Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ያረህማን በራህመትህ በእዚነትህ መጨረሻችንን አሳምርልን ዋ ነብሴ ያጀባር ጠግነኝ
የአላህ እኔ አንተ ፊት የሚያቆም ስራ የለኝም በወንጀሌ ብዛት እንደላበት እያጠመቀኝ ይዟል አላህየ አንተ ምህረት የሚሉህን ትወዳለህና አንተ በእዝነትህ ምህረትህን አብዛልኝ
አላህ መጨረሻቺን ይሰምረልን ያረቢ 😢😢😢😢ሀኒንይ አላህ ኢዲሜሻይ የረዚሚልኘ
እኔስ ምንም ስራ የለኝም ብቻ አላህ የመጨረሻየን ነገር ያሳምርልኝ
አ🇮🇶 አላህ ሆይ ቀብራችንን የእሳት ጉድጎድ አታድርግብን እኔ ደካማ 🇮🇶የአላህ ሱ.ወ አገልጋይ ነይ
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ነፍስ ሊገፅስ ይችላል ፖሮግራሙ ምርጥ ነው ረጀም እድሜ ሶፊ ለአንቺም ለሀኒም ከኢማን ከዓፊያጋ
አሚን
አሚን ያረብ
Amin ya rabi le huluchen
ያውዱድድድ እኔስ ምልበል የኔስ መጨራሽ ምንድነው አላህዋ በእዝነትህ ይሁንብህ 😭😭😭😭
ሃኒዬ አለህ ኸይር ስራሽ ይቃባልሽ ዉዴ ጀግና ናሽ አለህ የበርታሽ
I can not handle this. May Allah make our last word lailahilela Mohammedan resolula. ያ አላህ እንዴት በምን ሰራዬ ይሆን አንተ ፋት እምቆመዉ የአላህ በእዝነትህ በችሎታው ተንከባከበኝ እራሴን በሷ ዉስጥ አየሁ ት ቀብርን ሳስብ በእንቅልፋ ሁሉ ሰጨነቅ አድራለሁ ያ አላህ መጨረሻዬን አሳምርልኝ,
አሚንንንንንንአሚንንንንንንንማሻአሏህ ትክክክልልል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✅😭😭😭😭😭😭😭😭✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅😭😭😭😭
አለህ እድሜሽን ያርዝምልን አንሺ ከምትሞቺ እኔ ልሙት ምክንያትም አንቺ የብዙ እነት ነሽነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረብ አላህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ
የኔ ማቀሥሥ ወላሂ እኔጃ ቃላት ያጥረኛል ብቻ አላህ እድሜሺን ያርዝመው
ያረብ አላህ አዛኝሩህ እሩአዊ አማርን እዘንልኝ ያረብ
አላህ እድሜ ጠና ይስጥሽ ያራብ ጀግና ሴት ነሽ
አማንንንን የአላህ😢😢
አሥለቀሠቺኝ አላህሀያትሽን ያርዝመው 😭😭
ሡበሀን አላህ ምርጥ ፖሮግራም ጀዛም አላህ ኸይር አላህ ቀጥተኛዉን መንገዲ አላህ ይምርናን ያረብ
በጣም ደግጨነበር የሚስኪኖች እናት መሞተች ብየ ነበር
ሃናን የኔ እናት : እድሜሽ ይርዘም!... በመልካምነት : ለብዙዎች እናትነት : በጤና ያኑርሽ ::* እባካችሁ ሶፍት : በሥፍራው አኑሩ ::
ሚንበሮችን የሶፍት ነገር በምን ቋንቃቋ ልንገራቸው
እላቅርብ እሉ እኮ ብዙ ኮሜት እለ
ዋ ነፍሤ ፈራሁልሽ አለህየ በራህመትህ እዘንልን
Hadha miskina Rabbiin umrii kee nufa dheresu gifti koo ❤❤❤❤❤❤❤❤
allah yaqoysh yegha mirt set allah rejim edme ystsh 😭❤️❤️❤️❤️
