ሳናውቀው ስለልጅ ማውራት አይከብድም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ለልጅሽ እንደ እናት ሁኚላት ሳትወልዱ ስለልጅ ማውራት አይከብድም #seadialitube
    እንኳን ወደቻናላችን (Seadi&alitube) መጣችሁ! አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን ቤተሰባችን ስለሆኑም እናመሰግናለን!
    ሳውዲአረብያ, ስጦታ, yetbitube, yetbi yube, habeshadrama, የተቢ ቱብ, ጀማልቲክቶክ, ሰአዳ እና አሊ, ab tube, ዛሬቤታችንን, donkeyyoutube, በጣምአምሯል, aliprank, abiyahmedali, hopeethiopiamusic, marketube, ethiopia, ethiopiaprank, seadialitube, ልጄን ፕራንክ አደረኳት, ሳሊ ማርኬት, feta daily, የተቢ ቲዩብ, ዛሬተዝናናን, seifu on ebs, donkey youtube, ያልታሰበነገር, mywife, minewu shewatube, seadisurpriseማርቆስአብርሽ ቲዩብdonkey tubenahom records incfegegita react#aletubeethiopiantiktokከአረብ ሀገር ስትመለስ ባሏእናቴን ሰርፕራይዝ #seadialitube #ሰአዳእነአአሊማዘዝትችላላችሁamharictiktokገ
    telegram join t.me/seadialitube
    Donkeytube,Ethiopianews,Ethiopiazena,Fetadaily,Gojamginder,Wollotube,Zemenekase,ab tube አብርሽ ቱዩብ today,dink lijoch,donkey tube,eshetu melese,ethio amhara fano,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,ethiopian drama,habesha dance,tha voice of amhra,መረጃ,ሙስሊም,ሰበርመተመረጃ,ሰበርዜና,ሳአዳእናአሊ,ብልፅግና,ታገቱ,ትኩስመረጃ,አማራ ክልል ወቅታዊ ዛሬ,አማራሸኔ,አማራክልል,አቤልብርሃኑ,አብይአህመድ,አኢትዮጵያ,አኢትዮጵያዜና,ኢስላም,ኢትዮ 360 ሚዲያ,ኢትዮጵያሙስሊም,ኦሮምያወለጋ,ኦሮሞመንገስት,ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ,ወሎጦርነት,ዜናአዲስ,ድንቅ ልጆች,ዶንኪቱቡ

КОМЕНТАРІ • 323

  • @eyadalimahamed
    @eyadalimahamed  2 місяці тому +12

    ቤተሰብ ሁኑ t.me/seadialitube

    • @Mariam-k1n9c
      @Mariam-k1n9c 2 місяці тому +1

      ሳትወልዱ ማለት ምን ለማለት ነወ ያሳአዲ ያወለድንም አለን

    • @Aminatonlinemarket
      @Aminatonlinemarket 2 місяці тому

      ያን የመጣ ያቃል አሁን አይገባችሁም

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 2 місяці тому +32

    ሰኒዬ ለአያቷ በጣም ፍቅር አላት ምንም አልፈልግም እናቴ ጋር ብቻ ዉሰጅኝ አለች አሏህ ያሳድግልሽ ዋናዉ የሷ ምቾት ነዉ

  • @fjf7535
    @fjf7535 2 місяці тому +90

    ኧረ እባክሽ እራስሽን ከኔ በላይ አወዷትም አልሽ አሊን ግን ካባቷ በላይ የወዳታል አልሽ ጉድኮ ነው ማንም ከወላጅ በላይ እሚሆን የለም

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد 2 місяці тому

      ሳህ

    • @yarab4997
      @yarab4997 2 місяці тому +8

      ትክክል በተለይ አሊ ዘረኛው ኦነግ

    • @fjf7535
      @fjf7535 2 місяці тому +20

      ተይ ያላልኩትን አትበይ እኔ ዘረኛ ነው አለልኩም ከወላጅ በላይ እሚወድ የለም ነው ያልኩት

    • @yarab4997
      @yarab4997 2 місяці тому

      @@fjf7535 አውቃለሁ እእዳላልሺ ግን ሀገራችን ስንት አባትያ ነው የደፈሩት ህፆኖችን የሚስቱን ልጂ እኔ የመመርጥላት አያቶቹ ጋር 100 % ይሻላታል

    • @rozenagaragare38
      @rozenagaragare38 2 місяці тому

      ያሁንአባት መውለዲጂ መቸያሣዲጋል​@@fjf7535

  • @zedusman
    @zedusman 2 місяці тому +23

    የኔ ቢጤ በልጅ ናፍቆት የምታለቅሱ በስደት ላይ አላህ ያሰብነዉን አሳክቶ በሰላም ያገናኘን❤

  • @enatager5416
    @enatager5416 2 місяці тому +23

    በመጀመሪያ አላህ አፊያሽን ይመለስልሽ በመቀጠል ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ እናትና አባትሽን እርሜና ጤና ይስጥልሽ አሊ አደለም ያንቺ ልጅ ይቀርና ቤታችሁ ውስጥ ስንት እንግዳ ነው የምትቀበሉት እንኳን ያህል ጠላ ቀርቶ ማለት ነው መቼም ሰው የሚናገረውን አያውቅምና ማለፍ ነው

