የተጀመረው የትግራይ ዴሞክራሲ መጨናገፍ ስለየትኛዋ ትግራይ ነው የምታወሩት?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • የተጀመረው የትግራይ ዴሞክራሲ መጨናገፍ
    ስለየትኛዋ ትግራይ ነው የምታወሩት?

КОМЕНТАРІ • 139

  • @1995mwa
    @1995mwa 21 день тому +10

    Thank you Mariamawit. You are always on the side of people. May God bless you.

  • @kirosabrha
    @kirosabrha 21 день тому +10

    ክብራችን ግርማ መጎሳችን ክብርት ማርያማዊት እህታችን እንኳን ለአሸንዳ በሰላም አደረሰሽ

  • @RedaHaile-t8l
    @RedaHaile-t8l 21 день тому +12

    ኣቲ ጅግና ቁርፀኛ ንፍትሒ ዝቆምኪ።

  • @genetberehe6866
    @genetberehe6866 21 день тому +5

    We will stand with you

  • @user-du2dh9xs1c
    @user-du2dh9xs1c 21 день тому +5

    ማርያማዊተይ ማዓረይ አደ ሐቂ ጅግና ዋዕሮ👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene 21 день тому +6

    You are our not only our mind but our mouth, too. Really you explain it!!

  • @shushanghebremariam4248
    @shushanghebremariam4248 21 день тому +7

    ሰላም እህቴ በጣም ነው እማከብርሸ

  • @abadittsegay3303
    @abadittsegay3303 21 день тому +3

    ማርያማዊተይ ንዓኽውን እንዃዕነይ አብፀሓኪ!!! መዋእልኪ ሰሰናዩ ምስኩሎም ስድራኺ!!!

  • @TEYKANTOBERISHA
    @TEYKANTOBERISHA 13 днів тому

    አሁንም ብሆን ድል ከጀግናው የትግራይ ህዝብ ጋር ነው።በርች እህቴ።❤❤❤❤

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 15 днів тому

    መስረት ሐፍትና ዋዕሮ ትግራይ ደምፄ እዴታትና እግዚአብሔር ያሕግዝክ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tigestaberha
    @tigestaberha 20 днів тому +1

    Big respect and Love to you and your family ❤🙏

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 15 днів тому

    ማርያማዌት እንች ክ እግዚአብሔር የተላኽሽ የዘመናችን ሃዋርያ ብል ማጋንን እይሆንም እግዚአብሔር ባለሽ ሁሉ ይጭምርልሽ I love you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 19 днів тому

    ማርያማዊት እግዚአብሔር ይባርክሽ የትግራይ ልጆች ህውህት ታግሎ ያመጣው ዲሞክራሲ ለሁም ቤር ብሄረሰብ አካፍሎ ለ 27 ዓመት ፍፁም ፍርሃትና ስጋት ያልነበራቸው ዓመታት ነበረ አሁን በስመ ኦሮሞ ብልፅግና የሚባለው ቡዱን ሌላውም የኢትዮጵያ ህዝብ ደግፎ ገዳዩን እያሳደገ ነው በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ የነ ጌታቸውም አካሄድ በማወቅ ይሁን አለ ማወቅ የአብይ አጀንዳ በሚመስል ነገር መሄዳቸው ከትግራክ ህዝብ ልብ እንዳይወጡ እሰጋለሁ የትግራይ ህዝብ ግን እንካን በጌታቸው በማንም ተገዝቶ አያውቅም ግዜው ገና ነው አልመሸም በግዜ ተመልሶ ድርጅቱን ይቅርታ ጠይቆ ቢመለስ ይሻላል።

  • @user-yi6xl1nn5h
    @user-yi6xl1nn5h 20 днів тому +1

    ውድና ብርቅዬ ለተበደሉና ለተጨኮኑ የቅምሽ ማርያማዊት ይክርስቶስ ስላም ለአንቺና ለመላው ቤተሰብሽ ጥበቃውም ይብዛልሽ አሜን!!🙏🏾በርቺ!!

