Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አረ አሚር ምንም መለት ነው ኑሪን ምትመተው ኤጭ አበዘሀው እንዴ
ኑሪ እኮ የዋህ ነዉ አትምታዉ አሚን ምንም የሚያዉቀዉ ነገር የለም ❤❤❤❤❤❤
እኮ ወላሂ እያሸማቀቀዉነዉ ኑሬሚስኪን
😢😢😢👍👍👍👍👍👍
ኑሪኮየዋሕነዉ❤❤❤
@@sajdjvaihhe3364 በጣም ነው ያሳዘነኝ ወሬው ታልጣማቸው ለምን ይደውሉለታል
ሱበሀን አላሀአለሃምዲልላለእለሀ እለለ☝☝☝☝🌾
ሱበሀን አላሀአለሃምዱልላለእላሀእላላ
@@نعيمهمم 🌾👍
ኢክራም ከእንዳልሽ ፍቅር ያዛት እንዴ😅😂ሲተዋት አገረሸባት ቱ😂በተረፈ አሚር ለኑሪ ምንም አትበለው እሱ እኮ ምስኪን ነው😊
በጣም ልጁ ምስኪነው እደትትመተዋለህ እሶደሞ ሲሪቃት እደገናናፈቀኝ እደዛ እታመናጫጭቀው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በትክክል😂😂😂😂😂😂😂😂❤
መሆኑነው ክክክክክክክ
አይመሥለኝም 😢😢😢በፊት ስለበደለችው ተፀፅታ ነው ይቅርታ እድጠይቀው ነው ከልቧ ተፀፅታ ስለሆነ ነው😢😢 ፈጣሪ ይርዳሽ እውነት በጣም ነው የሚጎዳው ሳናቀው በችኮሎም ሆነ በየዋህነት ሳናስበው ሰውን እናስቀይማለን ግን ደሞ የቆየ ቆይቶ ያመናን ይሰማናን እናማ ልጁን አግናኟት እና ይቅርታ ትጠይቀው😢😢😢😢የደረሰበት ያቀዋል😢😢😢
አንቺም የቀናሽ ነው ሚመስለው
ኑር የኔ ምስክን ኣምር ስርኣት ይኑርህ ለምንድነው ምትመታው😢😢
ሰገጤ ምን አረገህ ኑሪ አጉል አዋቂ ነኝ አልክ ምነው ሚስኪን ኑሪ😢😢😢😢
ትሽ አፈር ብላ አሚር የሚባል ሰወዬ 😢😢ኑሪ ምን አባክ ያርግክአሳፋሪ ነክ 😢😢😢ኑሪ ወንድሜ አይዞክ ይቺምቀን ታልፋለች😢😢😢
አው።ያሳዝናል
እውነት ነው እንደነደደኝ አሚር ተብዬ ይሄ ጉጥር እንዴት ይመተዋል
😥😥💔💔😡
@@zadargosha ከዝችኛይቱ ልጂ ፍቅር ስለያዘው ሰው እዲጠጋው አይፈልግም ለዛ ነው የመታው አስመሳይ
የኔ የዋህ ኑሪ ያሳዘነው😢😢👍👍👍👍
ኧረ አትምታዉ ጂል ስታስጠላ ምን አረገህ ኑሬየ አይዞህ የኔ ሚስኪን😔😓
አረ ኑሪ ሚስኪን ነጭ ነጩን ነዉ እሚያወራዉ አሚር መምታት አልነበረብህም ግልፁን ነዉ የተናገረዉ
ወላሒ አሚር ዛሬ አስጠላኸኝ ኑሪ የዋህ ነው ልክ እደ ሙቤ ወላሒ ያሳዝነኛል 😢ደሞ ትመታዋለህ እደ ጅን ይምታህ
ወላሂ ኑሬ የዋህ የማያውቅ አሚር ደግሞ ጎበዝ ሲበል ጊዜ በቃ እሱ ብቻ ሆነ ወረዳ ቆሻሻ እንደነደደኝ አልወደውም ነበር ይህ ጉጥር
ኑሪ የኔ ሚስኪን ግልፅነቱ ደስሲል በቃ ወዳዋለች አላለም😅😅😅
ወይኔ ኑሪአሳዘነኝ😢😢😢 የኔየዋህ እሱእሚያወራውን አትያዙበት ምንም አያውቅም😢😢😢
ጀል ሰገጤ.የዋህ ስለሆነ ኑሪ መ መታትአለበት እደ ሌላቢሆን ይረጋግጥህነበር ይጠፍጥፍሀል
ወላሂ አሚረ የምትባል ሰው እድት እዳቃጠልከኝ የሚመታ ይምታህ እሸ በሁን ሰአት እውነትኝ ሰው አይወደዲም ተሸክመህ አፋልጋት ኑሪን አትምታው አወክ አወክ ሲሉህ አበዛህው አሁንስ አብሽር ኑሪ ላተም ቀን ይወጣል
እኔ ኑሪ ነው የሚያሳዝነኝ ማርያምን ልቡ ንጹ ነው የኔ ሚስኪን ሂክረም ደሞ ምነው አገረሸብሽ እዴ ትንሽ ተረጋጊ አሁን ላይ እዳትቀርቢው
እሱዋ አልቅሳ ስላየሁ ደስ ብሎኛል😂😂 ግን እሱ ስለምናት ፍቅርን ሳይሆን ድህነቱን ነበር ያየችው ግን እሱዋም አፈቀረችው ስጀመር ልጁ የሚፈቀር ነው 👌🥰👑
ኑሬ የኔ ሚሥኪን የኔ የዋሕ ሲመታው እደት አንጀቴን በላው😢😢😢😢
አሚር የመረዳት ችሎታክ አንደኛ ሀይማኖታችሁ ይለያያል ባይገናኙ ይሻላል የምትሉ
ሀይማኖት. ምንም አይደለም ሁለቱም ከታፍቀሩ. በአንድ ይመለሰሉ.
