የሳምንት ምግብ ዝግጅት|ምግብ በየቀኑ መስራት ለመረረው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 224

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 роки тому

    በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ አመሰግናለው

  • @alemenshkenfemichael9481
    @alemenshkenfemichael9481 4 роки тому

    የኔ ማር በታም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ብዙ ሙያ አስተምረሽኛል

  • @bubuyosif957
    @bubuyosif957 2 роки тому

    በጣም ነው ደስ የሚለው ከስራ ጋራ ለማይመቸን ስውች አሪፍ ነው በርቼ

  • @asmerasweet8706
    @asmerasweet8706 5 років тому +7

    Am proud of u so smart 💞 thanks very much it's easy way 🙏

  • @sosnayegzaw3162
    @sosnayegzaw3162 5 років тому

    Betam gobez nesh egish yibareke kecalesh yelijoce migib bitasayige des yilegal beterefe berici

  • @missabyssinia2293
    @missabyssinia2293 5 років тому

    Betam balemoya nesh! God bless you for sharing 🙏🏾🙏🏾🙏🏾!

  • @martaz9311
    @martaz9311 5 років тому +2

    You are speaking my language. I do enjoy cooking but not everyday. Preparation is the key for all things in life especially when you have kids and work etc. ዳቦ እንዴት እንደሰራሽ ብታሳይን ደስ ይለኝል. I love all this quick and easy meal that you do. Thank you for sharing

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      Hey deaelin am glad u like it..sure ull share the bread recipe its super easy

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 5 років тому

    Betam konjo newu balemuya neshe enamesegnalen

  • @yohanahenos7835
    @yohanahenos7835 5 років тому

    Selam lanchi yihun ehte betam arif wedigewu alewu etekemewu alewum gn ye nechi shnkurt ena gingbl rasu yechale video ale bleshi neber gn peachgish layi atahut kechalshi linkun asgebilgni God bless you 😍

  • @yaaRABBIISETUUBEKKAA
    @yaaRABBIISETUUBEKKAA 4 роки тому

    ዋው ልክ እንደኔ ማዳም በሳምት አንዴ ነው ምህብ የምሰራው በንጽህና ከተያዛ ምንም አይበላሽም አንቺም ተባረኪ እህቴ

  • @webalmasamrawit21
    @webalmasamrawit21 5 років тому +2

    እኔም ሰርቼ ነው የማስቀምጠው በየቀኑ ከማብሰል እናመሰግናለን ሜሉ

  • @ሀያትሀይሌ-ፐ6ኸ
    @ሀያትሀይሌ-ፐ6ኸ 5 років тому +2

    እናመሠግናለን ዋው ዳቦ በጣም ነው የምወደው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      ሀያትዬ አመሰግናለው ።።ነይ እንብላ

  • @Umitube
    @Umitube 5 років тому +1

    ቀይስር ቀቅዬ አላውቅም ነበር እፍቀዋለው እንጂ በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ነው በጣም አመሰግናለሁ በጣም በጣም

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      Yen konjo am glad u lile it .. Yen konjo

    • @Umitube
      @Umitube 5 років тому

      melat TUBE meant like 😂👈spell error

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      Hah yea typo lolz: got me

  • @yemiasfawe8048
    @yemiasfawe8048 5 років тому

    Betam arif new. Aygermem befit kager salweta fridge yegeba megeb bemagestu enquan albelam nebre. Enjera 2 ken kehonew albelam ele neber tekus yehun eyalku. enate sentun endechalechegahun new yawekut . Ahunema adelem bemagestu yesament ere beredobetema tekemto ke 6 wer belay yekoye enjera ebelalehu. Andandema mesratun sasebe gena yedekmegnal.

  • @SelamEthio
    @SelamEthio 5 років тому +15

    ሜሉዬ የኔ ባለሙያ የምግብ ማቅረቢያሽን ወድጄዋለው። ዳቦው 😍👌

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому +1

      Seluye tnx love ..elkelshalew

  • @foziyimre4561
    @foziyimre4561 5 років тому +3

    እውነት በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ሳላደቅሽ አላልፍም ብዙ vedoshene አየዋለሁ በርች

  • @aklilemekonnen4920
    @aklilemekonnen4920 5 років тому

    Thank you melat. Show us how you prepare in advance when it is not fasting.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      Eshi ill beselam yadersen dear

  • @Fretube
    @Fretube 5 років тому +2

    እንዴ እንዴት አመለጠኝ በጣም ስጠብቅ ነበረ ይህንን። በይ ከስራ ስወጣ ልየው thank you Melu.

