Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እህቴ በጣም ደስ የሚል ድምፅ
አማራዉች ደሜ ናችሁ ዉድድ
አይይይይይይይ ትዝታ አለብኝ የልጅነት ፍቅሪ ትዝታህ በዛብኝ ወይኔ። ስደት ይብላኝልህ እር መቸ ነው ሀገሬ እምገባው አይይይይይይይይይይ?????
የኔ ውድድድ እንደ እኔ እህ ብቻ ክብርልን ወንድማችን
ዋው እድህ ይትዩብ የማያቃቼውን ካሴቶች እንፈልጋለን በተለይ በሰው ሀገር ያለን ሰዎች
ወይኔ እምፈልግውን ሙዚቃ ነው የለቀቃችሁልኝ አቤት ስወዳችሁ
እደው ሰሞትልህ ማሪቱን ሙሉዋን አልባብ ልቀቅልኝ ስሞት በድንግል ማርያምን
እኔ እራሱ ባገኘው ደስ ባለኝ ትዝታ የጅህን ይስጥህ😢
የሚሚ ሙለቀን ሙዚቃ አተን ካጣሁ ወድህ መርጥኩኝ ስደት እምትለውን የቆየ የትዝታ ሙዚቃ አላት ይለቀቅልን እጠብቃለን
Maritu tasemalew music
ሁለሽ ሥድሥት አሥታወሠችኝ አይልጅነት ያጊዜባመለሥ
ማሪቱ በጣም የምዉድሽ አርቴስ በመጀመሪያዉ ባዉጣሽዉ ሙዚቃ ተማርኬ አንቺን ፍለጋ ኢትዮጰይ መጥቺ በሀር ዳር አንቺን በማግኘቴ ደስ በሎኝ ተመልሻለሁ በርቺ
🙏🙏🙏🙏
ንገሩልኝ ብየ በደብ ነግራችሁ በፍቅሩ ነድጅ እሄው ሞትኩላችሁ እምትለውን ልቀቅልን ወድም
የገባሁባት ሚዜወቼ አበዱባት በሰአቱ አሁን እርሜ ለስደት ተበለያይተን አረፍን ስደት ብዙ ሰው ልብ ሰብሯል በትዝታ ብቻ መባዘን ነው 😢
አይዞሕ😢እግዝያብሔርያለውነውእሚሆነውላተያለውንማንምአይነጥቅሕ ሁሉምበእግዝያብሔርነውጠብቅ😔😔🥺💕💕💕💕
የድሮ መላክ ጫኔ፣ሙሉጌታ አባተ፣ወንዳጥር ሲሳይ ያሉ ምርጥ አዝማሪ ካሴቶችንም እንድሁ
ቃል የለኝም ወንድም ክብር ይገባሃል ብዙ የልጅነቴ ትዝታወቼ ከዚች ካሴት ጋ ቀርተው እወደታለሁ ሲፈልጋት ነበር ሌሌሎቹንም ቅኝቷን ልቀቅልን
❤
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