ተወዳጁ ድምፃዊ ኬኔዲ መንገሻ ሲታወስ Kenedy Mengesha Sheger Mezinagna

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 16

  • @Amen2216
    @Amen2216 Місяць тому +2

    የኔ ልዩ ሁሌም ነው ምወድህ!!♥️

  • @Amen2216
    @Amen2216 Місяць тому +1

    Shegr FM እናመሰግናለን!!!....

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 3 місяці тому +3

    ታላቁ ፀግሽ ብዙ ዘፈን አለ ብዙ ዘፉኝ የለም ትክክለኛ አባባል

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 3 місяці тому +2

    ደግ ሰው አይበረክትም ነብስህን በደጋጎች ጎን ያሳርፍል

  • @dejenehunde4112
    @dejenehunde4112 3 місяці тому +1

    ወንዴ ወቅቱ ለአዲስ ዘፋኞች የተመቸ ይመስለኛል ፣ የተሻለ ፕላትፎርም አለ ሶሻል ሚዲያው ጥሩ አማራጭ ነው።
    ለስራህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fitsumtegegn369
    @fitsumtegegn369 3 місяці тому +2

    ወንዴ እባክህ ጋሻው አዳል፣ዚነት ሙሃባን እና ስለ ኪሮስ ዓለማየሁ እንዲሁ አንሳልን 😢

  • @fitsumtewoldebirhan2827
    @fitsumtewoldebirhan2827 3 місяці тому +2

    I no him Kandy my bast friend ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @meseretbaye8328
      @meseretbaye8328 3 місяці тому

      "I know him Kennedy my best friend " yestekakel 🙏

  • @gizawnegash6180
    @gizawnegash6180 3 місяці тому

    ወንዴ ኬኔዲን በመዘከርህ እናመሰግንሀለን! ግን ስለኬኔዲ ብዙ ሊመሰክሩ የሚችሉትን አበበ መለሰንና አበበ ብርሀኔን ብታካትትና ባልተነሱ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ብታደርግ ጥሩ ነበር (ኬኒ ከአሰፉ ጋር 2 አልበም እንደሰራ ብዙዎቻችን አናውቅም) ጋሽ ዳዊት በእድሜ አቻው ስላልሆነ በቅርብ ላያውቀው ይችላል። በዚያ ላይ ከኢትዮጵያ ድምፃውያን በሙሉ ጋር የሰራ ስለሆነ ስለኬኒ በተለየ የጠለቀ እውቀት ላይኖረው ይችላል። ሁለቱ አቤዎችና ፀግሽ ግን በእድሜም ብዙ ስለማይርቁት ግንኙነታቸው የጓደኛ(ታናሽ ወንድም) ያህል እንደሆነ ግልፅ ነው። ወደፊት ብታስብበት ብዬ ነው። በተረፈ በዚሁ ቀጥል ወንድሜ!🙏

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 3 місяці тому

      ከአሰፉ አንባሰል ከወጣው ውጪ ሳምሶን ሙዚቃ ቤት የታተመው ነው? አበበ ብርሃኔ አበበ መለሰ ፀጋዬ ደቦጭ ይልማ ገብረአብ እድሜያቸው ተቀራራቢ ነው ኬኔዲን 5አመት ቢበልጡት ነው

  • @mreasy9731
    @mreasy9731 3 місяці тому

    ኬኔዲ የተወለደው እና ያደገው መስቀል ፍላወር 35 ቀበሌ ነው እዛ ነበር ያባቱ የ ጋሽ አጥናፉ ቤት

  • @tarikuashene4996
    @tarikuashene4996 3 місяці тому

    ለገንዘብ ሳይሆን ለሙያዊ ፍቅር ቅድሚያ ይስጡ።

  • @ephremgashaw8643
    @ephremgashaw8643 3 місяці тому

    kebede deridaw yengarite musica balbete nachwe .

  • @ሳሚኡራኤል
    @ሳሚኡራኤል 3 місяці тому

    ወንዴ አንደኛ እኮ ነህ ለዛህ በሚመጥነህ የሬድዮ ጣብያ ላይ ተገኝተሃል እንወድሃለን❤

  • @Jenber-zb9lp
    @Jenber-zb9lp 3 місяці тому +1

    ለጋሽ ዳዊት ይፍሩ ለማስታወስ መርካቶ የነበረው የሙዚቃ አዳራሽ ከፍተኛ 5 ቀበሌ 18 ድልበትግል አዳራሽ ይባላል