    • @yarab4997
      @yarab4997 2 місяці тому +1

      👍

    • @enatager5416
      @enatager5416 2 місяці тому

      @@yarab4997 ❤️

    • @rihanaribaa
      @rihanaribaa 2 місяці тому

      ዘረኛ ስቲ አለበር ጥልቅ ጥልቅ​@@yarab4997

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 2 місяці тому +47

    ሰዎች አትፍረዱ አያት ያሳደገው ልጂ እናቱን አይወድም ዝብላችሁ አትፍረዱ

    • @yarab4997
      @yarab4997 2 місяці тому

      👌👌👌👍👍

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 2 місяці тому +2

      ወይ ውርደት ክስረት እኔ ሁለት ልጅ ብቸ ነው የሉኝ በልጅናቴ ነው የወለድኩዋቸው ህፃን እየሉ ስደት ተሰደድኩኝ አሁን እኔን አየውቁኝም ፍቅርም ዬለቸውም ወይ ድከም

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 2 місяці тому

      @@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ አብሽሪ

    • @سعدابراهيم-ك5ز
      @سعدابراهيم-ك5ز 2 місяці тому

      ትክክል

    • @Hes-zu3tr
      @Hes-zu3tr 2 місяці тому

      @@RahmaRahma-tx1vk ውናትነው እኔም አያቴጋነበር ያደኩትና አያቴጋ አድቀን መለየት አልውድም
      በጣምነበርየማሰቸግርው ከናቴጋ ለማየት አያቴ ይዛኝ ሲከድ አድቀን ካደርኩ ይጨቀኛል አለቅሳለሁ
      ከዚያ አያቴይዛኝ ትመለዛለች
      ያያትፍቅርየተለየነውአሁንግንሰደትለያየን ፈጣሪ እድሜጤናሰቷት በሰላም ያገናኝኝ አያቴእወድሻለሁ😭😭😭

  • @ኡምአብዳላ
    @ኡምአብዳላ 2 місяці тому +13

    አብሽሪ
    ሰአድ ተያቸው
    ሰውብዙያወራል
    አብሽሪእኔም
    ወልጀ ለናቴነው የላኩት
    የኔእህት
    እናቴ ከኔአብልጣ ነው
    የያዘችው
    የኔውድ እናአብሽሪ
    የኛሰው ብዙያወራል

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 2 місяці тому +12

    እኔም እናቴ ናት ያሳደገችልኝ ጎርምሶልኛል ዉለታ ከፋይ ያርገኝ ማምየ❤

  • @fafitube1
    @fafitube1 2 місяці тому +7

    ስአድየ እኔ በዛ ቪደወ ምንም አስተያየት አልሰጠሁም ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ ግን በተመልካችና በኮሜንቶች መፍረድ ይከብዳል ኮሜንታተርኮ በሚያየው ነገር ብቻ ነው የሚፈርደው እንጅ ከጀርባ ምን እዳለ አናውቅም እና ለዛ ይመስለኛል ሰው ሊናገር የቻለው ይመስለኛል ጥፋተኛ ከሆንኩ ይቅርታ😊

  • @ኢትዮጲያአአዲስአበባአ
    @ኢትዮጲያአአዲስአበባአ 2 місяці тому +7

    ትክክል ሳአዳአ እኔም የመጀመሪ ልጀ ጋር ብዙም ፍቅር የለኝም ምክንያቱም የሳዳግሽው ና ያላሳደግነው አዲ አይደለም እሚቅ ያቀዋል

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 2 місяці тому +3

    እኔ ያደኩት አያቶቸ ጋር ወላቾቸ አባቴ ና እናቴ ጋር መሂድ አልወድም ከሂድኩም 1ቀን አልቆይም አያቶቸን እወዳለሁ ያችም ልጅ ያሳደጎትን ጋር ነው መሆን የምፈልገው ተያት እናትሽም ይሂን ያህል ግዜ አሳድገው አሁን እኔጋር ይከብዳል አያት ጋር ማደግ ደስ ይላል

  • @ሁሉ
    @ሁሉ 2 місяці тому +5

    ሲጀመር አንዳንዶች የሚመስላቸው ስለወለዱ ብቻ እናት የሚሆኑ ይመስላቸዋል አሉአትሳሳቱ አይደለምስለ ወለዳችሁ ብቻ የእናትነት ስሜት አይሰማቸውም ልጆች ማለት ነው

  • @HasnaTofik
    @HasnaTofik 15 днів тому

    ማሻአላህ ሳአዲ ልጆችሽ አላህ ያሳድግልሽ ሰኒያ የሚያሳዝን ባህሪ አላት ❤ ሰው የሚለውን አትስሚ የበፊት ቪዲዮሽ ያላዩ ይሆናሉ እንጂ በክፋት አታስቢው ውዴ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 2 місяці тому +19

    እኔም እናቴናት የምታሳድገው የኔን ልጂ የወንድሜን ሁለትልጆች ሶስት የልጂልጂ እያሳደገችነው እና ልጆቹም ከኛጋር መሆን አይፈልጉም እኔም አልነጥቃትም መከራዋን አይታአሳደገችልን እና ሰዓዳ ትክክል ነሽ እኔ እረዳሻለሁ ስሜቱን ስለማቀው።