@@Masretmathwos ከሁም በፊት ሀይማኖት ይቀድማል እዳች ለሀይማኖቱ ክብር ለሌለው ሰው ምንም ላይሆን ይችላል ሁለቱም በሀይማኖታቸው አላህ ይሰጣቸዋል
@@Masretmathwos ሀይማኖት ምንም አይደለም? ትልቅ የሥህተት ንግግር
ወይኔ ኑሪ ማርያምን እዴት እዳሣዘነኝ😢😢ምስኪን ነዉ ለምድ ነዉ የምትመታዉ😢እደሽ ደግሞ እኛም ናፍቆናል😢ግን ደግሞ ይቅር ተባብለዉ ባይቀራረቡ ጥሩ ነዉ ምክንያቱም ከፍቅር በላይ ሀይማኖት ቀዳሚ ነዉ😢❤❤
አሚር ስለሁለታቸው መገናኘት አለመገናኘት እጅህ ባይኖርበት ጥሩነው ምክንያቱም የተለያየ ሀይማኖት ናቸውን ተቀብላው ወደፍቅር ቢገቡ እስልምና የማይፈቅደውን ነገር አደረጉ ማለት አተም ተጠያቂነህ
ሳህ
አሚር ለምድነዉ ኑሪን የመትመታዉ ምንም አላጠፋም እኮ ተናገረ እጂ 😢
ምች ይምታዉ ወላህ እዴት እዳሳዘነኘ😢😢
@@RahmaTemam-f8r ወላሂ አበዛዉ አሚር እናም ግን ይቅርታ ይጠይቀዉ ባይ ነኝ ኑሪ የዋህ ነዉ😢😢😢😢😢የምትሉ
@@saadanour-n7g አዉ ወላህ
ሚስክን ኑሪ ሚንአራገ አሚር ጡሩአለራከም ውለሂ😢😢😢😢😢😢😢😢
ያአላህ እዴት እዳሳዘንኝ. ኑሬ ውድሜ አብሽር ያልፋል በጣም አጥፍተሀን ዝብብሎ የመታል አጅብ ታዛዝናለህ በጣም አዝነንብሀን ተጠቀቅ የተበዳይን ዱአ ይህሁሉ ሰው ድአያረገብህ እደሆን ? ልጅ ሚስጊን ነው ቢያጠፋኮ በብትር አደለም በምክር እጅ
እውይ የኔ ሚስጊን ኑርዬ ያሳዘነው እደኔ ውድቅ አለይ እደኔ አዳሙስ ነው የቀረው😢😢❤🎉
AmerisiAbazashewuMiniLihunNawuYametilawu
የሚመታ ይምታህ ምን አረገህ ሚስኪኑልጅ የምትማታው አሚር ይቅርታ ጠይቅ ኑሪን ግልፀኛ ሀቅ የሚናገር ሰው ድሮም አይወደድም ኑርየ የኔወድም አብሽር አላህ ይጠብቅህ አሚር ተብየ ደግሞ ድበር አትለፍ እሷ ስለ አሰቃይታቸዋለች ይቅርታ ጠይቀው ሚስኪኑልጅ ምን ወጣው ይመታ ወጥ እረገጥክ ወድምህ ቢሆን አትመታውም አሽቃባጭ አታሽቃብጥ ጥፉ ቀርቶ አገትህን ቀና አርገህ ማየት የለብህም ነበር
አሚር ተወ ኑሪ የዋህ ነወ እድህ አታርገወ እወነቱን መደበቅ ስለማይችል ነ😅
አሚር ተብዬ በቃ ተሰምቻለው ብለህ አታብዛው ልጅቷ ሙስሊም ናት ልጁም እረስቷት ይኑርበት ካንተ በፊት የሚያቁት እነወዴ መሰለኝ ዝብለህ እጅህን አታርዝም ዝብለህ
ምነው አዋቂ ነኝ አልክ በጥፊ ትወረውረዋለህ ለዚች አይጥ ታልቅስ ለተራዋ ተራዋ ነው ኑሪን አለመጨመር ትችላለክ ከምትመታው ኑሪ የዋህ ነው የምር ስነ ስራአት ይኑርክ ተመልሶ አይመታኝም ብለህ እኮ ነው
ለሴት ብለህ ጓደኝህን ትመታዋለህ ምን አደረገህ እውነቱን ነው አፍቅራው ነው ታሱዝናለህ በእውነት
እዳታገናኙ ልጁ በድጋሜ መጎዳት የለበትም በቃ ስራውን ይስራበት
ምናረገህ በአላህ ይሄን ካለ ነዋህ ልጅ አይ ትልቅ ሰው አይደልህምደ ነኔየዋህ ኑሪ ምናለ ታፈቅረዋለች ነው የለው ለዚህ ምስኪን ጥፊ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በታ ምክናት በታ ምክናት አትበል አሚር መውረቷ አይቃርም ነበር😏😏😔😔😏😏😏😏😏😔😔😔😏😏😔😔😔😏😏😏😔😔😏😏😏😔😔😏😏😏😔😔😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😔😔😏😏😏😏😏😏😏😏😏
አተ አፈር የመሰልክ እዴት ኑሪን በጥፊ ትመታዋለህ ማፈሪያ እሻጉሊት ሀቁን ነው ኑሪ የተናገረው ብታፈቅረው አዴል እምትነፍረቀው
Eko esu netu new keld aydlm ymr syasazn
ብዲር ዉሎ አያዲር😂😂😂እደዉ በጣም ፍቅር ይዞሺ ስታለቅሺ ያሣየኚ
አሚር የሰዉ ክብር የለለህ እደት ሴት ይመስል በጥፊ ትማታለህ እማትረባ ዝቃጭ ኑሬ አይዞህ የኔ የዋህ😢
አሚር ትልቅ ጥፈት አጥፍተሃል ኑሪ በጠም ነዉ ለአለህ ብየ እወድሀለዉ እቅርተ ጠይቀዉ ኑሪን 😢😢😢ኑሪ ጥሩ ልጅ ነዉ
ኢክሩ ተረጋጊ አይዞሺ አታልቅሺ ማማየ ይገረማል ናፍቆኛል አለቺ ምሥኪን አሚረ ሄ እዴት ትመታዋለህ ያምሀልዴ ሀ በጣም አጥፍተሀል ከወድምህላይ እጂህን ታነሣለህዴ ኧረ ይደብራል እሡኮ የእግዚአብሔር በግነው በጣም የቧህ