ብዙ ፕሮግራም አይቻለሁ እንደዚህ አይነት አስተማሪ አስታዋሽ አላየሁም።ይህ ፕሮግራም ከረመዳን በኋላም እንድቀጥል እንመኛለን።ሚንበሮች አስቡበትከሞት በላይ መካሪ የለምሃኒ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ ሶፊ በርቺ
ሶ
Sofia please einfe
Masallah Masallah Allah with you
me too scared did
ሀነነዪ የሁሉ ኢናት አለሀ አዲሜና ጤና አቢዚቶ ይሰጠሸ አለሀ በአዲንየ በአኸረም የሰደሰተሸ ወድ
አሚንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️😭😭
የኔ ቆንጆ ጀግና ሴት ነሸ አላህ ህልሜን እውን አርጎልኝ እኔም እንዳንች ባቡል ኸይር ደሴ ላይ ከፍቸ ብዙ ሚሰኪኖችን መርዳት ነወ 😭😭😭😭😭🤲☝️የአላህ ያርብ ያጀባሩ ያርዛቁ ያውዲዱ ህልሜን እውን አርግልኝ ያርብ የአላህ የዘላልም ህልሜ ነወ ግን ባብል ኸይርን ካየሁ ወደህ ፍላጎቴ በጣም ነወ የጨመርወ የአላህ አንተ አይሳንህምና እርዳኝ ሰጠኛና ሰጨ አድርግኝ😭😭😭🤲☝️
ማሻአላህ እህታችን ጀዛከላሁ ኸይር ውስጤን ነው የነካኝ ፕሮግራማችሁ እናመሰግናለን
ይህ ፕሮግራም እንደዳይቋረጥ 😢😢ሃንየ የኔ መልካም ሽ አመት ኑሪልኝ 😭❤️❤️❤️❤️
የአላህ በጣም ያስለቅሳል
አህለን ሀኒየዬ የኔመልካም ሰዉ መልካምነት ለራስነዉ እዉነት ከእናተ እኩልነዉያለቀስኩት ሶፊ የኔቆጆ ምርጥስራነዉ ግን መጀመሪያ ትረካዉን ስሰማ ሀኒየሞተችመስሎኝ በጣምነዉ የደነገጠኩት ሀኒዬሺአመት ኑሪልን የኔመልካም ጥሩስራሽን አላህይቀበልሽ
አሏህ በራህመቱ ይዘንልን
Ines misiknuwa ka wanijal inji lela and keyri yalelgn isu fiti min ili yihun ya rabbi getaye maragn🤲😭😭😭😭
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ደሥየሚል ፕሮግራም
ዋ ነፍሴ እኔስ በራህመትህ ያረብ
አሀለህ ከይር ስራ እያሰሩ አይናችን እያዬ ምን ስራው ይላሉ እንዳኔው የለው ቢጣያቅ ሚን ይል ዩሁን አለህ ቢቻ መጨረሻችን የሰሚሪልን
ቀጥሉበት ምርጥ ስራ ነው ሞትን ለረሳን ሰዎች አስተማሪ ፕሮፕግራም ነው
አው አላህ መጨራሻችንን የሰምርልን
ለምን ይዋሻሉ ነው የምለው እዴ
እናት ይህ ሁሉ ስራ እያላችሁ ከአሏህ ጋር መገናኘት የፈራችሁ እኔስ የአረህማን እዘንልን😭😭😭
Yaallah betam ykebdal smetu Allah yzenln program astemari new
ኢላሂ አተ በዝነትህ ብቻ ማረን እጂ የኛ ነገር ምንም ፋኢዳ የለንም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አላህ ዱንያሽንና አኼራሽን የሰምርሊሽ ያኔ ዉድ
ሚገርም የእይታ መስኮት ፕሮግራም ነው በጣም ይገርማል
Enem Endezi yetechegerutin sebsibo merdat feligalew Allah yagizegn ☝❤👍😢😢😢😢
አላህይጥብቅሽ።ያርቢ።መጭርሻየንአሳምርልኝ።😭😭😭☝
