የዉብዬ የአክስቷ ልጅ ከጎንደር መጣች!ተዋወቋት! ናሂን ሰራሁለት😢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • #nahitube #eregnaye #couples

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ Рік тому +151

    ግን ማነው እቃ ማጠብ የሰለቸውውው 😢😢😢 በላይክ ዱአ አድርጉልኝ 😢

    • @abrehethailu9879
      @abrehethailu9879 Рік тому +2

      የኔ ያክል የሚያጥብ ግን አለ😢😢አይዞን እህቶቼ💗 ጤና ይስጠን እንጂ እናልፈዋለን ፈጣሪ ብርታቱን ይስጠን🙏🙏

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 Рік тому +4

      እረ ጩህታው እፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @enssenss7228
      @enssenss7228 Рік тому +1

      እኔ ዉደ

    • @knubeshknubesh3069
      @knubeshknubesh3069 Рік тому +1

      me😢😢

    • @samkfn3321
      @samkfn3321 Рік тому +1

      የኔ ልብስ ብዛት. ልላቀቅ ነው ይሄን ቤት የተሻለ አገኛለሁ ብዬ ተስፋ አለኝ ኩትራት ጨረስኩ አያልቅ የለም አለቀ

  • @ftube923
    @ftube923 Рік тому +54

    እኔ ግን ወላሂ አወቂ አለሁ ወንድ መሆኑን😂😂😂እስኪ እንዴኔ ያወቀ በላይክ አሳዩኚ😂😂

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Рік тому +155

    ፕራንኮ በጣም ደስ ይላል ዳግም መሆኑ ያስታውቃል ❤❤❤❤❤

  • @Ldyagsahw
    @Ldyagsahw Рік тому +51

    ናሂ እውነት ስዎድህ ለሰውያለክክብር ውብየንም እዎድሻለሁ❤

  • @sarasarasa9623
    @sarasarasa9623 Рік тому +16

    ሠራችልን ውብዬ አላ ይጠብቃችሁ ልጃችሁም ከላ ያሣድገው ግን ከነ ቃል ጋ ይገናኙ የምትሉ ላይክ👍👍

  • @Tube-qu4tu
    @Tube-qu4tu Рік тому +298

    በጭንቅ ልሞትነው እህቶቼ😭😭💔💔💔 ኡፍፍ ስደት ግን በሽታ ብቼነው ወይ ለውጥ የለ ራሴን እንዳጠፋ የሚገፋፋኝ😭

    • @zd9022
      @zd9022 Рік тому +27

      ምን ሁነሽ ታመሽ ነው አላህ በደስታ ይለውጥልሽ 😢

    • @seadahussein9935
      @seadahussein9935 Рік тому +14

      አይዞሽ አላህ ይጠብቅሽ

    • @shjking5863
      @shjking5863 Рік тому +18

      ,አይዞሽ እናት እመቤቴ ካንች ጋር ትሁን

    • @Meron9880
      @Meron9880 Рік тому +9

      ምነው እህቴ አዞሽ

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Рік тому +11

      አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ትርዳሽ❤❤❤

  • @ሁን
    @ሁን Рік тому +2

    ናሂ እና ዉብየ ግን ለምድነዉ ጥያቄ እማትመልሱት ጥያቄ ጠይቂያችሁ ነበር ዉብየ የየት አገር ልጅ ነሽ ተወልደሽ ያደግሽዉ የት ነዉ አረብ አገር ስት አመት ኑርሻን የነበርሽዉስ የት አገር ነዉ በጥለብ ነዉ ወይስ በብሐር ነዉ የሀኋድሸዉ ባረብ አገር ለምንኖር እህቶችሽ ከተሞክሮሽ ምን ትመክሪን አለሽ ሌላዉ ደሞ ሁል ገዜ እመተመጡት ከናሂ ቤተሰብች ብቻ ነዉ ካች ቤተሰቦች ጋርስ ለምን አትመጡም
    በተረፈ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያልብሳችሁ ልጃችሁን ቅድስት ድንግል ማርያም በጥበቡ ታሳድግላችሁ እወዳችሁ አለሁ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Рік тому

