🔴 “ ከወደኩበት ተነስቼ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    “ ከወደኩበት ተነስቼ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

КОМЕНТАРІ • 251

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 Рік тому +24

    ይቺን ኮሜንት ለምታነብ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ፣ጤና፣ፍቅር እና ደስታ ያብዛለችሁ 💕

    • @GugGg-sr5pe
      @GugGg-sr5pe 4 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @Gus6727
      @Gus6727 4 місяці тому

      አሜን ።

    • @aregashgebere
      @aregashgebere 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 2 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን 🕯️።

    • @selamselam6431
      @selamselam6431 Місяць тому

      አሜን🤲

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 2 роки тому +14

    አጋጣሚዬን ላካፍል ይህን መዝሙር ከዚህ በፊት ሰምቼው አርስቱን አልያዝኩትም ነበር ግጥምም እንደዛ ዜማው ግን ውስጤ ይመላለስ ነበር ለረጅም ግዜ እፈልገውና አርስቱን ስለማላውቀው ተቸገረኩኝ
    ከሁሉም የያዝኩት እግዚአብሔር.... ማንነቴ የኔ ክብር ምትለውን ብቻ ነበር አንድ ቀን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ቴዎድሮስ ብዬ ሰርች አልኩት ሲጨንቀኝ በሚገርም መንገድ የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ አገኘውት በሶስተኛው ቀን እዚህ ከነ ግጥሙ ተለቀቀ ግን ገረመኝ የፈጣሪ ስራ ተመስገን

  • @zorthodox1104
    @zorthodox1104 2 роки тому +20

    አጥንት የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @hanamulugeta4812
    @hanamulugeta4812 Рік тому +5

    ብቻ እኖድሃለን በቤቱ የምታገለግልበትን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 роки тому +34

    _ከወደቁበት ተነስቼ ጥዑም የሆነ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን_

  • @evu-tube
    @evu-tube 2 роки тому +13

    እንኳን ለሐዋርያው ቅዱስ ኩትን ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።
    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
    #ሐዋርያው_ቅዱስ_ኩትን
    ቅዱስ ኩትን በዘመነ ሐዋርያት የነበረ: ከአሕዛብ ወደ ክርስትና በቅዱስ ጳውሎስ አማካኝነት የተመለሰ: ከቅዱሳን ሐዋርያት እግር ሥር ቁጭ ብሎ ይማር ዘንድ የታደለ: በፍፁም ድንግልናው የተመሰገነ ሐዋርያዊ አባት ነው::
    ይህ ቅዱስ ሚስት ነበረችው:: ግን በትዳር ውስጥ ሆኖ ድንግልናን መጠበቅ እንደሚቻል ያሳየ የሐዲስ ኪዳን ሰው ነው:: ቅዱስ ኩትን በንጽሕናው: በአገልግሎቱና በጣዕመ ስብከቱ በሐዋርያትና ምዕመናንም ተወዳጅ ነበር:: ለብዙ ዘመናት በወንጌል አገልግሎት ኑሮ በዚሕች ቀን በመልካም ሽምግልና አርፏል::
    ፈጣሪ ከበረከቱ ያድለን::
    #መጋቢት 9 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
    1.ቅዱስ ኩትን ሐዋርያ
    2.ቅዱስ እንድርያኖስ ሰማዕት
    3.ቅዱስ አውሳብዮስ ሰማዕት
    4."2,000" ሰማዕታት (የአባ ኖብ ማሕበር)
    ወርሐዊ በዓላት
    1.አባ በርሱማ ሶርያዊ (ለሶርያ መነኮሳት ሁሉ አባት)
    2.አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ (ኢትዮጵያዊ)
    3."318ቱ" ቅዱሳን ሊቃውንት (ርቱዐነ ሃይማኖት ዘኒቅያ)
    4.የብሔረ ብፁዐን ጻድቃን
    5.አባ መልከ ጼዴቅ ዘሚዳ (ኢትዮጵያዊ)
    6.ቅዱስ ዞሲማስ ጻድቅ (ዓለመ ብፁዐንን ያየ አባት)
    ". . . ስለ ድንግልናው ያፈረ ሰው ቢኖር የወደደውን ያድርግ:: ቢያገባም ኃጢአት የለበትም:: ሳይናወጥ በልቡ የጸና ግን ግድ የለበትም:: የወደደውን እንዲያደርግ ተፈቅዶለታል:: ድንግልናውንም በልቡ ይጠብቅ ዘንድ ቢጸና መልካም አደረገ:: እንዲሁም ድንግልን ያገባ መልካም አደረገ:: ያላገባም የተሻለ አደረገ::" (1ቆሮ. 7:36-38)
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-cx3yk3ws4b
    @user-cx3yk3ws4b 2 роки тому +36