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 19 днів тому

      ለእውነት በመቆምሽ ዘልዓለምሽን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 15 днів тому

    እንደው የኢትዮጵያ እናቶች ፃላትና ልቅሳ እግዚአብሔር ዘንደ ይደረስ እግዚአብሔር እምላክ በምደራችን የመጣብን ማአት ያርቅልን

  • @user-kx9xi4hy1e
    @user-kx9xi4hy1e 20 днів тому +1

    Thank you የእኔ እመቤት!

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 19 днів тому

    Marimawit you are beautifully celebrated Ashenda.Great Deed.

  • @aatsedemekebeb2494
    @aatsedemekebeb2494 18 днів тому

    Yes Maryamawet I agree with you 💯 Thank you ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemkahsay1046
    @alemkahsay1046 20 днів тому +1

    ሰላም ማራማዊት በኢሀዴግ ጊዜ የትግራይ ሕዝብ የመቃወም መብት አልነበረዉም የተለየ ሀሳብ አለኝ ያለዉ እንዲገለል ይደረግ ነበር አሁን የተደረገዉ በሚዲያዉም ነፃ ነበሩ እዉነትነዉ ይህ የዴሞክራሲ ጅምር ነዉ የትግራይ ሕዝብ የሚሾመዉ የሚሽረዉ ፓርቲ ሊኖር ይገባል በዉስጥ እንደፈለጉ በዉጭ ግን አንድ ቢሆኑ መልካም እግዚአብሄር ማስተዋል ይስጣቸዉ

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 20 днів тому

    አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene 21 день тому +2

    Getachew is exactly using Abiy Ahmed's principle. He is dpending government money for politics. We need urgent independent auditing.

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene 21 день тому +2

    The life span of interim government should be shortened. Two years is too long.

    • @rational5634
      @rational5634 21 день тому

      We need capable leader in Tigray. We have seen all. In fact compared to Debretsion Getachew stayed for less years in a complicated, intricated journey fool of sabotages by his comrades.

  • @shushanghebremariam4248
    @shushanghebremariam4248 21 день тому +4

    ዛሬ የለበሻት ልብስ ግን ዲዛይኗ ልብ ብለሻት ይሆን?

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 19 днів тому

      ቁም ነገር ነው የምታወራው እሳዋ በእግዚአብሔር ተልካ ነው እንደናንተ ተሸውዳ አይደለም ህወሃት ከህዝቡ ጋር ወደፊት ።

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 15 днів тому

    GSTS የሜባልሉ ክህዋሕት ጋር እብረው ሴስሩ የነበሩ በሌብነት የወጡ በቄም በቀል ውጭ ወጥተው የተማሮ የተማሮት ህዋሕት የሜባል ደርጀት እጥፍቶ የጀምሮትን ለትግራይ ህዝብ የኢኻኖሜ ምዝበራ ናፀረ ዴማክሪስዌነት ለማስፍፍት የትግራይ ህዝብ የቄም በቀል ማዋጥጫ ያረጎ ትዕቤተኛች ስልጣን ፍለጋ የትግራይ ህዝብን ማወናበደ ተያዛዛቶውታ እግዚአብሔር የናቶቻችን ለቆሳ ይፍረዳቸው

  • @mekonenebeyene7836
    @mekonenebeyene7836 20 днів тому

    Thank you, Mariamwet

  • @helenzewede3802
    @helenzewede3802 18 днів тому

    Tigray deserves Justice!!!!

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene 21 день тому +3

    GSTS is a political party financed by Abiy.

    • @rational5634
      @rational5634 21 день тому

      False.

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 19 днів тому

      አዎ በጣም እጠራጠረዋለሁ ምሁራን ተብለው ስለ ትግራይ ህዝብ ሳይሆን ስለ ስልጣን የሚገዳቸው ሆኖው ነው አይቻቸዋለሁ አንዳንዶች አሉ በትክክል ለህዝብ የሚያስቡ አንዳንዶች ግን በጣም ህወሃት ከትግራይ ለይታችሁ ማፍረስ አትችሉም የትግራይን ህዝብ ማፍረስ ነው የሚሆነው።

  • @tsehaytesfahun4564
    @tsehaytesfahun4564 20 днів тому

    You are absolutely correct. Getachew Reda is working for Abiy. Besides, he is facilitating the wish of Abiy and Issias Afewrki to destroy and dismantle TPLF

  • @BereketBarud
    @BereketBarud 21 день тому +1

    ህወሃት አምላክ የለሽ ሆነዋል ።

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 19 днів тому

      አሁን ግን አምላኩን ያውቃል እግዚአብሔር ባይኖር ኖሮ ዛሬ ድጋሚ አሸንፎ አይወጣም ነበር ስለዚህ እግዚአብሔር ከህውሃት ጋር እንዳለ አውቀዋል ።

  • @workehagos4663
    @workehagos4663 20 днів тому

    I agree!