እቅርታ ጠይቀሽ በጋደኝኘት ቃጥሉ በሀይማኖት አንድ አደላቹም ፍቅር ፍቅር አይሰራም ኑሪ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂
ይቺን ልጅ ምንም ልቤ ይቅር ሊላት አልቻለም
እኔም እደጠላኋት ነኝ
በጣም ነው የዘኩብህ ሰገጤ ነህ እዴት ትመታወለህ ኑርን ምስክን መሆኑን አውቃህ ነው ምን የረገል ከኔ አለገነኛህ😳🤧🤧 ደደብ ቆሸሸ አሚር እንደ ዛሬ የስጠለሀኝ ቃን ዬለም😭😭😭🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹😭😭😭
ጎሽ ሰው እዲህ የዘራውን ሲያጭድ ደስ ይላል እሱ ከሷ በላይ ነበር የተሰቃየው እሷ ግን ቅስም የሚሰብር ንግግር ነበረ የተናገረችው አይ ኢክሩ ማወቅሽ ደስ ብሎኛል
አር አሚር ምነካህ እንዴት ትመታዋለህ የዋህ ምስኪን ኑሪ ምን ያርግ አናደድከኝ
የኔ የዋህ ኑሪ ትክክልነዉ የተነገርዉአሚር ለምን ትመታዋለህ ጨራሽበግርህ ጥርሡ ብታረግፈዉሥመመታትም ያለባት የጣለቺዉንልታንሣ የመጣቺዋን ነዉ
አሚር ለኑር ክብር ይኑረክ ብዲዮ ከመጀመራቹ በፍት አንደንድ ነገር አስረደው በታራፍ ሰላመታሀው ይቅርታ ጠይቀው 😢😢
ማነዉ እደኔ ኑሬበጥፊሲመታ ያሳዘነዉ ቆይ እሱምንያዲርግህ አሚር አላህንፍራአትምታዉ እዉነቱነዉ የተናገረዉ ዲምንአዲርጋነዉ እምታፈቅረዉ እሄዉ መሰከረባት የገዛስሜቷ ጉዲኮነዉ ሚስኩንን አታገላቱት
አሚር እወደደ ባይነህእሽ ኑሬንለምንመታሀዉ ልክነዉ ወዳዉአለች 😢😢😢😢
አንተ ምድነው ለጓደኛህ ክብር ይኑርህ ምስኪን 😢😢😢😢
እሕ ኑሪ አሳዘነኝ የኔሚሥኪን አሚር ስርአት ይኑርሕ ደሞፊት አይመታም ፊትማለት ለአላሕ ሡጁጅ የምናደርግበትአካላችንነዉ ለምንደምአታለቅስም እሱምንያርጋት
አሚር እባክህን ሰለሐይማኖትም እያሰብክ ምክንያቱም ሁለቱም የተለያዩ ናቸው ለወደፊቱ ችግር ይገጥማቸዋል በግልፅ ነገራት
አወ አይገናኙ ባይ ነኝ በዛው ይርሳት
ድረማ እያሰሩ ነው ኢሄ አሚር ሚበለው ደሞ ስረት ዬለውም
እሱ ምን አለ ወላሂ ታናዳለህ አንዱ ሠማስጀሰት አንዱ 😢ማሥከፋት ለማንኛዉም ሁሉም በአንድ አይንህ እያቸዉ አሁን ግን እያበዛኸዉ ነዉ አይዞን ወንድሜ
ለምነው የመታህው አተ ሲጀመር ታስጠላለህ ኑሪ ምር ግልፀኛ ልጅ ነው😢😢
😢😢😢😢😢❤❤❤አረ ኑሪ ተውወ እሱ ምንአያቅም አትምታው😢😢
ሚስኪንኑሪ፣ምንአጠፋ፣እውነቱነውየተናገረው፣አበዛህው፣አሚር
አልሃምዱሊላህ እኳን ለዚህ አበቃሽ😂😂😂😂
ወላሂአው🤣🤣🤣🤣
አሰላሙ አለይኩም በረከቷ አሚር በጣም ጥፋት አጥተሃል ለምን timet አለ መጠየቁ ጥፋተኛ ነው ኑሪ ሜኖም ጥፋት የለውም አሚር ስራት ያዝ
አሚር ትልቅ ጥፋት ነው ያጠፋሀው ኑሪን መማታት የለብህም ነበረ አይደብረህምደ ትናት እደዚህ ሰትገለመጠው ነበረ ዛሬ ደሞ በጥፊ መማታት ምን አመጣው አይ ይክራም ፍቅር ገባልሺ ጂብ ከሀደ ውሻ ጮሀ አሉ የአንች ነገረ😅
ያስለቀሰ ያለቅሳል ለማንም ክፉ አትሑኑ ትለናለች እናታችን ትዝ አለኝ እዉነትም ያስለቀሰ ያለቅሳል😂😂😂
አቦ አሚር ማርያመን ስታናድድድ ጥፋካለበት ከካሜራ ጀርባ አመክረዉም ግልፅ ስለተናገረ ነዉ የመመተዉ ኡፍ አዉምልበልክ ብቻ ታናድዳለክ የስራክን አቦ ኑሪ ሲመተዉ ማነዉእደኔጨስ ያለ ኑሪ አይዞክ ይችምቀን ታልፋለች😢😢😢😢
ያለቀሰ ሲስቅ የሳቀም ያለቅሳል ፍቅር ቂመኛ ነው በሁሉም ይደርሳል 😢
በአላህ ኑሪ ምን ሆኖ ነው እንደዚ የፈዘዘው በአላህ አብረን ስንማር ከዛሬ 2 አመት በፊት እንደዚ አልነበረም
ለምን ትመታዋለሕ አተአሚር አሽቃባጭ ኑሬ የኔሚሥኪን አይዞሕ
አሚሪ አንተሸራፋ አጭሬ ኑሬንምንአባክ ብለህትመታዋለክ ደቆሮ አላህይድፋህ😢😢😢😢😢😢ሾይጧን
ምን ነዉ ከእኔ ዉጭ አዋቂ የለም አልክሳ ሲያናድድ እንደ ሴት በጥፊ ትመታዋለሁ ኑሪ እኮ ምንም አያቅም
ኑሪይ የኔየዋህ😢አዳደየ የዋህሰው እደሞኝ ይታያል