ማሻ አላህ ቆም ብለን እድናስብ ስላደረጋቹን እናመሰግናለን አስተማሪ ነው ብርቱልን ሚንበሮች
ሱብሀን አላህ እኔስ አልቅሼ ልሞት ነው ያረቢ በየትኛው ኸይር ስራየ ነው እፊትህ የምቆመው ያረብ በእዝነትህ ያረብ
وعليكم اسلم ورحمتله يا سبحن الله
አቢሺሪ
እየደጋገምኩ ሳየው ሁሌም በእምባ ነው የምጨርሰው እፈራለው እጅግ በጣም እዝነትህን
Subhanallhe allhe awfu yebken weljlachen bezu new 😭😭😭
ያአላህ አላህይጠብቃችሁ
አለህ ረጅም እድሜ ይስጥሺ ሞትን ለረሰ አሰተውሱት እደይቆም
ዋ ነብሴ ጌታዬ በረህመትህ አንተል ገፋር ያወዱድ
Yaa Rabbii engas men aleen😭😭 thank you Hani
በጣም አሪፍ ት/ት ራሴን እንደይ አርጎኛል።
ኸይረ ሰራሸን አላህ ይቀበልሸ ያረብ ያረብ ከበጎ ሰሬወቸ አወዳጀን በረህመትህ እዘንለን
የኔ እናት💔😓
ሚንበሮች ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ወደድንም ጠላንም ቀጠሮ ሳይዝልን ከተፍ እሚለዉን እማይቀረዉን ጉዞ ሁላችንም ዘንግተነዋል እሱን እሚያስታዉሱ አላህ ያዘነላቸዉ ብቻ ናቸዉ እያንዳንዳችን እራሳችንን እናዘጋጅ ለማይቀረዉ ጉዞ ያረብ አንተ ፊት እሚያቆም ምንም ስራ የለኝም በእዝነትህ ቢሆን እንጂ 😭😭😭😭😭😭😭😭
ሀኒየ በልቅሧ ጨረስኩት አላህ ህይረ ሥራሺን በሙሉ ይቀበልሺ የጀነት ሙሺራ ያድረግሺ ያድረግን ያረብ አሚን አለሁማ አሚን
Amiiiiiiiin
አሚን አሚን እህቴዋ የእኔ ሳስብ እራሴ ዞረ ምንም አይነት ስራ የለኝም
Amin ya rabi
Amin Amin
ያአላህ እሶ እንደዝህ ጦሩ ስራ እያላት ያለቀሰችም እኔ ምንልሆነዉ ወላሂ እኔነቴን ጠላሁት ያረህማን አንተ ማሀሪነህ ማረኝ😭😭😭😭😭
ረጅምድሜ ከሙሉ ጤናጋር መጨረሻቸው ከማሩት ባሮች ያርገን ያረብ
አስተማሪ ትምህርት ጀዛኩምላህ ኸይር😥😥😥😥😥😥😥
*እኔስ ምን ሰርቼ ይሆን አላህ ፊት የሚያስቆም ምን ስራ አለኝ ይሆን?? ኢላሂ እንደኛ ወንጀል ሳይሆን በአንተ እዝነት ጀነተል ፊርደውስህን አትንፈገን ያረብ* 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭
አላህ አላህ አላህ እኛ ምን ሰርተን ምን ይዘን ይሆን አንተ ፊት እምንቀርበው አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ በጀነተል ፊርደውስ ብዝት ብሎ ይጠብቅሽ እህታችን
አለህ ቀብርሽን ኑር የርግልሽ የአ ሏህ እኔስ 😭 ውድ ተማልካቾች በዱወቹ አትሩስኝ ረመደናችንን አለህ ይቃበላን
አላህ ረጅም እድሜ ከ አፊያ ጋር ይስጥሽ እህቴ ከዚህ በላይ የምትሰሪ ያርግሽ
እኔ አሁን ምን ሰርቸ ነው አላህ የምገናኘው ወላሒ ምንም ኸይር ስራ የለኝም ግን በአላህ እዝነት ተስፋ አለኝ ያረብ በእዝነት በራህመትህ ማረኝ ማሀሪነህ ማረኝ አዛኝ ነህ እዘንልኝ ያረህማን በዛች በጨለማ ቀን በእዝነትህ ይቅር እንድትለኝ 🥺😭😭😭😭😭
Welahi betam aslekeshig sofi ehta allah yiwudedshi ena betam new emwedshi
ማነው እንደኔ ትምህርት የወስደበት