  • @HTT6892
    @HTT6892 19 днів тому

    Thanks Mariamawit good job. 36:00,39:00,40:00, 55:30-55:38,59:38

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 20 днів тому +1

    አንዳርጋቸው ነቀዝ አለ።። ራሱን ጠራ የሽማግሌ ጨቅላነቱ ።። ግን ይሄ ሰውየ ሴራውን እየሰራ እንዳይሆን። የሽማግሌ ቁራ ነው !!!!!

    • @Dats09
      @Dats09 19 днів тому

      I don't believe CRIMINAL Andaregachw . Getachew reda should resign.

  • @letemeskelkahsay945
    @letemeskelkahsay945 21 день тому +1

    እኔዚህ ጬካኖች ሜጄሜርያቼው ኣይዴሌም ቤትግራይ ላይ ያዴሬጉት ግፍ ሌህጻኖች ሌናቶች ሌድንግሎች ዬፍሌጉትን ኣድርጌው ኣሼዋ እንጬት ብዙ ኔጌሮች ቤማህጼናቼው ዬኬቴቱት ኬሞት ዬቄሩ ቤስቃይ እዬኖሩ ሞሆናቼው ኣይሬሳም እግዚአብሔር ጽናት ይስጣቼው 🙏💔

  • @user-ey9uv3ti3c
    @user-ey9uv3ti3c 21 день тому +1

    Maryamawit,qonjo,gal,ashenda❤

  • @tigestaberha
    @tigestaberha 20 днів тому

    What Disappointment, we lost all Innocent people for what???💔😭 my dear sister thank you for standing for been a voice God bless you and your family ❤ I'm standing with you.

  • @wondezewdie7951
    @wondezewdie7951 21 день тому +1

    THE ETHIOPIAN CHRONICLE

    ለመጣው ለሄደው / አጨበጭባለሁ
    ገና ለሚመጣው / ተዘጋጅቻለሁ!!!
    I CHEER FOR THE COMING / I CLAP FOR THE GOING
    I AM EVEN READY / FOR THE ONE WHO IS PENDING!!!
    • LEMETAW-LEHEDEW / ACHEBECHBALHU
    GENA-LEMIMETAW / TEZEGACHALHU … ሃሃሃሃሃሃ!!!

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 15 днів тому

    ማሪያማዌት የእለም ሁሉ የትግራይ ህዝብ ጠላቶች የትግራይን ህዝብ ለማጥፍት የሜስሮት እና የትግራይ ስልጣን ጥምኛች ሁሉ ተስብስብስበው እርጀትችሃል ወጣቶን ወዴፍት ያምጡት የሜል ቤስፍው ስርትውበታል ለምን እነዜህን ስውች ወደ ስልጥን በማምጥት የትግራይን ህዝብ ማበርክክ ነው የሻዕብያ እክትቬሳቶች መንግስት ሁሉ እየስሩበት ነው እግዚአብሔር ግን መልካም ስለሆነ ይህው ጎዳቸው ባዳባባይ ውጥቶል እሁን ግን ህዝቡን ኻንፊዝ ሁናል እግዚአብሔር ይብቃ ይበለን

  • @mikeyfutbol3561
    @mikeyfutbol3561 21 день тому +2

    ጌታቸዉ ረዳ = አረጋዊ በርሄ።

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay 21 день тому +2

    ማርያማዊት የለበስሽው ግማሽ አይን ያሳያል ተረድተሽዋል ኢሊሙናት አርማ ነው

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 19 днів тому

      አንተ ቆሻሻ የለበሰችው ልብስ ነው ከልብስ አልፎ ምን ሊባል አይችልም ግን ባንተ ውስጥ ያለው አእምሮ በምስሎች የሚያምን እና የሚፈራ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ልብሱ ሰው ነው የሰራው ካላመንክበት አይሰራም።

  • @rational5634
    @rational5634 19 днів тому

    I hope Ato Redae will give an explanation for this by UMD or other media.