      7አመት ኮንትራት ቤት ነበረች ሰዎቹ ጥሩ ነበሩ ብላለች ስንቴ ተናገረች አባይ ሚዲያ የቀረቡ ጊዜ ተናግረዋል

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +2

      ከዚ ቀደም ተናግራለች ውብዬ የደብረዘይት ልጅ ነች አረብ ሀገር ሳውዲ ነው 6ዓመት የቆየችው በ ማግባቷ ቤተሰቦችዋ ደስተኛ ዓይደሉም ብላለች ውዴ

  • @marshet1066
    @marshet1066 Рік тому +29

    ስጀምር ያስታውቃል ዳጊ ነው❤

  • @bezamarkos2299
    @bezamarkos2299 Рік тому +9

    ኧረ ቡርትዬ ተመቸኝ አይ ውብዬ ሞትኩኝ በሳቅ አነጋገርሽ 😂😂😂😂❤❤ወይ ዳጊ ያበደ ፕራክ ነው ውብዬ ሳይሸ ደሰ ትይኛለሸ

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Рік тому +18

    ናሂኮ የምር ለሰው ያለክ ክብር😅😅😅❤❤❤❤

  • @SadaMuza
    @SadaMuza Рік тому +8

    😂😂😂😂ዛሬማ እኛም ነን ፕራንክ የሆነው ዘና አረጋቹኝ ሰላማቹ ይብዛ ውዶቼ ❤❤

  • @hawa291
    @hawa291 Рік тому +4

    እኔም ጠርጥሬ ነበር ይሂነገር ወድ መሆን አለበት እያልኩ ነበር 😂😂😂ቂጥ እሚባል የላትም በድ የመሆኑ ምልክት ❤❤በተረፈ እወዳቹሀለሁ

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Рік тому +37

    ይማዳም ቅማሞች ዳግ ነው ይምትሉት እጅ ዎዳላይ😂😂 ዳግ ዎይም ኩች 😂❤❤

  • @zegeguendalamaw289
    @zegeguendalamaw289 Рік тому +20

    በስው ሀገር የምትኖር ወገኖች ስላማችሁ ይብዛ ክክፍነገር ይጠብቃችሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Рік тому +13

    እኔግን ዉብዬ ፕራክ አልሆንኩም ኩቻ እደሆነ ባቀማመጡ እረግጠና ነበርኩ ኩቻ እደሆነ ናሂ ተገኝቷል 😋❤❤❤😘😘

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Рік тому +1

    መጀመሪያ ቪድዮውን ሳላየው የናሂ ወንድም እንደሆነ አወኩኝ እመቤቴን🙈🙈🙈🙈መጨረሻ ላይ ሳቄን ማቆም አቃተኝ😅😅😅😅

  • @sossai4197
    @sossai4197 Рік тому +53

    ሲጀመር ገና ከማየቴ ነዉ ያወኩት ዳግም መሆኑን በአቀማመጥ እራሱ ያስታዉቃል የወንድ ሰዉነት ለማንኛዉም ይመቻችሁ😂😂😂😂😂

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb Рік тому +82

    በሰው ሀገር የምትለፉሁሉ. እንደነ. አላህየእር ፈትእንጀራ ይስጥን. ያረብ😢😢

    • @Mozain12
      @Mozain12 Рік тому +1

      አሚንንንንን

    • @hayat2146
      @hayat2146 Рік тому

      አሚንያረቢ😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲

    • @ዜድቻናል
      @ዜድቻናል Рік тому

      አሚንንንንንንንንንንን ያረብ

    • @sofyabadru9246
      @sofyabadru9246 Рік тому

      Amin yarbe

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      አሜን አሜን ደምሩኝ ውዶቸ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Рік тому +30

    አይለያችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 Рік тому +15

    ውብዬ ግን የየት ሀገር ልጅ ነሽ እርጋታሽ ፀባይሽ ዋው ነው የልጅቱዋ መሽኮርመምስ 😂😂😂😂😂

  • @ኤፍታህ-ሠ9ቸ
    @ኤፍታህ-ሠ9ቸ Рік тому +42

    ናሆም የሁልግዜ ቤተሰብ ነኝ ደስ ትላላቹ
    እና ለድመቷ ምግብ ስጧት ፌስታሉን ስታይ ጮኸች ይቅርታ ግን እንሰሳት ስለምወድ ነው😭😭😭

