ጳውሎስ ሆስፒታል ታቦታቱ ገብተው ህሙማንን ጎበኙ(ወጣቱ በደስታ ዘለለ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 149

  • @MonaHiwe
    @MonaHiwe 9 місяців тому +13

    ኦርቶዶክስ ኑሪ ለዘላለም በጣም ነዉ የምታምሩት እኛንም ላገራችን የብቃን ና ለማክበር ያብቃን

  • @ሔራኒነኝወለተገብርኤል
    @ሔራኒነኝወለተገብርኤል 9 місяців тому +19

    ከታሰብ ከተጠበቀው በላይ ደስ በሚል ሁኔታ የተከበረው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 9 місяців тому +2

    የታመሙትን ይማርልን ለአመቱ ድነው ለምስጋና ያብቃቸዉ ።

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 9 місяців тому +12

    ይህ ሁሉን የድረገ አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን ገበቶ ልጅቹን ባረክ ተመስገን

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 9 місяців тому +18

    አዲሱ ሚካኤል ሁሌም ገብቶ ይባርካል❤❤❤❤

    • @hadiyaomer3166
      @hadiyaomer3166 9 місяців тому +5

      ያደግንበት ታቦት እንኳን በሰላም፣ወደ፣መቅደስህ ገባህልን።

    • @hadiyaomer3166
      @hadiyaomer3166 9 місяців тому +6

      መላውን የኢትዮጲያን፣ህዝብ፣በሙሉ ለዛሬ፣ዓመት፣በሰላም፣ያድርሰን አሜን።

    • @najathasan9285
      @najathasan9285 9 місяців тому

      @@hadiyaomer3166አሜን እንደ ቃሉ ይሁን

  • @mulumulu2138
    @mulumulu2138 9 місяців тому +13

    እግዚአብሔር ይመስገን በታላቁ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አማላጅነት ህሙማንን ይማርልን ይፈዉስልን ።

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 9 місяців тому +14

    በእውነት ድንቅ ነው ።የቅዱስ ሚካኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን። የታመመው ሁሉ በኢየሱስ ስም ይፈወስ።❤️❤️❤️

    • @samuelduguma3690
      @samuelduguma3690 9 місяців тому

      ተረት ተረት እግዚያበሔር መፈታተን ነው

    • @momethio3664
      @momethio3664 9 місяців тому

      ​@@samuelduguma3690የMናፍቃን መንፈስ ስቃጠል ዋለ ማለት ነው በድግል ማርያም በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም ሀሰተኛው እየሱስና የሀሰተኛው ልጅ ተቃጠሉ

    • @samuelduguma3690
      @samuelduguma3690 9 місяців тому

      አንዱን ምረጡ በእየሱስ ሥም ወይም በማሪያም ሥም መፀሐፍ ቅዱስ የሚለው የምታመልኩትን ምረጡ አንድ ምርጫ ነው ያለው ወይ እግዚያበሔርን ወይ ዳጎንን ማሪያም ምርጫ ውስጥ የለችም

    • @momethio3664
      @momethio3664 9 місяців тому

      @@samuelduguma3690 የምናመልከውማ ኢየሱስ ክርስቶስን የድንግል ማርያም ልጅን ነው ቅዱሳንን ደሞ እናከብራቸዋለን!!! Meናፍቃን አማላጄ ነው የምትሉት እንጅ መች አምልካችሁ ታውቁና ነው የሚታመልኩትን ዛሬ ምረጡ የሚል ጥቅስ የምትጠቅሱት😅 አባታችሁ ሰይጣንም ክርስቶስን ለመፈተን በቀረበ ጊዜ ብዙ ጥቅስ ጠቅሶ ነበረ ግንኮ በጥቅሱ ራሱ አያምንበትም ነበር እናንተ ልጆቹም እንደዛው