አሚር ምን ነከሀ ለሰው ልጅ ክብር ይኑርህ ኑርን ይቅርታ ጣይቅ😢አኡዙቢላህ ጥፊ አይማታም
አሚር የምትባል ልጅ አዋቂ ነኝ አልክሳኑሪን ለምን ትመታዋልህ? ለጓደኛ ክብር የለህም እንዴ? ... ዘለቀና ወንዴ ናቸው ምርጥ ልጆች ..አንተ አካብዴና ወግ አጥባቂ ነገር ነህ
ወይኔ ፅሎታችን ሠመረ በተራዋ ታልቅሥ ብለነበር ይሄው አሳየን ሊላውንም እደዝሁ ሥማን በቶሎ ጌታየ
ክክክክ ሀገራችን ሰላም ባረገልን ያረብ😢
አሚር ታካብዳለህ እዴት እሷ ስራዋ ነው እሚያስለቅሳት ኑሬንለምን ትመተዋለህ ነውር ነው ሰው ስታስለውስ ነበር እሷ
ከፍ ከፍ ያለ ሁሉ ዝቅ ማለቱ አይቀርም አንችም አለቀሽ እዳላንጒለለሽ ስጀመር ዬሰዉ ጀግና ዬለም የጊዜ እንጂአሚር ደግሞ ኑራን አትናገረዉ ምንም ዬሚያዉቀዉ ነገር ስለሌለ ከቻልክ ነገሩን አስረደዉ በተረፈ ዝም ብለ አትናገር
ሚስኪን ኑሪ ወላሂ ክፋት እኮ ዬለበትም
ኑርዬ ትክክል ነህ ስድህ የሳቄ ምንጭ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ ልጅ መልሶ እዳይጉዳ ከተገናኙ ጥሩ አደለም😢😢 ደሞ ተው አሚር የሰው ክብር ይኑርክ
እፍ ኑሬ እደት እዳሳዘነኝ የሷ ማልቀስ ምንም አያሣዝነኝ
ወአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ አሚር አትማታ ኑሪ የዋሕ ስለሖነ አልገባዉም ሢቀጥል ልጅቱ አቋም የላትም አልፈልግምብላለች ከላሥ ስራዉን ይስራበት ሐይማኖታቸዉም አይገናኝም እንግድሕ አትነፋረቂ ፀጉርሽን ሸፍኒ ሥትባይአሠሚም
ኑሬን አትምታዉ እሽ ስላከበርክ ነዉ ዝም ያለህ ምን አድርገ የዋህ ስለሆን ነዉ🎉🎉🎉
ምንአባክ.ትማታለህ😮😮😳እሰይይ.ደግአለቀሰች.ኑር..ምስክንንን😢😢
በአላህ ይሄንን ልጅ. አትምታው. አትገልምጠው. ምከረው. የዋህን. ማን. ይወደዋል😢
አሚር እክራም.ፍቅሩን ልትቃበለው ነው ደሞ ኑርን አተስጨንቃው ምን አርግ ነው ምትለው እሱ ምስክን ነው😏😏😏😏😏😏😏❤❤❤❤❤❤
ኑሪ እንዴት ይመታል አንተ መላጣ😢😢😢
ኑሪ ምስኪን በጣም ነው ያሳዘነኝ ግን ልጅቷ የእውነቷን አይመስለኝም ።
አሚር በጣም ስህተት ሰርተሀል ለምን?? ኑሬን መታከው በጣም ታሳዝናለህ
አተ ምን አረገህ ኑሬ ሆ አበዛህው
አሚር ደሞ ኑሪን ለምን እንደዝህ ታደርገዋለህ አይደረግም ይደብራል
ኧረ አሚር ምነዉ አፈላህ ማለቴ ልጅ ተዉት ስራዉ ይስራበት ልጅቹ ይኑርበት ድጋሚ መዘዝ ይዘህባቸዉ አትምጣ አላህ ፍራ ለምን ጨንቆህ አትፈነዳም ደሞ ምች ይምታህ ለምን ትመታዋለህ ሴጣን ገና ደም እንባታለቅሻለሽ አሚር ሀለተኛ እንዳትነካዉ ባለጌ😢
አለም ተራነው አይዞሺ እህቴ ሁሉም ግዜ ይፈታዋል ትታረቃላችሁ
ኑሪ የኔ የዋሀ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ikiru. betam dass alishign iko.yesewu.liji.indi.sikeyeri..dess.yilal👌👌👌
ምን አረጎህ ነው ምትመታው ምንም እኮ አላለህም ቆም ብልህ እንደሠው አሰብ ምን አለህ ታአፈቅረዋለች ነወ ያአለው እና እወነተ አይደል
አይኑሬ ማነውደኔ ያሣቀው ግን😢ዘባመታው ያሣዝናልኮ
ብዲር በመሬት እንዲህነው እሰይ ግን በምነት ስለሚለያዩ በዚሁ እደተለያዩ በቀሩ ነው የሚሻለው ሁለተኛ ጉዳት ላይ እዳይወዲቁ ከሁሉ በላይ እምነት ይቀዲማል አሚር ተብየው ደግሞ ለምንዲነው እንደዚህ አዲርገህ የምትመታው አቤት ማሽቃበጥ ይሉታል ሀቅ ነው ያወራው ምን ቤት ነህ አንት አኡዙቢላህ አወኩ አወኩ ማለት ጡሩ አይደለም
አይዞሸ ❤❤ እህቴ❤❤😢
መንም አለቀፃ ቢለ ኑሪን ትማተወል እሻ አለህ እጅ ዪቆረጥ ደነዝ ወለይ በጣም ነዉ የሰዘነኝ
ወላሂ እኔስ ብትይ የሚመታ ይምታው አወክ አወክ ሲባል ጌዜ ይህን የዋህ ይመታዋል ከፍለገ ተሸክሟት ለምን ነይዞርም ከቱ
ኑሬአይዞክወዲሜአሚሪለምንመታህዉ
እሡ ሲያለቅሥ አመናጭቀሽው ነበር የምትሄጅው ና ሂወት ይቀያየራል ለሁሉም ጊዜ አለው ና አሁን ያንች ተራ ነው
አይ አሚር ምአይነት አስተሳበብ ነውግንሚስኪን መሆኑን እያወክ ልብ ይስጥህ
እንደዛ ስታመናጭቂዉ የትነበርሽ እንዳሽየ የኔወንድም መልካምሂወት እመኝልህ አለሁ
ኪኪኪኪኪኪ ድራመው በኢክራም ሊቀጥልናው ስታለቅሽ ስለየሁሽ በጣምደስ ብሎኝልኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
ኑሬ ያሥቃል😂😂😂😂😂 ታፈቀራዋለች እዴ 😂😂😂😂 አትምታው ወላሂ የዋህነው ልክ እዴ ሙቤ❤
አረ አሚር ምንም መለት ነው ኑሪን ምትመተው ኤጭ አበዘሀው እንዴ
ኑሪ እኮ የዋህ ነዉ አትምታዉ አሚን ምንም የሚያዉቀዉ ነገር የለም ❤❤❤❤❤❤
እኮ ወላሂ እያሸማቀቀዉነዉ ኑሬሚስኪን
😢😢😢👍👍👍👍👍👍
ኑሪኮየዋሕነዉ❤❤❤
@@sajdjvaihhe3364 በጣም ነው ያሳዘነኝ ወሬው ታልጣማቸው ለምን ይደውሉለታል
ሱበሀን አላሀ
አለሃምዲልላ
ለእለሀ እለለ
☝☝☝☝🌾
ሱበሀን አላሀ
አለሃምዱልላ
ለእላሀእላላ
@@نعيمهمم 🌾👍
ኢክራም ከእንዳልሽ ፍቅር ያዛት እንዴ😅😂
ሲተዋት አገረሸባት ቱ😂
በተረፈ አሚር ለኑሪ ምንም አትበለው እሱ እኮ ምስኪን ነው😊
በጣም ልጁ ምስኪነው እደትትመተዋለህ እሶደሞ ሲሪቃት እደገናናፈቀኝ እደዛ እታመናጫጭቀው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በትክክል😂😂😂😂😂😂😂😂❤
መሆኑነው ክክክክክክክ
አይመሥለኝም 😢😢😢በፊት ስለበደለችው ተፀፅታ ነው ይቅርታ እድጠይቀው ነው ከልቧ ተፀፅታ ስለሆነ ነው😢😢 ፈጣሪ ይርዳሽ እውነት በጣም ነው የሚጎዳው ሳናቀው በችኮሎም ሆነ በየዋህነት ሳናስበው ሰውን እናስቀይማለን ግን ደሞ የቆየ ቆይቶ ያመናን ይሰማናን እናማ ልጁን አግናኟት እና ይቅርታ ትጠይቀው😢😢😢😢የደረሰበት ያቀዋል😢😢😢
አንቺም የቀናሽ ነው ሚመስለው
ኑር የኔ ምስክን ኣምር ስርኣት ይኑርህ ለምንድነው ምትመታው😢😢
ሰገጤ ምን አረገህ ኑሪ አጉል አዋቂ ነኝ አልክ ምነው ሚስኪን ኑሪ😢😢😢😢
ትሽ አፈር ብላ አሚር የሚባል ሰወዬ 😢😢ኑሪ ምን አባክ ያርግክአሳፋሪ ነክ 😢😢😢ኑሪ ወንድሜ አይዞክ ይቺምቀን ታልፋለች😢😢😢
አው።ያሳዝናል
እውነት ነው እንደነደደኝ አሚር ተብዬ ይሄ ጉጥር እንዴት ይመተዋል
😥😥💔💔😡
@@zadargosha ከዝችኛይቱ ልጂ ፍቅር ስለያዘው ሰው እዲጠጋው አይፈልግም ለዛ ነው የመታው አስመሳይ
የኔ የዋህ ኑሪ ያሳዘነው😢😢👍👍👍👍
ኧረ አትምታዉ ጂል ስታስጠላ ምን አረገህ ኑሬየ አይዞህ የኔ ሚስኪን😔😓
አረ ኑሪ ሚስኪን ነጭ ነጩን ነዉ እሚያወራዉ አሚር መምታት አልነበረብህም ግልፁን ነዉ የተናገረዉ
ወላሒ አሚር ዛሬ አስጠላኸኝ ኑሪ የዋህ ነው ልክ እደ ሙቤ ወላሒ ያሳዝነኛል 😢ደሞ ትመታዋለህ እደ ጅን ይምታህ
ወላሂ ኑሬ የዋህ የማያውቅ አሚር ደግሞ ጎበዝ ሲበል ጊዜ በቃ እሱ ብቻ ሆነ ወረዳ ቆሻሻ እንደነደደኝ አልወደውም ነበር ይህ ጉጥር
ኑሪ የኔ ሚስኪን ግልፅነቱ ደስሲል በቃ ወዳዋለች አላለም😅😅😅
ወይኔ ኑሪአሳዘነኝ😢😢😢 የኔየዋህ እሱእሚያወራውን አትያዙበት ምንም አያውቅም😢😢😢
ጀል ሰገጤ.የዋህ ስለሆነ ኑሪ መ መታትአለበት እደ ሌላቢሆን ይረጋግጥህነበር ይጠፍጥፍሀል
ወላሂ አሚረ የምትባል ሰው እድት እዳቃጠልከኝ የሚመታ ይምታህ እሸ በሁን ሰአት እውነትኝ ሰው አይወደዲም ተሸክመህ አፋልጋት ኑሪን አትምታው አወክ አወክ ሲሉህ አበዛህው አሁንስ አብሽር ኑሪ ላተም ቀን ይወጣል
እኔ ኑሪ ነው የሚያሳዝነኝ ማርያምን ልቡ ንጹ ነው የኔ ሚስኪን ሂክረም ደሞ ምነው አገረሸብሽ እዴ ትንሽ ተረጋጊ አሁን ላይ እዳትቀርቢው
እሱዋ አልቅሳ ስላየሁ ደስ ብሎኛል😂😂 ግን እሱ ስለምናት ፍቅርን ሳይሆን ድህነቱን ነበር ያየችው ግን እሱዋም አፈቀረችው ስጀመር ልጁ የሚፈቀር ነው 👌🥰👑
ኑሬ የኔ ሚሥኪን የኔ የዋሕ ሲመታው እደት አንጀቴን በላው😢😢😢😢
አሚር የመረዳት ችሎታክ አንደኛ ሀይማኖታችሁ ይለያያል ባይገናኙ ይሻላል የምትሉ
ሀይማኖት. ምንም አይደለም ሁለቱም ከታፍቀሩ. በአንድ ይመለሰሉ.
@@Masretmathwos ከሁም በፊት ሀይማኖት ይቀድማል እዳች ለሀይማኖቱ ክብር ለሌለው ሰው ምንም ላይሆን ይችላል ሁለቱም በሀይማኖታቸው አላህ ይሰጣቸዋል
@@Masretmathwos ሀይማኖት ምንም አይደለም? ትልቅ የሥህተት ንግግር
ወይኔ ኑሪ ማርያምን እዴት እዳሣዘነኝ😢😢ምስኪን ነዉ ለምድ ነዉ የምትመታዉ😢እደሽ ደግሞ እኛም ናፍቆናል😢ግን ደግሞ ይቅር ተባብለዉ ባይቀራረቡ ጥሩ ነዉ ምክንያቱም ከፍቅር በላይ ሀይማኖት ቀዳሚ ነዉ😢❤❤
አሚር ስለሁለታቸው መገናኘት አለመገናኘት እጅህ ባይኖርበት ጥሩነው ምክንያቱም የተለያየ ሀይማኖት ናቸውን ተቀብላው ወደፍቅር ቢገቡ እስልምና የማይፈቅደውን ነገር አደረጉ ማለት አተም ተጠያቂነህ
ሳህ
አሚር ለምድነዉ ኑሪን የመትመታዉ ምንም አላጠፋም እኮ ተናገረ እጂ 😢
ምች ይምታዉ ወላህ እዴት እዳሳዘነኘ😢😢
@@RahmaTemam-f8r ወላሂ አበዛዉ አሚር
እናም ግን ይቅርታ ይጠይቀዉ ባይ ነኝ ኑሪ የዋህ ነዉ😢😢😢😢😢የምትሉ
@@saadanour-n7g አዉ ወላህ
ሚስክን ኑሪ ሚንአራገ አሚር ጡሩአለራከም ውለሂ😢😢😢😢😢😢😢😢
ያአላህ እዴት እዳሳዘንኝ. ኑሬ ውድሜ አብሽር ያልፋል በጣም አጥፍተሀን ዝብብሎ የመታል አጅብ ታዛዝናለህ በጣም አዝነንብሀን ተጠቀቅ የተበዳይን ዱአ ይህሁሉ ሰው ድአያረገብህ እደሆን ? ልጅ ሚስጊን ነው ቢያጠፋኮ በብትር አደለም በምክር እጅ
እውይ የኔ ሚስጊን ኑርዬ ያሳዘነው እደኔ ውድቅ አለይ እደኔ አዳሙስ ነው የቀረው😢😢❤🎉
Amerisi
Abazashewu
Mini
Lihun
Nawu
Yametilawu
የሚመታ ይምታህ ምን አረገህ ሚስኪኑልጅ የምትማታው አሚር ይቅርታ ጠይቅ ኑሪን ግልፀኛ ሀቅ የሚናገር ሰው ድሮም አይወደድም ኑርየ የኔወድም አብሽር አላህ ይጠብቅህ አሚር ተብየ ደግሞ ድበር አትለፍ እሷ ስለ አሰቃይታቸዋለች ይቅርታ ጠይቀው ሚስኪኑልጅ ምን ወጣው ይመታ ወጥ እረገጥክ ወድምህ ቢሆን አትመታውም አሽቃባጭ አታሽቃብጥ ጥፉ ቀርቶ አገትህን ቀና አርገህ ማየት የለብህም ነበር
አሚር ተወ ኑሪ የዋህ ነወ እድህ አታርገወ እወነቱን መደበቅ ስለማይችል ነ😅
አሚር ተብዬ በቃ ተሰምቻለው ብለህ አታብዛው ልጅቷ ሙስሊም ናት ልጁም እረስቷት ይኑርበት ካንተ በፊት የሚያቁት እነወዴ መሰለኝ ዝብለህ እጅህን አታርዝም ዝብለህ
ምነው አዋቂ ነኝ አልክ በጥፊ ትወረውረዋለህ ለዚች አይጥ ታልቅስ ለተራዋ ተራዋ ነው ኑሪን አለመጨመር ትችላለክ ከምትመታው ኑሪ የዋህ ነው የምር ስነ ስራአት ይኑርክ ተመልሶ አይመታኝም ብለህ እኮ ነው
ለሴት ብለህ ጓደኝህን ትመታዋለህ ምን አደረገህ እውነቱን ነው አፍቅራው ነው ታሱዝናለህ በእውነት
እዳታገናኙ ልጁ በድጋሜ መጎዳት የለበትም በቃ ስራውን ይስራበት
ምናረገህ በአላህ ይሄን ካለ ነዋህ ልጅ አይ ትልቅ ሰው አይደልህምደ ነኔየዋህ ኑሪ ምናለ ታፈቅረዋለች ነው የለው ለዚህ ምስኪን ጥፊ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በታ ምክናት በታ ምክናት አትበል አሚር መውረቷ አይቃርም ነበር😏😏😔😔😏😏😏😏😏😔😔😔😏😏😔😔😔😏😏😏😔😔😏😏😏😔😔😏😏😏😔😔😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😔😔😏😏😏😏😏😏😏😏😏
አተ አፈር የመሰልክ እዴት ኑሪን በጥፊ ትመታዋለህ ማፈሪያ እሻጉሊት ሀቁን ነው ኑሪ የተናገረው ብታፈቅረው አዴል እምትነፍረቀው
Eko esu netu new keld aydlm ymr syasazn
ብዲር ዉሎ አያዲር😂😂😂እደዉ በጣም ፍቅር ይዞሺ ስታለቅሺ ያሣየኚ
አሚር የሰዉ ክብር የለለህ እደት ሴት ይመስል በጥፊ ትማታለህ እማትረባ ዝቃጭ ኑሬ አይዞህ የኔ የዋህ😢
አሚር ትልቅ ጥፈት አጥፍተሃል ኑሪ በጠም ነዉ ለአለህ ብየ እወድሀለዉ እቅርተ ጠይቀዉ ኑሪን
😢😢😢ኑሪ ጥሩ ልጅ ነዉ
ኢክሩ ተረጋጊ አይዞሺ አታልቅሺ ማማየ ይገረማል ናፍቆኛል አለቺ ምሥኪን አሚረ ሄ እዴት ትመታዋለህ ያምሀልዴ ሀ በጣም አጥፍተሀል ከወድምህላይ እጂህን ታነሣለህዴ ኧረ ይደብራል እሡኮ የእግዚአብሔር በግነው በጣም የቧህ
እቅርታ ጠይቀሽ በጋደኝኘት ቃጥሉ በሀይማኖት አንድ አደላቹም ፍቅር ፍቅር አይሰራም ኑሪ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂
ይቺን ልጅ ምንም ልቤ ይቅር ሊላት አልቻለም
እኔም እደጠላኋት ነኝ
በጣም ነው የዘኩብህ ሰገጤ ነህ እዴት ትመታወለህ ኑርን ምስክን መሆኑን አውቃህ ነው ምን የረገል ከኔ አለገነኛህ😳🤧🤧 ደደብ ቆሸሸ አሚር እንደ ዛሬ የስጠለሀኝ ቃን ዬለም😭😭😭🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹😭😭😭
ጎሽ ሰው እዲህ የዘራውን ሲያጭድ ደስ ይላል እሱ ከሷ በላይ ነበር የተሰቃየው እሷ ግን ቅስም የሚሰብር ንግግር ነበረ የተናገረችው አይ ኢክሩ ማወቅሽ ደስ ብሎኛል
አር አሚር ምነካህ እንዴት ትመታዋለህ የዋህ ምስኪን ኑሪ ምን ያርግ አናደድከኝ
የኔ የዋህ ኑሪ ትክክልነዉ የተነገርዉ
አሚር ለምን ትመታዋለህ ጨራሽ
በግርህ ጥርሡ ብታረግፈዉሥ
መመታትም ያለባት የጣለቺዉን
ልታንሣ የመጣቺዋን ነዉ
አሚር ለኑር ክብር ይኑረክ ብዲዮ ከመጀመራቹ በፍት አንደንድ ነገር አስረደው በታራፍ ሰላመታሀው ይቅርታ ጠይቀው 😢😢
ማነዉ እደኔ ኑሬበጥፊሲመታ ያሳዘነዉ ቆይ እሱምንያዲርግህ አሚር አላህንፍራአትምታዉ እዉነቱነዉ የተናገረዉ ዲምንአዲርጋነዉ እምታፈቅረዉ እሄዉ መሰከረባት የገዛስሜቷ ጉዲኮነዉ ሚስኩንን አታገላቱት
አሚር እወደደ ባይነህእሽ ኑሬንለምንመታሀዉ ልክነዉ ወዳዉአለች 😢😢😢😢
አንተ ምድነው ለጓደኛህ ክብር ይኑርህ ምስኪን 😢😢😢😢
እሕ ኑሪ አሳዘነኝ የኔሚሥኪን አሚር ስርአት ይኑርሕ ደሞፊት አይመታም ፊትማለት ለአላሕ ሡጁጅ የምናደርግበትአካላችንነዉ ለምንደምአታለቅስም እሱምንያርጋት
አሚር እባክህን ሰለሐይማኖትም እያሰብክ ምክንያቱም ሁለቱም የተለያዩ ናቸው ለወደፊቱ ችግር ይገጥማቸዋል በግልፅ ነገራት
አወ አይገናኙ ባይ ነኝ በዛው ይርሳት
ድረማ እያሰሩ ነው ኢሄ አሚር ሚበለው ደሞ ስረት ዬለውም
እሱ ምን አለ ወላሂ ታናዳለህ አንዱ ሠማስጀሰት አንዱ 😢ማሥከፋት ለማንኛዉም ሁሉም በአንድ አይንህ እያቸዉ አሁን ግን እያበዛኸዉ ነዉ አይዞን ወንድሜ
ለምነው የመታህው አተ ሲጀመር ታስጠላለህ ኑሪ ምር ግልፀኛ ልጅ ነው😢😢
😢😢😢😢😢❤❤❤አረ ኑሪ ተውወ እሱ ምንአያቅም አትምታው😢😢
ሚስኪንኑሪ፣ምንአጠፋ፣እውነቱነውየተናገረው፣አበዛህው፣አሚር
አልሃምዱሊላህ እኳን ለዚህ አበቃሽ😂😂😂😂
ወላሂአው🤣🤣🤣🤣
አሰላሙ አለይኩም በረከቷ አሚር በጣም ጥፋት አጥተሃል ለምን timet አለ መጠየቁ ጥፋተኛ ነው ኑሪ ሜኖም ጥፋት የለውም አሚር ስራት ያዝ
አሚር ትልቅ ጥፋት ነው ያጠፋሀው ኑሪን መማታት የለብህም ነበረ አይደብረህምደ ትናት እደዚህ ሰትገለመጠው ነበረ ዛሬ ደሞ በጥፊ መማታት ምን አመጣው አይ ይክራም ፍቅር ገባልሺ ጂብ ከሀደ ውሻ ጮሀ አሉ የአንች ነገረ😅
ያስለቀሰ ያለቅሳል ለማንም ክፉ አትሑኑ ትለናለች እናታችን ትዝ አለኝ እዉነትም ያስለቀሰ ያለቅሳል😂😂😂
አቦ አሚር ማርያመን ስታናድድድ ጥፋካለበት ከካሜራ ጀርባ አመክረዉም ግልፅ ስለተናገረ ነዉ የመመተዉ ኡፍ አዉምልበልክ ብቻ ታናድዳለክ የስራክን አቦ ኑሪ ሲመተዉ ማነዉእደኔጨስ ያለ ኑሪ አይዞክ ይችምቀን ታልፋለች😢😢😢😢
ያለቀሰ ሲስቅ የሳቀም ያለቅሳል
ፍቅር ቂመኛ ነው በሁሉም ይደርሳል 😢
በአላህ ኑሪ ምን ሆኖ ነው እንደዚ የፈዘዘው በአላህ አብረን ስንማር ከዛሬ 2 አመት በፊት እንደዚ አልነበረም
ለምን ትመታዋለሕ አተአሚር አሽቃባጭ ኑሬ የኔሚሥኪን አይዞሕ
አሚሪ አንተሸራፋ አጭሬ ኑሬንምንአባክ ብለህትመታዋለክ ደቆሮ አላህይድፋህ😢😢😢😢😢😢ሾይጧን
ምን ነዉ ከእኔ ዉጭ አዋቂ የለም አልክሳ ሲያናድድ እንደ ሴት በጥፊ ትመታዋለሁ ኑሪ እኮ ምንም አያቅም
ኑሪይ የኔየዋህ😢አዳደየ የዋህሰው እደሞኝ ይታያል
አሚር ምን ነከሀ ለሰው ልጅ ክብር ይኑርህ ኑርን ይቅርታ ጣይቅ😢አኡዙቢላህ ጥፊ አይማታም
አሚር የምትባል ልጅ አዋቂ ነኝ አልክሳ
ኑሪን ለምን ትመታዋልህ? ለጓደኛ ክብር የለህም እንዴ? ... ዘለቀና ወንዴ ናቸው ምርጥ ልጆች ..አንተ አካብዴና ወግ አጥባቂ ነገር ነህ
ወይኔ ፅሎታችን ሠመረ በተራዋ ታልቅሥ ብለነበር ይሄው አሳየን ሊላውንም እደዝሁ ሥማን በቶሎ ጌታየ
ክክክክ ሀገራችን ሰላም ባረገልን ያረብ😢
አሚር ታካብዳለህ እዴት እሷ ስራዋ ነው እሚያስለቅሳት ኑሬንለምን ትመተዋለህ ነውር ነው ሰው ስታስለውስ ነበር እሷ
ከፍ ከፍ ያለ ሁሉ ዝቅ ማለቱ አይቀርም
አንችም አለቀሽ እዳላንጒለለሽ
ስጀመር ዬሰዉ ጀግና ዬለም የጊዜ እንጂ
አሚር ደግሞ ኑራን አትናገረዉ ምንም ዬሚያዉቀዉ ነገር ስለሌለ ከቻልክ ነገሩን አስረደዉ በተረፈ ዝም ብለ አትናገር
ሚስኪን ኑሪ ወላሂ ክፋት እኮ ዬለበትም
ኑርዬ ትክክል ነህ ስድህ የሳቄ ምንጭ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ ልጅ መልሶ እዳይጉዳ ከተገናኙ ጥሩ አደለም😢😢 ደሞ ተው አሚር የሰው ክብር ይኑርክ
እፍ ኑሬ እደት እዳሳዘነኝ የሷ ማልቀስ ምንም አያሣዝነኝ
ወአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ አሚር አትማታ ኑሪ የዋሕ ስለሖነ አልገባዉም ሢቀጥል ልጅቱ አቋም የላትም አልፈልግምብላለች ከላሥ ስራዉን ይስራበት ሐይማኖታቸዉም አይገናኝም እንግድሕ አትነፋረቂ ፀጉርሽን ሸፍኒ ሥትባይአሠሚም
ኑሬን አትምታዉ እሽ ስላከበርክ ነዉ ዝም ያለህ ምን አድርገ የዋህ ስለሆን ነዉ🎉🎉🎉
ምንአባክ.ትማታለህ😮😮😳እሰይይ.ደግአለቀሰች.ኑር..ምስክንንን😢😢
በአላህ ይሄንን ልጅ. አትምታው. አትገልምጠው. ምከረው. የዋህን. ማን. ይወደዋል😢
አሚር እክራም.ፍቅሩን ልትቃበለው ነው ደሞ ኑርን አተስጨንቃው ምን አርግ ነው ምትለው እሱ ምስክን ነው😏😏😏😏😏😏😏❤❤❤❤❤❤
ኑሪ እንዴት ይመታል አንተ መላጣ😢😢😢
ኑሪ ምስኪን በጣም ነው ያሳዘነኝ ግን ልጅቷ የእውነቷን አይመስለኝም ።
አሚር በጣም ስህተት ሰርተሀል ለምን?? ኑሬን መታከው በጣም ታሳዝናለህ
አተ ምን አረገህ ኑሬ ሆ አበዛህው
አሚር ደሞ ኑሪን ለምን እንደዝህ ታደርገዋለህ አይደረግም ይደብራል
ኧረ አሚር ምነዉ አፈላህ ማለቴ ልጅ ተዉት ስራዉ ይስራበት ልጅቹ ይኑርበት ድጋሚ መዘዝ ይዘህባቸዉ አትምጣ አላህ ፍራ ለምን ጨንቆህ አትፈነዳም ደሞ ምች ይምታህ ለምን ትመታዋለህ ሴጣን ገና ደም እንባታለቅሻለሽ አሚር ሀለተኛ እንዳትነካዉ ባለጌ😢
አለም ተራነው አይዞሺ እህቴ ሁሉም ግዜ ይፈታዋል ትታረቃላችሁ
ኑሪ የኔ የዋሀ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ikiru. betam dass alishign iko.yesewu.liji.indi.sikeyeri..dess.yilal👌👌👌
ምን አረጎህ ነው ምትመታው ምንም እኮ አላለህም ቆም ብልህ እንደሠው አሰብ ምን አለህ ታአፈቅረዋለች ነወ ያአለው እና እወነተ አይደል
አይኑሬ ማነውደኔ ያሣቀው ግን😢ዘባመታው ያሣዝናልኮ
ብዲር በመሬት እንዲህነው እሰይ ግን በምነት ስለሚለያዩ በዚሁ እደተለያዩ በቀሩ ነው የሚሻለው ሁለተኛ ጉዳት ላይ እዳይወዲቁ ከሁሉ በላይ እምነት ይቀዲማል
አሚር ተብየው ደግሞ ለምንዲነው እንደዚህ አዲርገህ የምትመታው አቤት ማሽቃበጥ ይሉታል ሀቅ ነው ያወራው ምን ቤት ነህ አንት አኡዙቢላህ አወኩ አወኩ ማለት ጡሩ አይደለም
አይዞሸ ❤❤ እህቴ❤❤😢
መንም አለቀፃ ቢለ ኑሪን ትማተወል እሻ አለህ እጅ ዪቆረጥ ደነዝ ወለይ በጣም ነዉ የሰዘነኝ
ወላሂ እኔስ ብትይ የሚመታ ይምታው አወክ አወክ ሲባል ጌዜ ይህን የዋህ ይመታዋል ከፍለገ ተሸክሟት ለምን ነይዞርም ከቱ
ኑሬአይዞክወዲሜአሚሪለምንመታህዉ
እሡ ሲያለቅሥ አመናጭቀሽው ነበር የምትሄጅው ና ሂወት ይቀያየራል ለሁሉም ጊዜ አለው ና አሁን ያንች ተራ ነው
አይ አሚር ምአይነት አስተሳበብ ነውግን
ሚስኪን መሆኑን እያወክ ልብ ይስጥህ