    • @hayatmohamed8193
      @hayatmohamed8193 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @tigitube3
      @tigitube3 Рік тому

      እኔ የድመት ነገር አይሆንልኝም እንኳን ርቧቸዉ እንዲሁም አንጀቴ ይላወሳል የድሮ ፎቶዎቼ ድመት ሳላቅፍ የተነሳሁት ፎቶ የለም 😂😂

    • @lemlemgerma3231
      @lemlemgerma3231 Рік тому

      😂

  • @samiraali8679
    @samiraali8679 Рік тому +16

    ወይኔ ልክ እደገጠሩ ነው የሰራችሁት ደሞ ክክክ ደስ ምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gftfggftfg946
    @gftfggftfg946 Рік тому +5

    አይነፋም ያስታውቃል 😅ፕራንክ መስራት የጠፋባችሁ ይመስላል😊የፈለገ ከገጠር ይመጣች ሴት እንዲህ አትሆንም😅

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha Рік тому +3

    አያልቅብሽ እኛንምፕራክእያርግሽመሆን አለበት እጅ ልብን ስር ምክር እንኳን ስውማምጣት የናሂን ወድምእየጎተትያልሽውን እኛየመዳምቅመሞች ቂም ይዘናል እውነቱንካልተናገረሽ

    • @kdst_h6w
      @kdst_h6w Рік тому

      ፕራክ. እኮ ነው. እህት

  • @ራዲጎንደሬዋየነፍጠኞችዘር

    ምነዉ እኛ አረብ ነን አላችሁ ጨጓራየን ላጣችሁት ለሰራተኝነት እናተ አትብሱም ጎንደር የሚለሁን ለምን ተጠቀማችሁ አጥፋዉ ናሂ ቪዲዮ አይደለም አጥፋወ ያልኩህ ጎንደር የሚለሁን ነዉ በማን ላይ ቁመሽ ጌታን ታሟለሽ አሉ ለዚም በቃችሁ አልሃምዱሊላህ

  • @hanamelku264
    @hanamelku264 Рік тому +15

    😂😂😂😂😂 በነገራችን ላይ ሴት እንዳልሆነች ተጠራጥሬ ነበር ግን በጣም ነው ያሳቃችሁኝ

  • @Eminetn
    @Eminetn Рік тому

    ፕራክም ቢሆን በዚህ አይነት በወረደ ፕራንክ አይደለም የጎንደርን ህዝብ ምትገልጭው እህቴ የጎንደር ሰው ላመነበት ጀግና ነው እንጂ አንገት ሚደፋ አይደለም የጎንደር ወንድ ጀግና እንጂ አንች እንደሳልሽው ወንዱ ቀሚስ የለበሰ አይደለም አንች መልክትሽን አስተላልፈሻል ግን

  • @አለህከዐርሽበለይነው

    ኡኡኡ ዛሬ አንደኛ ነኝ ያመዳም ቅማሞች መብሩክ ባሉኝ ስዮደች ወብዬ ምርጥ ሴት ባርች❤❤

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i Рік тому

    ውቤ ጨዋነትሽን ሳይ አማራ እንደሆንሽ አዉቄ ነበር ደሞ ዘረኛ እንዳትሉኝ እኔ ደቡብ ልጅ ነኝ

  • @maekel6789
    @maekel6789 Рік тому +4

    ወይኔ በሳቅ ውብዩ ጎደሬዋ አላለችም ተበላ ናሂ እስከኛ ተሸወድን ደሞ ቡርቲ ጎደሬዋን ደሜ እድታሳዩን❤😂😂

  • @ራዲጎንደሬዋየነፍጠኞችዘር

    እና ጎንደሮች እንደዚ ናቸሁ እያልክ ነዉ በጣም አዝናለሁ ልሳደብ ፈልጊ ነበር ግን ይቅር ጎንደር የሚለሁን አጥፋዉ እሽ ወላሂ ላዚም አናደህኛል ጎንደር የሚለሁን ፁፍ አጥፋዉ ወላሂ ዋጋ ትከፍላላችሁ ናሂ ደግሚ ደጋግሚ ልገረህ ጎንደር የሚለሁን አጥፋዉ 😢😢😢

