Unetun le mawrat betam tekikil nek ustaz ena sibeza ene lela haymanot teketay negn malktochin admitalew sile metahibet bicha mitastelalif das yilegnal ena lenem dua argulign bicha bizunew mistiru esu wewdedegn thank you ustaz lersonew yalkugn amana
Aselamu alakum werahemetullahee weberekatuhu brother u are the best teacher sister listen to him it's a good for you Allah is the greatest of the world?????
አቡ መሬም የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ ሀያት አላህ ሂድያ ይስጥሽ አርፈሽ ምክሩን ተቀበይ ስሜትሽ አይከተልሽ ላይክ የሚያረጋት እንድሳ ያሉ ሙስሊሞች ናቸው
አልሃምዱሊላህ እኔአላደረኳትምሲጀመር
አሚንን የረባ
አላህ ይጠብቅህ የተዉሂድ አርበኛ ኡስታዙና
ለካ እሷ ናት fb ላይ ከፎሎ ያደርጋችሁ ውጡ ያሉት ገና የማይነካ ነካች እራሷ ታጠፋለች እንጂ አንተን አትናገርም ለዱንያ ብላ አኺራዋን የጨጠች እንደሆነች ስላርጋገጠች ነው
አልሀምዱሊላ ቲክቶክ ይሚባለው በላ እና ፌስቦክ ዬለኝም እኮን ፎሎ ለደርገት ይቅርነ አብዛኞቻቹ እህቶቼ ተጠቀቁት ይሄን ቲክቶክ እዛ ግዜየቹን ሳታውቁት ነው የምተበክኑት ዜሮዜሮ ወደ ፈህሻ መምረቱ አይቀርም ተጠቀቁ ሙስሊም እህቶቼ በተለይ ለይፍ ለይ ገብተው ሲየውሩ እደ ኢሞ ነው ገብታቹ ምተወሩት እሄ ነገር ጥር አይደለም በኋለ ምችግር አለው ሂሳብ ከፍቼ በረሴ ቤት በሰራ የሚል ሀሳብ የመጣለቹዋል🤔ማነው እሱ ከለቹ ሾይጦን ምችግር አለው ምግር አለው ሲበል ነው ወደ መጥፎ ነገር የምንገበው ተጠቀቁ
ወንድም ሰአዳት በዚህ ሰዓት እንዳንተ አይነት ወንድም ስላለኝ አልሃምዱሊሏህ ።
አው አላህ ያቆይልን በሀያት አምሳያውቹ ያብዛልን አቡ መርየም
የሰማይ የምድር ባለቤት የሆነው ሀያሉጌታ በእዝነቱ ይጠብቅህ እድሜህን አሏህ ያርዝመው
አሚንንን ያረብ
አሚንንን ያረብ
አሚን ያራብ
Ammmiiiin
አሚን
ሱብሀን አላህ በእውቀትም በእድሜም ከእኛ የሚበልጡ ሰዎች ሲመክሩን ባንቀበል እንኳን ምናለ ኢህትራም ቢኖረን አብሽር ኡስታዛችን ሞት ካልቀደማት አንድ ቀን ሁሉም ናገር ይገባታል ዛሬ ላይ በስሯ የታኮለኮሉ ካፊሮች እና አንዳንድ ሙስሊም ነን ባዮች በርች ጎበዝ ሲሏን ያለችበት ነገር ጥሩ እና ትክክል አስመስለውላታል አላሁሙስተአን
በትክክል
ስልክ ቁጥሩ ካላቹ ንገሩኝ በጣም እፈልገዋለሁ
ትክክል
@@زينبابراهيم-ف7ص All right
በትክክል
ኢላሒ በድናችን ጽናትን ይስጠን ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ
እዳተ አይነት ወድም አላህ ያብዛልን ወድም አቡ መርየም
