁

  • @naiman3460
    @naiman3460 4 роки тому +5

    Wooowowoow ashuka bayee n.a. kofalichiste G alatomii ilove you❤❤❤💋💋💋💋💋👍

  • @elizabethababu3931
    @elizabethababu3931 4 роки тому +4

    ቆይ እሽሩካ እረ ተው ልደታቸውን ልታከብር ነው

  • @user-sc2ug4ge3o
    @user-sc2ug4ge3o 3 роки тому +2

    አሹካዬ ትክክል ገምተሀል እና አሁን ደሞ ወዶችም መዋሸትጀምረዋል እናማ የወዶችንም ፈትፍትል

  • @user-fs3mt9gw7t
    @user-fs3mt9gw7t 4 роки тому +1

    እኔ በ18 አመቴ ስደት ወጥቼ 7 አመት ሲደመር25 ሆነኝ ገን አሁንም ስደትነው ያለሁት እድሜ ፀጋነው እግዚአብሔር በስደት አለም ያሉትን ይጠብቀን አሜን

  • @mdriad7914
    @mdriad7914 4 роки тому +6

    አንተ ግን ሰው ማማት አይሰለችህም አንተ እራሱ ሺባ ነህ እርግጠኛ ነኝ ሌላ መተዳደሪይህ ነው ወሬም

  • @user-mx2xk5wb6w
    @user-mx2xk5wb6w 4 роки тому +4

    ወዊዊዊዊዊዊዊ አሹሪዬ ቆንጆ አዝነነሄኝ ትክክል ነክ አልተሰሰትክም ወዊዊዊ እስክ አሹርዬን የምዎድ በለይክ አሰዩኝ

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 4 роки тому

      ፍትህ ለኮፍያዉ ገደልከዉኮ ሀሀሀ

  • @adee212
    @adee212 4 роки тому +1

    እውነትህ ነው ሲገርሙኝ

  • @user-mp6yh9go9b
    @user-mp6yh9go9b 4 роки тому +1

    እድሜ ፀጋ ነው ግን ለምንድነው አርቲስቶች እውነተኛ እድሜያቸውን የማይናገሩት ጉድ እኮ ነው እኔም ይሄው በ20 አመቴ ስደት ወጥቼ አሁን 27 አመት ሆኖኛል 7 አመት ስደት ምንም ለውጥ የለም ብቻ መኖር በራሱ ትልቅ ነገር ነውና ተመስገን ነው እናመሠግናለን አሹሩካ

  • @user-oy1cx8rj2v
    @user-oy1cx8rj2v 4 роки тому +18

    ሻሩክየን የምትወዱ በሰስክራይብ አርጉኝ 😘

    • @ZomaTube
      @ZomaTube 4 роки тому

      Sb አድርጌ አለ ሁ ጎራ በይ

  • @user-we2nh6sm5s
    @user-we2nh6sm5s 4 роки тому +11

    እኔም ግን እድሜየን እዋሻለው ለምን ይሆን

    • @sirakgem6942
      @sirakgem6942 4 роки тому

      ፈሪ ስለሆንሽ ነው እሞታለሁ ብለሽ ስለምትፈሪ

    • @user-we2nh6sm5s
      @user-we2nh6sm5s 4 роки тому

      @@sirakgem6942 እንደዛ አይደለም ባክህ ሰው እስኪያረጅ አይቆይም እግዚአብሔር ያለለት ቀን ሲደርስ ይሞታል

    • @sirakgem6942
      @sirakgem6942 4 роки тому

      በቃ አሁን አወቁት እርጅናንን ስለምትፈሪ አይደል አትፍሪው በህይወትሽ ማድረግ አለብኝ የምትይውን አድርጊ እንጂ እርጅናን አትፍሪው

    • @kiyaali3188
      @kiyaali3188 4 роки тому

      @@user-we2nh6sm5s men asewashise edime teGa new

  • @semuwollo3190
    @semuwollo3190 4 роки тому +1

    ውይ እኔ በ1986 ነው የተወለድኩ ወዴ27ልጓዝነው ሰው ግን ቀጭን ሁኜ ረጅም ሰለሆኩ 20አመት እንካን አይሆንሽም ይሉኛል ስለሲህ እድሚያጅን በጅዝማችን አይለይም

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z 3 роки тому

      እኔም ሰወች 18አመት ይሆንሻል ይሉኛል እኔ ግን 26አመቴ እደሜ ዝም ብሉ ይሂዳል

  • @getahunzewde1473
    @getahunzewde1473 4 роки тому +1

    አንተ ድንጋይ እራ እራስ ለሀገር የሚጠቅም ነን ብትሰራ ሁሉም ይቀበልሀል ለገንዘብ ብለህ
    የተዋቂ ሰውችን እድሜ ታወራለህ አንተ አስረጋዥ ነህ አዋላጅ ነህ እድሜህ ይጠር አልልህም ግን
    የፈጠርህ አምላክ እድሜህን ያሳጥረው