    ከወደቁበት ተነስቼ ያየኝን አምላክ በዓይኔ አይቼ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ

  • @Zetsion
    @Zetsion 2 роки тому +24

    🙏🙏🙏ከወደኩበት ተነስቼ 🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏ያየኝን አምልክ በዓይኔ አይቼ 🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏ኤልሮኢ አልኩኝ ቀና አልኩና 🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏በጌታ ማዳን ልቤ ጸና🙏🙏🙏
    .................... ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому +4

    ይሄ መዝሙር ቃል የለኝም በእንባ ነው በየቀኑ የማዳምጠው አምላኬ የለመንኩትን እንደሚያሳካልኝ አምናለው በእንባ እየተማፀንኩት ነው

  • @fikekirartube-8569
    @fikekirartube-8569 2 роки тому +24

    የወደቁትን የሚያነሳ እግዚአብሔር አምላክ የተመሠገነ ይሁን🙏ዝማሬ መላእክትን አብዝቶ ያሰማልን ቴዲያችን

  • @alab1612
    @alab1612 2 роки тому +11

    ሁሌም ከወደቅንበት የሚያነሳን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!! ለሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለት !!!ለሀገራችን ሰላምን ለኛም ፍቅር አንድነትን ይስጠን!!!!!!!

  • @user-vg8uk7dt4r
    @user-vg8uk7dt4r 2 роки тому +11

    ከወደኩ በት ተነስቸ ያየኝን አምላክ ባይኔ አይቸ ወንድሜ አንተ መቸም መልካም መሆንህክ አውቃለሁእውነት መዝሮችህ ሁሉ ነፍሴን ያስደስቷታል ቅዱስ እግዚአብሔር ጽጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያስማህ መጨረሻ ህን ያሳምርልህ እረጅምእድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አሜን።

  • @bizuayehuassefa4560
    @bizuayehuassefa4560 2 роки тому +10

    ያንተስ ፀጋ ልዩ ነው የምር ❤❤❤
    አብዝቶ ይስጥህ 😍😍😍ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @user-vk2hq7lz8t
    @user-vk2hq7lz8t Рік тому +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሪ መላክታን 🙏🙏🙏🙏🙏 ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑሪልን እግዚብሔር አምላክ ወድማችን

  • @user-qf8rb2nt3n
    @user-qf8rb2nt3n 2 роки тому +7

    የመላዕክት ዝማሬን ያሰማልን

  • @metuumeyuu1501
    @metuumeyuu1501 2 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንደሞችና እርሜን ጤና ይስጥልን ቃልዬ ያሰማልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muledesa60
    @muledesa60 Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 роки тому +5

    ማንነቴ የኔ ክብር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @procell803
    @procell803 2 роки тому +14

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ፆሙ የበረከት ይሁንልን ላገራችን ሰላሟን ይላክላት ለንስሀ ሞት ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 5 місяців тому +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤ ክርስቶስ ሆይ ፍቅርህ እንዴት ይደንቃል 😢

    • @-mahtot
      @-mahtot  5 місяців тому

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @AGAPEERI
    @AGAPEERI 2 роки тому +8

    ኦ ጌታ የኔን ማንኔትን ቀይሮዉ እብካህ ስለ እናታህ ብለህ ታረቀኝ😭😭😭😭 ከወደቅበት ኣድነኝ።

  • @user-fo5tq4su1x
    @user-fo5tq4su1x 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
    ዝማሪ መላክ ያሰማልን

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 2 роки тому +6

    አሜንን ቃለ ህይወት ያስምልን

  • @bettyalex7922
    @bettyalex7922 2 роки тому +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏☦️

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 2 роки тому +4

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @oliveroliver4975
    @oliveroliver4975 2 роки тому +5

    ከወደቅንበት ሁሌ የሚያነሳን እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ።
    መልካም መዝሙር ወንድማችን እግዚአብሔር
    ይባርክህ።

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 місяці тому

    ሰሚ በሌለበት አጊኝቻለው ሰሚ
    የሚያስጨንቀኝን ሸክሜን ተሸካሚ🤲 አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏♥️

  • @user-fm7qg8kk9j
    @user-fm7qg8kk9j 2 роки тому +7

    ወንድማችን ዘማሪ ቴድሮስ ዝማሬ መላክት
    ያሠማልን ከፀጋላ ፀጋ ይጨምርልህ የድግልማርያም ልጅ የእየሡስ ክርስቶስ
    ሁሉም መዝሙሮችህ አይጠገቡም😭😭😭😭😭