ኡፍፍፍፍፍ ጄዛክ አላህ ኸይር አሁን ቴሌግራም ላይ አዳምጬዋለሁ የልቤን ተናገርክልኝ እና የባቡል ኸይር አባሳደር. ልቤን እርርር ነው ያረገቹ ልደቴ ብላ መጠጥ ልክ እደ ካፍሮች ይዛ ያውም በገዛ ቤቷ ቪድዮ አይቼ ተቃጠልኩ ማን ይሁን ሚመክራት እያልኩ ነበረ እና ሀናና ማህሙድ የባቡል ኸይር ሃላፊ ልታስብበት ይገባል. ይደብራል ስካራም የሙስልም ተቋም አባሳደር ሊሆን አይችልም ኡስታዜ አላህዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ሀያት እኮ ከአላህ መገድ አፈግጣለች አላህ እራሱ ይመልሳት ማለት ነው እኛ ያአርብ ሽት ቤት አጥበን ግራውድ ፕላስ 4 አፅድተን ቤተሰባችን እንረዳለን ሌላህ ሚድያ ላይ ዘሎ ቤተሰቡ ይረዳል ስቡሃን አላህ እና እኔ ቲክታክ የሚባል አፕልኬሽን እራሱ ከስልኬ የለምም ኖሮም አያውቅም አላህዬ በአተ ላይ ድበር ከማለፍ አተ ጠብቀኝ
አሚን ያረብብ
አሰላም አሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ውድ ወንድም እህቶቸ እንደት ናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ወንድማችን አቡ መርየም ጀዛካላህ ኽይር ለሀያት እና መሰሎቿ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ወይ ማስፈራራት ይገርማል መፍራት ያለባት እሷ ናት
ማንናት
አሚንንንንን የረብ
ኡስታዜ ነህ ሳዳት እናሳስርህብሎማንም ቢያሰፈራራህ በፅናት ተራመድለውጥ አምጥቷል ሰራህ: ተግሳፅና ምክርህ አንጀት ነው የሚያሽር በዙው በአንተ ሰበብ ተቀይሯል አብሽር ሰሜት ተከታይ ሰው በአንተ ላይ ቢዋሽም በርታ የትንኝ ድምፅ ዝሆን አይረብሽም ጠነክር የኛ ጀግና ሀቅን በበማሰረዳት የተወሒድ ሰባኪው ኡስታዜ ነህ ሳዳት የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅ
እኔ ግን በጣም የሚገርመኝ የሠለፍይ ተከታይ ነኝ ሠለፍይ ነኝ ባዩች የሚከተሏት ነገርስ ላይክ ፌሎ ሠብስክራይብ የሚያርጉት ሠወች ናቸው ጥፋተኞቹ ወሏሂ አሏህ ልባችንን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ያረብ ከሠይጣን ተንኮል ይጠብቀን
ትክክል እኔሥ አላቃትም አሚንንን
ሳህ
እኮ እነ ቡጥ ቡጥ ሁነውነው ቱ
ጀዛከ አላህ ከይረን ውድ ኡስታዝና አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ ወላሂ ቃላት የለኝም አላህ ይጠብቅህ ላይክ ሸር ሰብ አድርጉ ውድ የሱና እህቶች
አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ. ከክፉ ነገርም ይጠብቅህ ያረበልአለሚን
አሚን ያራብ
አሚን አላሁመ አሚን
ሱበሀን አላህ ምን ያክል ልቧ ቢዴርቅ ነው የአላህ አላህ ይዘንልን ያረብ አላህ ይጠብቅህ አቡ መርየም 🎉🎉
ረጅም እድሜና ጤና ኡስታዛችን
ሀያት ሂዲያ ይስጣት
አሳላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሳዳት እኔ አንተን ያወኩህ ያኔ ለሀያት መልስ የሰጥህ ጊዜ ነበር ያኔ እሷን ደጋፊ ነበርኩ አልለምዱሊላህ አሁን ሁሉም ገባኝ የተሳሳትነዉ እኛ እንጂ አንተ አይደለህም አልሀምዱሊላህ ከዛ ወዲህ የቤተሰቦቼ ህይወታ ያሳስበኝ ጀመር እኔ ተወልጄ ያደኩበት አካባቢ ክክክለኛዉ እስልምና አይታወቅም አሁን ሳቁዲ ነኝ ስለሽርክም ሆነ ስለቢደአ ያስተማርከኝ አንተ ነህ ወላሂ የቤተሰቦቼ ህይወት በጣም እያሳሰበኝ ነዉ ለምሳሌ በሰርግም በረመዷንም ዉስጥ ሲወልዱም እሁሉም ላይ ሽርክ አለ በጣም እያሳሰበኝነዉ እኔም ተምሬ ቤተሰቦቼን እንዳስተምር ቤተሰቦቼንም አላህ እንዲመራቸዉ ዱአ አድርግልን የኔ መምህር ነህ አላህ ይጠብቅህ ቤተሰቦችህንም ይጠብቅልህ በአሄራ ሁላችንንም የጀነት ይበለን በእዉቀትላይ እዉቀት ይጨምርልህ ሀያትና መሰሎቿንም አላህ ይምራቸዉ
