ኢትዮጲያዊ አይደለውም እንዴ ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 114

  • @user-xh4dp6ij4r
    @user-xh4dp6ij4r 11 місяців тому +11

    ወንድም ፡ እውነት ባለአደራ ነህ ፡ ተባረክ

  • @user-oj1nz2tc7j
    @user-oj1nz2tc7j 2 роки тому +26

    ላይክ በማድረግ እንደግፈው

  • @tedygetnet4697
    @tedygetnet4697 2 роки тому +8

    ወድሜ የነማማ ምረቃት ብቻ ይበቀሀል እዴት እደምታስቀና ብታይ እኔም አሜን እያልኩኝ ነው አብሬህ በረታ በረታ በረታ ባላደራው ወድማችን

  • @yilakmuluneh6514
    @yilakmuluneh6514 Рік тому +12

    እግዚአብሐር ሁላችሁንም ይባርካችሁ የነብስ ዋጋ ያደርግላችሁ።አሜን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 2 роки тому +14

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ሲያሳዝኑ
    ባለአደራው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @rachab1849
    @rachab1849 2 роки тому +18

    ግን ቤት ብትከራይላቸው ጥሩ ነበር ወንድሜ በርታ

  • @frewerkyemaryamlij3663
    @frewerkyemaryamlij3663 2 роки тому +15

    የኔ መልካም ሰው መልክተኛው እማምላክ ትጠብቅህ ምናለ ሁሉም ኢትዮጵያ አወ እንዳታ ቢሆን የት በደረሰን ነበር

    • @MsNexus
      @MsNexus 2 роки тому +1

      አሜን በጣም በእውነት

  • @yemsrachbalcha5825
    @yemsrachbalcha5825 11 місяців тому +4

    እግዚያብሔር አንተንና ደጋግ አትዮጵያዋንን ይባርካችሁ

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማማችን ባላደራው በርታ

  • @user-rf6vd4cz4g
    @user-rf6vd4cz4g Рік тому +10

    እረ የህን ሚዲያ አሳዲጉት ወይኔ አላህ ይጨምርልህ እስኪይ ሸር ላክ ሰብስክራብ አርጉት

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 2 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን በወጣ ይተካ ስጡ እንጂ አትጡ

  • @user-ff5vj6nu1r
    @user-ff5vj6nu1r 2 роки тому +13

    ግን እደመስጠት ምን የሚያስደስት ነገር አለ በማርያምን ኖሮን ሰጭ ያድርገን ፈጣሪ የሰጣችሁትም በወጣ ይተካ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-vg1gt1ln5e
    @user-vg1gt1ln5e 4 місяці тому +2

    ወንድሜ እግዚአብሔርይስጥልህ እኔ ገና እያየሁትነው በእውነት አምላክይባርክህ

  • @mariyammasreshaw1032
    @mariyammasreshaw1032 2 роки тому +9

    አላህ ያበርታህ ስራህ ደስ ይላን

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse 11 місяців тому +4

    ኢትዮጵያ እንደጠላት ሀሳብ ያልጠፋችው እንደዚህ ጥቂት ደጋግ በሚኖሩት ስራ ነው

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 роки тому +4

    ባለአደራዉ ተባረክ ወንድሜ👍👍👍🙏

  • @zinethussen5080
    @zinethussen5080 2 роки тому +8

    ወድማች በያለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @user-jq1zx2bk3c
    @user-jq1zx2bk3c Рік тому +5

    ያአሏህ 😭😭😭😭👍👍👍👍በለደረው አሏህ ይጠብቀህ

  • @user-ff5vj6nu1r
    @user-ff5vj6nu1r 2 роки тому +7

    እግዚያብሄር አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ እናትዬ እኔ ልቸገርልሽ እኔ ላልቅስልሽ😭😭😭😘

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 9 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 роки тому +7

    የኔእናት አይዞዎት😭😭 እማየ አይ ሀገሬ የናት ውለት ይሄነው😭😭😭😭

  • @amanuelmotivationalarts6548
    @amanuelmotivationalarts6548 2 роки тому +3

    በጣም እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ያከብርልኝ ስራህ ተመችቶኛል ግን አንድ ሀሳብ አለኝ ጥሩ ነዉ ብየ አስባለሁ
    ያንተን ብድዮ ብዙ አይችያለውና አንድ ሀሳብ መጣልኝ
    ፦ለምሳሌ ለአስር ሰው ለያንዳንዳቸው 500ብር ብሰጥላቸው ለ2 ቀን ተጠቅሞ ይጨርሳሉ ከዛም ወደ ድሮ ህይወታቸው ይገባሉ ፡ ግን ይህን የአስር ሰውን ብር አንድላይ ለአንድ ሰው የሁኔ ስራ ብታስጀሚረው ይህ ሰው እስከ መጨረሻው ህይወቱን ይቀይራል በቀጣይም ለለላ ሰውም እንደዚህ ትቀጥላሌ እንደዚህ ካደረክ የነዚህን ሰውች ህይወት እስከ መጨረሻው ትቀይራሌ ነገር ግን ብር ለነሱ ከሰጠህ ልያጠፉ ይችላሉ ግን ስራ ከፊቴ ከሰጠከ ህይወታቸውን ተቀይራሌ
    አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tedygetnet4697
    @tedygetnet4697 2 роки тому +2