    • @astkebe1317
      @astkebe1317 Рік тому

      Mindenw waga meskefilew min atifto 🤔minew yegilachew aderegachihut kilelun hulu 😂😂

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Рік тому +5

    ብርትዬ ከጎንድር ትምጣና እንያት እኛንም ፕራክ አደርግሽን😂❤🎉

  • @سلامسلام-ي5م
    @سلامسلام-ي5م Рік тому +1

    ትቸዉ ሄጄነበር አሳልፌሳየዉ ዋዉ ዋዉ😅😅😅😅እድሜና ጤናይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +12

    ሸልሙኝ ከምር እኔ አውቄ ነበር አንደኛ ነኝ።😊❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Рік тому

    ኩቻ ነው እኔ አውቃለሁ ግን ናሆም እንዴት ተሸወድክ ግን ስብህናህ ደስ ይላል የሞከርከው እሳን ለመግባባት ❤❤❤

  • @areazz1754
    @areazz1754 Рік тому +44

    ዉድ ጓደኞቸ አሏህ ፈጣሪ ከድገተኛ አደጋ መከራ ይጠብቀን ከስደት በሰላም ይመልሰን❤

  • @Bemnet649
    @Bemnet649 Рік тому

    ምን ናሂ እኛንም ነው እጅ ውብይ እኔግን ማርያምን ሄሉ ትሆናለች እያልኩ ንግድ በር ስውነቷ ድራቃ ስለሆነ ሆ ግምቻለሁ

  • @FentahunAlemu-zd1dv
    @FentahunAlemu-zd1dv Рік тому +26

    ኢትዮጽያ ለዘላም ትኑር 🇪🇹🇪🇹ፍቅር አሳዩን🇪🇹👉😍❤

  • @imMuslimalhamdulillah-z2q
    @imMuslimalhamdulillah-z2q Рік тому

    ያሥታውቃል ግን የናሂ ወንድም ነው ጨርሼ አላየሁትም በደንብ ነው የሚያሥነቃው 😂ሆሆሆሆሆሆሆ
    ናሂ ካላወቀ ምክክር ይመሥላል በደንብ ያሥነቃል ኮሜንታተሮች ንቁ😂እኔ የመሠለኝን ኮመኩ ወንድሙ ነው

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Рік тому +30

    ውብዬ አህለን ምርጥ ቤተሠቦች ሥወዳቹ የማዳም ቅመሞች ካልታሠበ አደጋ አላህ ይጠብቃቹ

  • @seidmohammed746
    @seidmohammed746 Рік тому

    ውብየ የምር የዛሬው ፕራንክ የሚገርም ነው ጋደኛየ በጣም ሥለምትወዳቺሁ ትከታተላችኋለች ና አብረን የው የምንሰራው ና ሥታያቺሁ ደርሥኩ ከዛ ወላሂ እሷ ልክ እደ ናሂ ፕራክ ሆነች እኔ ግን ነቅቻለሁ በተረፈ ሠላማቺሁ ይብዛልኝ እኖዳቺኋለን

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 Рік тому +7

    ወይጉድ ዉብዬ አያልቅብሽ ዳጊዬ በተወና ጎበዝ ነህ❤❤ ፈጣር አገራችን ሰላም ያድርግልን በየአረብ አገርያላቹ እህቶቼ ራሳቹን ጠብቁ ዉዶቼ ናህዬ ዉንድሜ የኔ ልዩ ወንድም😂❤ሁላችንም ፍረክ ተደርገናል ግን ኩቻ መሆኑን ያስታወቅ ነበር ደስ ትላላቹ ❤❤❤❤❤

  • @kdeoj1075
    @kdeoj1075 Рік тому

    ውብየ ግን የጎደር ልጅ ነሽዴ ወላሂ ለመጠየቅ እፈልግ ነበር በዚሁ አጋጣሚ አወኩኝ❤❤

  • @FirdousFirdous-wl9yp
    @FirdousFirdous-wl9yp Рік тому +3

    ዋው ናሂ❤❤ለሠው ክብር ያለህ ነገር ደሥ ይላል❤❤ሥወዳችሁ

  • @seadeseade7377
    @seadeseade7377 Рік тому +1

    ወላሂ ገና ከመጀመሪያው ጀሜሬ ሳየው ኩቻ እንደሆነ ገምቸ ነበር የስ

  • @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ

    ወይ ኩቻ ነው 😂😂😂❤❤

  • @sadasada306
    @sadasada306 Рік тому +1

    እኔ ቪዲዮን ገና አላየሁትም የመጀመሪያ መክፈቻቹህን እንዳየሁት የናሂ ወንድም ነው ብየ የገመትኩት እስኪ ልየው ለማንኛውም ግን ይሱ ነው በርግጠኝነት

