Eyesus kiristosin ke fituran gar atanesaslut,tiegist,tihitina ,metaze to fiqir....ye getachin ye Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak ye negestat nigus nuwina,ye abin tiezaz tazo egnan adanen.

ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም❤❤❤

?ሐ@@Pitancማነው ያነፃፀረው🙄 አንተ አልክ በቀትር ምንም ያህል ሻማ ብታበራ ጸሃይን አትሸፍናትም። ፍቅርን ከክርስቶስ ትሕትናን ከማርያም ብሎ ተፃፈ ለምን ምን ለማለት ፈልጋችሁ ነው ብለህ አጠይቀንም ለምን ዘለህ ትቃወማለህ🤔 ክርስቶስ ፍቅር እንጂ ትሕትና የለውም አላልን ማርያም ትሕትና እንጂ ፍቅር የላትም ወጣን? ቅዱስ ጳውሎስ እኔ ክርስቶስን እንድመስል እናንተም እኔን ምሰሉ አለ እና እኔን እንጂ ክርስቶስን አትምሰሉ እያለን ነው? አይደለም እኔ ጌታን መስያለሁና እናንተ እኔን ብትመስሉ ጌታ መሰላችሁ ነው እንዲሁ በምስሉ ወዶ ፍጠረን ሳንለው ፈጥሮ ይህ ጎደለን ሳንለው ጸጋን አልብሶ ያመጣን ጌታ በደላችንን ይቅር ብሎ ወደቀደመ ክብራችን ይመልሰን ዘንድ ከወደደን ከታላቅ ፍቅሩ የተነሳ በበደላችን ሙታን ሳለን በልጁ ሞት ታረቀን እንዲል በአብና በወልድ መካከል ያለው ይህ ፍቅር ወደፍጥረቱ ፈሰሰ አብ አንድያ ወይም ብቸኛ ልጁን ለሞት አሳልፎ ሰጠ ለዛም ነው አስቀድሞ በአብርሃምና በይስሐቅ ሊያስተምረን የወደደው ለአብርሃም አንድያ የሚሳሳለት ልጁ ይስሐቅን እግዚአብሔር ሰዋልኝ ያለው ምን ያህል አንድ ልጅን የመስጠት ነገር ከባድ እንደሆነ እናይ ዘንድ ነው። የክርስቶስ ፍቅር ማንም የለውም ከእምነት ከተስፋ ፍቅር ይበልጣል ያለው ጳውሎስ በ1ኛ ቆሮ 13:13 ለዚህ ነው ይህን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሲፈታው እምነት ሳናየው ያመንነውን ጌታ ካየነው በኋላ ሳያዩ ማመን ይቀራል ተስፋ የምናረገው የጌታ መምጣት ከመጣና ከወሰደን በኋላ ተስፋችን ይጠቀለላል ፍቅር ግን ለዘላለም በልባችን ተስሎ ይቀራል ያለው ጌታን የምንወደው ከሆነ ትእዛዙን እንጠብቅ። ትሕትናውን ቃላት መች ይገልፁታል ፊሊ 2:6 ጀምሮ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ የባሪያን መልክ ይዞ
@@Pitanc ሲገባህ ነዉ ያን ስሜት የምታቀዉ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይግለጽልህ
@@ethiopiawit4171 ketetsafew atilef, fituran amilakiwoch, menafiqan, Arsema, Barbara, gorgorios Antonio's, morganios, godolios, Tekliye teqimat,1001 taootam, maferia yehonechu.
