አርትስ ወግ ከወ/ሮ ካርመን አንቶኔት ሄሌና ጋር | Arts Weg EP 13 Mrs, Carmen Antoinette Helena [Arts TV World]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 82

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 5 років тому +10

    አዘጋጅ አዜብ ሁሌም👌 የምታቀርቢው✌ ፕሮግራም ምርጥና የሚገርም የማይታወቅ የማይጠገብ ታሪክ 👌 ስለምታሳውቂን በተለይ👍 በሚያምረው በማይጠገበው ድምፅሽ ሲቀርብ የጋዜጠኛ ችሎታሽን ይመሠክራል💚💛❤ እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና አይለይሽ እነዚህም ቤተሰቦች ሠላማቸው ይብዛ 👆👍👌✌

  • @tamirumulugeta2141
    @tamirumulugeta2141 5 років тому +22

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አርት ቲቪ እናመሰግናለን የቅርሱዋን ነገር አደራ ወደሃገሩዋ እንድትመለስን

  • @samueltegegne5735
    @samueltegegne5735 5 років тому +11

    Thank you for serving my country , my God bless you

    • @amy.7777
      @amy.7777 5 років тому +1

      Samuel yes how beautiful! The way u said it gave me chills

  • @lediyakoreya2992
    @lediyakoreya2992 5 років тому +2

    ስለ እውነት ከሆነ በጣም ደስ የሚል ሂስትሪ ነው እንህ የኛን ታሪክ የሚወድ እና የሚያከብሩን ሲኖሩ እኛ ኢትዮጵያዊ ግን በዘር እንባላለን ።

  • @shemilskebde5749
    @shemilskebde5749 5 років тому +6

    የብራና መፅሀፍቶቹ በጣም ብዙ ቅርፃች ነው ያሎቸው ሁሉንም መመለስ አለባቸው ለኢትዮጵያ ሙዚየም ነው የሚገባት ሁሉንም ገዝተው አይመስለኝም በተለይ የብራና መፅሀፍቶቹ።

  • @jakejhons5138
    @jakejhons5138 5 років тому +3

    I love these stories. Please also do one about Ethiopians who lived abroad in the 60s and 70s.

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 років тому +3

    አርትስ ቲቪ በርቱ ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመሠግናለን

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ

    በጣም ይገርማል እሄ ሁሉ ቅርስ እስከዛሬ ጠብቀው ማስቀመጣቸው በሉ አሁን መልሱልን ኢትዮጵያ የቅርስ እና የታሪክ አብታም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    የኢትዮጵያ ወዳጆች እድሜ ይስጣችሁ

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 5 років тому

    Thank you so much Arts TV for your wonderful work to our beloved and ancient proud Ethiopia!!!! Ours is a fascinating, enchanting and amazing country with unparalleled history any where!!! Keep up the great work you are doing please! Thank you so much again!!!

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 5 років тому

    አዜብ ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት እነሱም እውነት ኢትዮጵያን የሚወዱ የተባረኩ ሰወች ናቸው.ሁላችሁም እድሜና ጤናውን ያድላችሁ ፈጣሪ.

  • @solomonwolde409
    @solomonwolde409 5 років тому +1

    ስውዲኖች በአጠቃላይ ስካንድንቪያንስ ከሌላው የአውሮፓ ነጭ በተሻለ ; ቀዝቀዝ ያሉ , ስርዓት ያላቸው , ስግብግብነት የሌላቸው , የፖለቲካ ተንኮል የማያበዙ ናቸው ብዬ አስባለው
    ጃነ ሆይ ለዚህም ይመስለኛል ብዙ መህራንን ,ሀኪሞችን ,ፓይለቶችን ሲመለምሉ; ከ እስካንዲቪንያ በተለይም ከስውዲን ያመጡአቸው የነበረው::

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 5 років тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ከዚህ በላይ ዕድሜ ይሰጣቸው። ቅርሶቻችን በጥንቃቄ ይዘው ማቆየታቸው እና ለመመለስ ፈቃደኛ በመሆናቸው ይባረኩ 😍😍😘😘🙏🙏

  • @derejegirmazeleke4617
    @derejegirmazeleke4617 5 років тому

    አርት በጣም አመሰግናለው
    እግዶችንም በ ኢትዬጵያ ስም አመሰግናለው
    ይህን ያህል ጊዜ ቅርስን አቆይተው እንደ ገና ለመመለስ ፍላጐት ማሳያተቸው ድንቅ ነው
    ወደ ጣልያን ደግሞ እንዲህ አይነት ብዙ ቤተሰቦች ይኖራል

  • @makiyanuradin5206
    @makiyanuradin5206 5 років тому +1

    Tackså mycket är du berätta för ethiopiya ethiopiya är fint land 💕

  • @weletmaryamysdetyoulekneu3823
    @weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ግን ቅረሱን መልሱልን ጓሽ

  • @alulayohanis7950
    @alulayohanis7950 4 роки тому

    Sweedish they contribute a lot for ethiopia ....10Qs

  • @fikertemenigestu2679
    @fikertemenigestu2679 5 років тому +2

    Thank u wé love u God bless u

  • @lediyakoreya2992
    @lediyakoreya2992 5 років тому

    ለእናታች እድሜያቸው እና ጤና ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
    @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 5 років тому +1

    እኛ ግን አሁን በነፃነት አን ኖርም የውጭ ዜጎች ግን ማነህ ከየት ነህ ሳይባሉ ይኖራሉ 😭😭😭😭

  • @GrmiyeSolomon
    @GrmiyeSolomon 5 років тому

    በጣም ድሰ ነው የሚለው በእውነት

  • @эфиопияиАддис-Абеба
    @эфиопияиАддис-Абеба 5 років тому +4

    Tack så mycket fu carmen antonit för din berättelse upp till 120 vem zellam rahnu ETiopien addis abeba እስከ መቶ ሀያ አመት ተመኘሁልሽ
    ኢትዬጱያን ጎብኙልን ያንችም ነውና የቅርሱን ነገር አደራ ትክክለኛ መንግስት ሲመጣ ብታስረከቢ ደስ ይለናል ታነክ ብያለሁ በቋንቋችሁ።

  • @tesskeleta6561
    @tesskeleta6561 5 років тому +1

    Carmen great lady ❤❤ hon är så fin dam.

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 5 років тому +3

    Arts Tv betam gobezoch wedejachuhalhe bertolin .

  • @getnetdenebel7144
    @getnetdenebel7144 5 років тому

    thank you !! God bless you and family!!

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 років тому +1

    አመልሳለሁ ስትል ደስ አለኝ እናመሠግናለን

  • @lucybelay9153
    @lucybelay9153 5 років тому +1

    For those of you who are saying they MUST return what they possess, you need to think pls. These people might paid for each of the staff and also the lady willingly said she wants to donate these things to the land. Pls pls have sense and stop demanding to have what is belong to them.

  • @selammamo5619
    @selammamo5619 5 років тому +1

    አስተርጓሚዋ አትመችም ድምፅዋ ታሪኩ በጣም ደስ ይል ነበር

  • @ሚሚተካ
    @ሚሚተካ 5 років тому

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ

  • @nison5347
    @nison5347 5 років тому +2

    😨 እረ ! የሀገሪቱ የቅርፃ ቅርፅ ማዘር ካርመን ቤት አይደል እንዴ ያለዉ !😞
    የሲዊዲንን ቅርፃ ቅርፅ ወስደን እንደዚህ ብናሳይ ኖሮ... hmm... ገና ድሮ ወደ ሀገራቸው አስመልሰውት ነበር ።

  • @tadesseteferra742
    @tadesseteferra742 5 років тому +1

    መልካም ፣ እመቤት።

  • @teddytechilo
    @teddytechilo 5 років тому

    Wait!? Didn't she say, she was about 6 or so when she met Abebe Bekela, and then she said she left Ethiopia when she was about 3. How did that happen?

  • @hareragere7856
    @hareragere7856 5 років тому

    Arts betam gobezoch bertu

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 4 роки тому

    How come they don't speak Amharic if they live in Ethiopia that long?

  • @kazunofficial
    @kazunofficial 5 років тому

    I love you Azebina

  • @zebenayababu9661
    @zebenayababu9661 5 років тому +2

    አማርኛውን የት አስቀምጠውት ነው ታዲያ።

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 років тому +2

    አረ፡ቅርሶቻችንን፡መልሱልን፡ንብረታችንንእየሰረቁመሔድምንአመጣው፡ወይኔመሰሐፈቹእራሱእንዴትያምራሉ፡

  • @ibrahimelias4084
    @ibrahimelias4084 5 років тому +1

    Thank u to contribute to our country

  • @brunaman2385
    @brunaman2385 5 років тому +5

    Thanks for severing our country but we need our books and trencher our property is your decoration you come to help you stole very important books to us

    • @lucybelay9153
      @lucybelay9153 5 років тому +2

      Don’t you think it is a little harsh to say she stolen the books and the staff she has?? What if she paid for all??? I think it is better to show our gratitude for her willingness to give back what is hers to our land. Don’t you think???

    • @brunaman2385
      @brunaman2385 5 років тому

      Lucy Belay no I don’t care how she get our book she can’t buy or pay for the book it’s written in our law

  • @mememem3737
    @mememem3737 5 років тому

    ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🙏

  • @makiyanuradin5206
    @makiyanuradin5206 5 років тому

    Tack ska ni ho 😍🙌

  • @hareragere7856
    @hareragere7856 5 років тому

    Emye agere esty yewwchiwochu endih kef kef yargush be ewnet enba yametal kirsun gin wedefit ethiopuawi mengst yehone sinorat enji ebakwo ahun atistu atasrekbu yishetutal adera adera asterguamiwich nigerulgn

  • @ኪዲነኝ
    @ኪዲነኝ 5 років тому +4

    ቅርሶቻችን ይመለሱ ነጫጭባዎች በምንም አጋጣሚ ኢትዮጵያ ሲመጡ ቅርሶቻችንን እየዘረፉ መሄድ ልማዳቸው ነው😢 ብራናዎቹ መመለስ አለባቸው የሚመለከተው አካል ችላ ማለት የለበትም😞

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 5 років тому +1

    የሚገርም ነው በጅየያዙት እደሚሉ
    እኔቤት አድ ቅርስ የለም ።

  • @eles8576
    @eles8576 5 років тому

    በሰው ሀገር እንደዚህ ተከብሮ ይቀመጣል እኛጋ ያለው. መች በስትክክት ተጠቀምንበት. ይገርማል. ሰው ሰው መሆኑን እረሶቶ ሰውን የከፍላል. የሰው ሰራሽ እቃ እየመሰልነው

  • @helenmulugeta6799
    @helenmulugeta6799 5 років тому

    Mn hona nw siteyewa sele ethiopian chiger becha nw yemtaweraw bidelat nw yetekemtechiw bezih hullu gize teru nger alyachim?

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk 5 років тому

    Please return our books to our national museum. Some selfish individuals might have sold it to you but we the people object such acts.

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 5 років тому

    መንግስታችን እንደነዚህ አይነት ሰዎችን አንዳንዴ በክብር እንግድነት እየጋበዘ አገራችንን ቢያሳያቸው መልካም ነው:: ስፖንሰር ቢፈለግ አይጠፋም!

  • @shemilskebde5749
    @shemilskebde5749 5 років тому +2

    ቅርሶቹ ሊመለሱ ይገባል ለኢትዮጵያ ሙዚየም

    • @yahansaelmanh3020
      @yahansaelmanh3020 5 років тому +1

      ባገንዘብ እንደገዛችው በገንዘብ ይግቡ

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 5 років тому

      በገንዘብ ገዝታ ነው የወሰደችው
      ሰርቃ እስካልሆነ ግዴታ የለባትም ።መርካቶ የሞላ አይደለም እንዴ ።

    • @yahansaelmanh3020
      @yahansaelmanh3020 5 років тому

      @@aklilubashe ለመግዛቷ ቢል ታምጣልን ለመተማመኛ

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 5 років тому +1

    ጥርስ አክማ የሀገር ቅርስ ያሸሻሉ የራሳቹ ጉዳይ ቆዳዉ የነፃ ሰዉ ሰታዩ ፈጣሪን ያገኛቸው ይመስላቸዋል

    • @fkergetu9616
      @fkergetu9616 5 років тому

      ሀገር ቢቀመጥም የሚርክሰው ለማፅፍት የቆመጠ እንጂ በክብር የሚሰቀምጠው የለም እናም አትንጨርጨር 😔

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf 5 років тому

      @@fkergetu9616 እንደዚህ አይነትም ከእዉቀት የፀዳ ሰዉ አለ ጅል

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 5 років тому

    Ethiopia yenoru yenberu fernjoch , endmanim sew nachew….so what is the point of bringing this family? they were dentist, ok practicing dentistry was that very historical thing for Ethiopia?

  • @helenadonai1572
    @helenadonai1572 5 років тому

    Keras wesdo leras .

  • @yigo1010
    @yigo1010 5 років тому

    Lenegeru Ethiopiam bemeletsem ye kertsu balebet ortodoxn lematfat ye ethiopia telatoch 24 seat eyseru naw

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 5 років тому

    እዮ ኦርቶዶክስ ሀገር ናት የአማራ ቅርስ ነው የሚታየው

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 5 років тому

    ለምን እምቤት ካርመን ትያታለሽ?
    ው/ሮ ካርመን በቂ ነበር

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ

    ወይ ሃገሬ ስንቱ ዘረፈሽ፡ ጥርስ አክማለው ብላ ቅርሳችንን ጨዌ ቱ!!!!!

    • @aminaziya5873
      @aminaziya5873 5 років тому

      ረገጣ በሙዴ 😁😁😁😁❤️

  • @yigo1010
    @yigo1010 5 років тому

    Nech menem benetsa yemyaregew neger yelem yalemekneyat yetem ayhedum metsehafoch memeles alebachew leboch

  • @መሲየአባጊዮርጊስዘጋ-ጰ5የ

    በሰባት አምት ነው ይሄን ሁሉ የዘረፋችሁን

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 років тому +1

    እነዚነጮችመቼምአይበጁንም፡የኢትዮጲያን፡ንብረትመዝረፈ፡መስረቅነውሰራቸው፡ጋዜጠኛዋ፡አብረሽ፡ከምታጨበጭቢ፡የብራናመስሐፈቶቹንይመልሱትናወደሙዝየምይግባ፡እንዴትእንደተናደድኩ፡መፅሐፈቶቹን፡ሳይ፡

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 5 років тому

      እኛስ ዶላራቸውን እናሸሽ የለ
      ምን ልዩነት አለ

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 5 років тому

      እኛም ዶላር እናሸሻለን እነዚህ ጥቁሮች ገንዘባችንን ዘረፊ ቢሉን ምን ያህል ይሰማሃል ።

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 5 років тому +1

      እሞታለሁ ብለው ስላሰቡ ጊፍት ሊሰጡን ነው እንጅ ሰርቀው አልወሰዱ ምን ጥፋት አገኘህ ።

  • @genetmengesha9744
    @genetmengesha9744 4 роки тому

    አይ አንቺ ኢትዮጵያውያ ስንቱ ነው ስራ፣ እርዳታ፣ ትምህርት፣ ......እያለ መቶ ያራቆተሽ?
    እኝህ እናት ምናልባትም ህሊናቸው ወቅሷቸው ይሆናል ለሙዝዬም መስጠት ያሰቡት ይህን ማድረግ ያልቻለ ደሞ ስንቱ እንደሆነ ከአምላክ በቀር ማንም ማወቅ አይችልም።
    እጅግ በጣም አሳዛኙ ግን አሳልፎ የሰጠው የሀገሬው ዜጋ ነው።

  • @yahansaelmanh3020
    @yahansaelmanh3020 5 років тому +3

    ክፉ አሮጊት ግርም የሚለኝ እኮ ሌባን ስናጅግን ነው ? የናትየው ሳይበቃ የልጅ መቀጠሉ አይቀርም

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 5 років тому +5

      ክፉስ አንተ ነህ;: ምን አደረጉህ?

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 5 років тому +3

      ገዝተው ነው እኮ ያጠራቀሙት

    • @ናጌብናቲ
      @ናጌብናቲ 5 років тому

      ይሄኔ አንተ እና እኔ ብንሆን አይደለም የድሮ ታሪካችንን የናታችንን ስቶታ እንኩአን ማቆየት አንችልም
      ደግሞ እኮ ሴትየዋ ለsweden museum እሰጣለው ሳይሆን ለኢትዮጰያ ነው
      በተረፈ ማመስገን አለብን እነዚን ወስደው አልሠጥም የሉትን ወይም የሸጡትን ማውገዝ
      አይመስልክም ወዳጄ በተረፈ ሀየለቃል ከተናገርኩ በጣም ይቅርታ

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 5 років тому

      Yahans Aelmneh ግብዝ አመለካከት ነው ያለህ ባህላችንን
      አድንቃ መሰብሰብ ያስወነጅላል ??Alemeneh ቃሉ በእንግሊዘኛ ይስተካከል

    • @getabirru705
      @getabirru705 5 років тому +1

      እኔን ካስገረሙኝ ነገሮች አንዱ፣ የነበረን ዲሲፒሊንና የነበረን የጥርሳችን ጤንነት የት ጠፋ??