  • @birtukanbokolo8414
    @birtukanbokolo8414 9 місяців тому +18

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦችን አብዝቶ ይባርክ

  • @ሔራኒነኝወለተገብርኤል
    @ሔራኒነኝወለተገብርኤል 9 місяців тому +33

    በአልጋ የተኙት ወጎኖቻችን ቅዱስ ሚካኤል ይማራቹ

    • @ElsaaGetee-zk7vj
      @ElsaaGetee-zk7vj 9 місяців тому

      አሜን እንደ ቃሉ ይሁን፡፡

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 9 місяців тому +16

    በጣም በጣም ነው ደስ በሚል አከባበር ተከበረ ዓለምን ነው ያስደነቀው ኦርቶዶክስ ድሮም እንዲህ

  • @MulugetaWondimu-l5d
    @MulugetaWondimu-l5d 9 місяців тому +7

    ሁሉን ላከናወነዉ መድሐንአለም ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን።

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 9 місяців тому +6

    ተባረኩ የኢትዮጵያ ልጆች🙏🙌🏽❤️❤️

  • @ElsaaGetee-zk7vj
    @ElsaaGetee-zk7vj 9 місяців тому +7

    የሞቱን ደብዳቤ የቀየረው ኃያሉ መለአክ ቅዱስ ሚካኤል በምህረት ይጎብኛችሁ ተዓምሩን ይግለፅላችሁ

  • @hibertlema3575
    @hibertlema3575 9 місяців тому +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው የእግዚአብሔር መላአክ ለሀገራችን ሠላምን ይስጠን!ደስ ስትሉ

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 9 місяців тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን የዘንድሮ የጥምቀት በዓል አከባበር ይለያል ምሥጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለፈጣርያችን ለመድሀንያለም ይድረሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw 9 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን❤🙏❤

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 9 місяців тому +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሃር ይመስገን

  • @BancheamlakMamaru
    @BancheamlakMamaru 9 місяців тому +7

    እግዚያብሄር ይማራቹህ ዉዱ ወገኖቻችን❤❤❤

  • @melliongessess9644
    @melliongessess9644 9 місяців тому +3

    ይህነ ነው የኛ ተግባር ማመስገን

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 9 місяців тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ለታመሙት ምህረት ይስጥልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግለሰን

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 9 місяців тому +2

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢

  • @IserviceCell
    @IserviceCell 9 місяців тому +7

    እንካንለብርሃነ፡ጥምቀቱ፡አደረሣችሁ፡አደረሠን፡በጣምበሚያምርና፡ደሥ፡በሚል፡መልኩ፡ነወየተከበረዉ።እግዛብሄር፡ኢትዮጰያንና፡ህዝቦቻን፡ይባርክ

  • @SenatiRufeleyi
    @SenatiRufeleyi 9 місяців тому +7

    አሜንአሜንአሜንአባታችንይፍቱን

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 9 місяців тому +3

    የማርያም
    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ ለከርሞ በስደትም ያለን ጭምር በአገራችን በአንድነት ያሳትፈን አሜን

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 9 місяців тому +8

    እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ ለቃና ዘገሊላ ለእሩህሩሁ መላክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን አሜን ልጆቻችን ከፍ ከፍ ከፍ በሉልን ለአመቱ ያድርሰን ኮራንባችሁ

  • @EmuEmu-i4h
    @EmuEmu-i4h 9 місяців тому +2

    ለሰዉ የማይችል ለእግዚአብሔር ይቻላል ምክንያት አለው መላከ ቅዱስ ሚካኤል የተጨነቀችን ነቡስ መራቸው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 9 місяців тому +4

    ልልልልልልልልል እግዚብሔር ይመስገነው

  • @amsaletesfsye4638
    @amsaletesfsye4638 9 місяців тому +1

    እግዚየብሔር ይመስገን

  • @mimiabebe5564
    @mimiabebe5564 9 місяців тому +3

    ይህያሰብ አባቶች ፈጣሪ ያሰባየዎ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል በሰላም በማደሪያው ገባልን አባቶች ፣እናቶች ፣ወጣቶች ህጻናት እሱ ይጠብቃችሁ