ክርስቶስ ከአንተ ጋር ይሁን ፣ደስ የምትል ልጅ ነህ ጥሩ ልብ አለህ
ጆሲ የተረጋጋሕ ወጣት ነህ ክርስቶስ ይጨምርልሕ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
Egziyabhar Erejem Edmya yistilnn Tebareklgn Enwedhalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዲሕ፤ናቸው፤እኔም፡ነበርኩ፡ግን፡እግዚያብሔር፡ይመስገን፡በድግል❤ማርያም❤ልጅ❤ድሕነት❤አግቻለሑ❤አሜን አሜን አሜን
አተምርጥ❤ልጅነሕ❤የድግል❤ማርያምልጅ❤ይጠብቅሕ❤
❤❤❤❤❤❤ጆሲ ምርጥሰውፈጣር ይጠብቅህ
❤እግዚአብሔር ክብሩን ይውስድ ጠያቄ ፕሮቴስታንት ወደፊት እየመጡ ነው ዝምብሎ አሜን የሚል የለም።
1ኛ ቆሮ 13:1 በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ።
ወንጌል እኮ ዘፈን ሀጥያት ነው ይላል አባቱ ዘፈን ከዘፈንክ ከወንጌል ውጪ እንደሆንክ በግልፅ እና በድፍረት እንነግርሀለን።
ለመሆኑ የጴንጤ ሃይማኖት ክርስቶስን ነው የሚያመልኩት ወይስ ሌላ? አንዴት ኣንድን ወጣት ጥያቄ ስለጠየቀ በዚ ልክ ለማሸማቀቅ መሞከር የጤና ነው? ወይስ ግልጽ ያማያደርጉት በክርስቶስ ስም ሃሳዊ መሲህን ነው የሚያመልኩት? ስላልገባኝ ነው። ሓቀኞች ከሆኑ አንደውም ሰው ጥያቄ አንዲጠይቅ ማበረታታት ነበረባቸው።
ዘሪቱ የጴንጤ ዘፋኝ አደለች እነዴ
ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ። ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።
ኦርቶዶክስ መቼ ነዉ ዘፍን የሚፈቅደዉ ዝም ብሎ አይባልም
90 % በላይ የሙዚቃ አቀናባሪ ጴንጤ ናቸው
ዉነት ነዉ ጴንጤ አይዘፋንም ይሉናል ግን በዘፈን ይዘምራሉ ይጨፍራሉ ብዙም አትገረ ም በየአዳራሹ ጭፈራዉ😂
መማር ማወቅ መጠየቅ ማንበብ ይመስል ነገር የለም እነሱ የአምላክን እናት ስም ሲጠራ የሚያቀጠቅጣቸው ለአንተማ ለስው ቢስድቡህ ቢራገሙ ቢከሱ አትስማ ልብህን አዳምጥ ሁላችንም እንበርታ እንማር
ገናም የኛ የተዋህዶነው ከት አመጡት እነሱ ፁመን እኮነው ከዛ ገናን የምታከቡረው
ለጴንጤዎች እነሱ ሲያደርጉት ምንም ስእላቱን ኦርቶዶክስ ስታደርገዉ ኸረ ጎራዉ ይላሉ
ለመሆኑ የጴንጤ ሃይማኖት ክርስቶስን ነው የሚያመልኩት ወይስ ሌላ? አንዴት ኣንድን ወጣት ጥያቄ ስለጠየቀ በዚ ልክ ለማሸማቀቅ መሞከር የጤና ነው? ወይስ ግልጽ ያማያደርጉት በክርስቶስ ስም ሃሳዊ መሲህን ነው የሚያመልኩት? ስላልገባኝ ነው። ሓቀኞች ከሆኑ አንደውም ሰው ጥያቄ አንዲጠይቅ ማበረታታት ነበረባቸው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
What's your lip always 👄💋 lipstick or what please tell us.
ማን ኖው ያለው ተዋህዶ ዘፈን ይፈቅዳል ምን ኣይነቶች ናቸው ግን በስመኣብ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
መቸም ፈጣሪ ይርዳው ልጁ- እጁን እግሩን ኣስሮ humble ኣረጉት ግን ይስፈራል 1 ቀን ረስቶ ለስዕል ነው ሚያመልኩ እንዳይለን ብቻ
አስጌ የጴንጤ ዘፋኝ አይደል እዴ አይ ጴንጤ መች ይሁን እራሳቹን ምታውቁት ያሳዝናል
ኦርቶዶክስ ዘፈን አትፈቅድም ግን እስኪ ራሳችሁን ታዘቡ ለፋሲካ ዋዜማ ቤተክርስቲያንን ትተን ክለብ አንግተን እየመጣን, ጥምቀት ታቦት አጅበን አለማዊ ዘፈን ደባልቀን እየዘፈንን ለማያውቀን ዘፈን ይፈቀዳል ቢሉን አይገርምም። እና ራሳቸሁን ከአለማዊ ነገር አርቁ።
የሉተር ብቹላዎች ከጫጫታ ውጭ ሰራ የላቸውም እግዚአብሔር አንተ መንገዱን መርቶሐል ወደፊት እንጂ ወደኋላ የለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሱ ነገር እኮ ቀረ በዋዜማ ኮንሰርቶች እራሱ አዋጪ ስላልሆኑ ተሰረዙ አልሰማህም