  • @TEYKANTOBERISHA
    @TEYKANTOBERISHA 13 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @Sofia-qi5db
    @Sofia-qi5db 21 день тому +5

    ስታሳዝኝ ? በቃ የአንች ፍላጎት ብቻ ነው ትክክል

    • @azaziyohannes8873
      @azaziyohannes8873 20 днів тому

      ይህች ሴትዮ በእግዚኣብሄር ስም እየሸቀጠች የወያኔን ጋኔናዊ ተልእኮ ምታስቃብጭ የወያኔ ኣሽከር ነች። ከሁሉም በላይ ውሸትዋን ይብሳል።

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 15 днів тому

    በጌዜው እስተዳዳር ውስጥ ያሉቱ ስውች በጣም አሪሜኔውች ናቸው ህዋሕትን እፍርስው ስልጣን ክእብይ ጋር በመሁን የትግራይ ህዝብ የቅሜ በቀል መዋጣጭ ከሜደርግት እና የስሪው ጎንግኛ ደቃን የሜባል ስውየ ነው በዜህ እደሜው የህን ሁሉ ስሪ የሜስራው እግዚአብሔር ሁሉንም ይፍርደ

  • @yonastesfaye3178
    @yonastesfaye3178 21 день тому

    እህት ኑሪል!
    (ማጨናገፍ)

  • @tigray447
    @tigray447 21 день тому

    I am very sad what happened to the little girl. 😭💔

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene 21 день тому

    Tebareki enat alem.

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 19 днів тому

    ልክ እንደ አብይ ኮፒ ቤስት ነው አያፍርም ሁላ ጌታቸው እንዲህ አይነት የስልጣን ፋራ አይመስለኝም ነበር ።

  • @amlaktemesgen611
    @amlaktemesgen611 19 днів тому

    ያልተነካ ግልግል ያውቃል አሉ! እስኪ አንቺ መጥተሽ ሞክሪው!!

  • @KidaneHagose
    @KidaneHagose 20 днів тому

    ናይማን ቅኑዕ መስመር ሒዝኪ እትቃለሲ ጓል ህዝቢ መስተውዓሊት ሰብ ቀጵልሉ

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 21 день тому +1

    Selam selam lehulachu😊

  • @Ali-horreAburus4823
    @Ali-horreAburus4823 21 день тому

    God is our Refuge and Strength Afar Think-Tank Reedan-Makkaabe

  • @letemeskelkahsay945
    @letemeskelkahsay945 21 день тому

    👌🙏💕

  • @mountgarambamedia985
    @mountgarambamedia985 21 день тому

    Don't miss a point. Understand Andargachew in opposite pattern.

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 20 днів тому

    ግዴታ ከሆነ ነው ።።ከአንዳርጋቸው ይልቅ አብይን እመርጣለሁ !!!

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 19 днів тому

      ይኸ ጠጋ ጠጋ ፈፅሞ አያምርም እሳት ካየው ምን ለየው አብይይን ከወደድክ ትግራይና የትግራይ ህዝብን አትወድም አታጨብርብር።

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 19 днів тому

    ህውሃት ነው መርጦ ለፕርቶርያ ውል እንዲያስፈፅም ነው ዛሬ ስልጣን እዣለሁ ብሎ እሱም እንደ አቅሚቲ በስልጣኑ ሊጠቀም እየሞከረ ነው።

  • @DawitSolomon-yd2pg
    @DawitSolomon-yd2pg 21 день тому

    🙏🙏🙏

  • @temdegentadese3950
    @temdegentadese3950 19 днів тому

    Why don't you call and tell to Dr abeye?