የኔ ማር ልክነሽ ❤
አሚንንን ያረብብ
የአኬራ ወንድማችን ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ አላህ ያቆይህ አላህ ይውደድህ ....ለአላህ ብዬ እወድሐለው !!! ወንድሜ ከአንተ አንደበት የምትወጣዋን ጣፋጭ ኢስላማዊ እውነተኛ የተውሒድ ዳአዋህ የሰማውን ሁሉ ሒዳያ የሚያገኝበትና ወደ ቀጥተኛው መንገድ የሚመራበት ሰበብ አላህ ያርግልህ አላህ ይቀበልህ አላህ ያቆይህ ለሁሉም ሙስሊም ወንድሞቻችን የሒዳያ ማግኛ ሰበብ ያርግህ !!!! አላህ ከእውነተኛ ባሮቹ ያርግህና በቂያም ቀን ትልቁን ደስታ ያጎናፅፍህ የውዱ ነቢ የረሱል ሰለላሁ አለሒ ወሰለም ጎረቤት ያርግህ !!!! አላህ ያግዝህ ወንድሜ !!! አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ
ሡብሀን አሏህ አሏህ ይህድነ ጀዛካላሁከይረን ኡስታዝ
አላህ ልቦና ይስጥሽ ሀያት ወንድማችን የሚመክርሽን አድምጭ እሽ ወጣትነት ያልፋል አላህ ልቦናይስጠን
አላህ ይጠብቅ አብ መረያም ጀዛክአላህ ከይርንንን🎉🎉
ጀዛከአላህ ኸይር የኛ ውድ ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ካዓፊያ ጋር ይስጥህ አላህ ህዲያውን ይስጣቸው አንተ ከመምከር ወደኃላ እዳትል አላህ ካተጋ ር ይሁን ሃያት አደባባይ ወጥታ ወንጀል እንዳስተዋወቀች መጀመረያ ተውባ ማድረግ አላባት ከዛም ሙስሊሙን ይቅርታ መጠየቅ ይጠበቅባታል አላህ ይምራሽ ተይ ተመለሽ ዱኒያ አያታልልሽ ኡስታዜ አላህ ከምቀኞቹህ ይጠብቅህ የኛ የተውሂድ ጀግና
ጀዛከሏህ ህይረን ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ ከጠላቶችህ የኛ የተወሒድ ጅግና
ኡስታዝ አላህ ይጠበቅህ ያረብ አምሳያህን ያብዛልን ያረብ ኡስታዝ
ጅዛኪላህ ክይር አላህ መጭረሻችን ነን ያሳመረልን ያረቢ ሰው ብእድሜ እካን ማክብር አለ አገራችን ላይ አሁን ግን ክባድ ነው
አሏህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ያ አቡ መርየም አሏህ መልካም ስራህን ይቀበልህ ሀያት ረበና ሒዳያ ይስጥሽ እህታችን እኛ የኡስታዛችንን ምክር በስስት ነዉ የምንጠብቀዉ አንች ስለተመከርሽ ከስህተትሽ መመለስ ስላልፈለግሽ እሱን በማይረባ ወሬሽ መናገር በጣም ያሳፍራል ሀቂቃ ኡስታዛችን ከስህተትሽ እንድትመለሽ ሲመክርሽ አልሀምዱሊላህ ጌታየ ሆይ ስሳሳት መካሪ አታሳጣኝ ማለት ሲገባሽ የማስፈራሪያ መልክት ታቀርቢያለሽ ጉድ ነዉ ሰዉ አሏህን ፍሩ ብሎ በመከረ እንዴጠላት ማየት ሞኝነት ነዉ ወሏሂ እኔ የኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀ ብየ ድኔን ማወቅ ስጀምር ኢትዮ ሆኜ የሱ ሙሀደራወች ነበሩኝ ሀታ ስለሽርክ የሚያስተምርበትን ሁሌም ከአባየ ጋ ሆኜ አዳምጠዉ ነበር አባየ ራሱ ደስ ይለዉ ነበር አሁንም ረበና ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ያረብ ደስ የሚለዉ ነገር አሏህ ከሀቀኞች ጋር ነዉ አብሽር ያአቡ መርየም
ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ አሏህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ምክርህ በጆሮ ሳይሆን በልብ ነው ሚሰርፀው አሏህ ይጨምርልህ ሀዘን አውቀን የምንከተለው ሀራምን አውቀን የምንርቀው አሏህ ያድርገን ሁላችንም ሀያት ተብየዋ ብትመለስ ለነፍስዋ ነው ባትመለስም ጉዳቱ ለራሷ ነው አሏህ ከዚ ህ ወንጀሏ ተፀጽታ ምት መለስ ያድርጋት እሷን እያዩ ከእውቀት የራቁ አሏህን የሚወነጅሉ መሳዮቿ እንዲመለሱ ዘንድ
የመጅሊስ መሪዎች ኢስላም ሲነካ ዝም ማለት የለባቸውም ምን አይነት ድፍረት ነው በሙስሊም ሰው የሪባ ( የወለድ) ማስታወቀያ ማሠራው
አሏህ ይጠብቅህ ዉዱ ኡስታዛችን በሰዎች ታዋቂ ስትሆን ከአሏህ ትዕዛዝ ወጣች ። ታገኜዋለች ቆይ
ሲጀመር ሀያት ጥፋተኛ አይደለችም ጥፋተኞቹ ሚዲያ ላይ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ይጠብቅሽ ወዘተ ብለው የሚያለቀልቁ ናቸው እናም የሷ ቤተሰብ ክብረቢስ አላህን ያላወቁ ናቸው ።ነጥብ
እውነት ነው
ሀቅ
አልሀምዱሊላ አልከታተላትም አላያትም በጭራሽ ምን ትምህርት አላት እና ነው ማሻ አላህ የምትባለው
@@اممعتصم-ك4و ምንም ኖሯት አይደለም ብዙ ማያውቁ አሉ
@@اممعتصم-ك4و አረ ሲመር እኔ ራሱ የለችኝ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ በራህመቱ ይጠብቅህ ኡስታዜ ጀዛካላህ ኽይር
ጀዛአኩምላህ ኸይር አላህ ኸኸፈዝህ አብሽር ከድቀን ቀጥተኛወ መገደኛወ ይምራት
አሰላዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ወዲማቺን ዐቡ መሪያም እረጂም. እዲሜ ይሠጥህ ያረብ መጨረሻቺንን ያሳምረዉ በሀቅላይ ያፀናን
አቡ መርየም ጀዛካሏህ ኸይር አላህ ባለህበት ይጠብቅልን ረጅም ሀያት ከጤና ጋር አላህ ይስጥህ ኑርልንንንን
አቦ እንዳንተ አይነቱነ ን አላህ ያብዛልን ሀያት የሚትባል ልጅ በጣም ነው የምጠላት አላህ ይመልሳት
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
ኡስተዝ ሰዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ በአላህ የተመካ ሰው እሱ በቂው ነው ። አብሽር ጥበቃም በአላህ በቃ ። ሰው አይጎዳም አይጠቅምም ጎጂም ጠቀሚም አላህ ነው አልሃምዱሊላህ ። ሃያት ናስር አላህ የእጅሽን ይስጥሽ ውስጥሽን አወቂው አላህ ብቻና ብቸ ነው በቅርቡ አላህ የወሰነው ውሳኔ ሸርም ሆና ከይር የሰይን በአንቺ ዙሪያ ኢንሻአላህ ። አንድ እህታችን ሀሊማ ስትሞክር አልሰማም ብለ ነበር አሁን የለችበት ሁኔታ ለኛ ትልቅ ትምህርት ይሰጥ ነበር በጡሩ ግዜ አላህን ከሚተዋወቁት ያድርገን አላህ ሆይ የአንታን ፍራቸ ለሁላችንም ወፍቀን ኢንሻአላህ
አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ። ከፍጡራንም ሁሉ ተንኮል ይጠብቅህ ኡስታዝ
አሏህየ ሆይ እኔን ለኔ አትተወኝ አልሀምዱሊላህ አቡ መሬምን ያሳወቀኝ ጌታ
ኡስታዝእኔ ምንምአልልም አላህይጠብቅህ አንተባትሮር ሂወቴእንደጨለመ ይቀርነበር አልሀምዱሊላ
በልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል ያሰከስሳል?