❤❤
♥️♥️♥️♥️😔
ለነሱ፤ማንሰጣቸው፡ሑሉነገር፤የቅድስት፡ቤተክርስቲያን፡ነው
ወይኔ በላቸው
ለመሆኑ የጴንጤ ሃይማኖት ክርስቶስን ነው የሚያመልኩት ወይስ ሌላ? አንዴት ኣንድን ወጣት ጥያቄ ስለጠየቀ በዚ ልክ ለማሸማቀቅ መሞከር የጤና ነው? ወይስ ግልጽ ያማያደርጉት በክርስቶስ ስም ሃሳዊ መሲህን ነው የሚያመልኩት? ስላልገባኝ ነው። ሓቀኞች ከሆኑ አንደውም ሰው ጥያቄ አንዲጠይቅ ማበረታታት ነበረባቸው።
Jossy eko yewenet egziabher yakal ante besem enji pente eko alineberekim. And pente le 6 wer church yehede kante yebelete yekal eweketena feriaha egziabher alew. Zefagni. Ere jossy atesekis bezu zefagnoch alu be ethiopia teyekachew yeyetegnaw hayimanot teketay endehonu melisu 100% gilits new ortho nachew. Egziabher bekalu tenagerual zefagni ye egziabheren menigist ayeweresem:: enam be pente maliya mechawet tegebi ayedelem jossy hiwot bitagegni leraseh batagegnim leraseh new enam hiwiten ateref. Ortho endih pente endih ayetekimehim nebsehen ateref leraseh. Skat westu yalewen endayawera afenikew bante west jossy kifu menfes gebtual ye egziabheren kal sinager maskom yaw lemesemat westeh yelem kidusu menfes fetesh rasehen please.
ለመሆኑ የጴንጤ ሃይማኖት ክርስቶስን ነው የሚያመልኩት ወይስ ሌላ? አንዴት ኣንድን ወጣት ጥያቄ ስለጠየቀ በዚ ልክ ለማሸማቀቅ መሞከር የጤና ነው? ወይስ ግልጽ ያማያደርጉት በክርስቶስ ስም ሃሳዊ መሲህን ነው የሚያመልኩት? ስላልገባኝ ነው። ሓቀኞች ከሆኑ አንደውም ሰው ጥያቄ አንዲጠይቅ ማበረታታት ነበረባቸው።
እንዴ ሊፒስቲክ ተቀብተህ ነው ወይስ ምንድነው ከንፈርህ😮
Fileteru New
አይ ጆሲ ጅሉ ሰው እያየህ ሲኦል ልትገባ ነው? እውነት ነው ጴንጤ አደለህም አሁን ላይ ኦርቶዶክስ ሁሉም ይዘፍናሉ በተግባር ውስጣቸው ያለው ሴጣን ያዘፍናቸዋል ማይዘፍን ኦርቶዶክስ የለም በአፋቸው አንልም ይላሉ እንጂ ዘፋኝ ናቸው።
eyesus zefen yiwedal yalew man neber? hhhhhh,,,,yenante mulu band zefen aydel endee siyachefrachu yemiwlew
ስማ አንተ መዝሙሮ የምትለው ዘፈን ነው እሺ ኦርቶዶክስ ዝፈኑ ብላአታስተምርም
ለመሆኑ የጴንጤ ሃይማኖት ክርስቶስን ነው የሚያመልኩት ወይስ ሌላ? አንዴት ኣንድን ወጣት ጥያቄ ስለጠየቀ በዚ ልክ ለማሸማቀቅ መሞከር የጤና ነው? ወይስ ግልጽ ያማያደርጉት በክርስቶስ ስም ሃሳዊ መሲህን ነው የሚያመልኩት? ስላልገባኝ ነው። ሓቀኞች ከሆኑ አንደውም ሰው ጥያቄ አንዲጠይቅ ማበረታታት ነበረባቸው።
ወደዳችሁም ጠላችሁም ጆሲ ስማርት ስለሆነ በጭፍን ኣይከተላችሁም። ጠይቆ አውነተኛውን ክርስቶስን ለማግኘት አየጣረ ነው። ሌሎቹም መጠየቅ ከጀመሩ ኣዳራሾቻችሁ ባዶ ይሆናሉ። ምንም ማድረግ ኣይቻልም።
ሲቀጥል ደግሞ አናንተ ጭፈራ ቤት ሳትሄዱ ክርስቶስን አናመልካለን በምትሉበት ኣዳራሾቻቹ ቅጥ ያጣ ኣስጸያፊ የሆነ ዳንስ የምትደንሱትን ማን ይናገርላቹ። አግዚኣብሔር ለንስሃ ያብቃቹ ሌላ ምን ይባላል።