  • @saayed9587
    @saayed9587 5 років тому

    Yene balemuya siwedew ekooo geletsashin. Tnx

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 років тому

    ሜላዬ የእናትሽ ልጅ ቃላት የለኝም ፅድት ያልሽ ምርጥ ነሽ የኔውድ ሳቅሽ ብቻ ያጠግባል ኪዳነምህረትን
    ከአሠራር እስከ አቀራረብ 100% በጣም ድንቅ ነው ተባረኪልኝ የኔውድ ።
    ትክክል ሜሉ ምግብ የሚበላሽ ከአቀማመጥ ነው የአንች ደግሞ በጣም ጤናማ ነው አቀማመጥሽ ፕላስቲኮች በራሳቸው ጠረን አላቸው እንኩዋን ምግብ ተጨምሮበት ።ከአንች ብዙ ተሞክሮ ወስጃለሁ
    ካላስቸገርሁሽ የዳቦውን ብትፅፊልን ወይም ሌላ ጊዜ ስትሰሪ ብትነግሪን ?እኔም ጠቆር ያለ ዱቄት እወዳለሁ ዳቦው እንዲህ ያምራል ብየ አስቤ አላውቅም በጣም ያምራል
    እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልን አሜን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ።

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому +1

      Haniyee, እውነት በጣምምምም ነው የማመሰግንሽ ስለመልካምነትሽ ።፡። እሺ ዳቦውን ሌላግዜ አብረን እንሰራለን ።። ግን እንዳትስቂ እንደዚ ቀላል ነው እንዴ ብለሽ

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 5 років тому +3

    Wow በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው የስጠሽን ልክ ለአንደ እኔ አይነት ስነፍ ጋላግሌ ነው አመስግናለሁ በጣም

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em 5 років тому +3

    I love your pans and pots, can i have the links if you have please.

  • @faizafaiza7091
    @faizafaiza7091 4 роки тому

    ማሻላህ

  • @Hani-ts9uz
    @Hani-ts9uz 5 років тому +1

    የኔ ባለሞያ አያያዝሽ በጣም ነዉ የሚያረካኝ😘 በየቀኑ ምግብ ማብሰል በጣም ይሰለቻል! ኮባ የት ነዉ የማገኘዉ? እና ደግሞ የሐበሻ ቀሚስ እንዴት ነዉ የምታጥቢዉ? በጣም ብዙ ተበላሽቶብኛል.። በዚህ ላይ ቪድዮ ብትሠሪ በጣም ደስ ይለኛል የኔ ቆንጆ ከቻልሽ! thank you so much!!!!

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 5 років тому

    Wow nuw. Betam arif. Betkur snde yemigagerewn dabo eski asayn. Yeduqetunm aynet asayn. Ene bzu gze slemaywetalign nuchun nuw yemdefaw.

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 5 років тому +1

    Wow amazing I just subscribed you today🙏🙌

  • @bizulegesse5706
    @bizulegesse5706 5 років тому +1

    ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ።

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 4 роки тому

    Thank You

  • @ፍሬፍቅር-ጠ8ጰ
    @ፍሬፍቅር-ጠ8ጰ 4 роки тому

    ጎበዝ ነሽ 1ኛ

  • @netsanetyemichaellij9831
    @netsanetyemichaellij9831 5 років тому

    wow betam yamral endezh serto meglagl yeshalal enamesgnaln milye

  • @ghenetgebremedhin9335
    @ghenetgebremedhin9335 5 років тому +1

    Anegagersh betam ergata yemolaw new des tiyalesh thanks more for the vedio you share us

  • @kaletube7104
    @kaletube7104 5 років тому +2

    ሜሉየ ግልግል ነው አንደዚ አንዴ መስራት ሁሉም ያምራል ተባረኪ።

  • @marymtube9213
    @marymtube9213 5 років тому +1

    እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ቆንጆ በጣምነው አሪፍ ስራ ነው በርቺ እናመስግንና😍

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @enattube8697
    @enattube8697 5 років тому +1

    Thanks Melu. ሶስት ቀን እስከ ሣምንት ምንም አይሆንም እንዳልሽው አቀማመጥ ማስተካከል እኔን ያሣረፈኝ ይሄ አሠራር ነው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      በጣም ትክካ ነሽ ያሳርፋል ውይይ እኔስ በ የቀኑ መስራት ይመረኛል