  • @fatumaendris3492
    @fatumaendris3492 2 місяці тому +1

    ሰአዲየ አብሽሪ ማሬ ኮሜንታተሮችን አትስሚ❤❤❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 2 місяці тому +2

    ከእናትሺ ቀሚና ውሰጀ ያለሺ የለም እንደውም በጣም ደስ የሚል ኑሮ የምትኖር ከእናትሺ ጋ ስትሆን ነው የተባልሺው እቤትሺ ስትመጣ እንደዚያ እየጩህሺባትና እያመናጨክሻት አይደለም ማኖር ለአንድምኳን ሰአት ቢሆን ፍቅር ስጫት ለልጀሺ አታመናጨቃት
    ብዙ ኮሚትኮ የተጻፈው ለአንች ነውጀ እናትሺንና አሊን አልተጠቀሱም ብዙ የራስሺን ሸፋፍነሺ የናትሺንና 1 ኮሚት የአሊን ትናገሪያለሺ እስኪ ደግመሺ እይው ቨዲወውን እንደት እንደመናጨቅሻት

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና 2 місяці тому

      በረካ ሁኒ ማማየ አስተውልሽልኛል የተባለችው ሌላ ምትመልሰው ሌላ

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ውዴ አላህ ይማርሸ ደሰ የምትሎኝ ቤተሰቦች አላህ ይጨምርላችሁ❤

  • @Hayuti-e2n
    @Hayuti-e2n 2 місяці тому +2

    ኧረ ግንኮ ተሰቅቀሽ ይሁን ምን ይሁን አላውቅም እንደ ልጂ አታያትም ስታወሪያት ራሱ እንደመንደረኛ ልጂ ነው ብቻ ደስ አይልም የናትነት ፍቅር ስጫት❤😢

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና 2 місяці тому +1

      ትክክል ብዙ ጊዜ አይቻታለሁ ግልምጥምጥ ስታደርጋት

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 2 місяці тому +6

    እኔ ልጅ አሎለድኩም ለምን እኔ ወልጀ ራሴ ብቻ ማሳደግ ስለምፈልግ ልጅ ወልዶ እደመሥጠት የምጠላው የለኚም እናቴ እኔ አሳድጋ እሷን ማሳረፍ እያለብኚ ድጋሚ እናቴላይ ጡረተኛ አልሆንም የግድ ከሆነ አወ ግድ ነው ወልዳችሁ የሠጣችሁ አብሺሩ

  • @Habibs399
    @Habibs399 2 місяці тому +4

    በርግጥ ከዉድሞቼጋር አብረዉ ቢድጉ ጥሩ ነበር አብሮ ያደገና ያላድግ መዋደዱ እኩል አይመጣም አላህ ያሳድግልሸ ልጆችሸን

  • @Leno3030Ahmed
    @Leno3030Ahmed 2 місяці тому +2

    ማሻአላ ዓሌ አንቺ ግን ሁሉ ንግግርሽ ጡሩ አደለም አቅሪባት ምንም ብትሆን እናት ናት

  • @WtipirerOitfdhhf
    @WtipirerOitfdhhf 2 місяці тому +2

    ታያቸው የኮሜንተሮቹን ተያቸው እኔም የመጀመሪያ ልጄ ከእናቴ ገርነው ምያድገው እናት መሆኔን አያቅም.ደግሞ ሁለተኛ ልጄ ልክ እንደ ማሜነው ግን ልጆችሽን በሚዲያ አታምጭ አደራ ብዙ ተከታይ አለሽ በርች ❤

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 2 місяці тому

    ሰአዲ ጀግና ሴት አድናቂሽ ነኝ ጎበዝ ጀግና የስራ ሴት ስለሆንሽ ልጆችሽ አላህ ያሳድግልሽ የማንንም ልጅ ከእናት በላይ ሚወዳት ዬለም❤❤❤

  • @ahmada9404
    @ahmada9404 2 місяці тому +2

    ወዴ ዝም በያቸ ልጆች በአያት እጅ ያደገ የታደለ ነው እናት ኖሩት ልጆቹን ያሳደገለት በጣም እደለኛ ሰው ነው አልሀምዱ ሊላህ እኔ ልጆቸን ያሳደገችልኝ እናቴ ናት እድሚና ጤና ይስጥልኝ ❤❤

  • @እናተአለሜ
    @እናተአለሜ 2 місяці тому +1

    እውነት ነው ስለ ልጅ የወለደ ብቻ ነው ሚያቀው

  • @saedasaeda4287
    @saedasaeda4287 2 місяці тому +1

    ትክክል ያሳገጋትን አታቅም ለናትሽም ትጠቅማለች ያውወለደ ነው እድህእሚሉት❤

  • @salahan8548
    @salahan8548 2 місяці тому +2

    ውነትሽ ነው ሳአዳ እኔም ልጀን እናቴ አሳድጋት አትፈልገኝም እኔም ልጀ ልጀ አመስለኝም ስለ ላሳዴኮት ፍቅር የለነም እረዳሻለሁ እህቴ

