КОМЕНТАРІ •

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 2 місяці тому +5

    የሚግርም እኮ ነው እኔ መጀመሪያ መከና እገዛለው ብየ ስላስብ አንድም ቀን መንገድ ላይ እንደ ሞኖሩም ኣላውቅም ነበር ነገር ግን እንዝች ኣይነት መከና እፈልጋለው ብየ ስስብ መንገድ ራሱ እነሱ ነው የሞላው ነጺ የኔ ህይወት የቀየርክልኝ አመስግናለው

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k 2 місяці тому +11

    ነጺ የህይወት ሀኪም ነጻነት ዘነበ ይቅርታ የማረግ እግሊዘኛውን ማለት አልቻልኩም ልዮ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ በእርግጥ ተባርከሀል ሁሌም አምላክ ይባርክህ ዘርህ እደ አሸዋ ይብዛ. አባቴ

  • @user-no5ji1xl7d
    @user-no5ji1xl7d 2 місяці тому

    ነጲ የህዎት ለውጥ መጋብያችን እግ/ር ይባርክህ

  • @hayatkedir4449
    @hayatkedir4449 2 місяці тому +1

    ጀግና ❤❤❤ እድሜ ይስጥህ

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 2 місяці тому +2

    ነፁ 😁 ፈታ እያልኩኝ እዉቀትን እቀስማለሁ
    ለዛም ነዉ ቅን መድረክን በጉጉት Vedio እስኪወርድ የምጠብቀዉ ✍️✅God bless you brother 🙏🏼

  • @freehiwotyemane9870
    @freehiwotyemane9870 2 місяці тому +2

    Hi nesanet how are you really God bless you my brother really loved you with all your family

  • @helenshita3392
    @helenshita3392 Місяць тому

    Tebarekln

  • @YesharegTeshome
    @YesharegTeshome 2 місяці тому +1

    Meche new yemamesegneh hulem tselot saderg aten new yemamesegnew yemelewete menged ❤❤❤❤❤ egzeabher amlak zemenhen ybark

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 2 місяці тому +1

    ነጺዬ ተባረክልኝ

  • @jemalbedaso9307
    @jemalbedaso9307 2 місяці тому +2

    Ati nama addati
    Galatoomi

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 2 місяці тому +1

    wow Amazing thanks netsi

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 2 місяці тому +1

    amazing ❤❤

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi 2 місяці тому

    Thanks sol nete

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 2 місяці тому

    Thanks Netsi

  • @mulubilili4610
    @mulubilili4610 27 днів тому

    1:04 1:06

  • @hagerawitgebreslase9421
    @hagerawitgebreslase9421 2 місяці тому +2

    ነጽየ ኣመሰግናለው ሂወተ እያስተካከልክልኝ ነው

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f 2 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @user-uq6ro7vg4l
    @user-uq6ro7vg4l 2 місяці тому +1

    ነፂ❤❤ፈታ እያደረገኮነው የሚያስተምረው

  • @user-qc1cf3yl4c
    @user-qc1cf3yl4c 2 місяці тому

    Programun Meketateli jemerhalhu yihonali

  • @haymit3710
    @haymit3710 2 місяці тому +1

    How i love this great person 🙏🥰

  • @mulubilili4610
    @mulubilili4610 27 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenalulatesfom124
    @edenalulatesfom124 Місяць тому +1

    ሰላም ነፃነት
    ስልካችሁ የት ይገኛል ?

    • @genuinestage
      @genuinestage Місяць тому

      ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0913566271

  • @987654321susu
    @987654321susu 2 місяці тому

    Thanks 🙏🏾