  • @ferehywetbelete9024
    @ferehywetbelete9024 5 років тому +1

    በጣም ደስ ይላል👍🏼❤️👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @mekitekle
    @mekitekle 4 роки тому

    Yummy 😋😋😋

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 5 років тому

    Amen amen

  • @sebletesfay4164
    @sebletesfay4164 4 роки тому

    Good job 👍

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 5 років тому

    wow betam new minamesegn meluye berchi more entebkalen luv u

  • @እስላምነውህይወቴጀነ-ሰ4ቨ

    ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @amti6281
    @amti6281 5 років тому +2

    ዋው ጎበዝ የውጥ ማቅረቢያሺ እንዲት ያምራሉ ለመጀመሪያ ቀን ነው ያየሁት
    ሜላትይ እጂሺ ይባርክ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому +1

      Tnx dear ...ከ ሀገር ቤት ነው ያመጣሁት

  • @sabaabebe7491
    @sabaabebe7491 4 роки тому

    Thanks

  • @kaalkedankajela8765
    @kaalkedankajela8765 5 років тому

    yene Konjo Betam Gobeze Berchi Tebarki

  • @semret5o5
    @semret5o5 5 років тому

    Bale moya,thanks for sharing my dear. Like your advice regarding the varicose veins disease. I love those white pots. Where did you buy it. Can you share the link where to buy it.

    • @semret5o5
      @semret5o5 5 років тому

      Foselia aserare video seri plz. It looks healthier. I always fry the string beans.

  • @betelhabesha
    @betelhabesha 5 років тому

    የኔ ባለሞያ የእናትሽ ውጤት ነው ፈጣሪ እድሜያቸውን ያርዝመው።

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      እዉይይይ አመሰግናለው በጣምም ።።አሜን አሜንንን

  • @amti6281
    @amti6281 4 роки тому

    ሜሉዬ እጂሺ ይባርክ

  • @shasheanagaw8988
    @shasheanagaw8988 5 років тому +2

    Wow Good job 💚 💛 ❤ 👍

  • @mimit7244
    @mimit7244 4 роки тому

    Enamesegnalen ye glass container keyet nw yegezashiw? I know bizu bota yshetal gin yaniche it looks a good size if you don't mind including the size bitasawikegn
    Amesegnalehu

  • @mimigebrestadik5968
    @mimigebrestadik5968 5 років тому

    Hey Melu thanks for sharing meal prep help me too alot. I never bake a bread because I don't even know how to that's 1 thing I can't do can you please show us the bread from the beginning thanks.❤️

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому +1

      Hey mimiyeee am glad u like it .. Sure i will do that dear it soo easy betay

  • @birabiro1626
    @birabiro1626 5 років тому +3

    በሃሳብሽ እስማማለሁ በንፅህና ተሰርቶ ከተቀመጠ ምንም ችግር የለውም እንደውም ድካማችንን ይቀንስልናል
    የጥቁር ስንዴ ዳቦ ለዛውም በኮባ የተጋገረ ጣዕሙም ሆነ ሽታው ልዩ ነው
    እናመሰግናለን ሜሊ

  • @mahaletgirmamahaletgirma2260
    @mahaletgirmamahaletgirma2260 5 років тому

    Melu tebareki

  • @tilayeaboye777
    @tilayeaboye777 5 років тому

    ያበሻ ምግብ የምትጠቀሚ አይመስለኝም ነበር ያው ብዙ ግዜ የምሰሪውን ሰለማይ ነው ማቅረረቢያው በጣም ያምራል ጎበዝ::

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому +1

      የኔ ቆንጆ አረ እኔ የለ እንጀራ አንድም ቀን አላድርም ።።። አመሰግናለእ የኔ ቆንጆ

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 5 років тому +1

    ድፎ ዳቦው፣ የ ወጥ ማቅረብያዋ፣ ምግቡ ልዩ ነው👌👌👌 ። ግልግል ነው አንዴ ሰርቶ ማስቀመጥ ጥሩ ሂንት ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን👌👌👌

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      Adsiye betam amsegenshalew yen konjo

  • @selam134
    @selam134 5 років тому

    Thank you ! I like your white pan. Where did you buy it ?

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      I think its from marshal dear

  • @elizabetheshete4763
    @elizabetheshete4763 4 роки тому +1

    ቆንጅ እውነት ነዉ ምግብ በደንብ በንፅህና ግዜ ወስደን ክስራን ።።።።አንደኛው ምግብ ሲያድር ሲውል በጣም ጠአሙ ይጣፍጣል።።።ግዜ ይቆጥባል ።ማብሰል አይሰለቸቸንም ።ለራሳችን ግዜ ይኖረናል ፕሮግራም ያደርገናል ።።።

  • @eth.hagere755
    @eth.hagere755 5 років тому

    Wawwww. muyasch yengerlsch yemlwn zefn gabzkusch😍

  • @bagerlayendale1041
    @bagerlayendale1041 5 років тому

    Betam Tekekle Nesh Bykenu Mesrate Le Bate Shitam Le Gezachinenm Behone Betam ARife New Phosolya Ena Carrot B Air Frayer mesratem Yechalale Thank U For Sharing

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      tnx dear ill try it with the airfryer next time .. Tnx again

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 5 років тому +1

    ውይ የኔ ባለሞያ ሜሉዬ ..... ድስቶቹ ደግሞ ሲያማምሩ እሺ...... ዳቦ ማቅርቢያዋ እውይ ስታምር ..... ሜሉዬ ግን በ ፕላስቲክ የፍሪጅ እቃ መጠቀም ከ ጤና ጋር በተያያዘ ችግር አለው እንዴ ውዴ.....???

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      ሀዊሻ አመሰግናለው ።። አዋ በፕላስቲክ ብዙ ግዜ ማስቀመጥ አይመከርም ።። ለ ካንሰት ያጋልጣል ይላል ሳይንሱ የ ኔ ቆንጆ

  • @tsiongetachew6767
    @tsiongetachew6767 5 років тому

    ሜሉዬ የኔ ባለሙያ wow dabow sikoreti buna aflesteshe tirugne

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      Yen konjo ill be super happy

  • @tsigeredatsegay6258
    @tsigeredatsegay6258 5 років тому

    Betam enamsegnalen betam dase yamil aida naw 👍👍👍

  • @ethgebetacooking8006
    @ethgebetacooking8006 5 років тому

    Wow betam konjo new enamesegnalen 👍

  • @soliyanatekle8392
    @soliyanatekle8392 5 років тому

    Betam arif video new realy helpful👍

  • @የአብሳራውየቅዱስገብርኤል

    Wow it looks yummy 😋😋Melu thank you muyashene share seladarageshene😘😘😘dabuwe wowwwww nawe 👍👍

  • @berhaneejigu176
    @berhaneejigu176 5 років тому

    Thanks betam ameseginishalehu

  • @nslianslia9617
    @nslianslia9617 5 років тому

    የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ

  • @genettefesa376
    @genettefesa376 5 років тому

    የኔ ቆንጆ ባለሙያ ስወድሽ እኮ አመሰግናለሁ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      Ohj አመሰግናለው ገኒሻ

  • @missabyssinia2293
    @missabyssinia2293 5 років тому

    Please share the dabo recipe!

  • @merymakdsy8799
    @merymakdsy8799 4 роки тому

    👍👍👍

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 5 років тому

    Eniem hulu endzi aderegi new metkmew 😍😍😍😍😍

  • @zebibasani3809
    @zebibasani3809 5 років тому

    Thanks ሽንክሩት ሁሌ በእጅ መላጥ መክተፍ አጅ አበላሺቶ የወንድ አጅ ነው ሚያስመስለው እኔም እሄን ዘዴ ነው ምጠቀመው ከዛ የልጆች ምግብ ብቻ ይኖርብኛል

  • @hiwothagos5922
    @hiwothagos5922 5 років тому

    Meluye lene Betam wesagn video new !!!!! ke lijoch gar huligize kitchen mendfadef silichit yilal bezi video nuroyen akelibetalew! betam Amesegnalew Meluye sis

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 5 років тому

    Thank you very much💖👍

  • @befitumefitsum4620
    @befitumefitsum4620 5 років тому +5

    You are very clean and beautiful woman keep it up good job

  • @bethelhemargaw6631
    @bethelhemargaw6631 5 років тому

    የኔ ቆንጆ ገላገልሽኝ ! መስራት በችልም አንዲ ሃሳቡ አይመጣልኝም ቀዳሜ የሰራሽውን ሁልንም ለምሰራት ገበያ ላይ ነኝ : ጌታ አየሱስ ይባርክሽ!
    በየቀኑ ከማብሰል ገላግልሽኝ ::

  • @luchia301
    @luchia301 5 років тому +1

    Where did you buy your cooking pots and pan

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      Hey dear ill try to find the links .. And will share it with u tnx for watching