  • @enatager5416
    @enatager5416 2 місяці тому +2

    ሌላው ነገር እኔም ልጄን እናቴ ናት ያሳደገችው ነገር ግን ይብላጡን የሚወደው እናቴ ነው ስለዚህ እርሜና ጤና ለእናቶቻችን እንጂ እኛ እናቶቻችን አሳድገውልን አሁን ላይ ትልቅ ሲሆኑ አምጭ ብሎ መቀበል ማስረገም ነው አይደለም ይቀርና ቤታችሁ ሴት ልጅ የሌለበት ብዙ ልጅ የሌለበት ይቅርና ሲበዛ ቢውል እንኳን ልጅ የማይጠገብነው መቼም መቼም ቢሆን ለዚህም እንደናት ጠይቂያት ትምህርቱን እንዲትማ ቁርአን እንዴት ቀራ አበረታቻ ከዛ ውጪ ግን ልጅህ የእናትና የአባቴ ናት እንደዚህ ቅምጥል ላደርገው አሳድገዋታ ምን ጎደለባት ፀጉሯን የቆሸው ሰውነቷ ነው ልብስዋ ነው ምን ሆነች ልጅሽን አንቺ እስከምትጠጣ ግብ ከምታበያት እናትሽ ብታስር ቫት ነው የሚሻላት ምክንያቱም ያሳደገች ተስፋ ስለሆነች የእንስሜት ስለማቀው እኔም ጋር ስላለ ስለዚህ ልጆቻችን ደና የሆኑልን ምንም አይሰማሽ ደህና ይሁኑ ብቻ

  • @VdHbd-x1s
    @VdHbd-x1s 2 місяці тому

    እውነትሽን ነው እህቴ እኔ እረዳሻለው ስለ ደረሰብኝ ሰው ሳያገናዝብ ነው የምያወሩት ተያቸው❤❤

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 2 місяці тому

    ዝም በያቸው ሰአድዬ እኔም አያቴ ነች በፍቅር ተንከባክባ ያሳደገችኝ በርግጥ እናቴም አለች አንድቤት ነው የሚኖሩት በሁለት እናት ነው ያደኩት እማዳላው ግን ለአያቴ ነው

  • @yousera6014
    @yousera6014 2 місяці тому

    ቢሆንም አንቺ ልጅትዋ እንዲ ማመናጨቅ የለብሽም ሲጀመር የለበሰችው ልብስ ሳይቀር ነው የወሰድሽባት ክፉ እናት ነሽ

  • @ااا-ت9و9ع
    @ااا-ت9و9ع 2 місяці тому +2

    እዉነትሺን ነዉ እኔ እና ልጄም ሳነግባባ ተመልሼ ተሰደደኩ

  • @labeba3450
    @labeba3450 2 місяці тому +1

    ሰአዲትክክልነሽየኔእህትእንዳችበ3ወሯጥላትሳኡድሂዳአሁንአይዎደዱምበጣምነዉየሚጣሉትትክክልነሽ

  • @ውሎዬዋ
    @ውሎዬዋ 2 місяці тому

    እኔ አያት ነው ያሳደገኝ ግን አሁን ላይ እናቴንጅ ሌላ አይታየኝም እማዬ ኑሪልኝ❤❤❤

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq 2 місяці тому +1

    ተይ በካርቶን አይባልም የላኩትምኮ ግን ባይመቻቸው ነው እኛው አሳድገን እኛኑ ለመንተፍ አትሩጭ ለቃቃሚ

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 2 місяці тому

    ዝበያቸዉ ሰአድ ያሉትን ይበሉ ለኛ ሰው ብዙ ግዜ ተናግርሻል የልጅ ልጅ በጣም የሚፈለገዉ አሊ ደግሞ መልካም ሰው ነው ክፉ አይወጣዉም ለኛ ሰው አትጨናነቂ ምቀኛ ናቸዉ

  • @emuamaryoutube7911
    @emuamaryoutube7911 2 місяці тому +1

    ትጠላሻለች ሰአድዬ እንደዛ አትናገሪያት የሰኒያ እኩያ ልጅ አለችኝ እኔም ከሳውዲ በ2ወሯ ልኬያት ከእናቴ ጋር ነው ያደገችው አሁን እኔ ለመጣነው ከኔ ጋር ትሆኛለሽ ስላት አንጀት የሚቆርጥ መልስ ነው የምትመልስልኝ ይከፋኛል አለቅሳለሁ ግን ልጅ ናት ከወለደ ያሳደገ ነው ትንሽ ከፍ ሲሉ ያውቁናል እስከዚያ ፍቅር ብቻ ሲጫት አንቺ ጋር ስትመጣ ስትሄድ በፈቅር አይን እያት ለቀልድ እንኳ አትናገሪያት 😢

  • @tube-ic6dd
    @tube-ic6dd 2 місяці тому

    እኔም ልጁ አለኝ እናቴ ነት ያሳደገችት 19አመት ሙሉ በምን አፍ ነዉ የኔ ልጂናት ብየ እማወራት ሰኒዬ ቆንጆ የአይት ቀብራራ ናት ተያት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @ShemimaRayan
    @ShemimaRayan 2 місяці тому

