ሰማይ ምን አለ//Semay min ale//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • ሰማይ ምን አለ ነው እኛ የምንለው
    አዝማች/አምላክ አለንና
    አለት አቋም አለው
    ጌታ ላይ የፀና
    ቃሉ ላይ የፀና
    መሰረቴ የሆነው አለቴ ኢየሱስ ነው
    የማልናወጥበት እምነቴ ክርስቶስ ነው
    ማነው x2 እኔን የሚያስፈራው
    የቱስ ነው ምንድነው ልቤን የሚያሰጋው
    እኮ ማነው x2 እኔን የሚያስፈራው
    የቱስ ነው ምንድነው ልቤን የሚያሰጋው
    ልቤ ፅኑ ነው x8
    ማዕበል የለም አልልም ወጀቡም አይካድም
    የቱም ቤት የክረምት ዝናብ ጎርፍ አይቀርለትም
    በዚች አለም ሳለን መከራ የለብንም አንልም
    ዳሩ ግን በክርስቶስ ሆነን ከቶ አንሸነፍም
    መታመኛ ትምክቴ ቀን ሳለ የቆምኩበት
    በኢየሱስ ነው የማይፈራው በእርግጥ ከተመሰረቱበት
    መታመኛ ትምክቴ ቀን ሳለ የቆምኩበት
    በኢየሱስ ነው የማይሰጋው በእርግጥ ከተመሰረቱበት
    መሰረቴ የሆነው አለቴ ኢየሱስ ነው....
    ልቤ ፅኑ ነው....
    ሰማይ ምን አለ ነው....
    ቤት በይድረስ ተሰርቶ ምን ቢያምር አያዘልቅም
    አወዳደቁ አይጣል ነው ዶፍ አይቋቋምም
    አሸዋ መቆሚያ አይሆንም ህይወት አይመሰርትም
    ከአለቱ በቀር አፅንቶ የሚያዘልቅ አይገኝም
    ክፋ ቀን ማለፊያ ቤቴን የያዘ ቀጥ አድርጎ
    ኢየሱስ ነው የሚያድን ከመከራ ሸሽጎ
    መሰረቴ ነው አለቴ ነው x4
    መሰረቴ የሆነው አለቴ ኢየሱስ ነው x2
    ልቤ ፅኑ ነው!
    ማቴ.7:24-27

КОМЕНТАРІ • 146

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 Рік тому +78

    ይሱዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ "መሰራታችን ኢየሱስ ነው " ሀሌሉያ...💎🥰🎊🎹🎼🎻🎸🎧🥁🎤🪗🪕🎬💎💎🎷🎷🎷💎

    • @songsofsongs20
      @songsofsongs20 Рік тому +7

      ባየኋቸው ዝማሬዎች ሁሉ የምታበረታታበት መንገድ እጅግ ደስ ይላል። ጌታ ይባራክህ ዘማሪ ሱራፌል

    • @mekbibmulugeta3425
      @mekbibmulugeta3425 Рік тому +3

      Ewinet new be digami yebarek❤🙏

    • @abatewende9287
      @abatewende9287 Рік тому

      Suraye knnetkn betamnew yemwedew agelgay endi sihon new des yemilew ysu bemezmurochk egziabhern bcha lelaw aytaym esunbcha atelkek tzemralek tebarek wendme

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  Рік тому +9

      Surye wudu wendme tebarekilign

    • @tigistwolde6515
      @tigistwolde6515 Рік тому

      😊😊p

  • @etalemzewde7027
    @etalemzewde7027 Рік тому +5

    ማዕበል የለም አልልም ወጀቡም አይካድም
    የቱም ቤት የክረምት ዝናብ ጎርፍ አይቀርለትም
    በዚች አለም ሳለን መከራ የለብንም አንልም
    ዳሩ ግን በክርስቶስ ሆነን ከቶ አንሸነፍም ...