  • @user-pk2fb7yl5p
    @user-pk2fb7yl5p 4 роки тому +4

    አይ አሹዬ 😂😂😂

  • @user-tq8pr6yy7u
    @user-tq8pr6yy7u 4 роки тому +4

    ባሻን መስለሀል አሹየ😜😍

  • @abebawgebeyehu7780
    @abebawgebeyehu7780 4 роки тому +1

    ሄለን በድሉ 29 ሳያት 35 ዘሪቱ 39 ሰላም 28 በሻቱ 42 መቅደስ 39 ኩኩ 75 አዲሳለም 28 መሰረት 43 ሀናን 27

  • @solebe3301
    @solebe3301 4 роки тому

    Yehe yene ena yeguadegnoche gimite new, 20 yalechew 33, 29 yalechew 39, zebib 36, Hanna 34, Selam 36, friyat 38, mekdes 45, meseret 47, Helen berhe 49, Helen bedilu 38, Eden 49, addisalem 29, kuku megemet kebade new.

  • @foziatube691
    @foziatube691 4 роки тому +5

    ቆይ ግን አሽሩካ አረገዙ ያልካቸው ሠወች አልወለዱም እሳ የት አደረሡት ኪኪኪ

  • @hanansultan2114
    @hanansultan2114 4 роки тому +12

    መሲ እኔ የ 8 አመት ልጅ እያለው ድራማዋን አይላት ነበር እና መሲ ሰንደል ታስተዋውቅ ነበር

  • @user-ux4pw2sx3v
    @user-ux4pw2sx3v 4 роки тому +1

    ያረብ ሀገር ሴት እድሜዋን አደብቅም በ18አመቴ ተሰደድኩ ይሄዉ ስደት ላይ 4አመት ያረብ

  • @ponnoosetpyn5186
    @ponnoosetpyn5186 4 роки тому +1

    ስላም 1985የትወለድቹ አሁን 26ነው

  • @deborakonjo8901
    @deborakonjo8901 4 роки тому +3

    Asuka Antese 40 Almolahme

  • @muller19961
    @muller19961 4 роки тому +4

    ወይ ዕድሜ እና ሴቶች 🤣🤣🤣🙆‍♂️

  • @wubicapi9691
    @wubicapi9691 4 роки тому +2

    Ere selam 30 aydelechim yalelochu ok selam tesfaye gin 26 or 27

  • @MaryamMaryam-jd2zx
    @MaryamMaryam-jd2zx 4 роки тому

    እውነት ነውየተናገርከው

  • @tiruyekegne8026
    @tiruyekegne8026 4 роки тому +3

    😆😆ashu yesew edmie steshekeshek yanten eresahew eko😀😀

  • @alsabrhanu6546
    @alsabrhanu6546 4 роки тому +3

    ኧረተው ሰላም 30 አይሆናትም

  • @yohannamesfin8095
    @yohannamesfin8095 4 роки тому +1

    አሽሩካየ የሴት ልጅ እድሜዋ የወንድ ልጅ ደሞዙ አይጠየቅም ትላለች እናቴ

  • @mhratmao6251
    @mhratmao6251 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እድሜ 23 አመቴ ነው 🤲🤲🤲♥️♥️

  • @user-tc5mz2rs1s
    @user-tc5mz2rs1s 4 роки тому +8

    ሀናን ልጅ ናት 24 or25
    አዲስ አለም 28
    ሄለን በድሉ 32 ሳራ 26 ግምትም አይደል

    • @mesigashaw8028
      @mesigashaw8028 4 роки тому +1

      እደት አወቅሽ😅😅

    • @halimahtube644
      @halimahtube644 4 роки тому

      Hanan liji nat 26-28 firyatm hed bilalech

    • @halimahtube644
      @halimahtube644 4 роки тому

      Fryat tibeltalech ke 30-32 sitat le fryat

    • @user-tc5mz2rs1s
      @user-tc5mz2rs1s 4 роки тому

      @@halimahtube644 አው ፈሪያትም 31-32

    • @user-ni8gb4sx2t
      @user-ni8gb4sx2t 4 роки тому +1

      ሀናን እንዴት ነው 24 _አረ ተይ ከ27 በላይ ናት

  • @user-py8kz9mo4w
    @user-py8kz9mo4w 4 роки тому +4

    የፉሬ አንስዋል እንደ 29 ኖ 33 ሰጥቻት አለሁ በኔ ግምት

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c 4 роки тому

    Arif gimet new asheruka 👏👏ende beshatumas abezachew ene besnt amete neber yemayat TV lay ? Bezi asteyayet 20 yalechew lk nat

  • @mikimerkat5782
    @mikimerkat5782 4 роки тому

    Be cofyah new enda calculate yemtadergew? Weyes lemd new?