    ወድሜ ባላደራው አተ መልካም ስራህ ትልቅ ነው በረታ ወድሜ ዋጋህ በሰማይ ነው

  • @raemeraf
    @raemeraf 4 дні тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @kidistasefa5328
    @kidistasefa5328 Рік тому +2

    ተባረክ

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 11 місяців тому +1

    ተባረክ ወንድማችን ❤❤❤❤ የኔናት ኡፍፍፍፍ 😢😢😢

  • @getachewgebremariam4665
    @getachewgebremariam4665 4 місяці тому

    ባለአደራው: ለሰጪዎቹ መቼም እግዚአብሔር ይስጣቸው። ከሁሉ በላይ ግን ያንተ ትህትናና አቀራረብህ ችግረኞችእን አመራረጥህ በጣም ያስደስታል። ከፍ ያለ ገንዘብ ስትሰጣቸው ወስላቶች ሊቀሟቸውና በራሳቸውም ላይ ጉዳትቨሊያደርሱበሸቸው ስእለሚችሉ አንተው አግፀሀቸው ባ
    ነረክ እንዲያስገቡ አደረትግ ነሌላመተለም ቀን ምን እንደደረሱ አጣራ። እግዚአብሔር የረባርክህ።

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 9 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 Рік тому +2

    እድሜቶን ያርዝምልን እማማ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-mv7cd4sf5z
    @user-mv7cd4sf5z 2 роки тому +3

    #አንተ ጥሩ ሰው I wish long life

  • @fetimamuhamed7614
    @fetimamuhamed7614 Рік тому +3

    ለሰጡት አላህ ይስጣቸው አተም አላህይጠብቅህ

  • @ኤፍታህወለተሀና
    @ኤፍታህወለተሀና 2 роки тому +3

    አሚን ፫ በእውነት ይሁን ይደረግልን

  • @and-xr4ig
    @and-xr4ig Рік тому +1

    ማሻ ኣላህ

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g 10 місяців тому +1

    ያአላህህእድሜጤና ባላደራዉ

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p 10 місяців тому +1

    የኔ እናት❤

  • @helina5990
    @helina5990 5 місяців тому

    አሜን

  • @user-tp4ei4mv7t
    @user-tp4ei4mv7t 10 місяців тому +1

    የኔ እናት እናትሥ አቴልቅሥ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse 11 місяців тому +1

    አደራ ከባድ ፈተና ነው

  • @ygbelay2366
    @ygbelay2366 9 місяців тому +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ አመስጋኝ በመሆኑ ሆዳም ፓለቲከኛ ሳያመሰግን ይበላል እግዚአብሔር ብትሩን ያነሳ ግዜ ዋ

  • @KenstCharo
    @KenstCharo 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 🥹🥹🥹🙏🙏🙏🧡💐💐💐

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 5 місяців тому

    አሜንንን❤❤❤

  • @nazretgebre9932
    @nazretgebre9932 2 роки тому +2

    ባላደራው 💛❤️💛❤️

  • @user-fx6ys6yd6m
    @user-fx6ys6yd6m 9 місяців тому +1

    thank you all

  • @borenamedia7198
    @borenamedia7198 2 роки тому +2

    ምርጥ ሰው በርታ ብሮ

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p Рік тому +1

    የኔ እናት

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 5 місяців тому

    Egzabher yibrkhi wendmya ❤

  • @kahasigebrekiros939
    @kahasigebrekiros939 2 роки тому +2

    የኔ መለካም

  • @GetalewDemas
    @GetalewDemas Рік тому +1

    😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Рік тому +3

    አረ እዳው አተ ልጂ ምን ብየ ልግለጥህ ሂወትህ ሁሉ የደሥታ ይሁልህ ወድም የረዳችሁም አላህ ይሥጣችሁ መሥጠት ያሥደሥታል ምናለ መግሥት በየመገዱ የወደቁትን ቢያነሣቸው ቱ አሣፋሪውች ናቸው ሀብታሞች አዳድ ሠው እኳ አሡ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 11 місяців тому +1