    ዉዴ ሀበሻ እኮ ባልዋለበት መፍረድ ይወዳል መቼም ልጅሽን ከናትሽ አትዉሰጂባት

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 2 місяці тому +7

    ኧረ ተይ የስኡዲ እናቶች ሞራል አትንኪ🙄በካርቶን ውይይይ ልጅ ደሞ ልክ ነሽ መውለድ ሳይሆን ማሳደግ ነው ፍቅር እንዲኖር እንሚያረግ

  • @zehara5
    @zehara5 2 місяці тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን እሕት ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ❤❤

  • @ይሡራቻናል
    @ይሡራቻናል 2 місяці тому

    አልሀሞዲላላሂ እረባላለሚን አዩሡራየን የመሠለች ልጅአላህሠጠኝ አላህያሣድግልኝ ያረብ

  • @zehara53o
    @zehara53o 2 місяці тому

    እኔ አያቶቸ ናቸው ያሳደጉኝ አላህ ይዘንላቸው እና ቅበጥ አድርገው ከሚገባው በላይ አያት ጋ ማደግ መታደልም ጭምር ነው ሰአድ ልክ ነሽ እኔም እወላጆቸ ጋ ስሄድ እናቴ ጋ በጣም ብዙ የማያግባቡን ነገራቶች ነበሩ በመጥፎ ሳይሆን ወላጆች ከብዙ ነገር ቁጥብ ሁነን እንድናድግ ስለሚፈልጉ ኢቭን ከአበላል ከአነጋገር ሁሉ ሊያስተካክሉን ይሞክራሉ አያቶች ደግሞ እንደፈለግሽ ብለው ነው የሚያሳድጉት

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    አሊ ሚስኪን ነው ሰው አይጠላም ባለችበት አላህ ያሳድግልሽ እያየችሽ አደለ ስታቀው ትመጣለይ

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
    @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 2 місяці тому

    በእርግጥ ሴት ልጅ ስለሌላቸዉ ስላሳደጓትም ከናትሽ ጋር ብቶን ችግር የለዉም ነገር ግን እኔ አገር ሁኘ ልጀን በጀ ነዉ ማሳደግ የምፈልገዉ ምክኒያቱም የናትነት እቅፍ የልጅነት ፍቅርን ማገኘት አብሮ ማሳደግ መዉለድ ብቻ እናት አያረግም ወልዶ ማሳደጥ ፍቅር መስጠት ነዉ

  • @HayathHyath
    @HayathHyath 2 місяці тому

    ዝበያቸው የልጂልጂ በጣም ነው እሚወደደው አባቴ የህቴን ልጆች በስስት ነው እሚያቸው ልጂ ደሞ ያሳደገውን ነው እሚወደው

  • @soudi7181
    @soudi7181 2 місяці тому

    ዝበያቸው የኛሰው ቡዙያወርሉ እኛ በፉልጥ እያገላበጡን ነውያደግነው ቤተሰቦቻችን😂😂

  • @kabetube
    @kabetube 2 місяці тому +1

    ዋናው የሷ ፋላጎትነው አናትሺ ታስፈልጋቸዋለች ሌላ ሴት ልጅ የላቸውም❤❤❤

  • @Aminatonlinemarket
    @Aminatonlinemarket 2 місяці тому

    ትክክል ነሽሳአዲእኔ ስል አየሁትነውእዉጭእደምናስበዉአደልም

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 2 місяці тому +2

    አቦ ዝበያችዉ ኦሜቶችን እኔ እርዳሻለሁ አያቴጋ ስላደኩ ❤

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg 2 місяці тому

    እውነት ነው ባያት ያደገ ልጅ ላያቱ ነው ፉቅር. ያለን እኔም ባያት ስላደኩ ቀበጥ ነኝ

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 2 місяці тому +1

    አባትያ አባትያ ነው አትሸወጂ አደግ ስትል ዪደፍርብሻል አያትዊ ጋ ትሆን ሆ

  • @muehikma
    @muehikma 2 місяці тому

    እኔ ግርም የሚለኝ ካች ትደግ የምትሉ ሠወች እደትነው ሥትመከራ አይታ አሳዲጋት ዛሬ ተነሥታ እደት ትወሥዳለች ደሞ ለእናቶ ትጠቅማታለች ምንም አይጎልባት አገናዚባችሁ። ኮምቱ

  • @ኡሙሱመያ-ለ1የ
    @ኡሙሱመያ-ለ1የ 2 місяці тому

    ትክክል ማማየ የኔም 5 አመት ሁኖትን ግን እናቴ ብወስድ ባት ደስ አይላትም ባሌ ግን እወስዳታለሁ እያለነው እናቴ ይከፋታን እጃ😢

  • @tube8181
    @tube8181 2 місяці тому +1

    ተያቸውአበሻ
    እማያለቀልቁትየለም
    ተናትትሻልሞግዝት
    ይላልያገሬሰው

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 2 місяці тому +2

    በርግጥ. እኔም. አያቴጋር. ነው. ያደኩት. ከናቴ. ይበልጥ. አያቴን. ነው. የምወደው. ❤❤❤❤❤

  • @HgHf-lk2sv
    @HgHf-lk2sv 2 місяці тому

    አምታሳዝኑት ያልወለዳችሁ ሴቶች ነሰችሁ ወልጆ ለእነሰት መስጠት መታደል ነዉ ።ሳአዲ አንች አንበሳ ነሺ ባልሺን ግን አክብሪ ዉዷ❤