  • @awelseadi526
    @awelseadi526 4 роки тому +12

    አንደኛ ስለሆንክ ሰብስክራይብ ነው ሽልማቴ

    • @illi9473
      @illi9473 4 роки тому

      Ate.selraski.atwekim.gala.megnunafer.bela.yedfak.korkonda.besbse.kosasa

  • @hanatamura5475
    @hanatamura5475 4 роки тому +3

    እድሜ 19 ነው ያልሽው 😂😂ከ አስራ ዘጠኝ
    በላይ እንቁጣጣሽ አልበላሽም 😂😂😂

  • @zenashtesfaye8407
    @zenashtesfaye8407 4 роки тому

    Ye Selam asaneskew ye Hanan abezakew.

  • @kidstkidst6199
    @kidstkidst6199 4 роки тому +1

    አሹሩካዬ በሳቅ ገደልከኝ ግምትህ በጣም አሪፉ ነው እማዬን ስወድህኮ😘😜😱

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 4 роки тому +3

    ያንተን ስገምት የኔን ሁለት ይሆናል 40 አመትክ😂😂😂😛😛😛😛

  • @user-ny7sw1yn9d
    @user-ny7sw1yn9d 4 роки тому +17

    እኔ በአስራ አምስት አመቴ ሀያ አራት ብዬ ነው የመጣሁት አሁን ሰባት አመት በስደት

    • @helimaseidtube5639
      @helimaseidtube5639 4 роки тому +2

      እኔም

    • @tube-hz7ix
      @tube-hz7ix 4 роки тому +2

      እኔም እንዳችነው የመጣሁት እህቴ እኔም ሠባት አመቴ ሥዴት

    • @toybamohamed7331
      @toybamohamed7331 4 роки тому

      lk edene

    • @helentmariam1990
      @helentmariam1990 4 роки тому

      Enam 17 amete metahugn ahune 7 amete kochealew gene telke new emeselalew

    • @mekdimekdi1359
      @mekdimekdi1359 4 роки тому

      እኔም ማርያምን

  • @astertekele9900
    @astertekele9900 4 роки тому

    ይመችህ

  • @aminabint2760
    @aminabint2760 4 роки тому +6

    መቅደስማ ተናግራለችይ በሰይፍ ሾዎ ሰላምና ሀናንም እደዛው የሀናንን አበዛከው ምነው

  • @seadamohammed1535
    @seadamohammed1535 4 роки тому +3

    ኢሀድግ ደርግን ሲደመስስ ነው የተወለድኩት ስንት አመቴ ማለት ነው ባይሆን ግን የልጆች እናት ነኝ

  • @sarateklemehari1223
    @sarateklemehari1223 4 роки тому

    Ere betam asaneskibachew! Minew ewnetun bitinager ashruka!!!

  • @mesitube7397
    @mesitube7397 4 роки тому

    ወይ ጉድ ነው ኮ አሹካ እኔም አለሁ 18 አመት አረብ ሀገር ለመሂድ 25 አሜቴ ነው ብዬ ነው የህድኩት አሁን 27 አመቴ ነው ፓስፖርቴ ደሞ 32 ይላል ና አረቦቹ እድሜሽ ስት ነው ሲሉኝ 32 ስላቸው በጣም ይስቁብኛል ውሸትሽን ነው እንዴት ልቶኝ አቺይም እያሉ ስከራከሩኝ አረበኛ በደብ ስችል እደሜዬን ከፍ ታላደረኩ አረብ ሀገር መምጣት እደማልችን ስነገራቸው በጣም ነው ያዘኑት አሁንማ እግዚአብሔር ይመስገን እላለሁ እድሜ ፀጋ ነው ባቁት ኑሮ

  • @meskiyegta7808
    @meskiyegta7808 4 роки тому +5

    እጻን ሆኜ ነው መሲን በድራማ ያየዋት ጌታን የማሚ እኩያ ናት

  • @user-pr1ui7fu9x
    @user-pr1ui7fu9x 4 роки тому +7

    እኔ ግን የቱ ጋ ነኝ እድሜየ ነው የቀደምኝ ወይስ እኔ ነኝ የቀደምኩት ገምቱልኝ የማዳም ሸቃላ ነኝ😂😂

  • @amenamen772
    @amenamen772 4 роки тому +1

    Min yimeslal sira fet silerasih ataweram kefelek yalbelahin yemitakew ekekam weregna neh

  • @user-zg4vv5gw7b
    @user-zg4vv5gw7b 4 роки тому +2

    ሲጀመሪ የሶው ልጂ ማወቅ ያለበት ነገሪ እዲመ ጸጋ ኖው ለምን ይደብቃል

  • @user-ql2pi5uu3u
    @user-ql2pi5uu3u 4 роки тому +8

    አረ አሽሩካ በጣም እኮ ነው የምታስቀኝ የምር

    • @user-qw6gl2nk1w
      @user-qw6gl2nk1w 4 роки тому

      አሸሩካበጣምእኮነውየምታሰቀኝ

  • @messishewa7226
    @messishewa7226 4 роки тому +5

    20 አመቴ ነው ያልሽዉ አርቲስት ተብየዋ እንዴት ነሽ ደናነሽ😂😂😂😂😝😝😝😝😝😜😜😜😜😜😜