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw 9 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @MonaHiwe
    @MonaHiwe 9 місяців тому +2

    ❤❤❤እግዛብሔር ይመስገን እልልልልልልልል

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 9 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ታማስገን ታማስገን አምላኬ ታማስገን የከርሞ ሠው ባለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ጸሎት ልመናና ምስጋናችን ሰመቶ ሰላም አንድነት ነጻነትን ለህዝባችን ያጎናጽፍልን

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 9 місяців тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 9 місяців тому +1

    እልእልየ ደስ ይበለነ እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @agrshaalj1390
    @agrshaalj1390 9 місяців тому +2

    እሰይ ያመቱሰዉ ይበለን

  • @AliAli-d3y1d
    @AliAli-d3y1d 9 місяців тому +6

    ቅዱስ ሚካኤል ይማራችሁ

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 9 місяців тому +2

    እልልልልልልልልል❤❤❤

  • @SenatiRufeleyi
    @SenatiRufeleyi 9 місяців тому +3

    አሜንአሜንአሜን

  • @አፀድማርያም-ረ8ለ
    @አፀድማርያም-ረ8ለ 9 місяців тому

    እልልልልልልል 👏👏 👏 👏 እልልልልልልል 👏👏👏👏👏 እልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል ማርያም እግዚአብሔር የማራቸው❤❤❤❤❤ የዓመት ሰው ይበለን ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይህን ላደረገ ለቅዱስ ሚካኤል አምላክ የተመስገነ ይሁን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 9 місяців тому

    ይለይብኛል እኮ የኔ አዲሱ ሚካኤል እናንተ የታመማችሁ ሰዎች ታድላችሁ ሊጎበኛችሁ መቷል

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 9 місяців тому +2

    egezabehar ጉልበታችሁን ይባርክላችሁ ለታቦቱ ድምቀት የሆናችሁ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 9 місяців тому

      ታላቅ ነዉና ስሙ Egzyabher blachihu በትልቁ ፃፉት

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 9 місяців тому

    እግዚአብሄርይመስገን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShewawubshetShewawubshet
    @ShewawubshetShewawubshet 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን 🤲🙏 እግዚአብሔር ይመስገን የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 🌺🌺🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊 እንኳንም በሰላም ተከበረ ለላመትም በሰላም ያድርሰን እሰይይይይይይ👏🕊 🙏🙏🙏

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 9 місяців тому

    ህሙማን እግዚአብሄር ይማራችሁ። እግዝሀብሄር ከሞት አፋፍ የደረሰውን ያድናል። እኔ ምስክር ነኝ።

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 9 місяців тому +3

    Amene ameneeee 🙏🙏Elelelelelelelelel 🙏🙏Elelelelelelelelel 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 9 місяців тому

    ለምስክር ያብቃችሁ❤❤❤❤❤ቅዱስ ሚካኤል አባቴ

  • @alemneshwolde9950
    @alemneshwolde9950 9 місяців тому +1

    እሰይ❤❤❤❤ ተመስገን

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 9 місяців тому +2

    Amen amen amen elllll elllll elllll ellllll egizeabher yimsgn betam des yilale❤❤❤❤

  • @danaityemane453
    @danaityemane453 9 місяців тому +2

    Amen amen amen

  • @hiwotasfaw3363
    @hiwotasfaw3363 9 місяців тому +3

    Ellllllllllllll I can't control my emotions 😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤ you guys are soooo beautiful

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 9 місяців тому +3

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @shiferawfurgesa9195
    @shiferawfurgesa9195 9 місяців тому +3

    እልልልልልልልልልልል

  • @Hanna-r8s6f
    @Hanna-r8s6f 9 місяців тому +2

    አሜን,አሜን,አሜን

  • @FufuKonjo
    @FufuKonjo 9 місяців тому +5

    ኦርዶቶክስ ለዘላለም ትኖራለች አጠፉም መቼም

  • @SumanSuman-yn2ze
    @SumanSuman-yn2ze 9 місяців тому

    እረ ጉድ ታቦት በራሱ ይንቀሳቀሳል ማለት

  • @f2rcell110
    @f2rcell110 9 місяців тому +2

    Amen Amen Amen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 9 місяців тому +1

    ሊቀ መላኩ የታሙትን ትምራቸው ዘንድ እንማልዳለን

  • @SenatiRufeleyi
    @SenatiRufeleyi 9 місяців тому +1

    አሜንአሜንአሜንልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ayanewar-du5qd
    @ayanewar-du5qd 9 місяців тому

    ወይኔ የዛሬን አያርገውና አስተናጋጅ ነበርኩ ጳዉሎስ❤❤❤

  • @haregeweynanbese5568
    @haregeweynanbese5568 9 місяців тому +3

    Amen Amen Amen❤❤❤

  • @astertadesse6569
    @astertadesse6569 9 місяців тому

    Ethiopian people lovely live long forever

  • @soliyana-kc5so
    @soliyana-kc5so 9 місяців тому +3

    Amen

  • @ዉበትናሸለቤቴለኑሮዬፉናድ

    Amen amen amen🤲💒💚💛❤🤲

  • @batistudent7283
    @batistudent7283 9 місяців тому +2

    እሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 9 місяців тому +1

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 9 місяців тому

    አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይማርልን

  • @norazarito3554
    @norazarito3554 9 місяців тому +1

    አልልልልልልልልልልልልል

  • @Aynalemaynalem-p7l
    @Aynalemaynalem-p7l 9 місяців тому +1

    Amenn amenn amenn

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 9 місяців тому

    አሜን

  • @janetahmad3099
    @janetahmad3099 9 місяців тому +2

    Elllllllllllllllllll amen.amen.amen

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 9 місяців тому

    ድንቂ ድንቂ ይህንን ከረጅም ግዜ በኽዋላ በዚህ መልኩ ማየት ትልቅ ነገር ነው :: በንጉሱ ግዜ ንጉሱ ታቦቱን እዚህ ድርስ መጥተው ተቀብለው ከታቦቱ ጋር አብረው ገብተው ህሙማንን ጠይቀው ይወጡ ነበር :: በተጨማሪም ሐጂ ቱሬ ምንጣፍ አስነጥፈው ጥላ ለታቦቱ አስይዘው እዚሁ ጳውሎስ ሆስፒታ በር መግቢያው ላይ ቆመው ታቦቱን ይቀበሉት ነበር እሱ ብቻ አይደለም ጳውሎስ ሆስፒታል ፊትለፊት ከሚገኘው የሼል ማደያው ባለቤት ሐጂም ህይወታቸው እስካለፈበት ድረስ ሼሉ ውስጥ ማረፊያ አዘጋጅተው አብረው ታቦቱን ተቀብለው ይሸኙት ነበር :: የፍቅር ግዜ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 9 місяців тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq 9 місяців тому +2

    🤲🙏❤️

  • @EngeeNanJeAnEngeeaaEngee
    @EngeeNanJeAnEngeeaaEngee 9 місяців тому

    Dassilegnal bexam❤❤❤❤❤

  • @fanuelgebrehiwot8787
    @fanuelgebrehiwot8787 9 місяців тому +4

    አሁን የልቤ ደረሰ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እነ አዳነች ከማን ካልታገልን እንደምትሉ አውቃችሁ ጥጋችሁን ያዙ አጋንንታም ሁላ ኦርቶዶክስ ሲመቷት የምትጠብቅ ምስማር ነች ያባቶቻችን ልጆች❤❤❤❤❤❤

  • @maweytesfay5734
    @maweytesfay5734 9 місяців тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 9 місяців тому

    እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል

  • @f2rcell110
    @f2rcell110 9 місяців тому +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 9 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @AzD-rt6kl
    @AzD-rt6kl 9 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 9 місяців тому +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GurGuri-z6s
    @GurGuri-z6s 9 місяців тому +1

