“ብልፅግናዎች ደግፈውናል” የፋኖ አመራሩ፣ እነጃልመሮ ስለአልሻባብ ምላሽ ሰጡ፣ የጌታቸውና ደብረፂዮን የአሸንዳ መድረኮች፣ ታጣቂዎች ከተማዋን ለቀው ወጡ| EF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • www.amazon.com...

КОМЕНТАРІ • 182

  • @truthfor27
    @truthfor27 20 днів тому +4

    "ጥቁሩ ክላሽ ስናይ ደማችን ይፈላል" ጨቅላው

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l 20 днів тому +20

    #ትግራይ 💛❤️✌️👋🙏

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 20 днів тому +5

    ኦሮሙማ ካልፈቀደ መግለጫ ማዉጣት የማይችል ጉእዛን ብአዴን የአማራ ጥያቄ ሚመለሰዉ በኛ ነዉ ሚለዉ ከጥይት የተረፍነዉን በሳቅ እንግደላቸዉ ብለዉ ነዉ

  • @ashenafi-21
    @ashenafi-21 20 днів тому +9

    የአማራ ብልፅግና ህዝብ ከማሰገደልና ከመላላክ ወጪ ሌላ ምንም ጥቅም የላቸወም‼️

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 20 днів тому +20

    ክብርን ናፅነትን ንደቂ ኣንስትዮ ትግራይ!!
    ርሑስ ብዓል ኣሸንዳ ንመላእ ኣዋልድ ትግራይ🌍💖😘

  • @menkorer1945
    @menkorer1945 20 днів тому +21

    ዘመነ ካሴ
    በለዉ❤

  • @abduljelile4709
    @abduljelile4709 20 днів тому +6

    አይ ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ ብቻ።

  • @MikiShewa-b8k
    @MikiShewa-b8k 20 днів тому +8

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ መሪ 💚💛❤️💪✊🫶✅ ሞት ለከቲባ አብይ አህዮች 😅😂

  • @user-eg3mb7cb9c
    @user-eg3mb7cb9c 20 днів тому +15

    ሰላም የትግራይ ህዝቦች እንኳን አደረሳቹ ሰላማቹ ይብዛ❤❤❤ ደቂ ሐላላት

  • @naciimocusmaan3693
    @naciimocusmaan3693 20 днів тому +1

    Guul faano idin taageersanahay
    Wellcome back ONLF🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @እንድሪስአደም
    @እንድሪስአደም 20 днів тому +6

    ወዳጀ ፋኖ ባማራ ክልል ምግስት ሁኗል ሲፈልግ ምገድ ይዘጋሉ ሲፈልጉ ይከፍታሉ

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 20 днів тому +15

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @hanihasen
    @hanihasen 20 днів тому +1

    ብልፅግና❤❤ ከአ.አ ውጪ ወደ ውጪ ተብሏል ሀገሪቷን እያስተዳደርኩ ነው ይል ይሁን❤❤❤❤

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 20 днів тому +2

    ገዳይ አስገዳይ እንዴት የአማራን ህዝብ ህልውና ያስጠብቃል? ያሁሉ ሰላማዊ ሰልፍ ሲደረግ በህዝቡ ላይ ስትዘባበቱበት የነበራችሁት ብአዴኖች ምን ሞራል አላችሁ?

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 20 днів тому +1

    ደብረጽዮን የፍቅር አባት።። የደጎች አለቃ።። የጀግኖች አባት።። የማንም ቡቱቶ ያውራ ክቡርነታቸው ወደስራ።። ጌች ያው የናንተ ነው ተነጋገሩ ። ሌላው ሲያሽቃብጥ ነው!!!

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 20 днів тому +2

    bye bye ብአዴን

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 20 днів тому +29

    #የአማራ ህልውና ትግል #ህልውናችንን በልጆቻችን ....#የአማራ ብልፅግና የአሽከርነት እና ተላላኪነት መቼም መንገዳችን ሆኖ አያውቅም ።#አማራ አሸንፏል 💪💪💪🇪🇹

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 20 днів тому +3

    victory for FANO

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 20 днів тому +3

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ኢ, ፎረም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x 20 днів тому +15

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ew7dz9yo3n
    @user-ew7dz9yo3n 20 днів тому +6

    ፋኖ ይችላን❤❤❤❤❤❤

  • @etheth5034
    @etheth5034 20 днів тому +24

    TDF ❤
    TDF ❤
    TDF ❤
    💪💊🙏🙏

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 20 днів тому +8

    እይ ጌታቸው ሁሉም ነገር ደስ አይልም ትብብር ጥሩ ነበር ያለዚያ ሁለታችሁም አደጋና ብስጭት ይደርስባችሁዋል የህዝቡን ፍላጎት ብትመለከቱ ጥሩ ነበር

    • @alemkidane7964
      @alemkidane7964 20 днів тому

      ሰውየው በብልፅግና የተገዛ እቃ ይመስላል የትግራይ ህዝበ ጉባኤ ሽሮታል አሁን የቀረው የኣውራጃነትና የሰፈር ስብስብ ብቻ ነው።

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 20 днів тому

      ከዘህ በኃላ የሌባ የዘራፊ የጨቋኝ ስብስቡ የደብረፂዮን ቡድን ሰልጣንን መልሶ ኣያገኛትም !!! ደብረፂዮን ስንት ተጋሩ ሲየስፈጅ ነው ከ ኣፍንጫው ኣርቆ የማያስብ ዶማ መሪ እነደሆነ የምትረዳው !! ዝም ብለህ የመጣለህን ኣትኮምት ፡፡

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 20 днів тому

      @@alemkidane7964 ደብረፂዮን በሳምንት ሁለቴ ኣዲሳባ እየሄደ አብይ እግር ስር ወድቆ የቀድሞ ስልጣኑን እነደሚጠይቅ መቼስ አይጠፋህም ፡፡ ከደብረጺዮን ቡድን በላይ የአውራጃ ስብስብ የለም !!! የትግራይ ሕዝብም ከሌባ ካድሬው ወጭ ሁሉም የጌች ደጋፊ ነው ፡፡

  • @GmSadorAlador
    @GmSadorAlador 20 днів тому +2

    TDf viva
    TDf
    TDF
    TDF

  • @betgilu2002
    @betgilu2002 20 днів тому +1

    Thank you for being voice for Konso people.

  • @ተስፋዬ-ቀ7ጠ
    @ተስፋዬ-ቀ7ጠ 20 днів тому +2

    ምን አይነቱ አጋሰሱ ነው የህልውና ጥያቄም ካለው አላለም? መመለስ እንደማይችሉ በቻይነኛ ተናገረረ የገለቴ አሽከር ድል ለፋኖ

  • @mulualemtesfa6391
    @mulualemtesfa6391 20 днів тому +3

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪

  • @MikiShewa-b8k
    @MikiShewa-b8k 20 днів тому +20

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ መሪ 💚💛❤️💪✊🫶✅ ሞት ለከቲባ አብይ አህዮች 😅😂

  • @user-ee6ck9dw7m
    @user-ee6ck9dw7m 20 днів тому +6

    ደብረፅዮን ምላሱን ማስገረዝ አለበት።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 20 днів тому +1

      ንግግር አይችልም ፖለቲካ ያለሙያው ነው የገባው የቴክኒክ ሰው ነው።

  • @shemsedinabdulkerim5438
    @shemsedinabdulkerim5438 20 днів тому +5

    ጌች ✊✊✊✊✊

  • @tigraihagerey8246
    @tigraihagerey8246 20 днів тому +3

    የመጀመርያ ኮሜንት ነኝ እንኳን በሰላም መጣቹልን ኢትዮ ፎሮም

  • @wedihigo
    @wedihigo 20 днів тому +2

    ወይ ጉድ😒

  • @AbrehetGhereziher-md2nh
    @AbrehetGhereziher-md2nh 20 днів тому +2

    ደብረፂዮን ነው የስልጣን ጢሞኞች ያለው!!?ክክክ እና እሱ ምጭጭ ብሎ ተጣብቆ የቀረው ምንድነው!? አረ ጉድ ነው

  • @NigusTeju-cb2ro
    @NigusTeju-cb2ro 20 днів тому +9

    ድል ለተገፍው ህዝብ ለፋኖ❤❤❤❤

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho 20 днів тому

    የእስራኤል ሕልውና አስፈላጊ ነው ።የፍልስጤም ሕልውና አስፈላጊ ነው ።ስለዚህ የአለም አገራት ለሁለቱም ሕዝቦች እኩል እውቅና መስጠት አለባቸው ።

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 20 днів тому +5

    ድል ለአማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gebrehiwothabtie7007
    @gebrehiwothabtie7007 20 днів тому

    የት ውስጥ ተደብቆ ነው ብአዴን በእኛ መንገድ ብቻ ችግሩ ይፈታል የሚለን

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 20 днів тому +2

    ጌቾ ወደማንነትህ ተሎ ተመለስ

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j 20 днів тому

    ማታተልና ውሽት ከአፍሪካ ውጭ ቢወለድም የአፍሪካ መሪዎች ግን በበለጠ አሻሽለውታል።የነ ቡርኪና ፋሶ ንፋስ በሰፊው ይንፈስልንማ!

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c 20 днів тому +1

    ጌቾ ይቀጥላል ፣ ትግራይን ይመራል አክራሪ ወያኔዎች ይፍረከረካሉ ከዚያም ይከስማሉ።

  • @user-ew7dz9yo3n
    @user-ew7dz9yo3n 20 днів тому +5

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @temporary995
    @temporary995 20 днів тому +3

    Viva ETHIO FORUM

  • @thedove29
    @thedove29 20 днів тому +1

    tnx berchi jegina

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 20 днів тому +13

    ድል ለአማራ ፋኖ

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 20 днів тому +2

      Which one? You know there are more than 100 different fano groups.

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 20 днів тому +2

    Welcome

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 20 днів тому +1

    Excellent news

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s 20 днів тому +1

    Our voice ❤❤❤

  • @atsion7214
    @atsion7214 20 днів тому

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RobelH-tv6uc
    @RobelH-tv6uc 20 днів тому +3

    ድል ለተገፍው ህዝብ

  • @user-ki2gi3hq1b
    @user-ki2gi3hq1b 20 днів тому +2

    አሁን የውስጥ ቶክላዎች ምን አስባለው

  • @klm9872
    @klm9872 20 днів тому +1

    Selam❤❤❤❤❤❤❤

  • @mshadiya5535
    @mshadiya5535 20 днів тому

    ያየሰው ጣትና ማታ በቀን ሁለቴ ዘግብ

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 20 днів тому +1

    እግዚአብሔር ሰለ ትግራይ ህዝብ ሲል ልብ ይሰጣቹ ካልሆነ እግዚአብሔር ያሳቹ ለዛሬ ህይወታቹ የቀጠለው የትግራይ ወጣቶች ለመኖር ለሀገር ለቤተሰብ የሚጠቅሙ ወገኖቻችን አጣን ያ ህመማችን ሳያገግም ለሰልጣናቹ መግባባት አቃታቹ ማንም ለእናተ አይሞትም መንግሰት ለትግራይ ህዝብ ክብር ካለው እናተ የራሳቹ ጉዳይ። የሌሎች ግፈኞች መከራ ሳይራሳ አይ❤ መለሰ ዜናዊ እውነቱን ነው ወራዳ ያለው

  • @HIIBBOO-PRESS
    @HIIBBOO-PRESS 20 днів тому +3

    Strong Message from FANO

  • @berhanuaberha
    @berhanuaberha 20 днів тому +2

    አይ ህውአት መቼነው ይሄን ህዝብ ከእገታ የሚለቀው ካንስሮች

    • @Dats09
      @Dats09 20 днів тому

      Are you talking about the Prosperity party.

    • @user-do1sl6sf7j
      @user-do1sl6sf7j 20 днів тому

      ምን አስጨነቀህ አንተ ነፃ ከሆንክ

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 20 днів тому +2

    Ethio Forum ❤

  • @mohammedabdella6367
    @mohammedabdella6367 20 днів тому

    ከ ጌቾ ጋር ወደፊት!! No more war!!

  • @serawitmekonnen6381
    @serawitmekonnen6381 20 днів тому

    ጌታቸው የሚባል ፕሬዘዳንት የለም ። ጌታቸው እሊሁን ካለበረደው ግን ደጺ ቀጣይ ዋጋ እንዳያስክፍሉት በአሁን ሳት እያንዳንዷ ቅጽበትና ከአፉ የሚያወጣው ቃላቶችም የበለጠ እያወሳሰበ እንዳይመጣበት እንጅ ደብረጽዮን እንደለው ረፈዶበታል ። አሁንም ሌላ ሂደትን እየጣለና እያንጠበጣበ ይቀጥላል የጌች ጉዳይ ።

  • @AdisuMengestie
    @AdisuMengestie 20 днів тому +1

    Forgivness for Ethiopia from Goud.

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact 20 днів тому +3

    የእነ ጃልመሮ ነገር በጣም ያስቀኛል አንዳንዴ ስማችን ኦነግ ነው ሸኔ አይደለንም ይሉንና ሸኔ ጥፋት አደረሰ ሰዎችን አገተ ሰዎችን ገደለ ሲባል ደሞ ይመጡና እኛ አላደረግንም የሚል መግለጫ ያወጣሉ 😂😂😂😂😂 ሸኔ አይደለሁም ብለህ ሳይጠሩህ አቤት ካልክ 😂😂😂😂 ምን ልበልህ አቦ 😅😅😅😅

    • @Tjsjsjsj-iy2yz
      @Tjsjsjsj-iy2yz 20 днів тому

      ሸኔ ምንግስት ያወጣለት ስም ነው

    • @Leyou-Fact
      @Leyou-Fact 20 днів тому

      @@Tjsjsjsj-iy2yz አይ ደጋግመው እኮ እኛ ሸኔ አይደለንም ብለው እኛም ሸኔ ሌላ ነው ብለን ተቀብለን ነበር ግን ሸኔ ተነካ ሲባል ለምን መግለጫ ያወጣሉ ?

  • @toyotaw2500
    @toyotaw2500 20 днів тому +1

    ደብረጽዮን በጣም ስልጣን ማስቲካ አደረገው እባክውን ሰውየው ጥሮታቸውን ይዘው አድዋ ጣላ ቢጠጡ ያምርባቸዋል ስልጣን ለ ወጣቶች ያስረክበ ምንድነው አጣብቅኝ መሆን.

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 20 днів тому

      አቤት አቤት ምኑ ነህ ደግሞ አንተ? ቤታችሁ ተወሽቀህ ከእነኚህ በዕሳት ከተፈተኑ ጀግኖች ላይ አፍህን ማላቀቅህ ይገርማል። ተወሽቃችሁ አፋችሁን ስታላቅቁ ማየት ምን ያህል ደስ ይላል?

    • @toyotaw2500
      @toyotaw2500 20 днів тому

      @@woinshetkassaye7174 ዝምበል 1 ሚልዮን መንእሰያት ማስጨረስ ልክ እንደ ሚዳቆ በሁሉም በመሬት በሰማይ ትግራይ ወደ Genocide ማስቀየር ነው ጀግንነት። ጀግንነት ማለት ነጉሮችን አይቶ አጥንቶ በ ስነፍልጠት መሄድ ነው ፍልስጤም እኮ ትተኩሳለች ትገድላለች እስራኤል ግን ምን ያሕል ሚልዮን ፍልስጤም ነው ሚያልቅ ሚደመሰስ ያለው ለዚህ ሁሉ Genocide ጎጅለ አድዋ ስልጣን የነ ስርው መንግስታት ነው ብላ እየትፍጨረጨረች ነው ታድያ አሁን ግይታይ ኢሳያስ ማረኝ በ ናቅፍ ቃል ፌርማ የተስማማሁት ከድቻለሁኝ ብላ አራት ኪሎ ትረከባለች እንደገና ሚስክን የድሐ ወጣት ትግራይ ታስጩርሳለች.

  • @Liyucinema2x
    @Liyucinema2x 20 днів тому +2

    የምን የሞት ፍርድ ሰው የሚያወራውን አያውቅም ትላንት ለፖለቲካ ፍጆታ በአንድ ብሄርና ተበደለ በምትባለው ስዃድ ተቀጣሪ ዋ ባንዳ በተቀነባበረ ሴራ የሞት ፍርድ ማለት ትንሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህል የዚህ መንግሥት እንደወደቀ የሚያሳይ ነው

  • @zdagitube1452
    @zdagitube1452 20 днів тому

    የግድያ ሙከራ በመቀለ

  • @he5896
    @he5896 20 днів тому

    ተፈፃሚ ይሁንላቸው።

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 20 днів тому +1

    ሞት መገዳደል ጦርነት በቃን።

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 20 днів тому

    🙏❤️💛

  • @kalkidan9913
    @kalkidan9913 20 днів тому +1

    ❤❤🎉!!

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 20 днів тому +6

    የአድስ አበባ ከንቲባ አብይ አህመድ በቅርቡ ይባረራል

    • @abuaminnur886
      @abuaminnur886 20 днів тому

      መመኝት አይከለከልም አይሳካም ጀራሱ ክልል እንፈለገ ማድረግ ይችላል ቢሳካለት ነገር ግን አይሰካም

  • @GetahunGoge
    @GetahunGoge 20 днів тому

    በንፁ የትግራይ ደም የሚቀልድ ሰው ነው

  • @Nathnahom
    @Nathnahom 20 днів тому

    ይህንን ማለት ለታችኛውንመዋቅር ማስጠቃትአይሆንም ወይ ? ወይስ ህኖ ትብሎነው

  • @tbtmidia7397
    @tbtmidia7397 20 днів тому +2

    የትርጉም መዛባት አታቅርቡ ⁉️ጉሒላ የሚለው የትግርኛ ቃል ቶኩላ ሣይሆን ሌባ ማለት ነው።

  • @johnjohn5401
    @johnjohn5401 20 днів тому

    16-12-2016ባዓል ማርያ(ኣሸንዳ ኢ ፎረም🎉ጆ

  • @tube4653
    @tube4653 20 днів тому

    አስሬ ይመችህ❤

  • @GetahunGoge
    @GetahunGoge 20 днів тому

    ደንቆሮ የምድራችን መሃይም ቢኖር አንድ ሰው ደብረፂዎን ነው

  • @Terryf4l
    @Terryf4l 20 днів тому +3

    As long as Deadbrain TPLF is around more suffering and poverty in the region is inevitable!!

  • @user-zj1gh2ow3w
    @user-zj1gh2ow3w 20 днів тому

    ከደብረፅዮን እና አንጃዎቹ በላይ ተኩላዎች ትግራይ ውስጥ የሉም ፡፡

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 20 днів тому

    ህዝቡ ከተሰቃየ 6 አመት ሞላው

  • @ezze3156
    @ezze3156 20 днів тому +1

    Ethiopian forum, I thought you guys do not take sides. I know getachew reda used to be your boss still you need to be free

  • @user-ww7lm8cn9i
    @user-ww7lm8cn9i 20 днів тому

    What a difference ashenda in tgray politics in ather hand in Amhera it is culture.

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 20 днів тому

    All Tigray needs right now is Justice, returning IDPs and security. What the heck

  • @user-ml7fj7mm7z
    @user-ml7fj7mm7z 20 днів тому

    ለአሸንዳ ሆን ብሎ የፈጠረው ችግር ነው

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 20 днів тому +2

    Debrxion 1.5 Hizbi zxnte

  • @selammersha1493
    @selammersha1493 20 днів тому +2

    Fanooooooooooooooooooo ❤❤❤❤❤

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 20 днів тому

    ፋኖኖኖኖኖኖኖኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ፋኖኖኖኖደሜሜሜሜሜሜሜሜ💚💛❤💚💛❤
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪አማራዬዬዬዬዬዬ🎉🎉🎉🎉🎉
    ፋኖኖኖኖኖ💚💛❤💚💛❤💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🦅

  • @atakelthailu187
    @atakelthailu187 20 днів тому +1

    Getachew is a man of vision.