  • @workinehtelila6071
    @workinehtelila6071 21 день тому

    ሚገርም ዝማሬ ነው የማይጠገብ ኡፍ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይስዬ።

  • @eliastekeste1352
    @eliastekeste1352 Рік тому

    ይሳቅ ተባረክ ቀጥልበት ሰማይ ምን አለ ነው እኛ የምንለው ❤ እግዚአብሔር ይባርክ የእኛ እምነታችን ክርስቶስ እሱ ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ ምን እንሆናለን አዳኛችን መከታችን❤

  • @alexayele4133
    @alexayele4133 Рік тому +3

    ይሴዋ ። ድንቅ መልክት ነው ። ሰማይ ምን አለ⁉ ነው የሚባለው ። ብረት ስለሆነ ይሰጥማል ሲለን አለሙም እውነታውም ። ሰማይ ግን ይንሰፋል ይላልና ይንሳፈፋልም ። ተባረክ በእግዚአብሔር መታመናችን ከፍ የሚያደርግ ድንቅ መልክት ነው ።

  • @tilahundesalegn5800
    @tilahundesalegn5800 Рік тому +4

    እንደ ዶሮ ምድር ምድር ብቻ ከማየት እንደ ንስር ሰማይ ሰማይ እንድትል ፀጋውን የሰጠው መንፈስ ቅዱስ ይባረክ። ተበረክ።

  • @user-sz2zy6hv4g
    @user-sz2zy6hv4g Рік тому +1

    የአይሁድ አምላክ ልዑል "እግዚአብሔር" ሁሌም ከአይሁድ ጋር ነው.

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  Рік тому +2

      እሺ

    • @mh6773
      @mh6773 Рік тому

      አትጥፋ እንደዚህ መዝሙሮችንና ስብከትን መከታተልህ ጥሩ ነው። ጌታ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የይሁዳ አንበሳ ይወድሃል ሞቶልሃል (ለተሰቀሉትም ነውና የሞተው) ሞትን ድል አድርጎ ተነስቶ በአባቱ ቀኝ በክብር ተቀምጧል፤ ለፍርድ ይመጣል፤ እግዚአብሔር አብ ዓለምን የሚጠቀልለው በልጁ ስለሆነ!! እኛም እንወድሃለን ❤

  • @songsofsongs20
    @songsofsongs20 Рік тому +5

    ሰዎች ምን አሉ በሚባልበት ዘመን ሰማይ ምን አለ ማለት የሐዋርያቱን እና የእምነት ጀግኖቹን ያስታውሰኛል። ድንቅ ዝማሬ ነው ፤ ይሴ ጌታ ይባርክህ ! በአንተ ብዙ ተባርከናል

  • @user-xg8rs2vh5h
    @user-xg8rs2vh5h Рік тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰ma lord is king for ever ❤❤❤❤❤tabarkuuuu amennnnnnnnnnnn

  • @hanabekele194
    @hanabekele194 Рік тому +1

    Gatiyasuse yibarke tbarke 🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 Рік тому +9

    ጌታ ሆይ ዝም ብለህ ኢሂን ዘማሪ አስፋልን ባርከው ውይ ውይ አረ አሜን አሜን አሜን አሜን ይስዬ ጌታ ይባርክህ ከፍ በል 🙏🙏👏👏👏

  • @zenaheyle1124
    @zenaheyle1124 11 місяців тому +1

    ተባርክ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ በረክታችን ነህ

  • @singerdemekehaileofficial5876
    @singerdemekehaileofficial5876 Рік тому +5

    ብሩክ ነህ ይስዬ ወደሃለሁ❤❤❤❤❤አንድ ቀን የእግዚአብሔር መልካም ብሆን እንገናኛለን ብዬ ተስፋ አደረገለሁ። በጣም ነው የሚወድህ ልዩ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው የለብህ በረከታችን ነህ ዘማንህ ይበረክ❤❤❤❤❤🎷🎷🎷🎺🎺🎺🎤🎧🎼🎵❤🎹

  • @ephramemulugeta
    @ephramemulugeta Рік тому +2

    ቤት በይድረስ ተሰርቶ ምን ቢያምር አያዘልቅም አወዳቧቁ አይጣል ነው ዶፍ አይቋቋምም አሸዋ መቆሚያ አይሆንም ህይወት አይመሰርትም ከአለቱ በቀር አፅንቶ የሚያዘልቅ አይገኝም ክፋ ቀን ማለፊያ ቤቴን የያዘ ቀጥ አድርጎ ኢየሱስ ነው የሚያድን ከመከራ ሸሽጎ abet eyesus kebrun esu yewsed ,,yesuye tebarklgn nebs alkralgnem ewdhalew