  • @mekdesmekdes4738
    @mekdesmekdes4738 2 роки тому +6

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🙏❤

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 2 роки тому +5

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክቱን ዝማሬ ያሰማልን

  • @mekdesshifa2123
    @mekdesshifa2123 4 місяці тому

    የምፅናናበት ዝማሬ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qo8rw6xx2l
    @user-qo8rw6xx2l 6 місяців тому +1

    Amen amen amen zimare melaykt yasemaln

  • @mengedenga3168
    @mengedenga3168 2 роки тому +2

    ሰሚ በሌለበት ሰሚ አግኝቻለሁ 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን. አሜን

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e 2 роки тому +4

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @balager21
    @balager21 Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
    ከወደኩበት ተነስቼ ያየኝን አምላክ በአይኔ አይቼ

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 2 роки тому +5

    ዝማሪ። መላህክት። ያሠማልን። 🙏🙏🙏🙏💚💛❤😭😭😭😭

  • @bipbip6596
    @bipbip6596 4 місяці тому

    አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቴድዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eyobbeniyam2255
    @eyobbeniyam2255 2 роки тому +4

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤❤❤

  • @uae1023
    @uae1023 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ማንነቴ የኔክብ ልብን የሚመስጥ ዝማሬ
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤💕💕💕💕💕💕

  • @derejefekadu1649
    @derejefekadu1649 Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፣የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።

  • @miliyelove8845
    @miliyelove8845 2 роки тому +5

    Zemra malekt yasmlen Wandmchen

  • @yordi9587
    @yordi9587 2 роки тому +1

    ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-gp6kz2lt8t
    @user-gp6kz2lt8t 2 роки тому +4

    Zimare melakt yasemaln

  • @tewokelasrat6370
    @tewokelasrat6370 2 роки тому +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @serkeeserkee136
    @serkeeserkee136 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

  • @esromteshome7023
    @esromteshome7023 2 роки тому +4

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!

  • @user-df1qz3ef7r
    @user-df1qz3ef7r 3 місяці тому

    አሜን ዝማሬ መላእክት ንጠያሰማልን❤

  • @msratetsfayi5134
    @msratetsfayi5134 Рік тому

    ማንነቴ የኔ ክብር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @yomselam
    @yomselam 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር የማንነቴ የኔ ክብር🙏❤🙏
    እንዴት እንደምወደው ይህን መዝሙር

  • @Bereket-24
    @Bereket-24 Місяць тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ❤❤❤❤🥰🥰🥰⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🥰🥰🥰🥰

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ከወደኩበት ተነስቸ ያየኝን አምላክ ባይኔ አይቸ

  • @zjgngjfzhfngij9248
    @zjgngjfzhfngij9248 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 2 роки тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @AynalemzerihunAynalemzer-dg1bw

    ፈጣሪ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ.. ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @misrakhailemichael595
    @misrakhailemichael595 4 місяці тому

    ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር በእንባ ነው ያዳመጥኩት

  • @mdet2995
    @mdet2995 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @bellethuebellethue3267
    @bellethuebellethue3267 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወትን ያሰማልን

  • @Subscribe_addme
    @Subscribe_addme 2 роки тому +3

    Zemare melakten yasemalen

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +1

    ከወደኩበት ተነስቼ
    ያየኝን አምላክ በዓይኔ አይቼ
    ኤልሮኢ አልኩኝ ቀና አልኩኝና
    በጌታ ማዳን ልቤ ፀና
    እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር ማንነቴ የኔ ክብር !! ቴድዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስወድልህ ይሄን መዝሙር ኧረ ስንቱ ❤️❤️✝️🤗🙏🙏

  • @user-ow5kl5ds1d
    @user-ow5kl5ds1d 2 роки тому

    ዝማሬ መላእኽቲ ያስማልን

  • @kiyyaatube4930
    @kiyyaatube4930 2 роки тому

    Zimare melaikt yasemalin tebarek rejiim endme ketenagar yistih

  • @aynalemtena9949
    @aynalemtena9949 2 роки тому

    ብቻ እኖድሃለን በቤቱ የምታገለግልበትን እድሜና ጤና ይስጥልን 😍

  • @saramitku7773
    @saramitku7773 2 роки тому +3

    ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @hggf1715
    @hggf1715 Рік тому

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ማንነቴ የኔ ክብር።😭😭😭

  • @user-zt5mf2is4s
    @user-zt5mf2is4s 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልዬ ፀጋ ነው አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-rt1wo9wl6n
    @user-rt1wo9wl6n 2 роки тому +1

    ከወደቅኩበት ተነስቼ
    ያዬኝን አምላክ በአይኔ አይቼ
    ኤልሮኢ አልኩኝ ቀና አልኩና
    በጌታ ማዳን ልቤ ፀና
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 роки тому

    Amen Amen Amen zemare melket yasemalen 💚💛❤️🙏

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @yordanos3320
    @yordanos3320 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማለአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይበርክህ

  • @fikinesheth6658
    @fikinesheth6658 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ይሰማልን

  • @meskeremgeberhiwot7358
    @meskeremgeberhiwot7358 2 роки тому

    Kale Hiywot yasemalin.