እፍፍ ወላሂ አስለቀሰችኝ ቆይ እሷ ብዙ ነገር ሰርታ እድህ ያለች ቆይ እኔ ምን ይዋጠኝ ያአላህ በእዝነት አይንህ እየን ያረብ መልካሚ አሰራኝ ፊትህ ስቆም እዳላፍር😭
ሱበሀንአላህ እኞባዶወችአለን ምንምያልሰራን
እሷ ምንም ሰርቼ አላውቅም ካለች እኛ ምንድን ነው መልሳችን ኧህ. አሏህ ሆይ እዝነትህን እንሻለን ጌታችን
አሚን ውዴ
ዋ ነብሴ ያኢላህ
አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካተሁ።እፍፍፍፍፍ።በጥምልብይንካል😭😭😭💔😭😭😭👈
Jazakalahi kayren Ehite sofi yhen program lamajamaria gze aychewu akerayen astawusashignalAllah ytabksh barchi
ሃኒ እረጅም እድሜና ከጤና ጋር ይወፍቅሽ ላንቺስ ብዙ መልካም ስራ ብዙ መስከሪ አላሽ እኔስ
አይሾሽ ሀኒ ስራዎችሽ ሁሉም የተወደዱ ናቸው አላህም ይውደድልሽ ይቀበልሽ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ያረብ መጨረሻችን አሳምርልን
ሀኒ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ እወድሻለሁ አሚን ያረብ
ኢላሂ አተ አዛኝ ረሂም የሆንክ ጌታ ነዉ እኔ በወንጀል የተጨማለኩ ባራህ ነኝ እዝንልኝ 😭😭😭😭😭 ወላሂ ከባድነዉ አላህ ኸይር ስራሽን ይቀበልሽ 🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭welahi kebad new allah bcha yagraln mot ayqerm gn demo allah yzenln bcha 😭😭😭😭😭😭😭😭
አላህ ቀብረሽን ከቦትሽ የተሻለ ያድረግልሽ ለሁላችንም ቀብራችንን ዱኒያላይ ታለነገረ ሁሉ የተሻለ ያድረግልን
አሚን የረብ
አላህ እረጂም ጤነ እድሜ ይስጥሽ የሚስኬን እነት
ፕሮግራሙ ምርጥ ነበር ግን ልብ ይነካል እባ እየቀደመ ያስቸግራል ወሏሂ ዱአ አድርጉልኝ ውድ ሙስሊም እህት እና ውንድሞቸ ያረብ ከሁሉ የተቸገሩ ሰዎችን እንደመርዳት የሚያስደስት የለም
ጀዛ ከላሀ ከይራን
Hanan allah rajim edme tena allah yistesh sofeye anchinim allah yitbkesh
ሰብሀን አሏህ እህታችን ሀናን ሁላችንም እንደምናቀው ደግነቷ በጎ ስራዋ ን በባቡል ኸይር አይተናል ይሁን እና ምንስራለኝ አሏህ ፊት የሚያስቆም ብላ ስታለቅስ ሳይ ወሏሂ ለራሴ ፈራሁ እንዲሁ በከንቱ ለባከነው ሂወቴ* አሏህ ሆይ በስራችን ሳይሆን በእዝነትህ ማረን *
Aswrwb Maashaa'Allah Wasiyyaa deemsis baga gammaddaan
አላህ እምርሽን እረጅም ያርገው
ጀዛኸላህኸይር
ሚስኪን አላህ መልካም ስራሽን ይቀበልሽ እማ
Mashaallh uffff allah yicamirilat
ራሴን እንድፈትሽ አድርጎኛል ይሄ ፕሮግራም 😥
ወይኔ የኔህት አላህመልካም ሥራሽን ይዉደዲልሽ እረጂምእዲሜይስጥሽ
يرب 😭😭☝️ወላሂ ይሄ ፕሮግራም ኡፍፍፍ ሚንበሮች ስወዳቹ ልብ ያለው ልብ ይበል ወላሂ አስተማሪ ነው አሏህ ኻቲማችንን ያሳምርልን 😢😢😢😢🙏🙏🙏
ya rabi allah yzanlin
