🔴😢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 281

  • @meymunatube
    @meymunatube  4 дні тому +27

    ስወዳችሁ #ላይክ#ሸር አርጉልኝ ይሄን ቪዲዮ😢

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 3 дні тому +25

    አላህ ያግዝሽ መይሙየ ❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ሙሽራ ነኝ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @OmorHavasi
    @OmorHavasi День тому +1

    አሰላማለይኩም ውደ እህታቺን ሺኩረን በለና

  • @ZainatZainat-u6d
    @ZainatZainat-u6d 4 дні тому +5

    አላህ ያግዝሽ እህቴ ኢንሻ አላህ ያልፋል

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 2 дні тому +2

    እኔ ቤት ድመት አለ ምን ችግር አለዉ ብታፀጂዉ ምን ችግር አለዉ መኪና ስሪዉ ችግሩ ካንቺነዉ

  • @KenziAli-e4d
    @KenziAli-e4d 2 дні тому

    ዋሊኩም ሰላም አላህ ይጠብቅሽ መይሙናየ❤

  • @shetunaser5362
    @shetunaser5362 3 дні тому +6

    ምችግር አለዉ የድምት ጰጉር ነዉ እኝም ጋ አለ ደሞ ድመት ንጱ ነዉ ከአሁን ሰዉ እስሳት ይሻላል በተለይ የቤት እስሳት

    • @kadijajuwhar7104
      @kadijajuwhar7104 2 дні тому

      ልክነው እኔ እምሰራበት ቤት ድመቶች አሉ ድመት ስለሚወዱ ከአጠገባቼው አይርቁም ፀጉራቼው ዴሞ በልብሳቼው ውስጥ እንዳለነው እሚሰገሰገው ለዛነው ግን ለማጠብ በጣም ያስቼግራል 😢

    • @gechelove2266
      @gechelove2266 2 дні тому

      ምንድነው ንፁህናቸው ማለት በሽታ አለው ተጠቀቁ

  • @የማዬደስታብረሀኔነው

    እኔ ምኑም ሳይገባኝ አለቀ ሆ እድንጠነቀቅ ካዘሽልን ችግሩን አብራሪው

  • @EmuHalawuya
    @EmuHalawuya 2 дні тому +1

    አሰለማሊኩም ወራህመትላኪሂ ውበርከቱሁ

  • @hayatmersatube4902
    @hayatmersatube4902 4 години тому

    የፈረንጅ ድመት ፀጊራቸው እንዲህ ነው እኔን አንድ ነበረች እየወለደች 9 ሆኑ የቤቱ ልብስ ሶፋ እቃ ሁሉ ፀጉር ነው ልቤን እንላጡት አንድ ቀን ተገላገልኩ

  • @Alikha-h1g
    @Alikha-h1g День тому

    ሱብሀን አላህ

  • @OmorHavasi
    @OmorHavasi День тому

    ወላሂ እኔ ደመት ያለበት ቤት እኩትራቴ እሰራነበር በጣም ያመኝነበር በጣም በሺታነው እህቴቸ ተጠንቀቁ እኔም ስለደረሰብኝነበር

  • @SadhKsa
    @SadhKsa День тому

    ምንድነው የገባው አለ

  • @AmoTubb
    @AmoTubb 3 дні тому +3

    አሰላሙአለይኩምራህትሏሂወበረካቱሁ
    አህለን አላህ ለሀገራችን ያበቅነ ን

  • @zenabcane4605
    @zenabcane4605 9 годин тому

    😢😢😢😢

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 4 дні тому +1

    ዋለይኩም ሰላም አህለን እህቴ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SelanchDessie
    @SelanchDessie 4 дні тому +1

    😂😂😂ወጠጤ አይ መይሙ አሳቅሽኝ።ለማንኛውም ፈጣሪ ያግዝሽ አይዞን ።እኔማ በመጣሑ ብወር ጠፋ 5አመት አብሮን የኖረ የት ሔደ እያሉ ትንሽ ትንጫጩ ከዛም እረሱት።ደሞ የራሱ ክፍል ነበረው ኪችን ሳላዬው ከገባ ምሳሰአት ስጋነገር ከሖነ ከመቼ እንደሚወስድ እይታይም።

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 4 дні тому +3

    ሙይሙየ💞💞💞💞

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 3 дні тому

    አብሽሪ
    ልኝ የኔውድ አሏህይጠብቅሽ አላህይገዝሽ እወድሻለሁ የኔልእልት አይዞሽ ልመይሙናዬ ያልፋል

  • @የበረሀዋእረግብ-መ3የ

    ያረቢ አላህ ያገዝሺ የሚገረም ነዉ

  • @Marem-e6s
    @Marem-e6s 9 годин тому

    እኔም መሮኛል

  • @Zainb143
    @Zainb143 3 дні тому +3

    ከባድነው አይስደት😢😢😢

  • @RahimaDiamti
    @RahimaDiamti 4 дні тому +3

    እደትታጥቦዪጠራል

  • @صوفياحسين
    @صوفياحسين 2 дні тому

    ምንዲነዉ እህቴ

  • @FiriRiriGoogleAccunt
    @FiriRiriGoogleAccunt 3 дні тому

    ምንድነውይሄጉድ

  • @RRt-gt3gg
    @RRt-gt3gg 2 дні тому

    የድመት ፀጉር ነዉዴ ዉዴ

  • @صوفياحسين
    @صوفياحسين 2 дні тому

    አላህ ይጠብቅሸ አፋሸን እያፈሸ

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 4 дні тому +6

    እኔአጋጥሞኝ አያውቅም እቤታቸውም ምንም አይነት እስሳ እቤታቸው የለም

  • @TiztaWerku-p5u
    @TiztaWerku-p5u День тому

    ድመት ስራ ይሰራል እንዴ ስራ የላቸውም አላልሺም 😁😁😁😁😁

  • @ድንግልአማላጄ
    @ድንግልአማላጄ День тому

    እኔ ድመት አሎድም በተለይ ቡጫሌይቱን ውይይይ ቤት ውስጥ አረቦች ድመት ከአለ አልሰራም እፈራለሁ

  • @Rozl-x8u
    @Rozl-x8u 3 дні тому

    እና ምንችግር አለ

  • @AshwayaAhmed
    @AshwayaAhmed 4 дні тому +6

    የእኔሥእንኳንድመትእቤትላመጡይቅርናሢዪቸውምይፈሯቸዋል፡

  • @emamah4239
    @emamah4239 День тому

    እውነት በጣም ከባድ ነው

  • @TiztaWerku-p5u
    @TiztaWerku-p5u День тому

    እኔ ጋ ከ 20 በላይ ድመት አለ ማሪያምን አመሰግናለው ውዴ እኔ ከማማ አለብስም ነበር ሳፀዳ እንዲው ነው ልብሳቸው ፀጉር ብቻ ያንቺ 1 ናት የኔ 2 ናቸው ልጆቹ

  • @HayatHaayat-g4p
    @HayatHaayat-g4p 2 дні тому

    ምድነዉ

  • @ÑaeamÑaeam-t8z
    @ÑaeamÑaeam-t8z 4 дні тому

    ምንድነዉ

  • @Amiwelloyewa-z5x
    @Amiwelloyewa-z5x 3 дні тому +2

    እኔም ከምሰራበት አሉ ወላሂ ገና ሳያቸዉ ድመት አልወድም አልኳቸዉ አሁን አወድም ይላሉ እኔም ስራየ ምግብ ስለሆነ አላፀዳም ግን ፊሊፒኖቹ ይወዳሉ ግን ፀጉሩ የትም ይበተናል አላህ ይጠብቀን እንዳንበላዉ ምክንያቱም አይታይም 😢

  • @EphrameLeul
    @EphrameLeul 2 дні тому

    ምንድነው?

  • @አሲሁሉምለበጎነው

    አላህ ይገዝሽ

  • @ዳኒያIslamicChannel
    @ዳኒያIslamicChannel 3 дні тому +1

    እኔቤትም አለ በጣም ነዉ ፀጉሩ የሚያሰለቸኝ በተለይ አይን በጣም ነዉ የሚጎዳዉ አይኔን በጣም ነዉ የሚያሳክክኝ አፍንጫዬን ያስነጥሰኛል ግን ድመቱ ከኔጋር አይዉልም ሳፀዳ ነዉ መሰለኝ 😢

  • @HayleGebre-w7q
    @HayleGebre-w7q 4 дні тому

    ምንዲነው

  • @sofiaguye
    @sofiaguye 3 дні тому

    What is this

  • @OubbOi
    @OubbOi 3 дні тому

    አላህ ይጠብቀን

  • @AshwayaAhmed
    @AshwayaAhmed 4 дні тому

    አይዞሽእህቴፈጣርያግዝሽእህቴ፡፡

  • @EkramAli-s4c
    @EkramAli-s4c 4 дні тому +2

    አላህይገዝሽአይዞሽያልፋል

  • @TGEthiopia-x4l
    @TGEthiopia-x4l 3 дні тому

    ምንድነው የምታወሪው

  • @fa6mahalghj291
    @fa6mahalghj291 3 дні тому

    ዋሊኩምሰላምምድነዉእሕቴ

  • @MekiyaMekyia
    @MekiyaMekyia 4 дні тому

    ምንድነው 😳😳😳😳

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 3 дні тому

    እኔስራውን።ትቸወጣሁ።በጤናላይ።በጣም።ከፍተኛ።ጉዳት።አለው።ሶስት።አመትሰርቸ።ሌላስራቀየርኩ

  • @MhbobaDfdfd
    @MhbobaDfdfd 4 дні тому

    አይዞሺ እህቲ

  • @Lubaba-n2x
    @Lubaba-n2x 3 дні тому

    አሑን ምንየለለበትአለብለሺነው ውሻምአለ እናአሑን ምንመልክትነው ሊሎቹን አትስሩማለትሺነው አገረችን እበት አትዚቂም ነበራደ

  • @Lemlem-k2m
    @Lemlem-k2m 3 дні тому

    እንየ ድምት ኣልወድማ ማርያምን 😂

  • @GalaxyJane-ec6yy
    @GalaxyJane-ec6yy 3 дні тому

    ምንድነው አልገባኝም

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 дні тому +1

    👉ዉዴ ምንድነው ድመቶቹ ቶሎ ቶሎ ለምን ጸጉራቸው የማይቆረጡ ሲቀጥል ልብስ ማሽን ስታስገቢ አብሮ የሚገባ እንደ እስፖንጅ አይነት አለ እሱን አብሮ ማስገባት ከዛ ጸጉሩን ሙልጭ አርጎ ያወጣዋል ልብስ አጥብሽ ማድረቂያ ማሽን ብታስገቢ እራሱ ሙልጭ አርጎ ያወጣዋል

  • @BuzuSame
    @BuzuSame 2 дні тому

    Ere mndn new ene alakm😊

  • @አልሀምዱርላአልሀምዱርላ

    ምድነው አልገባኝም

  • @ZainabZ-c3l
    @ZainabZ-c3l 3 дні тому

    እህትመይሙና እኔ ዱባይ 1አመት ሰረቸ 4ድመት ነውያለው ሀስ ሰያታምሜ ተቸው አገረገባሁ

  • @suleymansemgenw
    @suleymansemgenw 2 дні тому

    እኔ ተላቀኩ ወጣች

  • @ኢማንዩቱብ
    @ኢማንዩቱብ День тому

    እረ በሰላሙ አይመሰለኛም ከባደነዉ

  • @ኪዱዬኪዱ
    @ኪዱዬኪዱ 3 дні тому +1

    የኛም ቤት ጉድ ይሄው ነው እኛማ ቆሳስለን ሁሉ ነበር አሁን ተገላገልን ሰጠን ለሌላ ሰው🤦🏽‍♀️‼️

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 3 дні тому

    .አስግፊሩላህ

  • @AhammadAhammad65
    @AhammadAhammad65 2 дні тому

    ምድነው😢😢😢

  • @سعادةالاثيوبية
    @سعادةالاثيوبية 4 дні тому +28

    ምንድነው እኔ አልገባኝም በአላህ

  • @HayateAyeshe
    @HayateAyeshe 2 дні тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 дні тому