  • @eskindertube1720
    @eskindertube1720 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከክህደት ሁሉ ይጠብቀን ፣ ጾማችንንም የበረከት ያርግልን🙏🙏🙏

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መለዓክትን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ያሠማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💞💞💞💞💞💞💞

  • @fevenrezene7282
    @fevenrezene7282 2 роки тому

    Amen 🙏 zimare melak yasemalin

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 роки тому +1

    ✝️አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏
    "ከወደኩበት ተነስቼ
    ያየኝን አምላክ በዓይኔ አይቼ
    አልርኢ አልኩኝ ቀና አልኩና
    በጌታ ማዳን ልቤ ጸና"
    ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 роки тому

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen

  • @user-pt6ft2oh8c
    @user-pt6ft2oh8c 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 2 роки тому

    😢ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን 😢 ወንድማችኖ

  • @tsigegebrekidan4351
    @tsigegebrekidan4351 9 місяців тому

    ....yayeghn ayen ayechee.....Amelake benfesim besgaye egezalehalhugh kewdekybet yanesahegh Amelak temsgennnn. Wrndmachin zemari melaeket yasemalen

  • @meseretwolde
    @meseretwolde 2 роки тому +3

    Ameen❤🙏

  • @hiwothiwothiwot3832
    @hiwothiwothiwot3832 2 роки тому

    zemari melaketen yasemalen
    wendemachin ❤️🙏❤️🙏

  • @ashuetsay1498
    @ashuetsay1498 2 роки тому +1

    Zemari melakten yasemalen tedy

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 2 роки тому

    ለምናከብረዉ ዘመርየችን ተድሮስ ዝማሬ መለኽት የሰማልን እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ይክብርልን እናመሰግናልን

  • @abebaabeba2004
    @abebaabeba2004 2 роки тому

    ከወደኩበት የሚያነሳ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @guldeyasguldeyas9906
    @guldeyasguldeyas9906 2 роки тому +1

    Amen amen amen
    Zemara malak yasamalin

  • @elsabeyene4828
    @elsabeyene4828 2 роки тому +1

    Egzbher 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 Рік тому

    በደንብ ስሙት ቴዲዬ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥክ ሁሌም ነፍሴ በመዝሙርክ ትረካለች ለፈጣሪ ያለክ ነገር ወደ ጌታዬ የበለጠ አንድማረክ ያደርገኛል፡፡ ዘመንህ ይባረክ !
    እንዳንተ ያሉ አገልጋዮችንና አባቶችን እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ ፈጣሪዬ

  • @asterkelemu8
    @asterkelemu8 Рік тому

    አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ ያሠማልን 💜✝️💙

  • @akisabina2070
    @akisabina2070 2 роки тому

    እግዚአብሔር ማንነቴ የኔ ክብር እጅግ በጣም ጥኡም ዝማሬ ያገልግሎት ዘመንህን መድሀኒአለም ይባርክልን !!!

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 2 роки тому

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 2 роки тому

    Zemarey malakit yasamalen ydgile mareym lejey egzebher amen

  • @tigistshelma3520
    @tigistshelma3520 2 роки тому

    ጉልበት ፅናት የምሆን ዝማሬ ፀጋዉ ያብዛልህ እድሜና ጤና ያቆይልን የተዋህዶ እንቁ

  • @maazakiroshagosahned1450
    @maazakiroshagosahned1450 Рік тому

    Amen Amen Amen Zmarea Melaekt Yasmaln

  • @geezmedia2343
    @geezmedia2343 2 роки тому +1

    This mezmur gives me peace

  • @meherat938
    @meherat938 Рік тому

    እግዚአብሔር ማንነቴ የኔ ክብር❤❤ ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴድዬ

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 2 роки тому

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ቴድዬ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ በጣም ነው ምወድክ ማከብሮክ መዝሙርክ ለኔ ሰንቄ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @besufikadworkalemahu5885
    @besufikadworkalemahu5885 2 роки тому

    መምህር አንተንና ምርትነሽን ፀጋውንና እድሜውን አብዝቶ ይጨምርላችሁ

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን