ቤዚ መልሷን ነገረችኝ ጉዴን ስሙ❤😳

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @BiniTube1212
    @BiniTube1212 3 дні тому +846

    ኤፋዬ ባንተ ማንም አይጨክንም የኔ የዋ እስኪ ላይክ ለኤፋ

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 3 дні тому +5

      ብኒ ዛሬ ከሀይሚ ጋር ፊራንካ የስራው ልጁ ያምራል 😂😂😂😂

    • @Bereket842
      @Bereket842 3 дні тому

      😂😂😂😂​@@genetbelete9303

    • @user-th2ov2eh9r
      @user-th2ov2eh9r 3 дні тому +3

      ብኒ ብድርህን ጠብቅ የዛሬዉ😂😂

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 3 дні тому

      😃😄😃😄​ እኔኮ የኮመትሱስ ነዉ የያዘኝ@@genetbelete9303

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 дні тому

      ​@@genetbelete9303ደምረኛ

  • @user-bx2pl8py6okidst
    @user-bx2pl8py6okidst 3 дні тому +599

    እስኪ ቤዛዬ ምርጥ ልጅ ናት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤👍👍👍🎉🎉🎉

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 дні тому +153

    ኤፋየ እኮ የዋህ ነዉ የምር የእብርሽ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤ ሩቲዬዬዬዬ የአብርሽ ንግስት

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse 3 дні тому +78

    የምር ምርጥ ልጅ ናት ቤዝ ኤፋ ጠበቅ አርጋት የምር የጋሺዬ ልጆች ፍቅር ናችሁ የምትሉ በላክ👍👍❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹

  • @zebutube99
    @zebutube99 3 дні тому +626

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @sikosilo3925
      @sikosilo3925 3 дні тому +5

      ሳ❤❤❤

    • @habibakader5425
      @habibakader5425 3 дні тому +5

      ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zenabmuhammad8457
      @zenabmuhammad8457 3 дні тому +4

      ሰለላሁ አለይህ ወሰለም❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AdilAsho
      @AdilAsho 3 дні тому +4

      ሳህ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 дні тому

      ​@@sikosilo3925ደምረኛ

  • @JohnTeshela-wz4jj
    @JohnTeshela-wz4jj 3 дні тому +304

    ኤፌን እና ቤዜን የምዉድ ብቻ ለክ ❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 дні тому +100

    ሴት ልጅ ውበቷ ኩራቷ❤❤ቤዜ

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 3 дні тому +76

    እኔኮ መጀመሪያምኮ ብያለሁ ተልኮልሻል ሲል እሱ እደጻፈው እና ቀስ በቀስ እቁላል በእግሯ ትሄዳለት😊😅እናማ ቀስ በቀስ ይጧጧፋል😊❤❤በርቱ 100kእናስገባቸው❤እና ቀስ ብለን እናፋቅራቸዋለን

  • @user-dc6qi6dj8y
    @user-dc6qi6dj8y 3 дні тому +253

    ቤዚየ የኒቆንጆ ውይ እረጋታሽን ስወድልሽ ❤❤❤❤❤❤ዛሬ የመጀመሪያነኝ 👍ያስፈልገኛል

  • @ekram-zw1yz
    @ekram-zw1yz 3 дні тому +103

    ኤፊን 100k እናሥገባው🎉🎉🎉

  • @user-st4wi7hh7j
    @user-st4wi7hh7j 3 дні тому +44

    🎉ኮራ ጀነን ያልሽ እርግት ያልሽ ያዙኝ ልቀቁኝ የማትይ ምርጥ ተፈቃሪ ነሽ ቤዚየ ሴት እራሱን የሚያስከብረው የሚከበረው በስነ ምግባሩ ነው እና እርጋታሽ በጣም ልዩ ነው 🎉

  • @user-io5qu6gd3i
    @user-io5qu6gd3i 3 дні тому +11

    ቤዚን የምትወዷት እስቲ በላይክ እናሳያት❤❤❤

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 3 дні тому +104

    _የሶው ፍቅር እና መዉደድ በጋሽዬ ልጅች ኣያሁ በእውነት ፈጣሪ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቃቹ የኔ ማሮች🎉💚_

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 3 дні тому +142

    ቤተሰብ ኤፍ እና ቢዝዬን የሚወድ 👍 አርጉኝ ስወዳችሁ ደስ እዲለኝ የኔ ውቦችዬ
    ❤❤❤❤❤

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s 3 дні тому +55

    ኧረ በጣም አስተዋይ ልጅ ናት ጌታን እርጋታሽ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤ኤፋዬን ጠብቂው ❤

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 3 дні тому +38

    ኤፋየ በጣም ትለያለህ ምርጥ ልጅ ናት ስጦታ ስጣት

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 3 дні тому +206

    እድሜለሚዲያ ስንት ሰውአየሁበት ስንት ትምህርትተማርኩበት እስኪእንደኔ በሚዲያላይበሚታዪነገሮች ትምህርትየወሰደ በላይክ

    • @ParidaParidaFereverkDeGf
      @ParidaParidaFereverkDeGf 3 дні тому +1

      እኔ አንድ ትምርት ቤቴ ነው

    • @tezebet9417
      @tezebet9417 3 дні тому +2

      @@ParidaParidaFereverkDeGf በጣምእውነት ሰደትና ሚዲያትልቅትምህርትቤቴ ነው

    • @user-uh3np9nv5m
      @user-uh3np9nv5m 3 дні тому

      በጣም ማርያምን

    • @tezebet9417
      @tezebet9417 3 дні тому +1

      @@user-uh3np9nv5m ሰብስክራይብአድርጉኝ ውዶችዬ

    • @user-uj9oe2rc6b
      @user-uj9oe2rc6b 3 дні тому

      Me

  • @meditube147
    @meditube147 3 дні тому +120

    ቤዛ በጣም ረጋ ያለች ቆንጆ ሊጅናት ኤፋ ስጦታ ስጣት ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-tr4pz7gf3c
      @user-tr4pz7gf3c 3 дні тому +5

      አይ ጋሽየ ሚስኪን ብቻውን ቀረ አሳድጎ ለሰው እረጅም እድሜ ላባታችው ለናቲ።ታችው ❤

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h 3 дні тому +22

    ቅስበቀስ ነው ❤❤❤ባደየ ወደፍቅር አይገባም ትክክል ናት❤❤❤❤

  • @AwAw-qw3oo
    @AwAw-qw3oo 3 дні тому +52

    ጓደኛ ከሆናችው ወደ ፍቅር በቀላሉ ትገባላችው ኤፋ አይዞህ❤❤

  • @user-xf5fb7yr1n
    @user-xf5fb7yr1n 3 дні тому +132

    ጁማአው እደትነበር ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 3 дні тому +15

    ከመጀመሪያውም ጓደኛሞች እንጂ ፍቅረኛሞች አትመስሉም ብየ ነበር የመዳም ቅመሞች ምርጥ ጓደኛሞች ነን አሉ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 3 дні тому +22

    ቤዚየ የኔ ቆንጆ እና ኤፋ በአንድ ቢሆኑ በጣም ጥሩ ነው በጓደኝነትም ብትቀጥሉ ፍቅር ይቀየራል ወደ ፍቅርም ልትገቡ ትችሉ ይሆናል ኤፋየ አብሽር 😢😢❤❤❤❤❤

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 3 дні тому +129

    አዉ በጣምም ትወዳጅ ናት ❤❤❤

    • @user-fl6kb8he7v
      @user-fl6kb8he7v 3 дні тому +2

      የየተንቢ ፖንት

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 3 дні тому

      ​@@user-fl6kb8he7vክክክክክ

    • @jebdb
      @jebdb 3 дні тому +1

      ​@@user-fl6kb8he7vምን አደረገች ቀናታም

    • @jebdb
      @jebdb 3 дні тому +1

      ​@@user-fl6kb8he7vነሽ እሱ እውነት ሰለምታውራነው ምቀኛ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 дні тому

      ደምሪኝሁቢ 17:27

  • @user-yi3rs5ur9r
    @user-yi3rs5ur9r 3 дні тому +44

    ደስ ትላላቹሁ ዛሬ እሩትየ አመጤም መሰል ኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉፉ ናፍቃኛለች የኔ ውድ ብቻ ሰላም ሁኝ❤❤❤❤❤

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 3 дні тому +21

    እውይ❤ቤዛዬ😊ይበልጥ ወደድኩሽ ልክ ነሽ ሩታዬ ልዩ ናት ተግባቢ አመስጋኝ ስው አክባሪ ናት❤

  • @TubeMerkebselamTube
    @TubeMerkebselamTube 3 дні тому +4

    እፋዬ ቢዝዬ መስቀል አድርጉ እንደ አብርሽ እንደ ቡራዬ ማርክ እፋዩ ለቢዚ ስጦታ ይስጣት ምትሉ 👍

  • @user-vz1ul8ze4v
    @user-vz1ul8ze4v 3 дні тому +45

    ይጋቡ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 3 дні тому

      ጓደኛ እንሆናለንነዉእንጂ ፍቅረኛሞችነንአላሉምኮ ዉደ

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 3 дні тому

      አረ😂😂😂😂

    • @user-cj6mm6ry6h
      @user-cj6mm6ry6h 3 дні тому

      እውነትሽነው😂😂😂ሆሆይ😅😅

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 дні тому

      ​@@LubabahAa8-xn6eiደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 дні тому

      ​@@user-uv2vv8el9nyደምረኛ

  • @user-yo9jj3no2e
    @user-yo9jj3no2e 3 дні тому +13

    አንቺም ምርጥ ሰው ነሽ ቤዚ አስተዋይ ተግባቢ ....ወዘተ የኔ ቆንጆ የኔ ምርጥ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 3 дні тому +16

    ስጦታ ስጣት ይገባታል❤

  • @Alemtube-fr7nj
    @Alemtube-fr7nj 3 дні тому +36

    አሁንስ ኮሜንት ማንበብ አስጠላኝ ተጋቡ ፣ተጣመሩ ፣አረ ተረጋጉ ሰዎች ሆሆይይይ😮😮😮😮😮😮

    • @user-lt5rm4vj2s
      @user-lt5rm4vj2s 3 дні тому

      ስያስጠሉ😮😅😅😅

    • @user-uz2ot3cm6v
      @user-uz2ot3cm6v 3 дні тому +1

      በጣም አበዙ አሁንም

    • @tekletekle8711
      @tekletekle8711 3 дні тому

      ድምርኝ ውዴ በጣም ይረጣሉ በሰው ሂወት ምን ኣጋባቹ የገርማሉ😅

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 дні тому

      ​@@user-lt5rm4vj2sደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 дні тому

      ​@@user-uz2ot3cm6vደምረኛ

  • @Helen12349
    @Helen12349 3 дні тому +76

    ውድ የመዳም ቅመሞች ወጥቶ ከመቅረት ፋጣሪ ይጠብቃቹ 50ሺ አስገቡኝ በጌታ❤

  • @sofi8983
    @sofi8983 3 дні тому +41

    በቃ ኮመቶሮች አብረው ያያቸው ሁሉ እንድጣመሩ የሚገፋፉት እና ድፍረትን የሚሰጡት ቅመሞችየ ትለያላችሁ እስቲ እኔንም አበረታቱኝ

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979 3 дні тому +28

    ቤዚና ኤፍሬም ይጣመሩ ጥሩ ጥዳሞች ዮጣቻወል ያምትሉ ለይክ 😊🎉😂😂

    • @RahmaRahma-tt7cn
      @RahmaRahma-tt7cn 3 дні тому

      ተጣመሩእኮ😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 дні тому

      ​@@RahmaRahma-tt7cnደምረኛ

    • @RahmaRahma-tt7cn
      @RahmaRahma-tt7cn 3 дні тому

      @@fatumawase እሽ አችምደምሪኝ🥰

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 дні тому

      ​@@RahmaRahma-tt7cn🤣😀እስኪንገራቸው😅ደምሪኝውደ❤ 16:20

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 дні тому

      ​@@RahmaRahma-tt7cnእኔደምሬሽአለሁሁቡአንችደምሪኝ 17:24

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 3 дні тому +10

    የጋሽየ ልጆቺ ሁላቺሁም ምርጥ አፍቃሪ ይስጣቺሁ❤❤❤❤ኤፋዬ ወደፊት

  • @HASSENTUBEሀሰንቱዩብ
    @HASSENTUBEሀሰንቱዩብ 3 дні тому +6

    ኤፌን እና ቤዜን የምዉድ ብቻ 👍👍❤🎉

  • @mftube5344
    @mftube5344 3 дні тому +18

    ውይ ርጋታዋ ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉 ኤፈዬ🎉🎉

  • @user-gx2tg8qy8f
    @user-gx2tg8qy8f 3 дні тому +26

    ሁለቱም እርግት ያሉ ናቸው ኤፍሬም እና ቤዛ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የጋሺዬ ቤተሰቦች የምታስቀኑ ናችሁ አብርሺ🌹ሩታ 🌹ሀይሚ 🌹ኤፍሬም 🌹ቤዛ🌷ከነጋሺዬ ጋር ሰብሰብ የሚሉበት ቀን ናፈቀኝ ነገሮች ተፈተው በአንድ ላይ የምናያችሁ ያድርገን በርቱ

  • @user-up2yt7nn2w
    @user-up2yt7nn2w 3 дні тому +17

    *_ኤፍየ ለሩታ ያለህ ክበር ክበርልን የኔዉድች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉_*

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 3 дні тому

      ለሩታያለህክብር እሷከመጣችእኮ ነውፏያሉትየደመቀውእድገት😅

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q 3 дні тому +2

    የጋሼ ቤተሰብ የፍቅር ቀመም ነቹ ❤❤❤❤

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 3 дні тому +14

    ቤዜዬ ቆንጆ እህቴ ትመስላለች ደሞ ሁለታቹም እረጋ ያለቹ ናቹ❤

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d 3 дні тому +5

    በሥሥት ነዉ የሚተያዩት እንደ እሩታ እርካሽ አይደለችም ቤዜ ቆንጆ ናት ሥነሥራትም አለና ታሥታዉቃለች
    እሩታ ግን እሥታይለዋ ሁላ አለባበሠዋ ቡና ቤት የሚሰሩት ሤቶች የምትመሥላቹ የምር ሥነሥራት የሚባል የላትም አሁንማ ጭራሽ እራቆተዋ ልትመጣ ትንሽ ቀራት ሥብሀናላ የሩት የምትደገፉ ሙሥሊም እህቶች ባላህ ዘንድ እንደምተጠየቁ አትርሱ በጣም አለባበሠዋ እንካን ሙሥሊም አይደል ክርስቲያኖችም ያሣፍረል የምትሉ

    • @bizu927
      @bizu927 3 дні тому

      ውጭ እከካም

    • @uaex2464
      @uaex2464 День тому

      ቀምነዉ በቅናት ደበንሽ እሩታን ለመሆን እንደገና መፈጠር ያሰፈልግሻል ባለጌ እርካሽ አንቺነሽ

  • @Haym65
    @Haym65 3 дні тому +27

    ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውዶች ሰላማችሁ የብዛለኝ

  • @ማርከአብ
    @ማርከአብ 3 дні тому +51

    ቤዚ ለሩታዬ ሙዜ ትሁን ቤዚ ምርጥ ልጅ ናት ሩት ቤዚ አብርሽ ኤፋ በጣም እወዳቹሀለው ቤዚ ኤፋን ስለተረዳሽው ደስ ብሎኛል አንቺን ብሎ ነው አገሩን ለቆ የመጣው ፈጣሪ አዪለያቹ የጋሽዬ ልጆች ልክ እንደ ሀረር ሰው ፍቅር ናቸው

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 дні тому

      ደምረኛ❤

    • @UmuEmane
      @UmuEmane 3 дні тому +1

      መቸ ነው ሠርጉ 😂😂😂😂😂

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 3 дні тому +1

      የዛሬ አመት ክክክክ​@@UmuEmane

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 3 дні тому

      ክክ😂የምን ሙዜ😮😂ምስኪን ኸዝብ😢😂😂

    • @user-qm6pc7km5u
      @user-qm6pc7km5u 3 дні тому

      ሽማግሌሳይላክ ሰሪግ ማዜ 😂😂😂

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn 3 дні тому +24

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሴት ልጂ ረጋ ስትልነው የሚያምረው እስካሁን ካይሆቸው ካብሎች እናተ በጣም ጨዋ ናችሁ አጥብቀህ ያዛት ወደፌትም ስትሰሩ ገጠወጥ እዳኮኑ😘😘😘😘😘

  • @user-fr1oc4qe4r
    @user-fr1oc4qe4r 3 дні тому +8

    ማሻ አላህ ቤዚዬ የኒ ቆንጆ እረጋታሸን ሰወድልሸ❤❤❤❤❤❤

  • @TiiiToiri
    @TiiiToiri 3 дні тому +49

    ቤዚ ልክ ነሽ እሩታ በጣም ልዩ ነች እኔማ ስወዳት እደኔ የሚወዳት ያለ እስከማይመስለኝ የኔ ስስት እሩቲ 💐

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 3 дні тому +2

      እኔም ሩታየ❤❤❤❤ስወዳት

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 дні тому

      ደምረኛ❤

    • @zufanTube-wc7mc
      @zufanTube-wc7mc 3 дні тому +1

      እኔም ሩታዬ🥺❣️

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 дні тому

      ​@@rabiarabu3985ደምረኛ

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw 3 дні тому +1

      እኔም አልደራደርም በሷ ሁሉንም የማቃቸው በሷ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Arkidan
    @Arkidan 3 дні тому +6

    እንኳን ደስ አለህ ኤፋዬ

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d 3 дні тому +51

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😢❤

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 3 дні тому +7

    ዋው እንኳን ደስ ያላችሁ አስተማማኝ እጅ ገብተሻል የጋሽዬ ልጆች ትለያላችሁ ቃል የለኝም ዉድድድድ❤❤❤❤❤

  • @Jamela-ql5eh
    @Jamela-ql5eh 3 дні тому +6

    ኤፊ ወዲሜ በጣም ተጎኖ ነህ ለሩታየ አብርሺ የፍቅር መምህር ፍቅር አስተማሪ ናቸው

  • @EkramAleyou
    @EkramAleyou 3 дні тому +5

    ኤፊየ ደስስላለው ደስያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sy3cc1ze2t
    @user-sy3cc1ze2t 3 дні тому +7

    ኢንሽአላ ደሞእያደርአለዉ መላ❤❤❤

  • @user-hu8id1lk3h
    @user-hu8id1lk3h 3 дні тому +8

    አወ ኤፋየ❤❤ያየ ይወዳታል❤❤ቤዛየ የኔልዩእህት ስወድሺ❤❤🎉🎉🎉

  • @user-cv3zk5uo1j
    @user-cv3zk5uo1j 3 дні тому +2

    ኤፋ ፍቅሩን ይግለፅላት የምትሉ አበባ ስጣት ኤፋ❤❤

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n 3 дні тому +2

    ኤፊዬ እባክህን ቤዛዬን አድንቅልን ምክያቱም ምንም አይነት ሜካፕ የሚባል ባለመጠቀሟ የተፈጥሮ ዉበቶ ይዛ የቀረበች ድንቅ ልጅ ናት እንድሁም የአነጋገር ስርአቷ የአለባበስ ስርአቷ ባጠቃላይ ጨዋ ልጅ የሰጠህ ፈጣሪ ይመስገን መቼም ይህ የእናንተ ሳይሆን የጋሽዬና የእናታችሁ የአስተዳደግ ስርአትና የጨዋነት ምልክት እንድሁም የጸሎታቸዉ ዉጤት ነዉና ረጅም ዕድሜ ይስጣቸዉ እላለሁ

  • @user-ef5kv7ul8s
    @user-ef5kv7ul8s 3 дні тому +4

    ዋው ገራሚ መልስ ነዉ ሴት ልጅ በሁሉም ነገር ረጋ ስትል ያምራል ፍቅር በመላመድ የሚመጣ ነዉ እና ምርጥ ጎደኛ መሆንሽ ትክክል ነሽ ደግሞ ሁለታችሁም ከአንድ ባህር ነዉ የተቀዳችሁት ዳይ ወደ አንድ የፍቅር ብርጭቆ ኤፋ እና ቤዚ በቀስታ...

  • @AdanechDesalegn-zu6dl
    @AdanechDesalegn-zu6dl 3 дні тому +11

    ❤❤❤❤በጣም ነው የምወዳችዉ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 2 дні тому +1

    ረጋ ያለች ልጀ ናት ❤ ረዱና ቤዛ ተመሳሳይ ፀባይ አላቸው

  • @user-rx5kl5ub7t
    @user-rx5kl5ub7t 3 дні тому +6

    🇻🇳👌❤❤ቤዚዬ የኔ ቆንጆ ሩታዬ ሰላገላፅሸልኝ በጣም አማሰግነለው ማርያም ሩታዬ ማለተ ጀግና ሴት እየ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-wq1jx4ip1r
    @user-wq1jx4ip1r 3 дні тому +11

    ኤፋየ ቤዚ❤❤

  • @user-mf1yw4ii9i
    @user-mf1yw4ii9i 3 дні тому +14

    አደኛ ነኝ❤❤❤❤ ነኝ የእናተው ወዳጅ የመዳም ቅመም

  • @adanechamato9712
    @adanechamato9712 3 дні тому +4

    Tebareku yene konjoch kifu ayinekachu🥰🥰🥰❤❤❤❤🙏

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b 3 дні тому +2

    ቤዚ ዋው እርግትያለች ልጅናት ፈጣሪ አይለያችቱ ያጣምርላችሁ❤❤🥰🥰

  • @user-qc9xg5dr3j
    @user-qc9xg5dr3j 3 дні тому +6

    ዋውውውውው❤

  • @user-jk2tb7go6rዜድ
    @user-jk2tb7go6rዜድ 3 дні тому +5

    ቤዚዬ የኔ ቆጆ እርጋታሽን ስወደው የኔ ቆጆ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsiongottwald8431
    @tsiongottwald8431 3 дні тому

    Tebarekhu wedocha ❤

  • @user-vk3lh1rx2i
    @user-vk3lh1rx2i 3 дні тому +3

    ዋው ቆንጂየ ነገር ነሽ ቤዚየ ኤፍ ምርጥ ሠው ይመቻችሁ ቤዚ ከሩታየ ጋ videoሰሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልዮ ናችሁ

  • @Semiraወለየዋ
    @Semiraወለየዋ 3 дні тому +2

    ,ስታምር,እውነትጥንድቢሆኑስያምሩ❤❤

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io 3 дні тому +2

    ሰታምሩ❤❤

  • @Ethiopian771
    @Ethiopian771 3 дні тому +2

    ሁላቹንም ከ ክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 3 дні тому +3

    ዋዉ የዛሬዉ ልዩ ነዉ❤እወዳችሗለሁ🥰

  • @SmJefdah-mh3cv
    @SmJefdah-mh3cv 3 дні тому +24

    መልሷ ትክክል ነው ቀስ በቀስ እንቁላል በእግሩ ይሔዳል ነው❤❤❤

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 3 дні тому +8

    ኤፋ አጥብቅ ቤዛን የምር የምትገርምናት ❤❤🎉🎉👍👍

  • @user-jo6ji8sb6d
    @user-jo6ji8sb6d 3 дні тому +1

    የኔ ውዶች በጣም ነው የምውዳችሁ ኤፍሬም እንኳን ደሰ አለህ❤❤❤❤

  • @medinaamedinaa3135
    @medinaamedinaa3135 3 дні тому

    Congratulations 🎊 ❤

  • @Jamela-ql5eh
    @Jamela-ql5eh 3 дні тому +4

    በጣም ጀግና ሴት ሩታየ ቤዚ❤❤❤

  • @susyemyHadiyliji
    @susyemyHadiyliji 3 дні тому +3

    Wow🎉🎉❤❤❤

  • @emuabukitube5400
    @emuabukitube5400 2 дні тому

    ማሻአላህ እርጋታዋ ደስትላለች

  • @alimakhaled7512
    @alimakhaled7512 3 дні тому +3

    wowo maburekii❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-tn1wu6bg5g
    @user-tn1wu6bg5g 3 дні тому +5

    ሁለትአይናፋርሢታምሩ በፈጣሪ

  • @Tahaye460
    @Tahaye460 3 дні тому +4

    Yene widoche siwodachu bizi efa siwodachu qaxilu❤❤❤❤

  • @DekenshLamore
    @DekenshLamore 3 дні тому +1

    baxami dasi tillachw❤❤❤🎉

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 дні тому +4

    የጋሽዬ ልጆች እኮ ምን የወጣላቹሁን የምር የኔ ቅኑ አሳቢወች❤❤❤❤❤❤

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 3 дні тому +2

    አትፍራ ኤፍሬም አይዞህ ቆፍጠን በል ቤዚም በጣም የተረጋጋች ልጅ ነች ቆንጅዬ ናት በርቱ ጎበዞች በርቱ ❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤

  • @BittyMmm
    @BittyMmm 3 дні тому +2

    B ዬ የኔ ፍልልቅ 🎉❤❤

  • @JidhahMovlbile
    @JidhahMovlbile 3 дні тому +1

    waw bexam.naw des yemitilut wudoche fiqirachuhin yazliqilachu iwodachulew❤❤❤❤❤❤

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 3 дні тому +2

    ቤዜ እርጋታሺ በጣም ደስ ይላል
    ደሞ እዲለኛ ነሺ የጋሺየ ልጆቺ የዋህ ናቸው
    ጠበቅ አዲርገሺ ያዢ ኤፋን❤❤❤❤❤

  • @user-gl5fw4bn6y
    @user-gl5fw4bn6y 3 дні тому +2

    አቤትእርጋተዋ፣ደስሲል❤❤❤❤❤❤

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 3 дні тому +3

    ቤዚ ለሩታ የሰጠሽው አስተያየት በጣም ወድጄልሻለሁ ጋበዝ ነሽ የገባው አራዳ እንዳቺ ያወራል ይመቻቹሁ ኤፉ እና ቤዚ 👌😘😘

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 3 дні тому

    ዋው እግዚአብሔር ይጠብቃቹቹቹቹቹ

  • @AmenechAyiza
    @AmenechAyiza День тому

    በጣም ደስ ትላላቹ

  • @mulugirmay6861
    @mulugirmay6861 3 дні тому +3

    Yana konjo❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohMoh-gl6gi
    @MohMoh-gl6gi 3 дні тому

    ❤❤ቤዛዬ እርጋታሽ ደስ ሲል እንወድሻለን ❤❤❤

  • @Roza-od7ky
    @Roza-od7ky 3 дні тому

    ስጦታስጣት❤❤❤❤❤

  • @Rahmet-gm4bj
    @Rahmet-gm4bj 3 дні тому +21

    ከነብሩክ ቤት እንጠጥ ብዬ ነው የመጣሁት ክክ

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 3 дні тому

      የጋሺልጆችንየሜጠላከፍመንፍሰየይዘውሰውነው❤❤❤❤❤❤

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 3 дні тому

      አንቺምልከእንደሩታእውነትኛየፍቅርሰውጉበዝናትአንቺምአንደዛውብርቱ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 дні тому

      ​@@semiraabdela5479ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 дні тому

      ​@@semiraabdela5479ደምረኛ