Amose 4 W ላይ የሚገኘው Sport 1 SD በ HD ጥራት መጣi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • #Tv_Varzish_BissKey #Finder #ethio_dish_sera
    የ Telegrame ቻናላችን👇👇👇
    t.me/ethio_dis... ቁጥር 1
    t.me/AMOSE_USERS ቁጥር 2
    ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እንኳን ወደዚህ አስተማሪ የ UA-cam
    ቻናል በሰላም መጣችሁ ።
    በዚህ አስተማሪ UA-cam ቻናል
    ➨የተለያዩ የሳተላይት አሰራሮች
    ➨ የሪሲቨር ሶፍት ዌር አጫጫን
    ➨ biss key አሞላል ሙሉ የዲሽ መረጃ ና አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ያገኙበታል።
    📡የዲሽ ስልጠና መሰልጠን የምትፈልጉ ።
    ➨📡 ስራ ለመግባትም ለራሳችሁ ለመጠቀም
    ➡️📡ከ 30 በላይ የተለያዩ ሳተላይቶችን አሰራር
    ➡️⌨ሙሉ በሙሉ የሪሲቨር ትምህርቶች
    ለመሰልጠን የምትፈልጉ በ 0988572244 በመደወል ስልጠናውን መውሰድ ትችላላችሁ።
    📡የፈለጋችሁትን ሳተላይቶች አሰራር ና የሪሲቨር መረጃ መውሰድ ትችላላችሁ ።
    ➨➨➨➨➨➨➨➨
    ⚽ለ ሁሉንም የሪሲቨር ሰርቨሮች ከኛ ከ ነፃ የሪሲቨር Soft Wareዎች ጋር ማግኘት ይችላሉ።
    • Gshare or superbolt iks የ6
    ወር&1 አመት
    . Power Full CCCAM ከ 1 ወር _1 አመት
    •Funcam &Apollo የ12 ወር
    •Forever & Apollo የ12 ወር -
    •Extreme &Stalker IPTV ከ 1 ወር -1አመት ድረስ መግኘት ይችላሉ ።
    ስልክ 0988572244
    0939113584
    ላይ ማናገር ትችላላችሁ።
    ይደውሉ ይወዱናል በታማኝነት እናገለግልዎታለን።
    የዩቲዩብ ቻናል Link
    / @ethiodishsera

КОМЕНТАРІ • 25

  • @user-rr1kk4hb3j
    @user-rr1kk4hb3j 18 днів тому +1

    Sport 1ayeserm

  • @YohannesGedlu-ix8dp
    @YohannesGedlu-ix8dp 10 місяців тому +1

    ሰላም ወንድሜ ይህንን ስታሳየን 1ኛ በጣም ትፈጥናለህ 2ኛ ፊሪንኮንሲውን ለመሙላት እንድንችል ቀስ ብለህ ብታሳየን ልክ አንተ በሙያ ውስጥ ስላለህ በፍጥነት ነው የታሳየን ይህንን ተረዳኝ እሺ

    • @ETHIODISHSERA
      @ETHIODISHSERA  10 місяців тому

      ስለአስተያየቱ አመሰግናለሁ ። አስተካክላለሁ

  • @HabibAmdegbay
    @HabibAmdegbay 10 місяців тому

    Software yetechanebet finder adis TP Add lemadreg endet endehone btasayen ???

  • @HundaAgabe
    @HundaAgabe 17 днів тому

    Sport 1 Eko ayeseram

  • @user-zc6eb3lb4b
    @user-zc6eb3lb4b 9 місяців тому

    Amos asmolch neber gn ((scrambled)) ylal ayseram qualityw ale chigru mndnew ?

  • @Henok14481
    @Henok14481 2 місяці тому

    የኔ Amos server ምን ያክል ቀን እንደቀረው በሪሞት እንዴት ነው ማየት የምችለው በያ

  • @EngiduKassa
    @EngiduKassa Місяць тому

    እንዳልከው ሞክሬ spot 1 ሊገባልኝ አልቻለም

  • @user-in3de7eq8s
    @user-in3de7eq8s 10 місяців тому +1

    Finder falige nabar

  • @hayredinfetudin764
    @hayredinfetudin764 5 місяців тому

    አይገባም ደጋግሜ ሰርች አረኩት በ cccam

  • @AddisuAkalu
    @AddisuAkalu 7 місяців тому

    How to buy amos server from you?

  • @desalewaragaw5707
    @desalewaragaw5707 10 місяців тому

    ያንተ Quality 80 ደርሷል የኔ ከ 60 በላይ አይሄድም ምን ቢሆን ነዉ ?

  • @AsanjeraEbrahem-vt4ou
    @AsanjeraEbrahem-vt4ou 10 місяців тому

    በየትኛው ዲሽ ነው?

  • @SaraDayas
    @SaraDayas 17 днів тому

    Sport 1 alesram ale

  • @EngiduKassa
    @EngiduKassa Місяць тому

    አሞስ በHD በጣም እየተቆራረብኝ ነው ምንድነው ምክንያቱ? አንተ የት ነው ሀገርህ ብታስተካክልን

  • @AsanjeraEbrahem-vt4ou
    @AsanjeraEbrahem-vt4ou 10 місяців тому

    በሁሉም ዲሽ ነው?

  • @user-vs4xf7ds6b
    @user-vs4xf7ds6b 10 місяців тому

    በ plant resiver yeseral

  • @ETHIODISHSERA
    @ETHIODISHSERA  10 місяців тому

    0988572244 ደውል።