    አአአአአአአሜሜሜሜሜሜሜ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 9 місяців тому

    My neighbourhood you makes us emotional every year…

  • @FufuKonjo
    @FufuKonjo 9 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yenetube40
    @yenetube40 9 місяців тому

    According to bible ፈውስ በእየሱስ ብቻ ነው

  • @Gorawnana
    @Gorawnana 9 місяців тому

    ታቦት ቤተመቅደስ ብቻ የሚገባ ይመስለኝ ነበር ስታካብዱ ነበር ለካ 49 ክንድ ንፁህ ያልሆነ ቦታ ምናምን የምትሉት።

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 9 місяців тому +1

    ድሮም ይደረጋል ለገንዘብ ብላችሁ አትዋሹሹሹሹሹሹ

  • @SenatiRufeleyi
    @SenatiRufeleyi 9 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 9 місяців тому +2

    🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 9 місяців тому

    ስንት በሽተኞች ተፈወሱ ?

  • @muluworkabebe8284
    @muluworkabebe8284 9 місяців тому

    ይሄነው ከሰው ልጅ የሚጠበቅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግማሹ ግደሉት ይላል እናንተ የታመመንትባርካላችሁ ይሄ ነው ኢትዮጲያዊነት ገና እንበዛለን።

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 9 місяців тому

    ልጆቼ ኑሩል ሾህ አይውጋችሁ እባካችሁ ሐገር ካለእናንተ አታምርምና ቨየትኛው ተቃዋሚ የፓለቲካ ፓርቲ አትግቡ እያሠጨርሷችሁነው የማንም ደጋፊ የማንም ተቃዋሚ አትሁኑ መንግስትም ቢሆነ የራሱ ጉዳይ ፓለቲካና ጉርፍ አንድነው ያገኘውን ጠራርጎነው ሚሄደው እስኪ ከአሜሪካ ከእግሊዝ ማነውልጂን ወንድሙን ጦርነት የላከ እናንተን ነው ሚአስጨርሷችሁ ንቁባቸው ልጆች እነሱ እየደለቡ ነው

  • @abrehamtakel9002
    @abrehamtakel9002 9 місяців тому +1

    Eeeeeellllllllllllllll eeeeeellllllllllllll amen

  • @zenebegetaneh3338
    @zenebegetaneh3338 9 місяців тому

    taker of the arrangements of the song select the vocalist' thank you'

  • @anethio
    @anethio 9 місяців тому

    ታቦታቱ ፈወሱ ??????እውነትህን ነው?? እረ በአድዬ ይሁንባቹ የሚያድንም የሚገልም አንዱ የአለማት ጌታ ብቻ ነው ምን አይነት መልህክት ነው ለህዝባቹ ዩምትለቁት? እሱ ይቅር ይበላችሁ!

  • @AynalemLebso
    @AynalemLebso 9 місяців тому +1

    Elllllllll❤❤❤elllllllllll❤❤❤ellllllllll❤❤❤ellllllllll❤❤❤elllllllll

  • @mulunehayele434
    @mulunehayele434 9 місяців тому +1

    1ኛ ውሸት ነው ታቦታቱ ሆስፒታል እሚገቡበት የቤተ ክርስቲይን ሥርዐት የለም ሲያምርህ ይቅር 2ኛ እነዚ በገንዘብ ሂሊናቸው የታወረ የዩቲዩበሮች ፈጠራ ነው፤ብዙ ተመካች በማግኘት ገንዘብ ሊገኝ በሃይማኖት ሥም እሚቀልደውን እግዚአብሄር ከክብሩ ስለማይበልጥ እሳት ያድርግለት ሆድ አምላኩ

  • @meseretwoldesamayt704
    @meseretwoldesamayt704 9 місяців тому +1

    Kiduse Mecal ytmesegen yihun

  • @EngeeNanJeAnEngeeaaEngee
    @EngeeNanJeAnEngeeaaEngee 9 місяців тому

    Elelelelelelel*****(((((((((************)