  • @hadiyamohammed5611
    @hadiyamohammed5611 2 місяці тому +1

    ልክ ነሽ ሰአዲ ያችስ እናትሽ ጋ ናት እኔ አለሁ አደል ያባቱ እናት ጋ ነው እነሱን ያሳደጉትን ነው እጅ እኔን አላቅሽም አለኝ እህቶቸ አላህ ከደዚ አይነት ይጠብቃችሁ ከድ ወሎዶ እራስ ማሰደግን የመሰለ ነገር የለም 😢😢😢😢

    • @እሙአብበክር
      @እሙአብበክር 2 місяці тому +1

      እኔም እደዛው የባቱ ቢሆኑም ያውነው ለልጆቹ እኛን ነው እጅ

    • @hadiyamohammed5611
      @hadiyamohammed5611 2 місяці тому

      @@እሙአብበክር አብሽሪ ሁቢ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 2 місяці тому +1

    ሰሀድየ እኔም አንደት ልጅ አለችኘ 6 አመት 8ወር ሆኖታን ግን የእናቴ እና አባቴ ያለት ፍቅር በጣም ይለያን ግን ባያት እጀ ስላደኩ ስለማውቀው ችግር የለም እናቴ ሚዜየ መታልኘ ትላለይ ድሮ እኔ ነበርኩ ጎደኘዋ

  • @FatumaMummed
    @FatumaMummed 2 місяці тому

    ወየዉ የኔም ልጅ እዳች ልችነዉ የምኮንብኝኝኝኝ ወልዶ የላከ ብቻ ነዉ የሚያዉ የሚረዳሽ ሳአድ

  • @zuzuzdtube4520
    @zuzuzdtube4520 2 місяці тому

    ሰአድ ትክክልነሽ አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 2 місяці тому

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ሰአድ ኮመትአብቢ ነበርግን ብዙወቹ ወቀሳ እኔ አክስቴ ወልዳ በ5አመታዋገባች አገር አምስት አመት አያቴጋ አደገችአሁን እናት ስትሄድ ነይ ብትላት አልመጣም ብላ ይሄውአሁንኳ አያታዋጋነው ያለች ያማለት አትወዳትም ሳይሆን ተዛበላይ አያቴ እቤት ሰውየላትም ትፈልጋት አለች ያደጉበትን ነውየሚፈልጉት ሰነያ እዛው ትቀመጥ እናትሽጋ ጥሩአደለም አትውሰጅባት ይቀየሙሻል እናት ኢቢ እናቴጋብላ እስከመጣችድረስ ትቀመጥ በሰውአትፍረዱ ደሞ ሰኒያ ምን ጎደላት ፅድትብላነው የምኖረው ከጀብአዳድሰወች ልጅወቻችሁን የት አድርገሠችሁ እደምሰሩ እናቃለን አደለም አያት የባል እህጋ ወይም ቀረብያለዘመድጋአደልደየ የምታኖሩት

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 2 місяці тому

    ውይ ኮሜተሮች ተሞ በልጅ ገባችሁ😂😂😂እህትና ወድም ስትይዳረጋል ጉድ😂😂😂 ሰንያ አብራ ስላላደገች እግዳናት ልጅም አታቅ ልጅ ተነኳት አወድም እኔም እድህ ነበርኩ አያቴቤት ያክስቴ ልጆች መጠው አላሳድርም ነበር 😂😂እኔ የቲም ነኝ እናት ስለለኝ የናትን ጎደሎም አላቅም እናትያላቸው ስለሚደበደቡ እኳንሞተች እልነበር ጉዳቱን ሳላውቅ ግንአሁን እማ ጎደሎሽ ብዙነው😢😢😢

  • @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
    @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 2 місяці тому

    አያት ጋረ ያደገልጂ የሚያቅ ያቀዋል እናት ደሞ ምንም ልጇን ብትቆጣ ውሰጧ ያው እናትናት ዝበያቸው ሰአድ አላህባለችበት ደህና ትሁንልሺ ❤❤❤❤❤

  • @ኡምአብዳላ
    @ኡምአብዳላ 2 місяці тому +2

    አላህ
    አፍያያድርግልሽ የትምሆነ
    የት ብቻ ትደግልሽ
    የኔእህት
    አብሽሪ

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ

    እኛ ቤት የታላቅ ታላቄ እህቴ ከአይቶቹ ጋ ያድገቸው ከዚያ አያቶች ሲሞቶ ከኛ ጋ መጣች በጣም ቅምጥል ነበርች ባባት አንግናኝም ነበር ግን ከወላጅ አባቶ አብልጣ እምትወደው አባቴን ነው እምትወድበት ደሞ ምክንያት አለት እሱም በጣም ይውዳታል መወለድ ሳይሆን ትክክለኛ የአባትነቱን ፍቅር ማስያት አለበት ያሄን የፃፍኩበት አሊ ከአባቶ ባለይ የወድታል ያልሽው ስአድ ስለገባኛ ነው የኔ ውድ. አባቴን ስለስታወሽኝ ነው 🌹