አላህን ከማይፈራ ልብ በአላህ እጠበቃለሁ
እህት ሀያት ለድኒያ ቁራጭ ብለሸ ኢሰላምሽን አትሽጪው የፀጋ ሁለ ፀጋ ኢሰላም ነው እንኑረው
የሚገርመው አመፀኞች ተው ሲባሉ መልሳቸው ተመ
ሳሳይ ነው በነብያት ዘመን ይሁን በኛ ጊዜ ያው ነው ቲቢተኝነት የዱኒ ዝና ፈላጊነት ጥቅማ ጥቅም እንዳይቀርባቸው እውነቱን እያወቁ ይገፈትራሉ
አብሽር ኡሰታዝ አላህ ይጠብቅህ ነቢያቶችም ተሰፈራርተዋልም ታግሰዋል መጨረሻ የሚያምረው አላህን ለሚፈሩትነው
እህትሀያት እሰቲ ሱረቱል ሹዓራን አብቢው አላህ ለነቢአቶች ሲመክሩ የተሰጣቸውን ምላሽ አንቸው ደገምሽው ።አላህ ታሪካቸውን ሚተርክልን ከታሪካቸው እንድንማር ነው አላህ ሁላቸንንም ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ዲንን በዱንኒያ ከመሸጥ አላህ ይጠብቀን
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አቡ መርየም አንተ የሺርክ ጠላት የተውሂድ አርበኛ
አቡ መሬም አላህ ይጠብቅክ ከክፉ ነገረ ሀያት አላህ ማስተዋሉን ይስጥሺ ገና ወጣት ነሺ መልካም ነገረ ሰረተሺ ተለወጭ አላህን ፊሪ።
ኢላሂ ቀጥተኛውን መንገድ ይምርን በስ ኻቲማችንን ያሳምርልን ከምንም በላይ የምትገርሙት ግን እዛ እየሄዳችሁ አፋችሁን ከፍታችሁ ስታዩ የምትውሉ ስንት ትምርት ሞልቶ በቃ ድናችንን እንማር ድናችንን ስንማር ነው ብዙ እናውቃለን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ኡስታዙና ለአላህ ብየ እወድሀለው ባጢልን የያዘ ድል አያገኝም ሀቅን የያዘ ግን ያሸንፋል አላህ በሀቅ ላይ አንተንም ዝርያዎችህንም እኛንም ያፅናን።
አቡ መርየም አሏህ ይጠብቅህ ቤተሰቦችህንም አሏህ ይጠብቅልህ ሞኝ መካሪውን ባለጌ አክባሪውን አይወድም አሏህ ሂድያ ይስጣት
ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ ለሷም ሂድያ ይስጣት
ጀዟ ከለህ ከይረን 👌👌👌💛
ጀዟከይረን
ኡስታዜ ወላሂ ለአላህ ብየ እወድሃለሁ የአላህ ሰላምና እዝነት አይለይህ ለሀቅ የቆምክ ጀግና የተውሂድ አንበሳ አላህ በዱኒያም በአኼራም ከፍ ያድርግህ ሀቢቢ ሳዳት ከማል🇸🇦💪🌹🌹🌹እሳናት መከሰስ ያለባት መርዝ እኮነው ለመጭው ትውልድ እያሰራጨች ያለቺው ይቺ ጃሂል።ወለድ በእስልምና የተወገዘ ሀራም ነው።
አነስ ኢብን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ፣ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ኹጥባ አደረጉልን ወለድን ጠቀሱ ጉዳዩንም እጅግ በጣም አከበዱት፣ እንዲህም አሉ:-
“አንድ ሰው ከወለድ/አራጣ የሚያገኘው ዲርሀም በኢስላም ውስጥ ሆኖ 36 ጊዜ ከሚያደርገው ዚና ይበልጣል።” በይሀቂ በሹዐቡል ኢማን 5135 የዘገቡት ሲሆን አልባኒ በሶሂሁል ጃሚዕ 3375 ሶሂህ ነው ብለውታል።
