🔴

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 132

  • @tsehayifayisatubee
    @tsehayifayisatubee Рік тому +1

    ሠላም ወንድሜ ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ እንኳን ደህና መጣህ አስተማሪ ቪዲዮ ነበረ ብዙኦቻችን አናውቅም ነበረ እናመሰግናለን ክበርልን በዚህው ቀጥልበት ወንድሜ ጥሩ ስራ ነው 👍👍👌🙏

  • @muna2437
    @muna2437 Рік тому

    Welcome my friend amazing video sharing bayee namaati tolaa jabadhuu akanumaati iti fufii barumsaa bayee namaati toluu jabadhuu 😍😍👌

  • @Amina123-b7v
    @Amina123-b7v 2 дні тому

    ጎበዝ እናመሠግናለን እኛም እንወድሀለን ❤️❤️

  • @bem_1221
    @bem_1221 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ብሮዬ እንኳን ደና መጣህ በጣም ጠቃሚ መረጃ ስለምታስረዳን እናመሰግናለን 🎉❤ በሌላም እንጠብቃለን🎉

  • @betitube1234
    @betitube1234 Рік тому

    ሰላም ላንተ ይሁን እንካን ደና መጣህ ዋው ምርጥ መረጃ ነው ያቀረብክልን ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጉነት ነው በርታ 🙏

  • @abebayoutube
    @abebayoutube Рік тому

    ሠላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን በደና መጣክ ስላገኘሁክ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም እና አስፈላጊ የሆነ ቭዲዮ ነው ሼር ያደረክልን እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በሌላ አዲስ ስራ እስክትመጣ መልካም ጊዜ ይሁንልክ

  • @mesrtyoutube6522
    @mesrtyoutube6522 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዋው በጣም የምፈልገው ነገረ ነበረ ኢሞ የጠለፉብኝ አስቸግረዋኝ ነበረና በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነገረ ነው ያሳየኸን

  • @serkeasefa
    @serkeasefa Рік тому

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሄኖክየ በጣም ሀሪፍ ነው ያሳዬህን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤ በርታልን ወንድማችን
    ✅✅✅✅✅👍👍👍👍

  • @shakiratubesiltawa
    @shakiratubesiltawa Рік тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ሂኖክ አህላን እንኳን ደህና መጣህ ዋው አሪፍ መራጃ ነው የካልካን በርታ ገና ቡዙ እንጣብቃላን ከንታ እናመሳግናልን እሞህስ ነገረ ክክ በላህባት ሰላምህ ብዝት ይባል🎉🎉🎉

  • @rozatube2591
    @rozatube2591 Рік тому

    ሰላም ወድሜ እንኳን ደህና መጣክ ጥሩ ነገር ነው ያሳየክን አመሰግናለሁ በርታልኝ🎉🎉🎉

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER Рік тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምክ ይብዛ እንኳን በደህና መጣህን በጣም የሚጥቅም ነው ያወቁትን ማሰወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን

  • @ergochanel
    @ergochanel Рік тому

    ሔኒየ እንኳን ደህና መጣህልን እናመሰግናለን በጣም ሀሪፍ ነው

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 Рік тому

    ሰላም ሰላም ሄኖካችን እንኳን ደህና መጣህ ጥሩ ትምህርት ነው ጎበዝ በርታልን ሰላም አንድነት ለሀገራችን ይሁን

  • @TesfaKebede-u4f
    @TesfaKebede-u4f 2 місяці тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ዋው አሪፍና ጠቃሚ ነበር እኔ ስልኬ ሙሉ ስክሪን ፓስወርድ ሣደርግበት ድጋሚ ለመክፈት እምቢ እያለ እያስቸገረኝ ነበር እና ዩቲውብ ዳውሎድ አድርጌ ብዙ ቻናል አይቼ ነበር ግን ትክክለኛው ያንተ ሆኑ አገኘሁት እና በጣም ተቸግሬ ነበር እየተጠለፈብኝ ኢሞየ እና ለ 4ጊዜ ነበር መስመር የቀየርኩት እናመሠግናለን በዚሁ ቀጥልበት

  • @hawamuhyetube1833
    @hawamuhyetube1833 Рік тому

    ሰላም ፍቅር፣አዲነት ለሀገራችንይሁን ወዲሜ ሆኖክዋዉ አሪፍ ትምህርትነዉ በበለጠ፣እደምትመጣ አልጠራጠርም በርታልኝ

  • @mesi2112
    @mesi2112 Рік тому

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፍጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ለእምየ ሀገራችን ይሁን ዋውውው ጥሩ ነገር ነው ያሳየክን ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤

  • @-mekiyatube
    @-mekiyatube Рік тому

    ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣህ ቤተሰብ ነኚ በርታ

  • @meditube9905
    @meditube9905 Рік тому

    ሠላምክ ይብዛልኝ ዋዉዉዉዉ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ያሳየህን ነገር እናመሠግናለን 😍😍😍🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏

  • @masob_tube_1052
    @masob_tube_1052 Рік тому

    እንኳን ሰላም መጣህልኝ ወንድሜ ሄኖክ ሰላምህ ይብዛልኝ ባለህበት አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን 👍👍

  • @bettye19
    @bettye19 Рік тому

    ሰላም ላንተ ይሁን በጣም አሪፍ አስተማር ነው ወንድማችን በርታልን ❤❤❤

  • @Dinatube181
    @Dinatube181 Рік тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ዋውውውው በጣም እናመሰግናለን

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui Рік тому

    ሰላምህ ብዝት ይበል ወንድሜ በርታልኝ👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Рік тому

    እናመሠግናለን ሄኒ🙏🙏🙏ጎራ በል🎉🎉🎉

  • @Lenda-k8o
    @Lenda-k8o 5 місяців тому

    በጣም፣እናመስገናለን❤❤❤❤❤❤

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube Рік тому

    ሰላም ላተ ይሁን ወድሜ እኳን ደህና መጣህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ያሳየሄን እናመሰግናለን ባለህበት ሰላምህ ይብዛ በርታ አብረን እንደግ ቤተሰብ አረኩህ ሰላም ለሰዉ ልጅ በሙሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገራችን ሰላም ያርግልን ❤❤

  • @kidan5256
    @kidan5256 Рік тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኮን በሰላም መጣህ ኣሪፍ ትምህርት ነው 🙏❤😍😍

  • @Hagere_tube
    @Hagere_tube Рік тому

    ሰላም ሰላም ለዚ ቤት ዪሁን እንካን በሰላም መጣክ ወዴማቼን በእውነት ከሌብ እናሙሰግናለን ጥሩ ቪዲዮ ነው በዚው ቀጥል እናመሰግናለን

  • @seaditube1239
    @seaditube1239 Рік тому

    ሰላም ወንድሜ እንኳን ደና መጣህልኝ ዋው እውነት ጠቃሚ መረጃነው የሰራህልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርታልኝ ወንድሜ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን በቀጣይቪዲዮ እሰክንገና መልካም ግዜ እኝም እንወድሀለን

  • @bzu4394
    @bzu4394 Рік тому

    እንኳን ደህናመጣህ ውንደም ሄኖክ ስላምህ ይብዛ ባልህበት ቦታ🙏🙏
    አይገርምም 😂ትናት አድስ ስልክ ገዝች አሁን ኢሞ እያውረደኩ ነበር አመስገናልሁኝ እስከ ዛሬ አላቅም ነበር ክበረልኝ 🙏🙏በነከ እጅህ ደሞ የቴሌግራሙን አሳየን👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛♥️🙏🙏🙏

    • @konjitshiferawutube2073
      @konjitshiferawutube2073  Рік тому

      እሺ ውዷ እህቴ አመሰግናለሁ የቴሌግራሙንም ሰራለሁ

  • @Addadiss
    @Addadiss Рік тому

    ሰላም ሰላም ለዝህ።ቤት እዴት አደራችሁ ሔኖክ እኳን በሰላም መጣህ አሪፍ አስተማሪ ትምህርት ነው አላዉቅም ነበር አመሰግናለሁ ቀጥልበት ሰብስክራይብ ሲዘጋ እዴት ነው መክፈት የሚቻለው ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @konjitshiferawutube2073
      @konjitshiferawutube2073  Рік тому

      እህቴ አመሰግናለሁ ጥያቄሽን ግልፅ አድርጊልኝ ሰብ ይዘጋል ስትይ ኮሜንት ነው ወይስ ላይክ ነው የዘጋብሽ

  • @elanahermontube
    @elanahermontube Рік тому

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣህወንድማችን
    እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው የሰጠኸን

  • @serawitasefa4305
    @serawitasefa4305 10 місяців тому

    ዋው በጣም ነው ምናመሰግነው❤

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣክ ሄኖክየ ሰላምክ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ይስጠን ዋዉ ማሻአላህ አሪፍ መረጃ ነዉ🎉

  • @ashu-tube607
    @ashu-tube607 Рік тому

    ሰላም ውድ የሄኖክ ቻናል ቤተደቦች እንኳን ሰላም መጣህ ስለ መረጃው እናመሰግናለን በርታ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን

  • @RadWogedieTube
    @RadWogedieTube Рік тому

    ስላም ስላምህ ይብዛ ባለህበት ዋው በጣም ሀርፍ ትምህርት ነው በርቱ ወንድሜ ቀጥልበት ስላም ፍቅር እንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @alemtube12
    @alemtube12 Рік тому

    ሰላም ወንዲማችን ያንተም ሰላም ብዝት ይበልልን እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን እማናዉቀዉን ስላሳየህን የቴሌ ግራምም አሳየን🙏🙏

    • @konjitshiferawutube2073
      @konjitshiferawutube2073  Рік тому

      እሺ እሰራለሁ ውዷ ስለመጣሽ አመሰግናለሁ😘😘🌷🌷

  • @andinettube-
    @andinettube- Рік тому

    በጣም አሪፍና የምፈልገው ትምህርታዊ ኘሮግራም ነው

  • @munatube-qt3lz
    @munatube-qt3lz Рік тому +1

    ሰላም ሰላም እንካን ብስላም መጣህ ዶሞ እንካን ደስ ኣለህ ሞኒ ታይዝ ሆኒሃል❤❤ ❤❤ ❤ለወገን ሃግር ለህዝብ ለትርዳ ላርግህ❤❤

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 Рік тому

    ሰላም አህለን ቅድም እንኮንም ሰላም መጣሺ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ማሻ አላህ በጣም አሪፊ መረጃ ነው ያቀረብክልን በዚህ መልኩ አድርገህ ስላሳየሀን ከልብ እናመሰግናለን

  • @meku90829
    @meku90829 Рік тому

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ሰላም ፍቅር አንድነተ
    ት ለሀገራችን አሜን ሰላምህ ይብዛልኝ እንኳን ደህኔ መጣህ ወንድማችን በጣም አሪፍ ሲስተ
    ም ነው የአካፈልከን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @merriam6681
    @merriam6681 Рік тому

    ሰላም ሰላም እንደት ናቹሁ ክበርልኚ ወንድም ገና ብዙ እንማር አለን ከአንተ በርታልኚ ወንድም በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነገር ነዉበርታልኚ❤

  • @tube6627
    @tube6627 Рік тому

    ሠላም ሠላም ወዲም ሠላም ላገራቺን ፍውር ለህዝባቺን መልካምነት ለራሥ ነዉ ቢባልም ኑርልኝ ወዲሜ

  • @hayatebrim
    @hayatebrim Рік тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ላህግርቺን ሰላም ልውገኔ አንኳን ሰላም ምጣህ ወንድሜ ሄኖክ ከልብ አናምስግናልን ክብርልን አሪፍ ትመርት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ

  • @eilu_tube
    @eilu_tube Рік тому

    ሠላም ለዝህ ቤት እንኳን ሠላም መጣህ
    ሥለትምህርቱ እንኳን ሠላሥ መጣህ
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    የኔ ኢሞ ብዙ ነው አላልክም ክክክክክ

  • @SemharSemhar90
    @SemharSemhar90 5 місяців тому

    ዋው

  • @samerasamera-wj9ho
    @samerasamera-wj9ho Рік тому

    wow እኩልነዉየጨረስኩትበጣምአመሠግናለሁ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 10 місяців тому

    ተባረክ አሜን 🙏❤🙏🌹

  • @Yonimagna-io5gk
    @Yonimagna-io5gk Рік тому

    ሰላምህ ይብዛልኝ ሄኒ እንኳን ደና መጣህ ኢሞ ፖስዋርድ አለው ለካ እኔ ፒን ምናምን እያለ አስቸገረኝ የተወሰኑ app መቆለፍ ፈልጌ አመሰግናለው በርታልኝ 🥰

  • @FBEthioኤፍብኢትዮጽያ

    ሰላም ወንድሜ Henok እንኳን ደና መጣህ እኛም የመዳም ቅመሞች እንወድሃለን❤ ሰላምና ፍቅር ለhenok ቤተሰቦች የምር ቡዙዎቻችን አናቀዉም ነበር ወንድሜ እናመሰግናለን በርታ ከዚህ የበለጠ እንዴምሰራ አልጠራጠርም ❤❤ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጽያ ይሁን💚💛❤

  • @Roza-v9i
    @Roza-v9i 3 місяці тому

    ❤❤yemechichek abk❤❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 9 місяців тому