  • @اللهاكبر-ح9س6و
    @اللهاكبر-ح9س6و 2 місяці тому

    ኮሚት መስጠት አልወድም ነበር ገን ባለፈው ስታመናጪቂያት አይተው በጢቅሉ እናቴን አለወስድባትም ልትሄድ ነው ልታየኝ ነው የመጣችው ብትይ ይሻል ነበር

  • @Channeln-q4k
    @Channeln-q4k 2 місяці тому +1

    ዝም በያቸው ሰአዳ ደህና ትሁንልሽ እንኳን ለእናትሽ ለሞትም ይሰጣል ልጅ ሰው ያልበላውን ያካል

  • @abayfikir8215
    @abayfikir8215 2 місяці тому

    በጣም ነው የምጠላሽ ስርአት የለሽም ለልጅሽ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 2 місяці тому +1

    ሰውብዙይላል ውደ ልጅሽ ልጅሽናት እኔ ልጀ አያቶቹንነው የሚወደው እኔን አይፈልግም እነሱነው እኔም ከናቴ አያቶቸን ነው እምወደው ለዛ ማሳደግነው ዋናው ወልዶ መጣል አደለም

  • @RabiaHussen-yg6lh
    @RabiaHussen-yg6lh 2 місяці тому

    እኔ አያቴ ነች ያሣደገችኝ ወጭውን እናቴ ናት የቻለችው ግን ፍቅሩ የአያቴ ይለያል በጣም

  • @ritaseid
    @ritaseid 2 місяці тому

    ወአለይኩ ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ አላህ ያሽርሽ ግን ሰአዲዬ ሁሉም ይቅርባት ህክምናዋን በትክክል ክትትል አድርጊላት አይኗን ሳያት ታሳዝነኛለች

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ

    አሊየውስጡንአሏህያውቃል
    እኔበበኩሌአሊበጣምጡሩልጂነው
    ያስታውቅበታል

  • @Halibintbaba-z5o
    @Halibintbaba-z5o 2 місяці тому +4

    ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር ኮመት አልፆፍም ማንበብ ግን አያልፈኝም እንደናት ሁኝላት ያላችሁ ዘወር ብላችሁ ዛሬ መልስ አትስጪ የምትሉት ነገር ፈታ ነዉ የሚያረገኝ😂😂😂😂😂

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol 2 місяці тому +2

      ክክክክክክ ታጥቦ ጭቃ የሚባለው ነው

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 2 місяці тому +2

      ጉዲኮነው ከናትወዳ አዋቂነን አሉ 😂😂😂ወይኮሜቶች

    • @Samaung-fx6et
      @Samaung-fx6et 2 місяці тому +1

      እኔም

  • @hayatabdu9758
    @hayatabdu9758 2 місяці тому

    ዝበያቸዉረ እኒህ ኮሜቶች አልበላቸዉን ያካሉ😂😂😂😂

  • @SeadiHussen-ob4fy
    @SeadiHussen-ob4fy 2 місяці тому +2

    ከኔ በላይ እናንተ አትወዷትም አላሽ አሊ ከአባቷ በላይ ይወዳታል አልሽ አይጋጭም ክክክክክ

    • @emanahmad1484
      @emanahmad1484 2 місяці тому

      ለምንይጋጫልስትእማይጠይቅአባትአለ

  • @HaaTttmmee-sq5md
    @HaaTttmmee-sq5md 2 місяці тому +1

    ተያቸው ያውሩ እኛም ወልዴን በካረቶን ልከናቸዋል😂 እኔ አታወራኝም

  • @zemzem324
    @zemzem324 2 місяці тому +1

    ዋለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ሳአድየ ማሻአላህ አላህያሳድግልሽ እኔም እረዳሻለሁ ዝምበያቸው

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 2 місяці тому +1

    ህንኮ እናቴ ስትል አያቷን እኔ እናትሽ ነኝ ብለሽ በስራአት አስረጃት

  • @Tube-kj7ee
    @Tube-kj7ee 2 місяці тому

    ዝበያቸው እባክሽ ሰው ዝብሎ ያወራል እኛ ብንወዳትም ካች በላይ አኖዳትም

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 2 місяці тому +1

    እኔም የምፈራው ይሄንንነው ልጀእንዳትጠላኝ አብራት 4አመት ቀይቻለሁ አሁንትቻት ከመጣሁ3አመቴ አሁን ሥመለሥ ልጀ አልወድሽም ብትለኝሥ ብየ እፈራለሁ

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል

    ባጭሩ አሊ አይደለም ለሠኒያዬ ለባዳም ጥሩ ልጅ ነዉ!!!ቤተሠቦችሽም ዘመናዊ ናቸወ ምንም አይጎልባትም!!!