ነቢዩ ﷺ የወለድን ክብደት ሲናገሩ የሚከተለውን ብለዋል:-
“ወለድ 70 የወንጀል አይነቶች አሉት፣ ዝቅተኛው አንድ ሰው እናቱን እንደመገናኘት ነው።” በሌላ ዘገባም እንዲህ ብለዋል:- “ዝቅተኛው የወለድ ደረጃ እናቱን እንደሚያገባ ሰው ነው።” ኢብኑ ማጀህ 2274 የዘገቡት ሲሆን አልባኒ በሶሂህ አልጃሚዕ 3541 ሶሂህ ነው ብለውታል።
ጄዛከላህ ከይር ኡስታዚ
جزاك الله خيرا الله يحفظك أستاذنا
ጀዛከሏህ ኸይር አቡ መርየም እሷንም መሰሎቿንም አላህ ይምራቸው አተንም አላህ ይጠብቅህ እድሜህንም ያርዝምልን ያረብ ለጠላቶችህ ሁሉ አላህ ቀልብ ይስጣቸው
ጀዛከላሁ ህይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ለኛም አላህ ሂዳያ ይስጠን በጣም ያሳዝናል
እኝ እንውድህ አለን እነከብራህ አለን ከኝ በላይ አላህ ነው ጠባቄው እሱ ይጠብቅህ ኑራልን መከርው መከራው ካልስማ መከራ ይምከርው ይባላል የድሮ አባባል እሶንም ከመከርከር ይልቅ አላህ ሂዳያ ስጥቶት ተመልሳ አተን የምታመስግንበት ቀን ይመጣ ይሆናል ሁል ግዜ እድህ ሁኑ አይኖራም አላህን ታምጾ የመጣ ገዛብ። አድ ቀን ልጎል ይችላል የዛን ግዜ ታውቀው አለች
ሡበሀን አላህ አላህ አእምሯዋን ይመልስላት ወላሂ ኡዝታዝ ረዳት ከማልን ከአቅል ሁነን ብናዳምጠዉ ወላሂ ከሽርክ ዉልቅ ነዉ የምንለዉ ከመዙማ ማዳመጥ የወጣሁት የአንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ አይኔንምአእምሮየን ገለጠል አልሀምዱሊላህ ኡዝታዛችን አላህ ጀዛህን በሁለቱም ሀገር ይክፈልህ በርታልን አላህ የእንደአይነት ኡዝታዞችን ያብዛልን ያረብ
አላህ ከመጥፎ ከሚያሴሩ ሰዎች ይጠብቅህ እዳተ አይነቶች የተውሒድ ጀግኖች ያብዛልን አላህ ከነቤተሰብክ ይጠብቅህ
ጀዛካላከይር አላህይጠብቅህ ኡስታዝ
አላህ ይጠበቅህ አቡ ኑህ አንተን ማጥፍት የምፈልጉ ብዙ ሰዎች አሉ ግን የሚጠበቅህ አላህ ተባረክሁ ወተዓላ
ይጠበቅህ ሀቅ የሚመራቸው ሰዎች
ሀቅ መቀበል አይፈልጉም
የአርሹ ጌታ ይጠበቅህ ያረብ
አሚን ያረብ
ሳህ አሏህቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሏህይጠብቅህ ኡስታዝ
ጀዛኩሙላህንከይረን ኡስታዝና የኛ መካሪ
ያረቢ ኡስታዜ በምን ልግለፅህ አላህ ይጠብቅህ ቲክቶከሮች ከኡስታዛችን ላይ ወረድ በሉለት እናንተ ካልተመከራችሁ መከራና ጀሀነም ይመክራችሇል።
ኡስታዝየ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ያረብ
አላህ ይጠብቅህ ጅግናውኡሰታዛችን ረዳት ከማል አምትናግራችው ነጥቦች በጣም ትክክክል ነህ
አላህ መልካም ስራህን ይውደደው አቅምና ፅናትም ይለግስህ አንተ እኮ ልክ በብዙው ህዝብ መሀል ብቻውን እንደሚዋጋ ሰው ነህ ኡስታዙና እኛ አብረንህ ነን ከሴቱም ከወንዱም.
