ኢትዮጵያዊነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 49

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458  4 роки тому +3

    ሰላም እንኳን ወደ መርካሞ ኢትዮጵያ ገጽ በሰላም መጡ:: ወደዚህ መማሪያ ገጽ ሰለመጡ ከልብ እያመሰገንኩኝ እባክዎን አዲስ ከሆኑ Subscribe የምትለው እና 🔔 የደውሏን ምልክት በመጫን እንዲሁም All የሚለውን በመምረጥ የዚህ ገጽ ቤተሠብ እንዲሆኑ በአክብሮት እየጋበዝኮት እንዲሁም ይጠቅማሉ ብለው የሚያስቡትን ለወዳጅ ቤተሠቦ ይህን ገጽ ያካፍሉ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ:: ጊዜዎን ሰውተው ስለተከታተሉኝ ከልብ እያመሰገንኩኝ ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ ቢያስቀምጡል በጣም ደስ ይለኛል :: ስለምትሰጡኝ ሀሳብ እና ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይክብርልኝ🙏🏾

    • @emityroman6776
      @emityroman6776 4 роки тому +1

      Hiwiye thank you for sharing I really appreciate you yene konjo 😍 I really want to give credit the video man and editor tebarekuligne 🙏🏾much love ❤️ 🤗

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 4 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን። በእዉነት ብዙ ስለ ራሳችን የማናዉቃቸዉ ነገሮች አሉ። ከራሳችን በላይ ስለ ዉጭዎች በደንብ ተምረናል አዉቀናል።
    በሰፈዉ እንጠብቃለን። እንደዚህ ከልብ በፍቅር ተነሳስቶ የሚያስተምር ሲኖር ደስ የሚል ተስፋ ነዉ። ዜግነት ምን ማለት እንደሆነ እራሱ ትልቅ ትምህርት ይፈልጋል። መንግስት ያበላሸዉን፥ እንደርሶ አይነት መልካም ዜጋዎች ለማስተካከል መሞከራችሁ ደስ የሚል ተስፋ ነዉ።
    እናመሰግናለን 🙏🙏

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      እውነት ነው ! በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ🙏🏾😍

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ እውቀት ነው ያካፈሉን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ተባረኪ የኔ እህት 🙏🙏🙏

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood 4 роки тому +1

    ሂውዬ በመጀመሪያ በእውነት ጋዜጠኝነት በጣም ያዋጣሻል ቅደም ተከተሉን ጠብቀሽ በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው የጨረሽው በጣም ነው ያደነኩሽ በመቀጠል እንዲህ ጠቃሚ የሆነ አባት እስካሁን ደብቀሽ ማስቀመጥሽ ጥሩ አልሰራሽም። ሀገራችን ሰው አላት ቀጥሉልን በርቱልን ሂውዬ በጣም እናመሰግናለን

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      ሊሊዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾😂 አይዞሽ አሁንም አልረፈደም 😍😘😘😘😘🤗❤️

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 роки тому +3

    First Hiwiye thank you so much 🙏🏾it’s a good start 👏🏾I’m so exciting when I see the title ! I want tell you how much I enjoyed the presentation the last time about Mesikel 🙏🏾He has potential and I want compliment was pleasure to listen to about Ethiopia History it was it’s held my attention for full time!!! I can’t wait the next upload everyone had to know. Honestly valuable information you gave us 👏🏾 I appreciate your lecture and felt as you were speaking directly to generations!! Ethiopia lezelalem tinur 🙏🏾❤️Thank you so much God bless you and your family 🙏🏾🤗

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 роки тому

    ዋዉ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እውቀቶትን ስላካፈሉን እግዚአብሔር ይባርክዎት🙏🥰🥰🥰thank you for sharing hewye 🥰🥰🥰

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 роки тому +1

    ባህላችን ልዩና በሌው የማይገኝ ነው 😊 ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ሀገራችን ይባርከው. Thank u for sharing Yene konjo 😘😘😘

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      My pleasure yene konjo 🙏🏾. Thank you for watching my dear 😍😘😘😘

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem 4 роки тому +1

      @@merkamoethiopian3458 I always watch ur full video 😂

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 роки тому +1

    በጣም ነዉ የምናመሰግነው የኔ እህት👍😍

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 роки тому +1

    WOW እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት በእውነት እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን
    ያማናቀው ስላሳወቁን እግዚአብሔር ያባረኮት ትልቅ ስው ኖት
    አብዝቶ ይባርክልኝ 😍❤️thank you for sharing merkamoye 😍🥰

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      My pleasure yene konjo 🙏🏾. Thank you for watching 😍😘😘😘😘🤗

  • @bettyethiopian6177
    @bettyethiopian6177 4 роки тому

    ብዙ የማናዉቀዉን ነገር ስላሳወቁን እናመሰግናለን 🥰

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      ቤቲዬ እኛም በጣም እናመሰግናለን 🙏🏾😍😘😘😘

  • @yaredbezaweletaw2457
    @yaredbezaweletaw2457 4 роки тому +2

    We need this type of attitiude,qualities and values for our people to foster respect and mutualism . Keep on doing the great work sir.