  • @HaraTimes
    @HaraTimes 20 днів тому

    oooo!😆 This is higher political analyses, what this woman (Mariamawit) did!😯

  • @koneberhanbelay3534
    @koneberhanbelay3534 20 днів тому

    የሚገርም ነገር እኮ ነው! እንደርጋቸው ጽጌ የሚለውን የነዚህ 14 የነጌታቸው ረዳ ቡድን ስትሰማ: በስም ኣብ: ወመንፈስ ቁዱስ: ወኣሃዱ ኣምላክ! ነው የሚያስብለው።
    ኣንድ ወጣት ጎረቤቴ: በመደጋገም 'ተጋሩ ኣይብሱም እነዴ: እነሱ ኣይደለም እንዴ ኣገራቸውን የሚሸጡት' ትለናለችና: እኔ ደግሞ በውስጤ 'ይቺ ደግሞ ስለማን ነው የምታወራው: ተጋሩ'ማ በቅርቡ: ይሁን ሁሉ ጀግንነት ዓለምን በሙሉ ያሳዩት ኣይደሉም እንዴ' እል ነበር። ኣሁን ሳስበው ግን 'ይህች ወጣት: ሰለ'ነዚህ ከኣቢይ ኣህመዱ 'ብልጽግና ፓርቲ' የሚሰሩትን የትግራይ ባለ-ስልጣናትና መሳዮቻቸው እያወራችን ነበር ለካ' ለምን ኣያስብልም!
    በጣም ያስከፋል!
    ለማንኛውም Thank you.

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 19 днів тому +1

      ለተጋሩ ጀግንነት ምንም ጥያቄ የለውም በአንድነት ሲቆሚና አለ አግባብ ሲነኩ ነው ታድያ ተጋሩ ወራሪ አይደሉም አሁንም የትግራይ ባህል ባለበት ተከብሮ ይኖራል ግን በጣም የሚገርመው በማንኛውም ዘመን ባንዳ አለ ቢቻለውስ ሓገሩንም ህዝቡንም የሚሸጥ ከውጭ ጠላት ይልቅ እሱን ነው መጠንቀቅ።

  • @helenzewede3802
    @helenzewede3802 18 днів тому

    Mariamawit,
    Please judge Gecho as who he is not based on this ignorant person called endargachewu Tsege. He is one of the enemy of Tigray. Justice must be served against Endargachewu Tsega

  • @user-qw8fj6on7b
    @user-qw8fj6on7b 21 день тому +5

    አሁንም ሌላ የደሃ ልጅ ለማስጨረስ አሜሪክ እየኖርሽ ታባያልሽ

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 19 днів тому

      እእእ ተነቃባችሁ ምድረ ሴራችሁ አያችሁ ትግራይ ሰው አላት በእግዚአብሔር ኃይል።

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 19 днів тому

      እስቲ ወንድ ከሆኑ እነ ጌታቸው ወጥተው መልስ ይስጡ ሴራችሁ ታወቀ አይ እግዚአብሔር መልካም እኮ ነው።

    • @Dats09
      @Dats09 19 днів тому

      Prosperity party is a genocidal party.

    • @Dats09
      @Dats09 19 днів тому

      Prosperity party is a criminal party.

  • @kifluabraha7475
    @kifluabraha7475 20 днів тому

    ተላላኪ እያሉ የአማራ ባለስልጣን ሲስድቡ የትግራይ ባለስልጣን ጌታቸው ደብረፅዮን ተላላኪ አደሉም የወደቁ አሽከሮች ደደቦች ናቸው የትግራይ ህዝብ ሚሊዮን ሰዉቶ ከ ቦታዉ ተፈናቅሎ እነዚህ የ አብይ አሽከሮች ለስልጣን መባላት አልነበረባቸውም

  • @yikunoamlakbelay5772
    @yikunoamlakbelay5772 17 днів тому

    You are sometimes mis-quoting Getachew. That is bias. (I am not from both). But, I accept party and government should be separated.

  • @Eli-f8e
    @Eli-f8e 20 днів тому +1

    I think you are completely wrong for several reasons 1,andargachew was spoken on EMS media not leaked,2,if debrezion was a president , he will do the same thing as getachew. So please let them do whatever there issues is, it's more than our knowledge

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 19 днів тому

      by any Min's you can not Cavour getachow fault he is working not for Tgray::

  • @dawitasfeha
    @dawitasfeha 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-st8ke5zv2d
    @user-st8ke5zv2d 18 днів тому

    ማሪማዊት አንዳርጋቸዉ እዉነት መናገሩን በምን እርግጠኛ ሆንሽ?በዙ ግዜ ውሽት ተጨባጭ ያልሆነ ነገር ሲናገር አልሰማሽም???እናም የአንዳርጋቸዉን ተራወሬ ይዘሽ ባትንጨርጨሬ ጥሩ ነዉ!! ሚዛናዊ እና አስታራቂ ነገር ላይ ብታተኩሪ ጥሩ ነዉ!!

