#በመስጂድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 19

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t Рік тому

    Woooowሰላም

  • @ftube923
    @ftube923 Рік тому

    አላህ ሰላማቺንን ይመልስልን ያረብ😢😢😢

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Рік тому

    ሰላምህ ይብዛ አወል ወንድሜ በርታልኞ🙏🙏👍

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb Рік тому

    አላም ከዝህ ሁሉ ስቃይ በቃ ይበለን ያረብ😢😢😢

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 Рік тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ውዴ ያገራ ልጅች ሰላማችው ይብዛልኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጎራ 👍👍♥️♥️❤❤

  • @mideya
    @mideya Рік тому

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ በጣም አላህ ታጋሽነው. አዲቀን ይበቀላቸዋል ኢሻአላ

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-Tube Рік тому

    እውናት ናው❤

  • @umuhayattube
    @umuhayattube Рік тому

    ስላም አሊኩም ወርሕመቱላ ውበርክትሁ አሕልንውዴ ውስሕልን መርሕባፍክ ማሽአላሕ ትክክክል መስግድቺቺን ቁርአንቺ አላሕይጥብቅልን

  • @salamasefa6526
    @salamasefa6526 Рік тому

    ስላም ለእናንተ ይሁን የሀገሬ ልጅች እንካን ደና መጣህ ወንድም ሀገራችንን ስላም ያርግልን

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 Рік тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ በቃይበለን ሰላሙን ያምጣልን ያረብ ሸሂዶችን አላህ ይቀበልልን እኛንም ያፅናን ውስጣችን ተጎድቷል😢

  • @kmem96
    @kmem96 Рік тому

    አሰላም አለይኩም እረህመቱላሂ ወባረከቱው ውድ የሀገሬ ልጆች እደናችሁ ሰላም ናችሁልኝ ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ውዶች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 Рік тому

    አላህ ሆይ ወጀላችን በዝቶ ሊሆን ይቸረላል
    አተ ደግዋ አዛኝ ሩህሩህ ነህና በዝነትህ
    ለሙስሊም እህት ወድሞቻቸረን አባት እናቶቻችን በዝነትህ በረህመትህ ጠብቅልን ፍትህ ለዲናችን ለመስጂዶቻችን ፍትሁ ካተነ ካተ ብቻ ነው እሱርና ያረብ

  • @tube760
    @tube760 Рік тому

    አሠለማሊኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ሠላምእንደትናችሁ ውድኢትዩጲውያን በያለንበት የአላህ እዝነት አይለየን ሀገራችንንም ሠላምያድረግልን

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Рік тому

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ውድ ነገር ውካንመጣሽልኝ ለዛውምጠፋሺኝኩ❤❤

  • @farah89
    @farah89 Рік тому

    سلام عليكم ورحمه الله وبركاته ❤🔔🇦🇪👍🇲🇦🔔🇦🇪🇲🇦🥰

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-Tube Рік тому

    አሰለም አለይኩም ወራመቱለይ ወበራከቱ አህለን ወንድማችን አወል አለህ ፍትህ ያምጣልን 😢😢😢😢😢😢

  • @hamihaussen255
    @hamihaussen255 Рік тому

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱ አወሌእደትንህ ወይም በትክክል ሙስሊምአይደራደርምአላህሠላሙንያዉርዲልንያርብ

  • @EUMtubebewg9ve6jl7v
    @EUMtubebewg9ve6jl7v Рік тому

    ✍️........ተስፋ!!
    ☞ያሰብከው ነገር ሳይሳካልህ ሲቀር
    መጥፎ እድሌ ነው አትበል
    ➲አሏህ ለኔ የተሻለውን ፈልጎ ነው በል።
    ⇨ ህልምህ ኮከብ ሆኖ
    ግን አሏህ ላንተ ጨረቃን
    አስቦልህ ይሆናል ...
    ➲በአሏህ ላይ ትልቅ ተስፋ ይኑርህ‼️

  • @Awol891
    @Awol891 Рік тому

    መንግስት እንደምን ነህ!?
    -------------------------------
    የመደመር ምሁር የመቀነስ ጠቢብ፡
    የልብ ላይ እሾህ የምላስ ላይ ዘቢብ፡
    ላንተ እያጨበጨብን የምትከተን ገደል፡
    ፍቅር ያሳየኸን መስጅድ ላይ በመግደል፡
    ተደመሩ ያልከን እኛን በመበደል፡
    ---------------------------------------
    .....ቢሆንም እንደት ነህ!?
    ....ቆይ ግን አንተ ማን ነህ!?
    ተደመሩ ብለህ ምታስደነብረን፡
    በመሳሪያ ጩኸት የምትሰባብረን፡
    በዘግናኝ ድርጊትህ የምታሳፍረን፡
    ክቡር ሚኒስተሩ እንደምን ነህልን፡
    ሰላም መች ይገኛል አንተ እስካለህልን፡
    ---------------------------------------------
    አንተ ግን እንደት ነህ ደህና ነህ ወይ ለዛው!?
    በስንት አማኝ ሞት ነው ፍትህ የሚገዛው!?
    የሙስሊም ደምኮ ፈሷል በየታዛው!?
    ቤት የማፍረስ ስራው መስጂድ የማውደሙ!?
    የሙስሊሞች ስጋ ጣፈጠህ ወይ ደሙ!?
    -----------------------------------------------
    መግደል መሸነፍ ነው ብለህ የነገርከን፡
    ልትሸነፍ ነወይ በየመሳጅዱ ገብተህ የገደልከን፡
    በወንበደወችህ የምታስጨንቀን፡
    በመስጂዳችን ውስጥ ምታስጨፈልቀን፡
    ----------------------------------------------
    የጥላቻነሰ ድልድይ በቂም ያሻገርከን፡
    አይዟችሁ እያልክ በገፍ ያዋረድከን፡
    በፍቅር ቃልህ ውስጥ ጥላቻን አግንነህ፡
    የምትጨፈጭፈን ስልጣኑን ተማምነህ፡
    መውደቂያህ ናፈቀኝ መንግስት እንደምን ነህ፡
    -------------------------------------------------
    💦💦