በጅህልና እራሳቸውንና ሰውን የሚያጠሙትን እኛንም ቂያማችን ከመቆሙ በፊት አላህ ይምራን😢
ያስጨነቀን የምንመክራቸው ሰዎች ለውጥ ከሆነ ማንን በምን መልኩ መምከር እንዳለብን ለይተን ማወቅ ግድ ይላል። ወላሁ አዕለም
ሀዩቲ ትክክል እናት ማንም ሰው ቢያጠፍ እግዝአብሄር ነው የሚፈርደው ጎበዝ ሀዩቲ መብትሸ ነው
አቡ መርያም አላህ ኢድሜና ጤና ይስጥህ አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን ያራሂም እኔስ ፈራሁ
ጀዛህ አላህ ኸይር ኡስታዜ
አቡ መሬም አሏህ ይጠበቅህ መሠሎችህን ያበዛለን ያረብ አሏህ የፈለገዉን ይመራል አተ ወደፊት ቀጥል መጨረሻህን መጨረሻችን ያሣምርልን ያአሏህ
ጀዛክ አላሁ ኽይር አቡ መሬም አላህ ይጠብቅህ
ሁላችንንም ሂድያ ይስጠን ያረብ ያረቢ ለአኸይራችን በማይጠቅመን ነገር አታድክመን ያረብ
Mash allah ustaze JZK Allah
Unetun le mawrat betam tekikil nek ustaz ena sibeza ene lela haymanot teketay negn malktochin admitalew sile metahibet bicha mitastelalif das yilegnal ena lenem dua argulign bicha bizunew mistiru esu wewdedegn thank you ustaz lersonew yalkugn amana
ኡስተዙና አላህ ይጠብቅህ አኛንም አላህ ይምራን
መልስ ስትሰጥ ሚታረም ነገር ካለ እታረማለው ላልከው
እያንዳንዱን በማስረጃ እያጣቀስክ ነው እየመከርክ ያለህው ስለዚህ ወንድማችን አሏህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ አሏህ ሌሎችንም ኡስታዞች ምክርህን ሰምተው በተውሂድ ላይ ፀንተው አብራቹ የአሏህን ዲን የምትረዱ ያርጋቹ። በርታልን ወንድሜ በዱአ ካንተጋ ነኝ።
እኔስ ገና በጣም መጥፎ እዴሆን ብዙወች
ስለሚወሩት ቲክታክን እሬቄ ነው የምኖረው
ግን ያረቢ ሁላችንም አሏህ ሂዲያ ይስጠን🤲
የምትሳደቡ ኮሜንተሮቺ ስራአት ያዙ የመሣደብ መብት የላቺሁም እሱ መከራት እንጂ አልሰደባትም የናንተ መሣዴብ ምን ይሉታል
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አቡ መሬም የኔወድም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ አጅርህን ከፍ ያድርግልህ አተ ብቻነህ የምት ቆረቆርልን ስናጠፋ አላህ የማይወደውን ስሰራ ጥፋቴን የሚነግረኝ ወድም ላይ የአላህ ራህመት እዝነት በሱላይ ይሁን
ወአሌኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አሏህ ይጠብቅህ አቡ መሪየም አሏህ መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ
ኡስታዝ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋአ በርታ ሁሌ አላህ ሀቅ ከሚናገሩት ነዉ ከጥመት አላህ ይጠብቀን
ያረብ አሏህ የሚጠላዉን ነገር ከመስራትም ከማየትም ከመስማትም ይሰዉረን አሚን
جزاك اللهُ خیرا أبو مریم وحفظك الله
አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዛችን ወንድማችን መካሪያችን ጀግናችን አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥህ
አብሽር ኡስታዙና ሀቅ ሁሌም የበላይነው በርታ አላህ ሁሌም ከጎንክ ነው ኢሻአላህ
ጀዛኩም አላህ ኸይርን ኡዝታዝ የኛ ጀግና