  • @MogesDemlie-p2s
    @MogesDemlie-p2s 20 днів тому +3

    የህቡን ጥያቄ የሚመልሰው ፋኖ ብቻ ነው

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 20 днів тому

    አየ ፋኖ የራሱን ህዝብ እየጨረሰ የራሱን ክልል ፣መያዝ አሸነፍን ይላሉ ምን አይነት ድንቁርና ነው

  • @SalamWoldow
    @SalamWoldow 20 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @angesomteklay3511
    @angesomteklay3511 20 днів тому

    ዶ/ር ደብረፅዮን "ተኩላዎች" ኣላሉም። በትግርኛ "ጉሒላታት" ነው ያሉት። ተኩላዎች በትግርኛ ቡዃርያታት ማለት ነው። ጉሒላታት ማለት ደሞ "ሌቦች" እንደማለት ነው። ተኩላዎች ብለው ኣልተናገሩም።

  • @YA2O23
    @YA2O23 20 днів тому

    Ethio forum number one.

  • @avielavi990
    @avielavi990 20 днів тому +1

    Dr zion is yeabede wusha ❌️🤣🤣🤣

  • @selamyihun8102
    @selamyihun8102 20 днів тому +1

    Ethio forum I think you are wrong on this report.Both Getachew and Debrezion were both conciliatory on their speech today.The women’s holiday was celebrated well today.Kudos to Tigray security forces

  • @mergiataye3553
    @mergiataye3553 20 днів тому

    ማፈር የማያውቅ 35 ዓመታትን ያስጨፈጨፈ መሪ እንዴት በሱመንገድ መልስ ይገኛል

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 20 днів тому

    እይ ቅዠት እይ ውሽት ስው ምን ይለናል አይሉም

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c 20 днів тому

    አይብልፅግና ሁትክለሽ አስመልሰለሁ ብሎ ጨርሶአስጣተቀቸዉ የተናቀ ድልነስቶል ሆደሞች ወዮለችሁ

  • @AlbeshirMohammad
    @AlbeshirMohammad 20 днів тому

    ለምንድን ነው ሚዛናዊ ዜና የማታቀርቡ???

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 20 днів тому

    ዛሬ በዚህ የዜና አውታር የተወሩትን አገራዊ ኹነቶች ስናስተውል የኢትዮጵያ ሕዝብ በምን ያህል የተወሳሰቡ ተግዳሮቶች ውስጥ ተተብትቦ እንደሚገኝ እንገነዘባለን። በሌላ በኩል ደግሞ ለዚህ ሁሉ የተወሳሰቡ ተግዳሮቶች የዳረገን የመንግሥት አስተዳደር ድክመት ወይም ዐቅም ማጣት እንደሆነ ግለጽ ነው። ዐቅም ቢኖረውማ ቢያንስ በኦሮሚያ ክልል የተረጋጋ ሰላም መታየት ነበረበት። የሰላሌ አውራጃ ማሕበረሰብ እንደ በሬ ተጠምዶ ወደ እግዚአብሔር ማመልከቱ በቂ ምሥክር ነው።
    ገራሚው ጉዳይ በትግራይ፣ በአማራ ፣ በኦሮሚያ ክልሎች የሚገኙት ፀረ መንግሥት ትግሎች የጋራ አጀንዳ ስለሌላቸው እርስበርሳቸው ስለሚጎነታተሉ ለመንግሥት ዕድሜ መራዘም ያግዙታል።
    ባጠቃላይ መጪው ዓመት፦ ሰላም የሚገኝበት፣ ሕግና ሥርዐት የሚተገበርበት ዘመን እንደማይሆን በተጨባጭ አገራዊ ኹነቶች ስለሚያመላክቱ መንግሥትም እያንዳንዱ ዜጋም የየበኩላችንን አዎንታዊ ጥረት ሊናደርግ ግድ ይላል።

  • @zanta-h5u
    @zanta-h5u 20 днів тому

    😊😊

  • @zekariastibebu2632
    @zekariastibebu2632 20 днів тому

    Eweyyyy
    Sew Endet lemut yelal???

  • @Anonymous-iy2ew
    @Anonymous-iy2ew 19 днів тому

    የራያ ምድር ትግራይ ነው ብለህ የራያ ሰዎች ግን ተጋሩ አይደሉም ልትል አትችልም ወራዳው ደብረጽዮን። Double standard of the Adwa junta with in TPLF!