  • @biruklalle4742
    @biruklalle4742 Рік тому +1

    Yese dink neh liben tsegenkewu kal behonewu mezimuri lemlimilign berekete nehi lene

  • @user-pi6wr1ug7b
    @user-pi6wr1ug7b Рік тому +1

    Yes

  • @belaygelatiya6322
    @belaygelatiya6322 Рік тому +1

    God blesse you

  • @Jesuslovesyouandme123
    @Jesuslovesyouandme123 Рік тому

    እገዚአብሔር ይባርክህ

  • @saron8234
    @saron8234 Рік тому +8

    ይስዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ከዚህ በላይ ይጨምርል የትውልዱ በረከት እንደሆንክ ቀጥል ከዚህ በላይ ጌታ አንተን የክብሩ መጠቀሚያ ያድርግህ የትውልድ ማረፊያ ያድርግህ ተባረክ ወንድሜ 🙌🙌🙏🙏

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 Рік тому

    Egizabher yibarkhi yise tabarki Jesuse my Lord

  • @N.o.l.i..t
    @N.o.l.i..t Рік тому +1

    uuuu beka blessed our blessing🙏🙏🙏

  • @onewierdman2253
    @onewierdman2253 Рік тому +3

    🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @singerkedirlaesooffcial9773
    @singerkedirlaesooffcial9773 Рік тому +1

    Bless you

  • @enatwube2218
    @enatwube2218 Рік тому +1

    Ur blessd

  • @LOGA-zo1ni
    @LOGA-zo1ni Рік тому +1

    በጣም የምወደው ዘማሪ ይስሃቅ!!

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Рік тому +2

    ብሩክ የ እግዚአብሔር ባርያ ተባረክ ኑሮህ ህይወትህ ትዳርህ ልጆችህ በ ጌታ በ የሱስ ስም ይባረኩ ከፍ በል ❤❤

  • @dagimkema1678
    @dagimkema1678 Рік тому +3

    Yisa...ሁለም እሰማሃለሁ ....ልዩ ነክ በጣም እወድሃለሁ አባቴ❤ በብዙ ተባረክ❤😘

  • @frewzekarias1721
    @frewzekarias1721 Рік тому +2

    ይስዬ በብዙ ተባረክልኝ

  • @elfenshtefera1756
    @elfenshtefera1756 Рік тому +2

    Amen amen lebe tesnu new yisuye zemenih yebark

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Рік тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልቤ ጽኑ ነው በጣም የሚያበረታ ጀግና የምያደርግ መዝሙር ነው ኢየሱስ ጀግና ነው ተባረክ ወንድሜ ።

  • @matiey9620
    @matiey9620 Рік тому

    ተባረኩልን

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 Рік тому +1

    መሰረት የሆነው ዓለቴ ኢየሱስ ነው ።አሜን ተባረክልን 🙏🙏🙏 ልቤ ፅኑ ነው ሀሌሉያ ዘመንህ ይባረክ ብርክክክ በልልልል

  • @tsigeredabelete3055
    @tsigeredabelete3055 Рік тому +1

    አሜን🙏🙏🙏
    የፀና የህይወት አለታችን እየሱስ ነው።የትኛውም የጠላት ወጀብ የማያናውጥው🙏🙏🙏
    የልባችን ሙላት የሆነው እሱ ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @tizitabelaynehtb3122
    @tizitabelaynehtb3122 Рік тому +3

    Yise geta brk yargeh
    Amenn 🙏

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Рік тому +1

    ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ስሞኑን መዝሙሮችህን እየስማው እየተባረኩ ነው ጸጋው ይብዛልህ

  • @lidiyasolomonofficial1790
    @lidiyasolomonofficial1790 Рік тому +5

    ልቤ ጽኑ ነው! አሜን! ተባረክ ይሴ ወንድምአለም🙏

  • @betelihemasfaw7142
    @betelihemasfaw7142 Рік тому

    Yise lela tarik lela level wust gebtehal ene temechitognal

  • @ShalomTubeEthiopia
    @ShalomTubeEthiopia Рік тому +2

    አሜን! ይሴ እግዚአብሔር አንተንና ህብረትህን ይባርክ! ድንቆች ናቹ

  • @ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ

    አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bettybekele5290
    @bettybekele5290 Рік тому +2

