Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

እግዚአብሔርን አሸንፈዋለሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 чер 2024
  • #SemayPodcast #ChristianTube#Semaytube#SemayPodcast#Encounter#ChristianTube#ChristianMedia#ሰማይ ቱብ#Ethiopian Protestant#Christian podcast

КОМЕНТАРІ • 30

  • @mihretTeshome-pg7qu
    @mihretTeshome-pg7qu Місяць тому +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ አሌክስዬ ሁሉ ሰው ቢያነበው ብዬ የማስበውን መፅሀፍ ነው የፃፍክልን በሌላ የሚጠቅም ስራ እንድናገኝህ እጓጓለሁ !

  • @atmike123
    @atmike123 Місяць тому

    ልክ ራቢ ዘካሪያን የምሰማ ነው የመሰለኝ። ብዛ ወንድሜ። ያልተለመደ ግን ጥልቅ የሆነ መለኮታዊ ዕውቀት። ከህይወት የተቀዳ!! ጌታ ይባርካችሁ!!

  • @hewis9138
    @hewis9138 Місяць тому

    በጣም በጣም ኣስፈላጊ ትምህርት። ከconfusion ወደ contentment የሚመራ መረዳት እያካፈለን ነው። በዚህ ርዕስ ላይ 90% ቤ/ክ ወይ ኣማኞች ስተዋል ሊባል ይችላል። The truth shall set us free. Thank you for sharing this testimony, brother. May be this is the purpose of all the trials you experienced in your journey - to share this truth. I think God is taking his church in to a purification and santification season. We need deep transformation especially of our minds.

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 Місяць тому

    Wow! ስለእዮብና ስለ ሰይጣን የገለፀው አገላለፅ የብልፅግናን ወንጌል አፈር የሚያገባልን ነው:: የእዮብን መፅሐፍን እርሱ በገለፀው መልኩ አይቼው አላውቅም ነበር:: ጌታ ይባርካቹ ይግለጥላእሁ🎉❤🎉❤

  • @eyosiUpdate
    @eyosiUpdate Місяць тому +1

    Thank you Alexo, God bless you!

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 Місяць тому +2

    ተባረክ

  • @Abayabay814
    @Abayabay814 Місяць тому +2

    የዚህን መፅሀፍ እርዕስ ሳየዉ ምን ጉድ ነዉ ? የሚል ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር !ሳነበዉ ግን ሁሉም እንዲያነበዉ ነዉ የተመኘሁት። በምድር ስንኖር በልዩ ልዩ ፈተና ልናልፍ እንችላለን! ግን ከዮሴፍ ፣ ከአዮብ እና ከኢየሱስ ህይወት እንድንማር ደራሲዉ የፃፈበት መንገድ ገርሞኛል ! ጌታ ይባርክህ የማይደፈር እርዕስ እና ምርጥ መፅሀፍ ነዉ የፃፍክልን!!

    • @Semaytube
      @Semaytube  Місяць тому

      እናመሰግናለን ።

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 Місяць тому +2

    መፅሀፉን ሳላነበው ሀሳቡን ተረድቻለሁ መፅሀፉን ሳነበው ደግሞ የበለጠ እንደምጠቀምበት አምናለሁ ተባረኩ

    • @Semaytube
      @Semaytube  Місяць тому

      እናመሰግናለን ።

  • @teibetesfai4182
    @teibetesfai4182 Місяць тому

    ጌታ ይባርካቹ እከይ የሚለው ከትግርኛ ቋንቋ የመጣ ነው ትርጉሙ ደግሞ (ሀጢአት ወይም በጣም ክፉ ነገር ማለት ነው)

  • @mamojoffe6778
    @mamojoffe6778 Місяць тому

    Thank you so much Alexo, I found it a very instructive interview. I've ordered the book.

  • @chalewyesusalemubeyoro5499
    @chalewyesusalemubeyoro5499 Місяць тому

    Amazing

  • @azebtesfaye9328
    @azebtesfaye9328 Місяць тому +1

    መለኮት እኮ ለዘላለም ሰው ሆኖ ነው የቀረው ምን ማለት ነው?

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Місяць тому

    AMEN

  • @godsaveethiopia1328
    @godsaveethiopia1328 Місяць тому

    እናመሰግናለን ሰማይ ብሮድካስቶች፡፡
    የመጽሐፋን አርስት ግን አልነገራችሁንም ከቨሩን አሳዩን እባካችሁ፡፡

    • @eyosiUpdate
      @eyosiUpdate Місяць тому +1

      የእከይ እና የሥቃይ ጣጣ

    • @godsaveethiopia1328
      @godsaveethiopia1328 Місяць тому +1

      @@eyosiUpdate ከቨሩን ከቻልክ ካልሆነ ችግር የለውም

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 Місяць тому +2

    ውድ ሰማይ ብሮድካስት ርእሱ ውስጡ ካለው መልእክት ጋር የቱ ጋር ይዛመዳል?

    • @Semaytube
      @Semaytube  Місяць тому

      በአብዛኛው ሀሳብ ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ሙግት ነው። እና በነዚህ ሙግቶች መሀል እሱን ጨምሮ በዙዎች እግኢአብሔርነወ ቢሟገቱ ሚያሸንፉ የመሰላቸው ወቅት ነበር። ልክ ኢዮብ መፅሀፍ ላይ እንሰታየው። እና ግን አሸናፊው እግዚአብሔር ነው።

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 Місяць тому +1

    ምንድነው የሚፈላሰፈው ሰውየም ዝም ብሎ የራሱን ያለፈውን ችግር አይፅፍም ዝም ብሎ ለምን እግዚአብሄርን ለማስገባት ፈለገ አገለግላለሁ ሲል ነው የሰማሁት ጌታ ይርዳቸው በሱ የሚማሩ ያልጠነከሩ ክርስቲያኖች

    • @hilkiahamen622
      @hilkiahamen622 Місяць тому +3

      እህቴ ያለው አልገባሽም? መፈላሰፍ አይደለም ሰው በችግር ውስጥ ሲያልፍ ከእግዚአብሔር ጋር መጣላት የለበትም እያለ ነው ደሞ የራሱን ችግር አርፎ አይኖርም ወይ አይባልም እኔ በችግር ሳልፍ የረዳኝ እግዚአብሔር ለምን እንዳደረገው ስለገባኝ ነው እያለ ነው ታድያ አንቺ ስላልገባሽ ነው መፈላሰፍ ስህተት ያልሽው? ስላልገባን ነገር ባናወራ ወይም ብንጠይቅ ይሻለናል ከመፍረድ ተባረኪልኝ

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw9687 Місяць тому +1

    ''OVERCOMPLICATING"

  • @user-rz9zx6pd3p
    @user-rz9zx6pd3p Місяць тому

    ድምፅ ጥራት ይጎለዋል በተለይ ያንቺማ ድምፅ አይሰማም

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Місяць тому

    12:10 ግጭት በአብይ ስርአት የመጣ ነው አላሉንም እንዴ?
    This is why we need to sit down and talk to each other. There is a lot of pain and grief 😢

  • @BirtukanBekele-uf3mf
    @BirtukanBekele-uf3mf Місяць тому

    ርእሱን ለምን ይሄንን መረጣችሁ ?

  • @abel8835
    @abel8835 Місяць тому

    ይቺ ስውዬ ቅማ ነወይ Studio የገባችው 😂

    • @Semaytube
      @Semaytube  Місяць тому

      ሙሉ ሀሳቡን ከሰማኸው ጥሩ ነገፍ ታገኛለህ