ዘማሪ ይስሐቅ ጥሩነህ (እንካ ተቀበል) ዋና መዝሙር የፓስተር ታምራት ሐይሌ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 181

  • @mihiretaga
    @mihiretaga Місяць тому +1

    ዋው ዋው ዋው ተባረክ ወንድሜ 👍👌💗💞💞

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 10 місяців тому +32

    ዘማሪ ይስሀቅ እግዚአብሄር ይባርክህ ስለ ተከበረው እገልግሎትህ ዘመንህ ይባረክ

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 9 місяців тому +7

    ወንድማችን ይሳቅ ባንተ ስለጠገለጠው የእግዚአብሔር ጸጋ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን, እንወድሃለነሰ።
    ወንጌልን ሳይሆን ወንጀልን ከሚሰሩ ሀሰተኛ መደረኮች ለይ ባትገኝ ደስ ይለኛል። መሴ የፋሪኦንን የቤተመንግሥት ምቾትና ጮማ ንቆ ከእግዚአብሔር ህዝብ ጋር መከራን እንደተቀበለው, ወንድማችንም ይሳቅ ከሀሰተኛ ነብያት ጋር ባታገለግልና እንደ ቀደሞ አባቶች ዘማሪያን ታምራት ሀይሌ, ተስፋዬ ጋቢሶ ከእግዚአብሔር የተሰጠህን ጸጋ ብጠብቅና ብታከብር ደስ ይለኛል ደሞም መንፈስ ቅዱስ እንድያግዝክም የልብ ምኞቴ ነው❤❤❤

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 10 місяців тому +84

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሃሰታኞች መድራክ ላይ በጌታ አትሂድ ዝማሬዎችህን እንዳ ጥበቡ ወርቅዬ በ ዩቲዩብ አቅርብ ብዙ ህዝብ ይሳማሃል ደሞዝህ ከ ሰማይ ይሆናል ❤❤❤

    • @SelamHaile-y4t
      @SelamHaile-y4t 9 місяців тому +6

      አሰተዋይ ተባረኪ(ክ)

    • @amanuelabako3640
      @amanuelabako3640 9 місяців тому

      እውነት ነው ....ወንጌልን ሳይሆን ወንጀልን ከሚሰሩ ሀሰተኛ መደረኮች ለይ ባይገኝ ደስ ይለኛል። መሴ የፋሪኦንን የቤተመንግሥት ምቾትና ጮማ ንቆ ከእግዚአብሔር ህዝብ ጋር መከራን እንደተቀበለው, ወንድማችንም የሀሰተኛ ነብያት ጋር ባያገለግልና እንደ ቀደሞ አባቶች ዘማሪያን ታምራት ሀይሌ, ተስፋዬ ጋቢሶ ከእግዚአብሔር የተሰጠውን ጸጋ ብጠብቅና ብያከብር ደስ ይለኛል ደሞም መንፈስ ቅዱስ እንድያግዘውም የልብ ምኞቴ ነው❤❤❤

    • @JohnGefate
      @JohnGefate 8 місяців тому +3

      3:19

    • @natnaelalemayehu982
      @natnaelalemayehu982 8 місяців тому +2

      ይህን ምክር ብትሰማ ታተርፋለህ።

    • @christiantube3468
      @christiantube3468 4 місяці тому +1

      መድረክ ምረጥ

  • @etagegngoda3206
    @etagegngoda3206 9 місяців тому +10

    የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ 😍😍🙏

  • @Cinematography-A123
    @Cinematography-A123 19 годин тому +1

    (እንካ ተቀበል)❤❤❤❤❤❤ Amenennnnn❤❤❤❤❤

  • @meseleharbacho3110
    @meseleharbacho3110 10 місяців тому +15

    የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ😍😍🙏

  • @Helsentigist563-ry8yi
    @Helsentigist563-ry8yi 9 місяців тому +10

    ተባረክ ረጅም አመታትን ወደ ኋላ መልሰህ ከጌታ ጋር የተጣበኩበትን ጊዜ አስታወስከኝ

  • @agartamiru9606
    @agartamiru9606 10 місяців тому +23

    የዋናውን መዝሙር ባለቤት ሁሌም መጥቀስ ተገቢ ነው!! ሁለታችሁንም ጌታ ይባርካችሁ!!!! Jesus Saves!!!