  • @helenzewede3802
    @helenzewede3802 18 днів тому

    Can we trust this Genocide person called endargachewu?

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene 21 день тому

    The budget is with him to protect cholera. There are prevention mechanisms to protect the spread.

  • @HTT6892
    @HTT6892 19 днів тому

    Please do not say '' Instnict rather Instinct''.

  • @tigraiembeba4447
    @tigraiembeba4447 18 днів тому

    i appreciate u but i hate Ethiopia and want freedom for Tigrai without the Amhara or Oromia Craziness

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene 21 день тому

    Andargachew Tsige speaks nothing about problems in Amhara but shouts to speak about tigray. Zigerim!! Hello Getch! Do you hear me?

  • @rational5634
    @rational5634 20 днів тому +1

    Marayamawit Getachew has not love of the Federal Government. Getachew never try to frustrate others. He is confident on his belief. Marayamawit I will not insist you have to trust Getachew but I believe he is working for the benefit of Tigray. The people will decide finally. Getachew never expect reward from the federal or from any one he is not such type of a person. He has one habit which every one knows but now has refrained due to his health problem. He will never ever collaborate with the federal government that will harm the people of Tigray. Andargachew is reading fabricated story with the intention of creating chaos with in the party. This person is the same as others to be enemy of Tigray people. What can you expect from him? blessing? Factual story? Do you remember what he say during the dark days wearing the ranger?

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 19 днів тому

      በልቡ ያለው ሓሳብ በሥራው እየተገለጠ ነው አዎ የአ ብይን ሓሳብ ነው አይልህም ደጋፊ ያጣላ ስለዚህ ቅዱስ እያለ ሊያሰጥመው ያለው ሓሳብ ግን እህታችን ከምትለው ውጪ አይደለም የትግራይ ህዝብ በንቃቄ አንድነቱን ይጠብቅ።

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 19 днів тому

      ጌታቸው ታሞዋል ከህዝቡ ከትግራይ ህዝብ እየወጣ ነው አዱኑት ከወደድነው ከእብደቱ እናድነው።

  • @user-hf3ej9ld6o
    @user-hf3ej9ld6o 19 днів тому

    How do you trust Andargachew?He is a liar.Do you have any evidence. At this juncture he lost his loyalty to Abiy.

  • @yikunoamlakbelay5772
    @yikunoamlakbelay5772 17 днів тому

    Merry, you are confused and confusing others. If you have a side come boldly with your side. Unless, you said you are neutral but you are standing against Getachew's group. this is unfairness. I don't expect you to be like that.

  • @kebirHassen
    @kebirHassen 21 день тому

    Ye hiwat afetater tsidk hono new ye OPDO afetater wrong mihonew?
    Did you think others are like you def?

  • @SmizKed-mj5pm
    @SmizKed-mj5pm 20 днів тому

    ሠባኪ ነሽ ፖለቲከኛ ? ረሀብተኛ ጁንቲት አንዱን ምረጪ

    • @yoyo-jn9ec
      @yoyo-jn9ec 17 днів тому

      ቁራሌው ለማለት ነው smizked... እዚህ አሮጌ ዕቃ የለም።ጨምባሳ

  • @user-fy6sb9ir3s
    @user-fy6sb9ir3s 21 день тому

    አንቺየ የአሸንዳ በዓል የልጃገረድ ልጆች በዓል መሆኑ ቀርቶ የውድብ በዓል ነው እያሉን ነው አንችስ እንደ አንዲት ሴት ምን ትያለሽ ?

  • @user-hf3ej9ld6o
    @user-hf3ej9ld6o 19 днів тому

    Mariamawit l always respect your openion.However Getschew is not such a person as u described.There is a lot of misconception that is orchestrated by Adargachew Tsige the permanent ENEMY of Tigray people .