  • @martaz9311
    @martaz9311 4 роки тому

    What a brilliant man with so much information for us to learn. This is what we need. Thank you Merkamo for inviting and allowing us to hear such a great deal of wisdom and knowledge about Ethiopia. Brilliant work. Thank you dear.

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      My pleasure yene konjo 🙏🏾. Thank you for watching 😍😘😘

  • @christiay
    @christiay 4 роки тому

    That wonderfull Iam so happy for you. Be.blessed

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 4 роки тому +1

    ዉዴ በጣም ቆንጆ ጭዉዉት ነበረ ሙሉጭዉዉቱን ሰምቼ በላይክ ቤተሰብ ሆኛለሁ ዉዴ በርቺ

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 ቤተሰብ ሆኛለው 👍🏾🔔

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 роки тому +1

    Thank you for sharing Hiwiye! Betam yemitekm nw bizu entebkalen

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 4 роки тому

    Arife temeherte newe sewe kesewe newe yememarewe thank u for sharing weda demerekuse belike dewele bemechane beknenete meleshelne thank u

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 ቤተሰብ ሆኛለው 👍🏾🔔

    • @takelefikremariam3636
      @takelefikremariam3636 4 роки тому

      በጣም ጠቃሚና አስፈላጊና ወቅታዊ የሆነ ውይይት ነው። ብዙዎቻችንን ተጠቃሚና የግንዛቤ ዕድሳት ይሰጠናል ብዬ አምናለው።

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      @@takelefikremariam3636 እውነት ነው እናመሰግናለን ታኬ🙏🏾😍

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 роки тому

    Number one ☝️

  • @frewabebe6891
    @frewabebe6891 4 роки тому +2

    ግሩም ነዉ - ሁሉም በቁጭት በየቤቱ ተቀምጦ አገር ስትፈርስ ከማየት እንደእርሳቸዉያሉ የታመቀ ዕዉቀታቸዉን ይያዙ ወደአደባባይ መዉጣታቸዉ እስክዛሬ ቢዘገይም አሁን ላይ በጣም ጠቃሚ ነዉ :: ይህ ካልሆነ አፍራሹ ጫጫታ ጆሮዎቻችንን ሊሞላዉ ነው:: ጠያቂዋም ትህትናዋ ድንቅ ነዉ::

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 4 роки тому +1

    መርካሞዬ እኔ ባለፈው ለመስቀል ያስተላለፍሽው ላይ ስለ ጉራጌ ባህል ሲናገሩ ብዙ እውቀት እንዳላቸው ተረድቻለሁ እግዚአብሄር ይባርክልን እንደነዚህ የተከበሩ መልካም አባቶች ስላሉ አሁንም ደስ ይላል ሌላም ፕሮግራሞች መስራት አለብሽ ብዙ እንጠብቃለን እድሜ ይስጥልን

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      በጣም እናመሰግናለን 🙏🏾 እሺ እኛም እንደዛ ነው የምናስበው 😍

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 4 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ማማዬ ጠፍተሻል ጎራ በይ አዳዲስ ቪዲዮ አሉኝ

    • @hiwitube5781
      @hiwitube5781 4 роки тому +1

      ሰብስክራይብ በማረግ ደውሎን ተጭኛለሁ

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      እሺ የኔ ቆንጆ 😍 በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾😍😘

  • @Samirebm
    @Samirebm 4 роки тому

    እህቴ በርች በጣም አሪፍ ነው ሁሉንም አሟልቼ ቤተሠብሽ ሆኛለሁ ጀምሪኝ አንችም በቅንነት

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 ቤተሰብ ሆኛለው 👍🏾🔔

  • @successtube9723
    @successtube9723 4 роки тому

    እናመሰግናለን ቤተሰብ ሆነናል

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 ቤተሰብ ሆኛለው 👍🏾🔔

  • @yemitesfaye1014
    @yemitesfaye1014 4 роки тому +2

    ካሎት የትምህርትና የስራ ልምድ እንዲሁም ከንግግሮት እንደዜጋ ከእርሶ የሚገኘውን እውቀት ለመማር ! እንዲሁም ለመተግበር ! እኔም ሆንኩ ቤተሰቤ በጉጉት እንጠብቃለን መካሪና አስተማሪ ሰው አያሳጣን በርቱ ።