    ሰላም❤🎉

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 Рік тому

    ሰላም ሰላም ውዴ ያገሬ ልጀች ሰላማችው ይብዛላችው አገራችን ሰላም ያደሪግልን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️😍😍😍

  • @AberashEthio
    @AberashEthio Рік тому

    ሠላም ሠላም ሠላም ወንድሜ እንካን ደናመጠህ ምራጥ ወንድሜ የቤታችን ድምቅት የሰው ማኛ እናመሠግንለን ክበረልን 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @burukanjamo7510
    @burukanjamo7510 Рік тому

    ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም አሪፍ ነው የምር ሞከረ ነበረ ግን ተሳክቶልኛል አመሰግናለሁ ወንድም 👌👌👌ጋላር ወይም ፎቶ ቤት እንዴት መዘጋት እንችላለን እባክህ መልስ ??

  • @ሀምዲያቢትከማል

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን የምወድሽ ባለበት ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ያምጣልን አገራችንን ሰላም ያዉርድልን ያረብ አሚን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @zemzemzemzem6661
    @zemzemzemzem6661 Рік тому

    ሰለም ሰለም ሺፈረዉ ገና ዘሬ ቤትከ መጠዉ አረፊ ቁይት ናበረ በረት ሰለም ለሀገረቸን ሰለም ለመደም ቂመሙቸ

  • @mesiመሲነኝየመክሊትእናት

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴምን አላችሁ ሄኖከዬ አንኳን ደህና መጣሁ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን እመኛለሁ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ ወጥቶ ከመቅርት ይሰውርን የመዳም ቅመሞች በሙሉ❤❤

  • @demekech-gn1gs
    @demekech-gn1gs Рік тому

    selam beteseb endet nehi wedme enamesegnalen arfi tmhirt newu ene alakim neber kelb enameseginalen lewulachhum sekamchhu bzit ybellgn❤❤❤❤❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Рік тому

    ሠላም እንኳን ደህና መጣህ ኢትዮ ስገባ ይጠቅመኛል ሚስጥሬን ለመጠበቅ😂 እዚህ እንኳን ማንም ስልኬን አይነካ

  • @umuhayattube
    @umuhayattube Рік тому

    ስላም ይብዛልን ያገሬልጄቺ አገርቺንንን ስላሞን ይመልስልን የኢትዮጵያን አገሪቺንን በያለንብት ፍጥራይጥብቀንበስላም ለሀገራቺን ያብቃን አሜን

  • @Lenda-k8o
    @Lenda-k8o 5 місяців тому

    እኛም፣እንወድሀለን፣ተባርክ፣ልዬ፣ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን ❤💛💚. ይቅርታ ወድሜ በጣም ከቤቴ መተህ ስለቦለኩህ ደሞ አትጥፍ ብቅ በል😎

    • @konjitshiferawutube2073
      @konjitshiferawutube2073  Рік тому

      ኧረ አልጠፋም አብሽ እንደቦለክሽኝ ራሱ አላስታውስም🥰አመሰግናለሁ ውዷ

  • @seble-u5j
    @seble-u5j 3 місяці тому

    Thanks brother

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Рік тому

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን ይሄ ሁሉ ኢሞ ማንን ለመጀንጀን ነው😅😅😅

    • @konjitshiferawutube2073
      @konjitshiferawutube2073  Рік тому

      ሰላምዬ ስለመጣሽልኝ😘😘ማንን ለመጀንጀን ላልሽው አንችን🤭

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      @@konjitshiferawutube2073
      ❤❤💎💎💎

  • @Azeb1
    @Azeb1 Рік тому

    🌹🌹🌹

  • @giasbd2359
    @giasbd2359 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @Meremamuhamed
    @Meremamuhamed Рік тому

    ስላም ስላም ለዝህቤትይሁንእደትናቺሁ ውድየሀገሬልጆቺ ስላማቺሁይብዛ በያላቺሁበት አላህይጠብቃቺሁ ስላም ፍቅር ለሀገራችን እኮን ስላም መጣህ ወዲም ሀሪፍቆይታነበር

  • @kristyworku
    @kristyworku Рік тому

    Selam

  • @laylawelotube
    @laylawelotube Рік тому

    ሠላም ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኚ እናመሰግናለን ወድም እኔ አላቅም ነበረ በአፕሊከሽን ነበረ የምቆልፈዉ

  • @MintamirTarekegn
    @MintamirTarekegn 6 місяців тому

    thank yuo

  • @moonaayoutube
    @moonaayoutube Рік тому

    ሠላም የሀገረ ልጀች። ማሸአለህ ተበረካ አለህ በጠማ ሀረፈ ቆይተ ነበረ ቀጥይበት ውደና የተከበረንችሁ የሀገሬ ልጀች በያላችሂበት ሠላማችሁ ይብዞህ ማሸአለህ ማሸአለህ በረት ✅✅