  • @zennagirmauy895
    @zennagirmauy895 9 місяців тому +8

    ❤❤🎉 ወድማችን ሂሳቅ በብዙ ተባረክ ጌታ ባተውስጥ ተልቅ የመንፈስቅዱስ ሀይል አስቀምጧል. ታዳ እሄን ፀጋህን በደብጠብቅ የምት ቆምባቸውን መድረክ ምረጥ. ውድሜ እንወድሀለን

  • @MekonnenAdane-kk2bh
    @MekonnenAdane-kk2bh 9 місяців тому +6

    ዘመንህ ይባረክ ❤❤
    ለዘለላም ዘምርለት ❤❤❤

  • @sarahjohn3760
    @sarahjohn3760 2 місяці тому

    Amen yesus 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @KariyeHerato
    @KariyeHerato 3 місяці тому

    Ameeeeeeeeeeeeen Tabarki❤🎉

  • @PraMaTv-N1
    @PraMaTv-N1 Місяць тому +1

    I like this song

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 9 місяців тому +2

    ይብዛልህ ወንድሜ ተባረክ ዘመን ተሻጋሪ በብዙ የምፅናናበትና የምባረክበት መዝሙር በርታልን

  • @wudeeyesus5699
    @wudeeyesus5699 5 місяців тому

    ተባረክ ወንድሜ❤

  • @SamrawitDana-tn4lz
    @SamrawitDana-tn4lz 5 місяців тому +4

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @sofimamo-cb9ow
    @sofimamo-cb9ow 9 місяців тому +1

    .ነፍስ የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ተባረክ ታምራትም ይባረክ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 9 місяців тому +2

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን
    አሜንንንን አሜንንንን
    አሜንንንን አሜንንንንንን
    አሜንንንንን አሜንንንንንን
    ❤❤ዘመንህ❤የተባረከ❤❤ይሁን❤በኢየሱስም❤❤❤❤

  • @AyelechWolde
    @AyelechWolde 4 місяці тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @getedirba905
    @getedirba905 10 місяців тому +1

    ተባረክልኝ ይስሐቅ የልቤን አሰብ ነው የዘመርክልኝ ዘመን ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @salome5498
    @salome5498 9 місяців тому +9

    I am not Protestant follower. But you are my favourite with respect! You and Tamagn have similar style; calmness + singing with guitar!

  • @FeyisaSime-jh4pn
    @FeyisaSime-jh4pn 7 місяців тому +1

    ተባረክ ወገድሜ ኢየሱስ ይመጣል ደግሞ ይወስደናል😊

  • @AynalemHaile-fm9rl
    @AynalemHaile-fm9rl 9 місяців тому +3

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው

  • @ZenuGersw-co8en
    @ZenuGersw-co8en 9 місяців тому +2

    ዘረማዘርህ ይባረክ

  • @MetyDawit
    @MetyDawit 2 місяці тому

    እግዘአብርይባርክህ😊❤😂🎉

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 6 місяців тому

    አሜንንንንንንንንንተባረክክክክክክክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RozaTek
    @RozaTek 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አንተ የተባረክ ነህ ወንድሜ ሀሰተኛች ነብያቶች ጋር ሂደህ አትዘምር እንወደሐለን ተባረክልን 🙏🏻🙏

  • @WonderfulWinterSled-hf9vq
    @WonderfulWinterSled-hf9vq 9 місяців тому +2

    ወንድሜ ፀጋው ይብዛልክ

  • @danielgesamo7246
    @danielgesamo7246 3 місяці тому

    Be blessed brother!

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 10 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድማችን ይሳቅ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን

  • @ganagana1016
    @ganagana1016 9 місяців тому +2

    መዝሙሩን ያስታወሰህ መንፈስ ቅዱስና አንተ ተባረኩ

  • @adugnaalem
    @adugnaalem 6 місяців тому +1

    ተባረክ እርጋታህ ደስ ሲል ❤

  • @Sara-v9n6g
    @Sara-v9n6g 7 місяців тому +2

    ይስዬ ጌታ በብዙ ይባርክህ በጣም መንፈስን ያድሳል

  • @betezelekevip8441
    @betezelekevip8441 9 місяців тому +5

    እንደ እኔ ኢህን መዝሙር ደገግሞ የሰማ

  • @alayentsegaye2798
    @alayentsegaye2798 10 місяців тому +3

    የሁሉ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ያከናውንህም የእግዚአብሔር እቅድ በእያንዳንዱ በሕይወትህ ቀን ላይ ይፈጸም ፣ ይታይ እናም ያብብም ነብስህ ትባረክ በጣም ተባርኬያለሁ በጣም አከብርሃለሁ እወድሃለሁ ወንድሜ ❤❤❤

  • @peoplebirnas6047
    @peoplebirnas6047 8 місяців тому +1

    " ንጉሡ ያከብረው ዘንድ ለሚወድደው ሰው እንዲህ ይደረግለታል ። "
    (መጽሐፈ አስቴር 6:11)