    አላህ ይስጣችው

  • @user-hn4jn1vf4z
    @user-hn4jn1vf4z Рік тому +2

    አሏህበሀይሉበአቅሙበብላሀቱበብሰለቱምየሁሉምባለቤትየሆነዉጌታችአሏህሱባሀነሁወታአላይርዳችእሱበጥበቡ

  • @MariyaMariya-wd4pr
    @MariyaMariya-wd4pr Рік тому +1

    Amin Amin !🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 роки тому +2

    ሰላም ፍቅር ጤና ይብዛላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ

  • @አልሀምዱሊላህሙስሊምያረከ

    እህ እኔን እናትዬ ፣😭😭😭😭😭

  • @zinethussen5080
    @zinethussen5080 2 роки тому +2

    አላህ ይስጣቸው ለሰጡት

  • @user-kd7oo1rs6v
    @user-kd7oo1rs6v 11 місяців тому +1

    😭😭😭🤲🤲🤲

  • @asyaali2634
    @asyaali2634 2 роки тому +1

    አሜን የሰው መውደድ 🥰🥰🥰

  • @ketelazemed3478
    @ketelazemed3478 Рік тому +2

    ቤትተከራዪላቸዉ፡በብሩደህናቤት፡ይችልላቸዋል

  • @MariyaMariya-wd4pr
    @MariyaMariya-wd4pr Рік тому +1

    Fil danke zi !🙏🙏🙏❤️❤️

  • @asyaali2634
    @asyaali2634 2 роки тому +1

    Amne Allhi ydraslne brahimtke

  • @Sarasara-jz3mg
    @Sarasara-jz3mg 7 місяців тому

    ❤❤❤❤ የኔ እናት 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 роки тому +2

    አላህ ይጨምርልክ ያረብ

  • @user-pt9cy5vu5p
    @user-pt9cy5vu5p Рік тому +1

    እማማዬ እኔን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር መልስ አለው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @kaleda9915
    @kaleda9915 Рік тому +1

    😭😭😭😭😭

  • @natsanettesfamariam2892
    @natsanettesfamariam2892 7 місяців тому

    Amen 🤲Amen 🤲Amen 🤲

  • @sadi8416
    @sadi8416 2 роки тому +1

    የኔናት ኡፍ

  • @haniawguchew9731
    @haniawguchew9731 2 роки тому +1

    Tebarek wendme

  • @zinethussen5080
    @zinethussen5080 2 роки тому +2

    ላይክ ሼር አርጉ እህቶች

  • @hiwoteshetu4742
    @hiwoteshetu4742 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale1723 2 роки тому +1

    እባክሕ ለኢቢኤስ አስተዋውቃቸዉ።

  • @thomassisino10
    @thomassisino10 2 роки тому +1

    GOD BLESS YOU BRO

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 5 місяців тому

    መድሀኒአለም አለሁ ይበልሆ ወድም አለም

  • @user-lw7fc6rn5v
    @user-lw7fc6rn5v 9 місяців тому +1

    Batsmen yasdasetale ena dase yalene fatare ends date yelaw tapayehen ayekyeraw

  • @user-si5ko3sx1h
    @user-si5ko3sx1h Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @user-bd9oz6fz9l
    @user-bd9oz6fz9l 8 місяців тому

    አላህ ይጨምርላቹ❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ

  • @Kadega121-i3o
    @Kadega121-i3o 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 3 місяці тому

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️

  • @tesseberhan7947
    @tesseberhan7947 Рік тому +1

    አይይይይይይይ

  • @aminaibdah459
    @aminaibdah459 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @miskirteferi9508
    @miskirteferi9508 4 місяці тому

    thanks guys big 🙏🏿 bless thanks thanks thanks ❤

  • @ElfuAsrat
    @ElfuAsrat 2 місяці тому

    ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-wb2kg9mz7l
    @user-wb2kg9mz7l 4 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l 4 місяці тому

    🤲💗💗😥😥😥😭

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 6 місяців тому

    ብሩን አሰገባላቸዉ እንጂይ ሌባ ለብሩ ብሎ ይገድላቸዋል

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 8 місяців тому

    እኔን እናቴ አይዞትእናቴ

  • @masfhmasdj4675
    @masfhmasdj4675 Рік тому +2

    ቁጥሩን እባካቺሁ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 8 місяців тому

    ኡፍፍወይኔ

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 5 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ የስጣችሁ

  • @rihanamohammed4990
    @rihanamohammed4990 7 днів тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💪🏾💪🏾💔😭

  • @YeshiKebede-xs5xc
    @YeshiKebede-xs5xc 4 місяці тому

    Mine Yadergutal??Ekawin Geztachew Bete betkerayulachew

  • @mistregirma8881
    @mistregirma8881 4 місяці тому

    ኧረ ግን አሁን ይህ ቻነል 1,000,000 ከዛም በላይ ሰብስክራይብ ተደርጎ የተሻለ ቢሰራ ለተቸገሩት ቢደርስ ምናለበት ስናይስ ላይክ ብናደርግ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 23 дні тому

    ጨምሯ ዪስጣችሁ

  • @user-ot3uc
    @user-ot3uc Рік тому +2

    Пусть государство ваше начнет постройку домов, и чтобы ваши люди жили в нормальных условиях, и не было нищеты, и нормальная жизнь у вашего народа аминь.

  • @AmarUmair60
    @AmarUmair60 11 днів тому

    ማሻ አላህ

  • @تحميلبرامج-د7ق
    @تحميلبرامج-د7ق Рік тому +1

    😭😭😭😭😭

  • @MORETOM222
    @MORETOM222 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Sarasara-jz3mg
    @Sarasara-jz3mg 7 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