አብሽር አቡ መሪየም ሁሉም የዋጋው ያገኛል
አላህ መልካም ስራህን ይውደድልህ ያ አቡ መሬም
አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እህታችንንም እኛንም አላህ ይምራን
አላህ ይምራት ያረብብብ አላህ ልቦቹን ገለባባጭ የሆነው ጌታ ነው መጨረሻችንንን ያሳምርልን
ሱበሐንአላህ አሏህ ይመልሳት ኡስታዝ የጠውል ኡምር
አቡ መርዬም አላህ ይጠብቅልን እህታችን ሀያት አላህ ልቦና ይስጥሽ ወዴራስሽ ይመልስሽ ሂዳውንም ይስጥሽ ያረብ እኔን በየት አግኝቼወት በመከሩኝ የኛ ጄግና ውይ ድፍረት ይሄን ያህል ክርክር ከድን መምህሮች ጋር ያረቢ እዝነትህን
የኛ ጀግና ውስታዝ እዳተው ያብዛልን አላህ ከክፊ ነገር ይጠብቅህ እስዋም አላህ የስራዋን ይስጣት ኢንሻአላህ
ኡስታዝ አለህ ይጣብቅህ አለህ እዴሜህን የርዝምህ
አሏህ ልቦና ይስጣት
አሉሁ አክብር ጄዛክላሁ ካይር አቡ መርዬም ካትመችንን yሠምርልን
ወአለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠለላሁአለይሂወሰለም እኳን በደህና መጣህ ውድ ወድማችን የተውሂድ አበሣ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ አስመሣይ ሰዎች በዙ አላህ ቀልብ ይስጠን ኢሂ ሚድያ ሚባለው ማንን አላበላሸም አላህ ሁላችንም ቀልብ ይስጠን መሠሎችህ ያብዛልን ሡብሀንአሏህ አሁን ደሞ ትላት ቀን ሙሉ የማይጠፋ ሊቢስቲክ ብላ እያስተዋወቀች አየሗት የአላህ ሙስሊም አሰዳቢ አላህ ያጠመመው ማንንም አያቃናውም አሏህ ያቃናው ማንም አያጠመውም በስደት ያላቹ እህቶቼ አሏህ ያሠባቹት ሁሉ ያሣካላቹ ሁላችንም ቀልብ ይስጠን የመዳም ስራ ቢገርፋ እዲ አቶንም ነበር ሙስሊሞች እባካቹ አታበሯታት ባረከላሁፊኩም ጀዛከላ ኡስታዛችን
አስ ዋር ዋብ ጥሩ yegn gegna allah eytebekeh lne lebetu addes negn chanalun ayyfelgu nebber alhamdulillah
Aselamu alakum werahemetullahee weberekatuhu brother u are the best teacher sister listen to him it's a good for you Allah is the greatest of the world?????
እደው ምን ልበልህ ኡስታዝ አላህ ይጠውለው ኡምርክ ያረብ አላህ ከፊት ከኋላህ ከቀኝ ከግራህ እሱ ጠባቂው ጌታ ይጠብቅህ
I’m really proud of you eztaz!!!!!
Keep it up I wish we have few more Islamic teachers just like you.
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን
መካሪ አታሳጣን
ወደ ራስሽ አላህ ይመልስሽ ሱባሃን አላህ
ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ያ ውስታዝ አሏህ ቀጥተኛውን ይምራን!!!
አህለን ውድ ወድማችን አቡ መርየም አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጠብቀን ወላሂ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Ustaz May Allah reward you and protect you from all bad things 🙏
አሚን ዬሄንን አሻጉሊት አትጠቀም !!
ጀዛከላህ ኸይር ውዱ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን
አሏህ ሆይ ቀጥኛውን መንገድ ምራን አቡ መርየም አሏህ ይጠብቅህ
አለሁ አክበር ኡስተዙነ አለህ ይጠብቅክ