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 Рік тому

    የዉብየ መሞላቀቅ እኮ በአማርኛ እያወራች አሜሬካዊ የምታወራ ይመሥላታል አባወራ ምድን ነዉ የሚባለዉ በተናተ ሀገር ትላለች አች የምታወሬበት ቆንቆ እማ ወራ የሚባለዉ ጎደር በነሡ ሀገር ነዉ ደደም ያች ቆንቆ አግሺዉ እኮ አማርኛን

  • @almaztarekegn8508
    @almaztarekegn8508 Рік тому +4

    ዳጊ መሆኑን አውቄ ነበር ❤❤❤ አቀማመጡ ያስታውቃል

  • @habshalove7381
    @habshalove7381 Рік тому +1

    የዛሬው ያበደ ነው ናሂ ምርጥ ባል ትህትናህ ❤

  • @Tizita341
    @Tizita341 Рік тому +2

    እኔ ግን ጠርጥሬአለሁ ማርያምን ዳጊ ነው ብዬ❤

  • @ኢትዩጲያትቅደም-ኀ5ዘ

    ናሂ እግዚአብሄር ይባርክህ ለሰውልጅ ያለህ ክብር የተለየነው እውነት ቃልየለኝም😢😊😊

  • @EMUETHIOTUBE-lh3gi
    @EMUETHIOTUBE-lh3gi Рік тому +37

    እንኳን አደረሳቹሁ ለቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ወራዊ መታሰቢያ ክብረ ባዓል
    እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶቼ ሱሶቼ ቶሎ ቶሎ ኑ ❤ናሂ አስብበት😅😅 ፈጣሪ ሐገራችን ሰላም ያድርግልን ወቶ ከመቅረት ይሰውረን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹 በስደት ያላቹ ወገኖቼ ፈጣሪ የሚያሳርፍ እንጀራ ይስጣችሁ 🙏

