Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ | "ያገሬ ልጅ" Yagere Lij | በሚል ርዕስ በ1982 ዓም በካሴት ታትመው ለገበያ የቀረቡ 10 ዘፈኖችን ያካተተ..

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2024
  • Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ "ያገሬ ልጅ | Yagere Lij | በሚል የአልበም ርዕስ በ1982 ዓም በካሴት ታትመው ለገበያ የቀረቡ 10 ዘፈኖችን ያካተተ Full Album Vol.1 1990.mp4 #ያገሬልጅ #YagereLij #Yehuniebelay #EthiopianMusic #Ethiopian Music1990 . ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ አመሰግናለሁ !
    Please don't forget to Share and Subscribe my Channel
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 25

  • @Abush_19
    @Abush_19 Рік тому +7

    ምርጡ የባህል አምባሳደር የምንጊዜም ኢትዮጵያዊ ኩራታችን ባህልህን የትም ሄደህ የማትረሳው ምርጡ የሀገሬ ድምፃዊ እድሜ ከጤና ይስጥህ።

  • @fgiyon448
    @fgiyon448 Рік тому +2

    የአንተ ዘፈኖች በተለይ ከ1982 እስከ 1993 ከፍቅረ አዲስና ከየሺእመቤት ጋር የዘፈንካቸዉን ጨምሮ መቼም ቢሆን የሚረሱ አይደሉም ለእኔ ልዩ ተርጉም አላቸዉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 Рік тому +5

    1982 ያገሬ ልጅ ሙሉ አልበም
    እስኪ ካሴት በእስክርቢቶ ያጠነጠናችሁ😁
    0:01ያገሬ ልጅ
    4:15 አይናማዬ
    9:34 ጉዝጉዝ
    17:18 እህህ
    23:46 ያለ ጓዙ ሄደ
    29:16 የልቤ ወለላ
    34:41 ቼ በለው
    40:02 የት በትናው ቀረች
    46:51 ደህና ሁኝ

    • @zeynebatube4634
      @zeynebatube4634 9 місяців тому

      እኔ😥ምናለበት ጊዜ ቢመለስ

  • @fasikatsige4159
    @fasikatsige4159 Рік тому +1

    ከአልበሞቹ ሁሉ ይሄ ይለይብኛል : እስከዛሬ ስጠብቀው ኖሮ ዛሬ ስሰማው ደስ አለኝ::

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 Рік тому

    የድሮ ሙዝቃወች እኮ ቢሰሙ ቢሰሙ አይጠገቡም ለዛቸው ደስ ሲል ለጆሮ የተመቹ ናቸው

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz Рік тому +1

    The best works for Yihunie and Amoraw Band! “የት በትናው ቀረች" @40:02 is a masterpiece!

  • @wubitb8735
    @wubitb8735 Рік тому

    ይሄን ዘፈን ይሁኔ በላይ ባይዘፍነው በማን ላይ ያምር ነበር እኔማ ልክ ስሰማው የሆነ ደስ የሚል ልምላሜው ያማረ ፏፏቴው የሚፈስበት ንፁህ የሆነ ቦታ ነው እራሴን የማገኘው ልክ ዘፈኑ ሲያለቅ የቆሸሸው ዘመን ላይ መሆኔ ያናድደኛል

  • @Ewnet3832
    @Ewnet3832 Рік тому

    ዘፈንክን ስሰማ የሚሰማኝ ልዩ ነው።
    ጀግና የጀግና ልጅ ስለሆንክ 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @geremewworku4981
    @geremewworku4981 Рік тому

    ምነው ባክህ እንዲህ በትዝታ ወሰድከኝ የምን ግዜም ምርጥ ይሁኔ እና ኬነዲ

  • @abutube6506
    @abutube6506 Рік тому

    ስሞኑን የዳሞቱን ልጅ ጣፍጩን ድምፅ እየሰማን ነው እንዴት ደስ ይላል መንፈስ ሲያድስ❤❤❤

  • @Girma-fm1zk
    @Girma-fm1zk 8 місяців тому

    This was my childhood music when I kept my family cattle's in the field even though now a day I become senior auditor in private audit firms. I am always listening it as new album because it reminds my childhood days that was very pretty life. Thanks to our beloved traditional musician player Yehune Belay.

  • @Ewnet3832
    @Ewnet3832 Рік тому +1

    ባለህበት ሰላሙን ያብዛልክ ወንድማችን🙏🏾🙏🏾

  • @user-zy2fv2tk1r
    @user-zy2fv2tk1r Рік тому +1

    ይሁንዬ መቼ ነው አዲስ አልበም የምትለቀው በጣም ቆየህ እኮ አዲስ ስራ መስማት እንፈልጋለን።የአማራን ባህል በደንብ የሚያሳይ ቆንጆ ስራ እንጠብቃለን።

  • @melsewshibabaw210
    @melsewshibabaw210 Рік тому

    የእኔ ምርጥ ይሁኔ በላይ

  • @jemalahemd9862
    @jemalahemd9862 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @user-fz2vu4qp6x
    @user-fz2vu4qp6x 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ አንደኛ ይሁኒ

  • @meseret-ug4tn
    @meseret-ug4tn Рік тому

    እግዚአብሔር ይጠቅልህን🙏🙏🙏

  • @mekget8517
    @mekget8517 Рік тому

    Thank You for sharing us

  • @suauhaik6260
    @suauhaik6260 Рік тому

    ትለያለህኮ❤

  • @hailecreators
    @hailecreators Рік тому +1

    yihune tileyalek nurilin abo

  • @dawitterefe8371
    @dawitterefe8371 Рік тому

    ይሁኔ ልዪ ፍቅር ነው ያለህ በህዝብ ዘንድ

  • @yonasazanaw
    @yonasazanaw 8 місяців тому

    yony

  • @Safaricom-vr2tm
    @Safaricom-vr2tm Рік тому

    Demote w

  • @user-oc3zl1jk1m
    @user-oc3zl1jk1m Рік тому

    ሳናስበው ቢያረርቀን ጎዶሎ ቀን እረስተሽ ከሆነማ ዘመድ ወዳጂም አይሰማ