  • @baherumugoro1381
    @baherumugoro1381 6 місяців тому

    ተባረክ ወንድሜ

  • @Mitu-jw3dz
    @Mitu-jw3dz 10 місяців тому +5

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @MuluD-ce7kp
    @MuluD-ce7kp 7 місяців тому

    AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE GETA ABIZITO YIBARIKI TABARAKI❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rayt-gh5hs
    @Rayt-gh5hs 9 місяців тому +2

    ጌታ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ

  • @MeronGetachew-h1n
    @MeronGetachew-h1n 9 місяців тому +3

    Amennnnn God bless you and your family 😊😊😊😊

  • @wamogetswesekhuthe6064
    @wamogetswesekhuthe6064 9 місяців тому +2

    Wow zame yebarke yamral ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BetiwTesfaye
    @BetiwTesfaye 5 місяців тому

    ብርክርክ በል።

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔረሰ ይባረክህ ወንድሜ

  • @AsnakuTeketay
    @AsnakuTeketay 7 місяців тому +1

    Egzabhar abzeto yibarkh❤❤

  • @bertukanosman6760
    @bertukanosman6760 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤Amen!!!!

  • @abebadesta7762
    @abebadesta7762 6 місяців тому

    GOD BLESS YOU BROTHER❤❤❤

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 8 місяців тому

    አሜንንን!ተባረክ!!!ጣፋጭና እርጋታ የተሞላ መዝሙር ነው።ወንድማችን ታምራትንም ዕድሜ ይጨምርለት

  • @GospelSingerFirehiwotDegu
    @GospelSingerFirehiwotDegu 4 місяці тому

    ጌታ፡ይባርክ

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 10 місяців тому

    አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ተበረኪልኝ ይሴ ዘመንህ ይባረክ አሜን🎼🎼🎼🎼👍👍👍❤❤❤❤😘😘😘

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 5 місяців тому +1

    May your worship always be to the one only one God and creator of the universe, God the father, Jesus Christ the one and only begotten Son and God the Holy Spirit. You are a blessing to all believers. God 🙏 ❤& Respect May God bless your beautiful family.

  • @ZolaLove-jn9fh
    @ZolaLove-jn9fh 8 місяців тому +1

    Geta zemenhn ybark

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 10 місяців тому +3

    Anmmeeeenmmmeeeennnee
    Geta yeberkhe yesiye tsaga yibzilike 😢

  • @abebadabi133
    @abebadabi133 10 місяців тому +2

    Amen Amen 🤲tabaraki🍇berta🥰🥰

  • @senaitzewdu5958
    @senaitzewdu5958 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @fikerashenafi3904
    @fikerashenafi3904 10 місяців тому +2

    አሜን አሜን ተባክልኝ ይጨመርልህ

  • @mulukenayele6645
    @mulukenayele6645 10 місяців тому +3

    Yisiye wendime endet yetebareke mezmur new,.. Geta iyesus yibarkih wendime ❤

  • @mekdesdesalg
    @mekdesdesalg 7 місяців тому

    Tebarekk❤❤

  • @singersolomonkedir
    @singersolomonkedir 10 місяців тому

    ይስዬ ጌታ ዘመንህን ይባርከው እወድሃለሁ

  • @MeheretMahi-bv3ze
    @MeheretMahi-bv3ze 10 місяців тому +2

    Amen Amen eseyyyyyy tebarek

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 10 місяців тому +4

    Amen Amen Amen thanks you❤❤❤❤

  • @yeabtos
    @yeabtos 9 місяців тому

    Halleluya!!!!!!!!!!! Tebarek! Zemeneh beEyesus sim yetebarek yihun!

  • @AB-nq7uj
    @AB-nq7uj 10 місяців тому +3

    Amazing God bless you 🙏🙏🙏

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 10 місяців тому +2

    Amen, Amen, Amen. Amazing and beautiful song! God bless you more and more!

  • @betezelekevip8441
    @betezelekevip8441 9 місяців тому +5

    አንት ልጅ እግዚአብሔር ዳርቻህን ያስፋዉ ልለ ምን ይባላለ ❤❤❤❤

  • @animallife8337
    @animallife8337 10 місяців тому +1

    ውዱ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ ፤ የመዝሙሩ ምንጭ እግዚአብሔር ቢሆንም ለእሱ ክብር ለመስጠት ደግሞ የምንዘምረው እኛ ሰዎች ነን ። መዝሙር ደግሞ ከመንፈሳዊ ስጦታዎች መካከል አንዱ ነው ፤ ፀሎትም ያሰፈልጋል ። በዘመኑ የተነሱት ዘማሪዎች ሌሎች በስንት ልመና ከእግዚአብሔር የተቀበሉትን መዝሙር የራሳቸው አስመስሎ በመዘመር ምድራዊ ዝናና ክብርን እያገኙ ነው። አንተ ግን ለመዝሙሩ ባለቤት እውቅና በመስጠትህ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @Eluuser-dx5ui5uk3f
    @Eluuser-dx5ui5uk3f 10 місяців тому +3

    ameen Much Grace and peace you

  • @meserethariso8132
    @meserethariso8132 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባረክ 👏👏👏👏😍😍😍😍