  • @mekdes8059
    @mekdes8059 Рік тому +2

    ባለፈው አመት ግቢ ወልይታ ከደረሰኝ ለውየ የጎንደር ቀሚስ እወስድላታለሁ ብየ ነበር ግን ባህር ዳር ቀረሁ ❤❤

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 Рік тому +2

    ናሂ ደስ የሚል ወንድም አለህ ሰዉ የሚወድ ዉብዬ ❤

  • @HN-rs9fv
    @HN-rs9fv Рік тому

    አረ እኔ አዎቃሌው ዉይ ኢይቱ ውይም ዎንድሙ ነው ቢዬ ሙሉውን ረሱ አለዬሁም ነበር አሰልፍ ነው የዬሁት

  • @ayelukasu-wq9bb
    @ayelukasu-wq9bb Рік тому +6

    ፍትህ ለውርዬ ሙዙን ስትበሉ ክርትት አለች

  • @محمدمحمد-ش9ز9ظ
    @محمدمحمد-ش9ز9ظ Рік тому

    ዉብየ በባለፈዉ አነጋገርሺ አናደሺኛል ድሮ እወድሺ ነበር

  • @ameleamele2050
    @ameleamele2050 Рік тому +6

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ እኮ ውብየ ናሆም ዳግም ምርጥ ቤተሰቦቻችን

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 Рік тому +1

    ባህል ነዉደ መሽኮርመም አለ ናሂ ሚስኪን የዋህ ምርጥ ሰዉ ነህኮ

  • @ኤልሳቤትYouTube
    @ኤልሳቤትYouTube Рік тому +5

    ዉብዬ ጎንደር ነሽ

    • @ኤልሳቤትYouTube
      @ኤልሳቤትYouTube Рік тому

      ለዝያነው ዉብዬ ፍቅር ሰው ጎንደሬ እኮ ከፍቅርም ፍቅር ነው ውዶ አገሬ ጎንደር

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 Рік тому

    ዳጊ ጎበዝ በደንብ አዶርገው ነው የተሳካው ፍራንኩ

  • @hayatyimer3566
    @hayatyimer3566 Рік тому +5

    ናሂየ የኔ ደግ❤❤

  • @ggjhhjzfbzfjd8808
    @ggjhhjzfbzfjd8808 Рік тому

    ውብየ ግን መቸነው ፀጉርሽን ተሰርተሽ እምናይሽ🙄🙄😍😍

  • @MeseretAlamu
    @MeseretAlamu Рік тому +3

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዛት የበላለችሁ 😂😂የና ውንድም ነው ግን ቪዲዮ አይቸ አልጨርስኩም ግምቴ ነው

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 Рік тому +1

    አሁግን ተመካክራችሁ ነው እኮን እናተ እኛ ተመልካቸቹ ወድምህ መሆኑ ገና ሠ፮ናየው አውቀነዋል

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 Рік тому +9

    ሰላም ጠፍቹሁ እንኳን ሰላም መጠቹሁ በረግጥ ዳጊ ነው የናሁም ወድም ጨረሺም አላየሁትም የማዳም ቅመሞች የረፍት እጀራ ይስጥን አሚን እሰከመጨረሻው ለማይት ጎጎሁ የረቢ ለማወቅ ዳጊን መሁኑን

  • @fatumayimer9371
    @fatumayimer9371 Рік тому +1

    የመዳምቅመሞች ያላሠባችሁት እርዚቅይስጠን ባገራችላይ ሥደትበቃይበለን

  • @tizeselemon5252
    @tizeselemon5252 Рік тому +1

    እኔ ግን ቪደኦን አይቼ አልጨረስኩም ስገምት ግን የ ናህ ወድም ነዉ ብዬ ገመትኩ 😳🤣🤣ምርጦቼ ❤️❤️❤️እወዳቺሁዋለሁ ❤️❤️❤️

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    ዛራ አንደኛ ነኘ ዉብየ የእኔ ማረ💐❤❤❤

  • @reame2681
    @reame2681 Рік тому

    እረ ውብየ አልተቻልሽም ካያት ወደ እት ፍቅራችሁን ያቆይልሽ

  • @hgh8912
    @hgh8912 Рік тому +3

    ውብየ የኔ ደርባባ ፍቅራችሁ ሲያስቀና❤❤❤

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz Рік тому +1

    ጓደር እድህ ፈሪነዉ ያለሽ ማነዉ ሆ አገቱን አይደፍም የጓደር ሰዉ ስላስመሰልሽ ብቻ ይቅርታ ጠይቂ😢😢😢

  • @billychidiac7351
    @billychidiac7351 Рік тому +14

    አረ ጉድ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂 ዳጊሻ ችለህበታል ❤❤❤ውብየ የኔ ድቡሽቡሽ በርበሬ ስንት ሆነ ቀነሰ ጨመረ 😂😂ውብየ ጎንደር ነሽ ሀገርሽ የሀገሬ ልጅ ስወድሽ ❤❤

  • @adu319
    @adu319 Рік тому

    ግን የውብዬ ቤተሰቦች ለምን አታሳዮንም ?

  • @ahmadQudah-o2c
    @ahmadQudah-o2c Рік тому +3

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ
    በሳቅ ገደላችሁኝ አቦ ምችት ይበላችሁ
    ደግሞኮ ስወዳችሁ ትለያላችሁ ስታምሩ እመቤቴ ትጠብቃችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 Рік тому

    ጎደር ምረጥ አለምን ጉደ የሚሥብል ትምርት አለ ዘዳች ለትምርት የጎደር ሠዉ አይመጣም አች ወዴ ጎደር ለመማር ብከጂ እጂ ጎደር ይቨረሥቲ ነዉ ብዙ ዶክትሮችን ያሥተማርዉ ቅቅናም

  • @TvbT-sd1ix
    @TvbT-sd1ix Рік тому +15

    ኧረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ውይ ውብየ ስታምሩ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Рік тому +1