  • @tigisterango9521
    @tigisterango9521 6 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍

  • @SaadaSeid-oj7kz
    @SaadaSeid-oj7kz Рік тому

    👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 3 місяці тому

    በፓስወርድ ቆልፌው እንዴት ልውጣ የምፈልገውን ስልክ ሁሉ ደበቀብኝ😢😢😢

  • @bzu4394
    @bzu4394 Рік тому

    👍👍👍👍👍💚💛♥️

  • @hawamuhammed9725
    @hawamuhammed9725 4 місяці тому

    እድሜህ ይርዘም የቴሌግራምም ንገረን

  • @MrVip-c4t
    @MrVip-c4t 11 місяців тому

    ሜሴጀሬ ተመስኮብኝነበር አውርጀ ስሞክር ፓስወርድጠየቀኝ ፓስወርደን አላውቀውም እደት ማወቅይቻላን

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 Рік тому

    selam.ekan.dena.metashik.wedam.enamesignaliiiiinnmm❤

  • @malkaaorotuub7036
    @malkaaorotuub7036 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fadya-h3v
    @Fadya-h3v 8 місяців тому

    ፓስፖርዱ እረስቼ የተለያየ ስሞክር ዘግቶብኛል መላ በሉኝ ? እንዴት መክፈት እደመችል ነገረኝ

  • @zinetyimer5533
    @zinetyimer5533 Рік тому

    ኢሞ ያስ ገባሁት ፓስወርድ እርሳሁት እንደት ነው ፎርማት እማደርገዉ ወይም ፓስወርዱን እማቀዉ

  • @samerasamera-wj9ho
    @samerasamera-wj9ho Рік тому

    በናትህ ላሥቸግርህ ወድም እደት ላጥፍዉ ከፍሮፋይሌላይ ከሥር የማልጠቀመዉ ግሩብ አልጠፍብሎኝነዉላሥቸግርህ መፍትሄካለህ

  • @ዙዙነኝየቤተስቦቼናፋቂ

    ወንድሜአስሬዉኮዱጠፋብኝእንዴትላድርግ

  • @እናቴእመብርሀንናት
    @እናቴእመብርሀንናት 9 місяців тому

    እኔ እንደዛ ቆልፌ ቁልፉ ተረሰኝ 😢😢😢😢

  • @AbdullahAttslat
    @AbdullahAttslat 11 місяців тому

    በናትህለቤትህአድስነኝየፎቶመደበቂያ

  • @MubarekMahmud-y6y
    @MubarekMahmud-y6y Місяць тому

    እባክህ ኮዴን እረሳሁት

  • @NewCustumer-ll2zu
    @NewCustumer-ll2zu 6 місяців тому

    እኔ አላሥርም አለኝ ኢሞየ በፓሥዋርድ መላ ካለህ

  • @mserk-p6f
    @mserk-p6f Рік тому

    አመሰግናለው ሰራልኝ

  • @MahletMilka
    @MahletMilka Місяць тому

    እኔ ለመክፍት ነበረ የፍልኩት

  • @abe5527
    @abe5527 Рік тому

    ዋትሳፕ ከተቻለ አሳየን ፕሊስ😊

  • @malkaaorotuub7036
    @malkaaorotuub7036 Рік тому

    Ka rasaw is

  • @SameraAway
    @SameraAway Рік тому

    እኝም እንወዲሀለን

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Рік тому

    አለድርግም😂😂😂😂

  • @ZewetirAsmamaw
    @ZewetirAsmamaw Рік тому

    የሚሴጅ ስራልን

  • @NunushaAdem-qm2xr
    @NunushaAdem-qm2xr Рік тому

    የጠፋብንስ ፓስወርዱ የኢሞ😢

  • @MogesKebede-ty3im
    @MogesKebede-ty3im 6 місяців тому

    ባክህ አውቀዋለሁ ገለቴ

    • @konjitshiferawutube2073
      @konjitshiferawutube2073  6 місяців тому

      ታዲያ አንተ ስላወከው ምን ይሁን ብዙ የማያውቁ አሉ ለነሱ ነው የሰራሁት ዝም ማለትኮ ትችል ነበር

    • @MogesKebede-ty3im
      @MogesKebede-ty3im 6 місяців тому

      @@konjitshiferawutube2073 በዚህ ዘመን ይህን የማያውቅ ይኖራል ብየ አልገምትም