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene 21 день тому

    Getachew should better establish "CSPT". CSPT is Civil Servant Party of Tigray.

  • @mimiyany3185
    @mimiyany3185 21 день тому +1

    የማታውቂበትን ፖለቲካ አቦጫርቂው ምን አለብሽ የትግራይ ህዝብ ተጨንቋል

  • @sisayelias-ks2po
    @sisayelias-ks2po 21 день тому

    እሚገርም ነው እሄን ያክል ስአት ስትናዘዥ ትንሽ እይቀፍሽም ከመቼ ወዲህ ነው ህዋት ዲሞክራሲን የሚያውቀው አሁን ያደረጉት ጉባኤ ያልሽው የማይፈልጉትን ለማስወገድ ስለፈለጉ ብቻ ነው ሌላው ስለአቢይ የሚባል ሰይጣን ለማንም አይበጅም ያልሽው ሁሉም የሚስማማበት ነው ሌላው አንችም ህዋትም በነፃ አውጭነት ተቸንክራችሁ ሀገር መበጥበጥ ስለምትፈልጉ ነው ተጎልተሽ ስትናዘዥ የዋልሽው ትንሽ እፍረት የሌለሽ የወንበዴ የገንጣይና የተገንጣይ ዘር ነሽ ህዋትን እደግፋለሁ የምትይው በጎጥ የከፋፈለን እሄሁሉ የ50 አመት የኢትዮጵያን መከራ ያመጣባት መሆኑን ላንች አያገባሽም ብቻ ትግራይን ይገንጥልልሽ ያለባህር በር ሀገሪቷን ማስቀረቱ አያገባሽም ስለዚህ አንች መደናቁር ሁልግዜ ከነፃ አውጭነት ተላቀቂ

  • @kassukeku96
    @kassukeku96 21 день тому

    በርሀብ የሚያልቀውን ህዝብሽን መርዳት ትተሽ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ያለንላትን ልጅ እረዳለው የምትይው አስመሳይ

    • @yoyo-jn9ec
      @yoyo-jn9ec 17 днів тому

      ቁራሌው ለማለት ነው እዚህ አሮጌ ዕቃ የለም።። ሂድ አፍህን በኮሪደር ልማት አሳድሰው

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 21 день тому

    ክብር ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴር ዶክተር አብይ !!!🎉🎉🎉🎉

    • @yoyo-jn9ec
      @yoyo-jn9ec 17 днів тому

      ቁራሌው ለማለት ነው እዚህ አሮጌ ዕቃ የለም።። ሂድ አፍህን በኮሪደር ልማት አሳድሰው

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 21 день тому

    ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይደለም ወሎየ ተኩላ ነው የዛዲግ አብርሀ የቅርብ ቤተስብ ነው ግንባሩ ይፈርሳል ትግራይ አንድ ነች ትግራይ ለትግርኛ ተናጋሪዎች ብቻ ምን እያልሽ እንደሆነ ተጋሩ በደንብ እናቃለን ምን ትፈልጋላቹህ ከወይዘሪት ሓገረ ትግራይ ማሪያማዊት የግልታቸው ተከታዬች ጃዉሳዎች ትግርኛ ስለተናገሩ ተጋሩ አይደሉም 150 አመት ያልቆፈርስችሁት ተንኮል የለም ያለችው እድል መመሳሰል አላማጣ ኮሮም ራያ ድሮ ሽልኮው የገቡ ጃዊሳዎች ለይተን እናቃቸዋለን ጌታቸውም ተከታዬቹ ግንባራቸው ማፍረስ ነው በትግራይ ቀልድ የለም ምድረ ኮካኮላ ማሪያማዊት ጥሩ ስም ማንመረጠልሽ አንድ ትግራይ ነው ያለችው ምን ትፈልጋለህ ትፈልጋላቹህ ከወይዘሪት ሓገረ ትግራይ የግርድና ስራ ዘበኛ ተላላኪ እግር አጣቢ ከብት ጠባቂ ወዘተ የለንም ጥፋ ጡት ቆራጭ 😂😂