አብሺሪ ለሁሉም ነገር አላህይወቀልሺ አላህይጠብቅሺ ለሁሉም ነገር መጨረሻችን ያሳምረልን ለሁላችንም ያድርግልን አሚንን ያረብ📖📖🧕👨🤲🤲🤲❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤🌷🌷🌷
ለአላህ ብዬ የምወዳት እህቴ ! አላህ እድሜ እና ጤና ይስጠልን ሃኒዬ
የአላህ እንደት እንደደነገጥኩኝ ወላሂ ያርቢ አላህ ርጂም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ አዛኝ
አላሀ ረጅም እድሜ እስጥሽ እህቴ
😭😭😭😭😭 ያረቢ ዋነፋሴ ፈራሁልሽ #😭😭😭😭ያአላህ
ጅገና ጅግና የህይራ ሠው
ያረህማን በራህመትህ በእዚነትህ መጨረሻችንን አሳምርልን ዋ ነብሴ ያጀባር ጠግነኝ
የአላህ እኔ አንተ ፊት የሚያቆም ስራ የለኝም በወንጀሌ ብዛት እንደላበት እያጠመቀኝ ይዟል አላህየ አንተ ምህረት የሚሉህን ትወዳለህና አንተ በእዝነትህ ምህረትህን አብዛልኝ
አላህ መጨረሻቺን ይሰምረልን ያረቢ 😢😢😢😢ሀኒንይ አላህ ኢዲሜሻይ የረዚሚልኘ
እኔስ ምንም ስራ የለኝም ብቻ አላህ የመጨረሻየን ነገር ያሳምርልኝ
አ🇮🇶 አላህ ሆይ ቀብራችንን የእሳት ጉድጎድ አታድርግብን እኔ ደካማ 🇮🇶የአላህ ሱ.ወ አገልጋይ ነይ
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ነፍስ ሊገፅስ ይችላል ፖሮግራሙ ምርጥ ነው ረጀም እድሜ ሶፊ ለአንቺም ለሀኒም ከኢማን ከዓፊያጋ
አሚን
አሚን ያረብ
Amin ya rabi le huluchen
ያውዱድድድ እኔስ ምልበል የኔስ መጨራሽ ምንድነው አላህዋ በእዝነትህ ይሁንብህ 😭😭😭😭
ሃኒዬ አለህ ኸይር ስራሽ ይቃባልሽ ዉዴ ጀግና ናሽ አለህ የበርታሽ
I can not handle this. May Allah make our last word lailahilela Mohammedan resolula. ያ አላህ እንዴት በምን ሰራዬ ይሆን አንተ ፋት እምቆመዉ የአላህ በእዝነትህ በችሎታው ተንከባከበኝ እራሴን በሷ ዉስጥ አየሁ ት ቀብርን ሳስብ በእንቅልፋ ሁሉ ሰጨነቅ አድራለሁ ያ አላህ መጨረሻዬን አሳምርልኝ,
አሚንንንንንንአሚንንንንንንንማሻአሏህ ትክክክልልል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✅😭😭😭😭😭😭😭😭✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅😭😭😭😭
አለህ እድሜሽን ያርዝምልን አንሺ ከምትሞቺ እኔ ልሙት ምክንያትም አንቺ የብዙ እነት ነሽነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረብ አላህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ
የኔ ማቀሥሥ ወላሂ እኔጃ ቃላት ያጥረኛል ብቻ አላህ እድሜሺን ያርዝመው
ያረብ አላህ አዛኝሩህ እሩአዊ አማርን እዘንልኝ ያረብ
አላህ እድሜ ጠና ይስጥሽ ያራብ ጀግና ሴት ነሽ
አማንንንን የአላህ😢😢
አሥለቀሠቺኝ አላህሀያትሽን ያርዝመው 😭😭
ሡበሀን አላህ ምርጥ ፖሮግራም ጀዛም አላህ ኸይር አላህ ቀጥተኛዉን መንገዲ አላህ ይምርናን ያረብ
በጣም ደግጨነበር የሚስኪኖች እናት መሞተች ብየ ነበር
ሃናን የኔ እናት : እድሜሽ ይርዘም!... በመልካምነት : ለብዙዎች እናትነት : በጤና ያኑርሽ ::
* እባካችሁ ሶፍት : በሥፍራው አኑሩ ::
ሚንበሮችን የሶፍት ነገር በምን ቋንቃቋ ልንገራቸው
እላቅርብ እሉ እኮ ብዙ ኮሜት እለ
አሚን
ዋ ነፍሤ ፈራሁልሽ አለህየ በራህመትህ እዘንልን
Hadha miskina Rabbiin umrii kee nufa dheresu gifti koo ❤❤❤❤❤❤❤❤
allah yaqoysh yegha mirt set allah rejim edme ystsh 😭❤️❤️❤️❤️
ብዙ ፕሮግራም አይቻለሁ እንደዚህ አይነት አስተማሪ አስታዋሽ አላየሁም።
ይህ ፕሮግራም ከረመዳን በኋላም እንድቀጥል እንመኛለን።
ሚንበሮች አስቡበት
ከሞት በላይ መካሪ የለም
ሃኒ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ
ሶፊ በርቺ
ሶ
Sofia please einfe
Masallah Masallah Allah with you
me too scared did
ሀነነዪ የሁሉ ኢናት አለሀ አዲሜና ጤና አቢዚቶ ይሰጠሸ አለሀ በአዲንየ በአኸረም የሰደሰተሸ ወድ
አሚንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️😭😭
የኔ ቆንጆ ጀግና ሴት ነሸ አላህ ህልሜን እውን አርጎልኝ እኔም እንዳንች ባቡል ኸይር ደሴ ላይ ከፍቸ ብዙ ሚሰኪኖችን መርዳት ነወ 😭😭😭😭😭🤲☝️የአላህ ያርብ ያጀባሩ ያርዛቁ ያውዲዱ ህልሜን እውን አርግልኝ ያርብ የአላህ የዘላልም ህልሜ ነወ ግን ባብል ኸይርን ካየሁ ወደህ ፍላጎቴ በጣም ነወ የጨመርወ የአላህ አንተ አይሳንህምና እርዳኝ ሰጠኛና ሰጨ አድርግኝ😭😭😭🤲☝️
ማሻአላህ እህታችን ጀዛከላሁ ኸይር ውስጤን ነው የነካኝ ፕሮግራማችሁ እናመሰግናለን
ይህ ፕሮግራም እንደዳይቋረጥ 😢😢
ሃንየ የኔ መልካም ሽ አመት ኑሪልኝ 😭❤️❤️❤️❤️
የአላህ በጣም ያስለቅሳል
አህለን ሀኒየዬ የኔመልካም ሰዉ መልካምነት ለራስነዉ እዉነት ከእናተ እኩልነዉያለቀስኩት ሶፊ የኔቆጆ ምርጥስራነዉ ግን መጀመሪያ ትረካዉን ስሰማ ሀኒየሞተችመስሎኝ በጣምነዉ የደነገጠኩት ሀኒዬሺአመት ኑሪልን የኔመልካም ጥሩስራሽን አላህይቀበልሽ
አሏህ በራህመቱ ይዘንልን
Ines misiknuwa ka wanijal inji lela and keyri yalelgn isu fiti min ili yihun ya rabbi getaye maragn🤲😭😭😭😭
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ደሥየሚል ፕሮግራም
ዋ ነፍሴ እኔስ በራህመትህ ያረብ
አሀለህ ከይር ስራ እያሰሩ አይናችን እያዬ ምን ስራው ይላሉ እንዳኔው የለው ቢጣያቅ ሚን ይል ዩሁን አለህ ቢቻ መጨረሻችን የሰሚሪልን
ቀጥሉበት ምርጥ ስራ ነው ሞትን ለረሳን ሰዎች አስተማሪ ፕሮፕግራም ነው
አው አላህ መጨራሻችንን የሰምርልን
ለምን ይዋሻሉ ነው የምለው እዴ
እናት ይህ ሁሉ ስራ እያላችሁ ከአሏህ ጋር መገናኘት የፈራችሁ እኔስ የአረህማን እዘንልን😭😭😭
Yaallah betam ykebdal smetu Allah yzenln program astemari new
ኢላሂ አተ በዝነትህ ብቻ ማረን እጂ የኛ ነገር ምንም ፋኢዳ የለንም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አላህ ዱንያሽንና አኼራሽን የሰምርሊሽ ያኔ ዉድ
ሚገርም የእይታ መስኮት ፕሮግራም ነው በጣም ይገርማል
Enem Endezi yetechegerutin sebsibo merdat feligalew Allah yagizegn ☝❤👍😢😢😢😢
አላህይጥብቅሽ።ያርቢ።መጭርሻየንአሳምርልኝ።😭😭😭☝
ማሻ አላህ ቆም ብለን እድናስብ ስላደረጋቹን እናመሰግናለን አስተማሪ ነው ብርቱልን ሚንበሮች
ሱብሀን አላህ እኔስ አልቅሼ ልሞት ነው ያረቢ በየትኛው ኸይር ስራየ ነው እፊትህ የምቆመው ያረብ በእዝነትህ ያረብ
وعليكم اسلم ورحمتله يا سبحن الله
አቢሺሪ
እየደጋገምኩ ሳየው ሁሌም በእምባ ነው የምጨርሰው እፈራለው እጅግ በጣም እዝነትህን
Subhanallhe allhe awfu yebken weljlachen bezu new 😭😭😭
ያአላህ አላህይጠብቃችሁ
አለህ ረጅም እድሜ ይስጥሺ ሞትን ለረሰ አሰተውሱት እደይቆም
ዋ ነብሴ ጌታዬ በረህመትህ አንተል ገፋር ያወዱድ
Yaa Rabbii engas men aleen😭😭 thank you Hani
በጣም አሪፍ ት/ት ራሴን እንደይ አርጎኛል።
ኸይረ ሰራሸን አላህ ይቀበልሸ ያረብ ያረብ ከበጎ ሰሬወቸ አወዳጀን በረህመትህ እዘንለን
የኔ እናት💔😓
ሚንበሮች ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ወደድንም ጠላንም ቀጠሮ ሳይዝልን ከተፍ እሚለዉን እማይቀረዉን ጉዞ ሁላችንም ዘንግተነዋል እሱን እሚያስታዉሱ አላህ ያዘነላቸዉ ብቻ ናቸዉ
እያንዳንዳችን እራሳችንን እናዘጋጅ ለማይቀረዉ ጉዞ
ያረብ አንተ ፊት እሚያቆም ምንም ስራ የለኝም በእዝነትህ ቢሆን እንጂ 😭😭😭😭😭😭😭😭
ሀኒየ በልቅሧ ጨረስኩት አላህ ህይረ ሥራሺን በሙሉ ይቀበልሺ የጀነት ሙሺራ ያድረግሺ ያድረግን ያረብ አሚን አለሁማ አሚን
Amiiiiiiiin
አሚን አሚን እህቴዋ የእኔ ሳስብ እራሴ ዞረ ምንም አይነት ስራ የለኝም
Amin ya rabi
Amin Amin
ያአላህ እሶ እንደዝህ ጦሩ ስራ እያላት ያለቀሰችም እኔ ምንልሆነዉ ወላሂ እኔነቴን ጠላሁት ያረህማን አንተ ማሀሪነህ ማረኝ😭😭😭😭😭
ረጅምድሜ ከሙሉ ጤናጋር መጨረሻቸው ከማሩት ባሮች ያርገን ያረብ
አስተማሪ ትምህርት ጀዛኩምላህ ኸይር😥😥😥😥😥😥😥
*እኔስ ምን ሰርቼ ይሆን አላህ ፊት የሚያስቆም ምን ስራ አለኝ ይሆን?? ኢላሂ እንደኛ ወንጀል ሳይሆን በአንተ እዝነት ጀነተል ፊርደውስህን አትንፈገን ያረብ* 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭
አላህ አላህ አላህ እኛ ምን ሰርተን ምን ይዘን ይሆን አንተ ፊት እምንቀርበው አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ በጀነተል ፊርደውስ ብዝት ብሎ ይጠብቅሽ እህታችን
አለህ ቀብርሽን ኑር የርግልሽ የአ ሏህ እኔስ 😭 ውድ ተማልካቾች በዱወቹ አትሩስኝ ረመደናችንን አለህ ይቃበላን