    አሜን ተባረክ ድንቅ መዝሙር😍

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Рік тому +2

    Amene Amene Amene Eebbifama ililililililililililililil haleluyaaaaaaaa
    ❤️📖❤️🔥🔥🔥🔥

  • @kidisttamirat4307
    @kidisttamirat4307 Рік тому

    Amennn tebareku 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kiyamekari4621
    @kiyamekari4621 Рік тому +2

    አሜን ይስ ጌታ አብዝቶ ይባርክ 👍👍👍

  • @eliassolomon5234
    @eliassolomon5234 Рік тому +2

    Amen libe tsinu....esssssey ...Betam denk zema ena kine yisuye❤❤❤

  • @tsedaleayeleofficial5581
    @tsedaleayeleofficial5581 Рік тому +1

    ይሴ የተባረክ ድንቅ ነው ተባረክ🙏❤🔥

  • @fantumelese6389
    @fantumelese6389 Рік тому +1

    Amen amen 🙏 ❤🙌🙌👏👏👏

  • @user-dg3zo3jf1m
    @user-dg3zo3jf1m Рік тому +1

    Waw dnk smari new yagna wana tyake eyesus mn alen new tsegawn yabzalh

  • @senafekshkebede3766
    @senafekshkebede3766 Рік тому +1

    Ameeen yisu tebarek aba timkitachin eyesus new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanukarisa6532
    @birhanukarisa6532 Рік тому

    Tebarklgn yisiye!!

  • @pauloskasu5531
    @pauloskasu5531 Рік тому +2

    አሜን በወደደኝ እና አብሮኝ ባለው ጌታ ልቤ ጽኑ ነው። ተባረክልኝ ጌታ ዘመንህን ያለምልመው❤❤❤

  • @armiyastadele6407
    @armiyastadele6407 Рік тому +2

    Wed wendeme tebark

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Рік тому +1

    ብሩክ ነህ

  • @SMTsocialmediatube
    @SMTsocialmediatube Рік тому

    Yisuwa በረከታችን God bless u🥰🥰🥰🥰

  • @kirubeltariku1330
    @kirubeltariku1330 Рік тому

    Geta ybrk selken felge nbr yishak

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Рік тому +2

    God bless you Yisu🙏

  • @mh6773
    @mh6773 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል ውይይይ ነፍሴ ረሰረሰች ክብር ሁሉ ለፈጣሪያችን ለኢየሱስ ይሁን ይሴ ፀጋ አሁንም ብዝትትት ይበልልህ የአባቴ ልጅ 🙌

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን መሠረቴ አለቴ አየሱስ ነው ! ጌታ አየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @henymac7757
    @henymac7757 Рік тому +2

    Yisuye kal yelegnim🙌🙌 Bebizu tebarek💙

  • @tilahungoaofficial321
    @tilahungoaofficial321 Рік тому +1

    ይሱዬ ይሄንን ድንቅ መልዕክት ስላስደመጥከኝ ጌታ ይባርክህ እወድሃለሁ።

  • @tsiyedire3354
    @tsiyedire3354 Рік тому +1

    Yeha kante adelem yelayu amelka yekeber tebareke

  • @lisantesema3329
    @lisantesema3329 Рік тому +2

    Tebarek yise gn andad kalatoch aysemumu kachalek comment lay lyrics askmtelen

  • @senaitseni3866
    @senaitseni3866 Рік тому

    Geta eyesuse zemi blo yebarkeh amennnnnn🙏🙏

  • @kibromalemayhu8896
    @kibromalemayhu8896 Рік тому +2

    በጉጉት እየጠቅኩ ነበር

  • @lidetmelkamu9921
    @lidetmelkamu9921 Рік тому +2

    አዎ ልቤ ፅኑ ነው💪ተባረክ ወንድሜ🙏

  • @mahisitotaye4031
    @mahisitotaye4031 Рік тому

    Tebarek

  • @ebenezersolomon9181
    @ebenezersolomon9181 Рік тому +2

    ይሱዬ❤❤waiting over
    Bless u 😇😇😇

  • @edlawitlema1520
    @edlawitlema1520 Рік тому

    በጉጉት እየተበኩት ነበር።በጣም ደስ ይላል።እግዚአብሔር ይባርክክ እወድሀለው 😍😍😍😍😍😍😍🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏

  • @pastormattewos2075
    @pastormattewos2075 Рік тому

    😍tebarek

  • @derejedawit9717
    @derejedawit9717 Рік тому

    ❤❤❤tebarek

  • @edlawitaragaw7405
    @edlawitaragaw7405 Рік тому +1

    Amen amen 🙏🙏

  • @misiganamisigana9426
    @misiganamisigana9426 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መሰረታችን ኢየሱስ ተባረኩ 💖💖💖💞💞💞💝💝💝💙💙💙💙💌💌💌

  • @emaygutema9781
    @emaygutema9781 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @mebaabraham8882
    @mebaabraham8882 Рік тому

    👏🏽👏🏽👏🏽

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu1459 Рік тому

    ኸረረ ኡኡኡኡኡ ምን ጉድ ነው በቃ መባረክ!!🤔🤔 ይሳዬ ማስታወቂያዋን ከለጠፍካት ቀን ጀምሮ በጥፍሬ ላይ ቆሜ ነበር ስጠብቅ የነበረው!! ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፀጋና ሰላም ይብዛልክ!!❤🙏❤

  • @meseret5776
    @meseret5776 Рік тому

    ልቤ ፁኑ ነው 👏👏 💕🙏💕

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ

    አሜን ሃሌሉያ ልቤ ፅኑ ነው ተባረኩ ❤❤❤

  • @rahelmulugeta9679
    @rahelmulugeta9679 Рік тому +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @henokgetachew1153
    @henokgetachew1153 Рік тому +2

    Yise u r blessed 🙌

  • @danielaschalew3187
    @danielaschalew3187 Рік тому +1

    yiso biruk neh

  • @naolb6723
    @naolb6723 Рік тому +3

    Blessing Singer❣️🙌

  • @biniyambeyeneoffical9852
    @biniyambeyeneoffical9852 Рік тому +2

    ይሶዬ ተባረክ🥰🙏 #ልቤ ጽኑ ነው

  • @mekdesayele7193
    @mekdesayele7193 Рік тому

    አሜን አሜን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @prophetabenezerberhanu
    @prophetabenezerberhanu Рік тому +2

    God bless you 🙏

  • @meazadukamo7896
    @meazadukamo7896 Рік тому +1

    tebareke ,

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 Рік тому +1

    አሜን🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤

  • @sarajesesisarajesesi1511
    @sarajesesisarajesesi1511 Рік тому

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen

  • @edensisay384
    @edensisay384 Рік тому

    Amen Amen!!!

  • @gospelsingerbehaylubirihan3705

    ይሴ ተባረክልን ፀጋ ይብዛልህ!!!

  • @rejoicetube7411
    @rejoicetube7411 Рік тому +3

    Wowe so amazing song yisak...👏👏👏

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 Рік тому

    Yisuye ተባረክ መሰረቴ የሆነው እየሱስ ክርስቶስ ነው ልቤ ፅኑ ነው💕🥰

  • @metibayisa8583
    @metibayisa8583 Рік тому +1

    My God bless you.... 🙏🙌 ❤️❤️❤️

  • @mahderteklu5241
    @mahderteklu5241 Рік тому

    Ameeeeeen Ameeeeeen 🥰🥰🙏🙏

  • @yitugnomikiru5281
    @yitugnomikiru5281 Рік тому

    ሀሌሉያ🙏🙏

  • @mezemur8352
    @mezemur8352 Рік тому

    Semay mn ale becha nw mnlew tebark yeso

  • @wengalkebedegospel5339
    @wengalkebedegospel5339 Рік тому

    ድንቅ ነው ይሱዬ ተባረክልኝ

  • @samuelgezahegnofficial6487
    @samuelgezahegnofficial6487 Рік тому +1

    ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @Name_Linda
    @Name_Linda Рік тому +1

    Praise God... What a wonderful amazing anointing anthem! ❤️❤️

  • @enasshahen4103
    @enasshahen4103 Рік тому

    ይሶዬ ተባረክልን ዝም ብለህ ዘምርለት 🙏🙏🙏

  • @kebattube8707
    @kebattube8707 Рік тому

    ዋው ይሱዬ ተባረክ ልባችን ፅኑ ነው

  • @meklit485
    @meklit485 Рік тому

    ysuye tebarek geta zemnhen ybark!!!!