  • @afdelethiopia
    @afdelethiopia 21 день тому +1

    ብዙ ደደብ አይቻለሁ አንቺ የሚያክል ግን የለም ቆይ ህዋት ለአማራ ይጠቅማል ለኦሮሞ ይጠቅማል ትያለሽ እኛ እኮ የትግራይ ህዝብ እንተጃጃለው አለመጃጃላችን የሚያሳየሁ 2 አመት የተካሄደውን ጦርነት አትርሺ አሁን ይህ ጦርነት እንናፍቀዋለን ግን ባሁን አንድ የህዋት አመራር አይተርፍም ፋኑ አብሮ የሚሰለፍ እንዳይመስልሽ ያኔ ፋኑ ይስማል ገመንግስት ጋር የፋኑ እኮ ጦርነት ለህዋት አመራር ፊት ስለሰጠ ነው መንግስት ሌላ ሰብብ ያወራል እንጂ እውነታው ይህ ነው አንቺ ግን እውነት እውነት እልሻለሁ የጥግ ጥግ ደደብ ነሽሽሽ

    • @selamawitgidey2708
      @selamawitgidey2708 21 день тому

      ህወሕት ትግራይን እንጂ አማራን ይሁን ኦሮሞን አያስተዳድርም፣ የየትኛው ክልል ነው ትግራይን የሚጠቅመው? በፍራቻና በእውቀት ማነስ የተጠቃ ሀሉ የነሱ ህልውና የኞን ድክመት ያጋልጣል በሚል ድንቁርና ተሰባስባችሁ ልታጠፉ ተነሳችሁ እንጂ፣ አሁንም ይህንን የደነዘዘ ድንቁርናችሁ ነው የራሳችሁን ጉዳይ ከማስተካከልና መረዎቻችሁን ከመጠየቅ ይልቅ አይናችሁ በትግራይ ላይ ተቸክሎ የቀረው። get lost and sort out your own mess, Tegaru work their own business..., hopeless cases

    • @yoyo-jn9ec
      @yoyo-jn9ec 17 днів тому

      ቁራሌው ለማለት ነው እዚህ አሮጌ ዕቃ የለም።። ሂድ አፍህን በኮሪደር ልማት አሳድሰው

  • @Sofia-qi5db
    @Sofia-qi5db 21 день тому

    የአብይ ቅናት ደፍቶ ሊጥልሽ ነው ፣ ግፊት እና ስካርሽን ቶሎ ቶሎ ቼክ አድርጊ ድንገት ፀጥ እንዳትይ

    • @yoyo-jn9ec
      @yoyo-jn9ec 17 днів тому

      ቁራሌው ለማለት ነው እዚህ አሮጌ ዕቃ የለም።። ሂድ አፍህን በኮሪደር ልማት አሳድሰው።።

    • @yoyo-jn9ec
      @yoyo-jn9ec 17 днів тому

      ቁራሌው ለማለት ነው እዚህ አሮጌ ዕቃ የለም።። ሂድ አፍህን በኮሪደር ልማት አሳድሰው

  • @yiheyiswoldesellassie2157
    @yiheyiswoldesellassie2157 20 днів тому

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 20 днів тому

    አንዳርጋቸው ነቀዝ አለ።። ራሱን ጠራ የሽማግሌ ጨቅላነቱ ።። ግን ይሄ ሰውየ ሴራውን እየሰራ እንዳይሆን። የሽማግሌ ቁራ ነው !!!!!

  • @yemanehagos6745
    @yemanehagos6745 19 днів тому

    ❤❤❤

  • @letemeskelkahsay945
    @letemeskelkahsay945 21 день тому

    👌🙏💕

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 20 днів тому

    አንዳርጋቸው ነቀዝ አለ።። ራሱን ጠራ የሽማግሌ ጨቅላነቱ ።። ግን ይሄ ሰውየ ሴራውን እየሰራ እንዳይሆን። የሽማግሌ ቁራ ነው !!!!!

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 20 днів тому

    አንዳርጋቸው ነቀዝ አለ።። ራሱን ጠራ የሽማግሌ ጨቅላነቱ ።። ግን ይሄ ሰውየ ሴራውን እየሰራ እንዳይሆን። የሽማግሌ ቁራ ነው !!!!!

  • @tirhaswelu
    @tirhaswelu 21 день тому

    ❤❤❤❤