አላህ ረጅም እድሜ ከ አፊያ ጋር ይስጥሽ እህቴ ከዚህ በላይ የምትሰሪ ያርግሽ
እኔ አሁን ምን ሰርቸ ነው አላህ የምገናኘው ወላሒ ምንም ኸይር ስራ የለኝም ግን በአላህ እዝነት ተስፋ አለኝ ያረብ በእዝነት በራህመትህ ማረኝ ማሀሪነህ ማረኝ አዛኝ ነህ እዘንልኝ ያረህማን በዛች በጨለማ ቀን በእዝነትህ ይቅር እንድትለኝ 🥺😭😭😭😭😭
Welahi betam aslekeshig sofi ehta allah yiwudedshi ena betam new emwedshi
ማነው እንደኔ ትምህርት የወስደበት
እፍፍ ወላሂ አስለቀሰችኝ ቆይ እሷ ብዙ ነገር ሰርታ እድህ ያለች ቆይ እኔ ምን ይዋጠኝ ያአላህ በእዝነት አይንህ እየን ያረብ መልካሚ አሰራኝ ፊትህ ስቆም እዳላፍር😭
ሱበሀንአላህ እኞባዶወችአለን ምንምያልሰራን
እሷ ምንም ሰርቼ አላውቅም ካለች እኛ ምንድን ነው መልሳችን ኧህ. አሏህ ሆይ እዝነትህን እንሻለን ጌታችን
አሚን ውዴ
ዋ ነብሴ ያኢላህ
አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካተሁ።እፍፍፍፍፍ።በጥምልብይንካል😭😭😭💔😭😭😭👈
Jazakalahi kayren
Ehite sofi yhen program lamajamaria gze aychewu akerayen astawusashignal
Allah ytabksh barchi
ሃኒ እረጅም እድሜና ከጤና ጋር ይወፍቅሽ
ላንቺስ ብዙ መልካም ስራ ብዙ መስከሪ አላሽ እኔስ
አይሾሽ ሀኒ ስራዎችሽ ሁሉም የተወደዱ ናቸው አላህም ይውደድልሽ ይቀበልሽ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ያረብ መጨረሻችን አሳምርልን
ሀኒ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ እወድሻለሁ አሚን ያረብ
ኢላሂ አተ አዛኝ ረሂም የሆንክ ጌታ ነዉ እኔ በወንጀል የተጨማለኩ ባራህ ነኝ እዝንልኝ 😭😭😭😭😭 ወላሂ ከባድነዉ አላህ ኸይር ስራሽን ይቀበልሽ 🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭welahi kebad new allah bcha yagraln mot ayqerm gn demo allah yzenln bcha 😭😭😭😭😭😭😭😭
አላህ ቀብረሽን ከቦትሽ የተሻለ ያድረግልሽ ለሁላችንም ቀብራችንን ዱኒያላይ ታለነገረ ሁሉ የተሻለ ያድረግልን
አሚን የረብ
አላህ እረጂም ጤነ እድሜ ይስጥሽ የሚስኬን እነት
ፕሮግራሙ ምርጥ ነበር ግን ልብ ይነካል እባ እየቀደመ ያስቸግራል
ወሏሂ ዱአ አድርጉልኝ ውድ ሙስሊም እህት እና ውንድሞቸ ያረብ ከሁሉ የተቸገሩ ሰዎችን እንደመርዳት የሚያስደስት የለም
ጀዛ ከላሀ ከይራን
Hanan allah rajim edme tena allah yistesh sofeye anchinim allah yitbkesh
ሰብሀን አሏህ እህታችን ሀናን ሁላችንም እንደምናቀው ደግነቷ በጎ ስራዋ ን በባቡል ኸይር አይተናል ይሁን እና ምንስራለኝ አሏህ ፊት የሚያስቆም ብላ ስታለቅስ ሳይ ወሏሂ ለራሴ ፈራሁ እንዲሁ በከንቱ ለባከነው ሂወቴ
* አሏህ ሆይ በስራችን ሳይሆን በእዝነትህ ማረን *