    • @fatumamoh5001
      @fatumamoh5001 5 років тому

      Woooow betam aref now marre gobez nesh barchi

  • @tigih9449
    @tigih9449 5 років тому

    እናመሰግና ሜሉዬ ጎበዝ ቆንጆ ዘዴ ነው በርቺ ዳቦውን እንዴት እንደጋገርሽው በቅርቡ እንደምታሳይን ተስፋ አደርጋለሁ

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse 5 років тому

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @hirutt1814
    @hirutt1814 5 років тому

    የኮባ ቅጠል ከየት ገዛሽ ? በእንግሊዝ ምን ይባላል ? አመስግናለው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому +1

      Ke asian store አለ false banana leaf ብትያቸው ያሳይሻል

    • @hirutt1814
      @hirutt1814 5 років тому

      Thank you so much

  • @alemeshettefera8993
    @alemeshettefera8993 5 років тому

    Betam new yemwadsh balemoya thank you

  • @zebibamohammed3330
    @zebibamohammed3330 4 роки тому

    በናትሽ ኮባ እንዴት ነው የምታገኝው?

  • @ልጅሲሳይ
    @ልጅሲሳይ 5 років тому +1

    ሜሉዬ በርቺ አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 5 років тому

    Melu konjo amesegnalu

  • @mesimesi7252
    @mesimesi7252 5 років тому +1

    ሜላዬ የኔ ባለሞያ
    እጅሽ ይባርክ

  • @fghebretinsai8913
    @fghebretinsai8913 5 років тому

    Thankyou

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +1

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬ እንኳን በደና መጣሽ 😘😘

  • @selamhaylegiorgis8573
    @selamhaylegiorgis8573 4 роки тому

    Wow

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 років тому

    ዊ ሜላትዬ እቃው ሲያምር የት ያለው ጠቁሚኝ ማር ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @ቅድሰትአርሴማልጅነኝ
    @ቅድሰትአርሴማልጅነኝ 5 років тому +1

    Wow good🤔 👍👍👍😍👏👏

  • @zh7077
    @zh7077 5 років тому

    Hi can u please chare how do u make ur 🍞 .

  • @gumertube5658
    @gumertube5658 5 років тому

    እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ አድናቂሽ ነኝ። የጥቁር ዳቦ አገጋገሩም በጉጉት እጠብቃለሁ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому +1

      አመሰግናለው በጣም ።።እሺ በቅርብ ይዜ እመጣለው በጣን ቀላል ዳቦ ነው

    • @mem3058
      @mem3058 5 років тому

      Pls pls show us soon maluya

  • @Semhar607
    @Semhar607 5 років тому

    Thank you 😍😍

  • @helentekle8585
    @helentekle8585 5 років тому

    Hi melu can youshow is how to make Dabo pls alewtalesh aleg🙈

  • @alfuzinab5461
    @alfuzinab5461 5 років тому

    Betam arif new ihtee amasaginlaew

  • @befitumefitsum4620
    @befitumefitsum4620 5 років тому +1

    I can see where you come from your mama raised you very well!!!!!

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      Thank u sooo much ...

  • @የነገንማንያውቃል-የ1ወ

    ወይ የኔቆንጆ በርቺ አንስቶ የናፈቀኝቢኖር የራሴንሂወት መኖረነው ሀገሬገበቸ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      አይዞሽ በርቺልን ትንሽ ግዜ ነው ሁሉም ያልፋል ነገም ሌላ ቀን ነው

  • @emuyegetachew2450
    @emuyegetachew2450 5 років тому

    Betam aref migib serto maskemet giligil new berchi

  • @lazyfoodie698
    @lazyfoodie698 4 роки тому

    Bemehal eysaqish atawiri

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 5 років тому

    Aref new thanks

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 5 років тому +1

    ጎበዝ አንዳንድ ሰዎች ካሮትና ዝንጅብል ሲልጡ ግጥብ አርገው ነው የሚጥሉት ማንኪያው ይፍቃል እንጂ አይጎዳውም ማሽንሽማ ያግዝሽ እንጂ የምን እጅ ነው ሽንኩርትሽንን ግን በአንዴ በፕሬዠር ኩከር ሀሉንም አብስይ እየቀነሰሽ ተጠቃሚ

  • @tikishoppingandtravelvlog6451
    @tikishoppingandtravelvlog6451 5 років тому

    Gobeze berche

  • @amaamm3690
    @amaamm3690 5 років тому

    Ahun new subscribe yederagush betalay ergatash betam dass yilal