  • @EshetuTasfayeNurebo
    @EshetuTasfayeNurebo 10 місяців тому

    Amen Amen hallelluyyyy geta iyasusi zaman yibarik ❤

  • @tibebumathewos7218
    @tibebumathewos7218 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ

  • @GetachewKeni
    @GetachewKeni 9 місяців тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ!!!

  • @shadowsha8826
    @shadowsha8826 9 місяців тому

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @teshager531
    @teshager531 10 місяців тому

    መልካም የእግዚአብሔር ሠው ተባረክ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 9 місяців тому

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke

  • @lemlemtsegaye
    @lemlemtsegaye 9 місяців тому

    B bezu tebarek brother ❤❤

  • @wolatesamuelgodisking8664
    @wolatesamuelgodisking8664 10 місяців тому

    አሜንን ታበረክ❤❤❤

  • @geremewpaulos
    @geremewpaulos 10 місяців тому +2

    Tebarek

  • @AlmazAlemu-e4j
    @AlmazAlemu-e4j 10 місяців тому

    ጌታ ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤

  • @AshenafBale
    @AshenafBale 8 місяців тому

    ፈጣሪ ይባሪክ ዎንድመ

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 10 місяців тому

    Amen Amen Amen Amen hallelujah elelelelelelelelelelelelele hallelujah yes this is true hallelujah thank to lord praise to lord bless you Brother

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 10 місяців тому +3

    Amen amen amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @marlatayakob6043
    @marlatayakob6043 9 місяців тому

    Erigatawuuuuu yigarmal tabrakilign❤❤❤❤❤

  • @temesgensamuel
    @temesgensamuel 9 місяців тому +1

    እንደ እኔ የተባረከ በዝህ መዝሙር

  • @HabtamuTigabu-s7k
    @HabtamuTigabu-s7k 9 місяців тому

    tesetohale zemerew tebarke tenafekgnalhe❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamubiru5326
    @habtamubiru5326 8 місяців тому

    ጌታ ይባርክህ

  • @mesi7134
    @mesi7134 9 місяців тому

    ተባረክልኝ ❤❤❤

  • @DinkisheLatamo
    @DinkisheLatamo 9 місяців тому

    በእውነት ታበረክ ብርኩሁን

  • @tebabuwondamu1022
    @tebabuwondamu1022 10 місяців тому

    ተባርክልን ውድ ስጦታችን ነህ ይሳቅ በጣም ነው ምወድህ

  • @EsraelTadele
    @EsraelTadele 8 місяців тому

    እኔም ያለኝ ምስጋና ብቻነው

  • @Yisehakkobiro-pr7xr
    @Yisehakkobiro-pr7xr 10 місяців тому

    አሜን
    ተባረክልኝ ይሴ

  • @biniyamgirma7293
    @biniyamgirma7293 8 місяців тому

    Brother Yise U are Blessed ❤❤❤

  • @meklitleykun2895
    @meklitleykun2895 9 місяців тому

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @fri8050
    @fri8050 9 місяців тому

    Tebarek tega ybezaleh ❤❤❤❤❤

  • @netsanetabebe4831
    @netsanetabebe4831 9 місяців тому

    አሜን ጌታ ይባርክህ

  • @AyantuYadessa
    @AyantuYadessa 9 місяців тому

    ጌታ ብርክ ብርክ ያድሮግህ

  • @tarekegnkebedearedo4281
    @tarekegnkebedearedo4281 9 місяців тому

    ወይኔ ሰምቼ ሰምች አልጣገብም🙏🙏🙏

  • @EdeChisu
    @EdeChisu 10 місяців тому

    yisye wonidim betam tebarikalew geta hiyiwetin zemenihin yibarikil

  • @natnaelalemayehu982
    @natnaelalemayehu982 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ጥሩ ጸጋ ሰጥቶሀል። ተሰምተህ አትጠገብም። ነገር ግን እባክህን የምትቆምበትን መድረክ ምረጥ። ከሃሰተኞች ሰፈር ራቅ።

  • @Lasab-k3g
    @Lasab-k3g 8 місяців тому

    ❤❤❤ geta zednhni yedarki