    😂😂😂😂ወይኔ እዴት እደሳኩ ሆዴ አመመኝ 😅😅😅😅እኔ የምር ከመጀመሪያው አውቄው ነበር አስተውላቹው ካያቹው ጎንበስ ስል እሱ መሆኑንሽቅጥነቱ በቻ ምን አለፋቹው እስት ከመጀመሪያው ያወቅ በላክ ግጩ😅😅😅

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani Рік тому +4

    ❤❤❤❤❤😂😂😂ደስ የሚል ቤተሰብ አላህይጠብቃችሁ

  • @menenshiffa8269
    @menenshiffa8269 Рік тому

    በጣም ነው የምታስጠሉት ወንድን በሴት ሴትን በወንድ አትመስሉ አላህን ፍሩ ፈጣሪያቹን ፍሩ

  • @tube6263
    @tube6263 Рік тому +3

    እኔ ገና እንዳየሁት ኩቻ መሆኑን አውቄአለሁ ብዙወቹም ገምተዋል

  • @ShyShydh-nn1qc
    @ShyShydh-nn1qc Рік тому

    ግን ለምን ሄሉን አምጥተህ ስርአት አታሢዛትም

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Рік тому +3

    አኩቻ ነው 😂😂😂😂😂 ወገቡን አይቸ አወኩ

  • @ayok4563
    @ayok4563 Рік тому +1

    እኔ አውቃለሁ ማርያምን ወንድሞች እንደ ሆነ

  • @azutube6342
    @azutube6342 Рік тому +3

    ውይ ዳግምዬ ❤ሞትኩኝ እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yemsrachgetachew6468
    @yemsrachgetachew6468 Рік тому

    እራ ተመካክራችሁ መሆኑ ያስታውቃል መጨረሻ አከባቢ ናሄ ተይው በቃ ብሎ መልሶ ተያት አለ

  • @taricakne1
    @taricakne1 Рік тому +2

    ሚስኪን ናሂ ሰው እኮ ነኝ አላለም😂😂😂😂

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij Рік тому

    ደጊ መሆኑ በደብ ነው እሚያስታውቀው😅ግን እነ ናሂ የት ነው እሚኖሩት ውብዬ ጎንደሬ ናሂ አርባ ምንጭ ነው የተወለዱት

  • @zedtube463
    @zedtube463 Рік тому +5

    ለኒብቻ ነዉሱስ የምትሆኑብኛ❤🙏🙏

  • @ManazeDulla-hq9fg
    @ManazeDulla-hq9fg Рік тому

    ለነገሩም,ናሂን,ብቻሰይሆን,ሁሉምነው,ፕራንክ,ያረክሽው,ሳታስነቅው,ሁሉኑም,ሰራሹው,ደሞ,ስያምርብሽ👍👍👍

  • @Astr-xj5mp
    @Astr-xj5mp Рік тому +4

    ናሂ በገዛወድምህና ሚስትህመጫወቻሆንክ😂

  • @zeinab3029
    @zeinab3029 Рік тому

    ወይ የኔ የዋህ ናሂ እኔ ነኝ ኮ አታውቂኝም ይላል

  • @DujOd
    @DujOd Рік тому +6

    በሳቅ ሞኩ ሰላምችሁ ብዝት ይበል😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Nema-lk7on0777
    @Nema-lk7on0777 8 місяців тому

    ጣፋጭ የሆናችሁ ሰዎች ፈጣሪ ሃይለያያቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому +2

    ቅመሞችየ አምላክ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ አሜን

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Рік тому

    ዳጊ ችለህበታል እኔ ግን ቅድሚያ ነው ያወኩት😅😅 ውብየ ጎደሬ ተ ነሽ ማለት ነው❤❤❤❤❤

  • @martaxumebo493
    @martaxumebo493 Рік тому +4

    ❤❤አሁኖ ዳሲ ይሚቲሎ ዉቢየ❤❤❤❤❤

  • @doracell2474
    @doracell2474 Рік тому

    ናሂ ግን ወንድምህ መሆኑን ሳታቅ ቀርተህ ነው ገና ስጀመር ነው ያወኩት የባለፈውን የሽቶ ፕራክ መመለስ ነበረብህ

  • @zainabme708
    @zainabme708 Рік тому +3

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 😭😭😭😭😭😭😭😭