  • @FatimaYasin-lf4ww
    @FatimaYasin-lf4ww 2 місяці тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት እለፊዉ የዛኔ የሰደቡሽ ዛሬ ሲያመሰግኑሽ ይታያል ያማለት ራሳቸዉን ያማያቁ ናቸዉ የሚያቅማ ሰዉን አይሳደብም ይመክራልጅ አየ የኛ ሰዉ

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d 2 місяці тому

    ዝበያቸው እኔም ተናሺ ወንድሜ ጋ ለደቂቃ መስማማትአችልም ነበር
    እኔም ልጀን ልኬያለሁ እህቴ ናት የምታሳድግልኝ የሷልጂ እየቀና ይመታታል ምንም አይመስለኝ

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 2 місяці тому

    አላህአፊያ አያርግሽ ሰኒው ታዲላለች ብቸኛዋ የአያቶዎቻ ቀምጣላ ናት አወ ሰአዳየ አትውሰጂባት አሪፍ አርገሻል

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 місяці тому +1

    ጎበዝ በትክክል አብሸሪ እህቴ ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZedAhmed-ui9pg
    @ZedAhmed-ui9pg 2 місяці тому

    ኮሜንት መፃፊያውን ዝጊወ አሆሰን እንደው ከስድብ ውጭ ሊላ አታቁም እንደ ሆ😮

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 2 місяці тому

    ይገረማሎ አችራሱ ስመልሽላቸው ዝም አትያቸውም አጎል ሁላ😅😅😅 እናቷ እየሠራች ለልጇ ሆዲ ታሳለችዴ

  • @AlemnshYouTube
    @AlemnshYouTube 2 місяці тому

    ሰአድ ለኮመቶች መልስ አመልሽ እኛ ወልደን ትተን መተናል 9 አመት አሁን ሂጀ ና ልሰድ የምልበት አፍ የለኝም 😊😊

  • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
    @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 2 місяці тому

    እኔ አሁን ወልጅ ልኪለሁ ግን ልጀ አክስቴ ነው የምትለኝ አልወዳትም አትወደኝም ማለት አይቻልም

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 2 місяці тому

    ኧረ ባክሽ ሁላችንም ወልደን ነወ የመጣነው አብዛኛዎቻችን

  • @zainabmuhammadzainab1330
    @zainabmuhammadzainab1330 2 місяці тому

    የኔም ልጅን እናቴ ናት ያሳደገችልኝ ልጅ ለኔ ምንም ቦታ የላትም ለእናቴ እጅ የኔ ልጅ ነሺ ስላት አደለሺኝም ነው የምትለኝ

  • @sobrnjemiltube8450
    @sobrnjemiltube8450 2 місяці тому

    ግን የኛሰው እንደውበማታውቁት ነገር ባታዳክሩ ምንአለሱብሀን አላህ ሲጀመር አያት ጋር ያደገ ልጅ ትንሽአስቸጋሪነው ብቻግን ልጅን ከናቷበላይ አትወዷትም አትቀባጥሩ እኔም ልጅ አለኝ ልጄ ከናቴ ተነጥሎ ከኔ ጋር በጭራሽ ማደርአይፈልግምይኸማለትልጄንአልወደውምማለነው።እኔምአያቶቼጋርነውያደኩትእኔምከአያቶቼተነጥየለሰከንድምእናትእናአባቴጋርመሆንአልፈልግምምክናያቱምፍቅሬካያቶቼጋርነውዛሬምሁሉስለዚህያላዋቂወችዝምብትሉምናለ።

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 2 місяці тому

    ልጅ አብሮ ሲያድግ ነው አብሮ ካላደገ ብዙም የናት ፍቅር አይኖራትም እዚህ ሆናቹ ልጅ የምትልኩ ይሄው ነው እኔራሱ ወልጄ ለመላክ አስብና ለኔም ፍቅር አይኖራትም እኔም ለሳ እያኩ ዝብየስገባ እወልዳለሁ ብየ ይሄው እድሜየም ቆሰቆሰ😢😢😢😢

  • @fatumaebirahimfatumaebirah7628
    @fatumaebirahimfatumaebirah7628 15 днів тому

    አይዞሽ😢እረዳሻለሁ

  • @FjRu-ci5bm
    @FjRu-ci5bm 2 місяці тому

    እንዴት የኢኮኒሚ ችግር ይኖራል ዩቶብ እየሰራሽ አደለ

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 2 місяці тому +5

    እማይመስል ነገር አባትያ ነዉ ከወላጅ አባት በበለጠ የሚወዳት አየየየ 🌺

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6ml 2 місяці тому

    እረ እናቶቻችን አይፈልጉም ልጆቹም አይፈልጉም እናቴ እንደመጣሽ እንዳቶስጅብኝ አደራሽን ነው እምትለኝ ብቻ ይደጉልን 😢❤

  • @ኡስማን5673
    @ኡስማን5673 2 місяці тому

    ዝምበያቼው ሀበሻ ሳየወራ ከዋለ ከደረ የሚሞትነው የሚመስለው እና ያውሩ ታያቼው ከጄ ላፍ እግር ይቀርባል ማለትነው ከናት ወዳ አዝኝ መሆን

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 2 місяці тому

    ማስክ ሰላም ተሰጠሽ ኒቃብ ልበሺ ወደፊት እለብሳለሁ አትበይ ሞት አያማክርም