    ሲቀጥል ለምድነው አመልያ የማያስደርጉ እንዳትወልድ

  • @RahmaRahma-t6w
    @RahmaRahma-t6w 11 годин тому

    በየ አርባ ቀን ነው

  • @Khadijaumar23
    @Khadijaumar23 3 дні тому +1

    ወይስዴትየስራህን😢😢😢😢😢😢

  • @Almbm-h4h
    @Almbm-h4h 4 дні тому +1

    ኤጭ እኔሥየሠለቸኝ ነገር ምን ሆነና የኔሥ ይባሥ ብሎ ውሻም አለ አይእጀራሥቱን አሣየኝ እሥከዛው መችም ፈጣሪን ላመሥግን የባሠም አለና አይዞን 😢

  • @Amtellah-tube
    @Amtellah-tube 2 дні тому

    የድመት እትነዋ

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 3 дні тому +2

    የድመት ፀጉረ ነው ምን ችግረ አለው

    • @أول-ذ8م
      @أول-ذ8م 3 дні тому

      መጥፎነው

    • @HalimaHalima-y1f
      @HalimaHalima-y1f 2 дні тому

      እረችግርየለውም፡እኔም፡ቤት፡አስራአምስት፡ድመቶችአሉ፡በጥንቃቄ፡ከያዟቸውችግርየለውም፡ሶፍላይእራሱያድራሉ፡

  • @Tashi12-q7v
    @Tashi12-q7v 4 дні тому +1

    እኔጋም 2 ድመት ሙሉ ቤቱ እንደዚህ ነው እደግዴታየ ነው የሚያዩት በጣም ነው የተሰቃየሁት

    • @meditube1065
      @meditube1065 3 дні тому

      ከባድ ነው እኔም በሄድኩበት ደመትና ወፍ አያጣኝም በጣም ነው እሚሸተው

  • @safsisey
    @safsisey 3 дні тому

    ፈጣሪ ይ ው ቅ ምን ይ ሆ ን

  • @EphrameLeul
    @EphrameLeul 2 дні тому

    የደድመት ፀጉር ሖድ ውስጥ ከገባ መጥፎ ነው እናም ሽታው አስም
    ወይም ደግሞ ሳይነስ ያስዛል ለዛ ነው እሕቶች ማውራት ብቻ አደረገችው እኛ ሐገር ለምንለው ከኛ ሐገርና ከነሱ ይለያ በጣም ይሸታል

  • @ጀሚላአልዪ
    @ጀሚላአልዪ 3 дні тому

    😢😢😢እኔም ገጥሞ ኝ ነበር ግን አሏህ በራህ መቱ ገላገለኝ ያረብ 🤲😭😭

  • @MariyLove-c1o
    @MariyLove-c1o День тому

    Mndnew yedmet tegur new mitayeni 😂😂😂

  • @JMLa-e3i
    @JMLa-e3i 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 2 дні тому

    አሁን ገባኝ እኔም ዘድ አለች ልብሳቸው ጨርሶ የድመት ፀጉር ነው

  • @Enat21media
    @Enat21media 4 дні тому

    አይዞሽ ውዴ ከውስጥ ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር ቁጥርሽ ላከልኝ የስደቷ እህትሽ ነኝ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Lemlem-k2m
    @Lemlem-k2m 3 дні тому

    ወደችየ ደሙሩኝ እሲኪ የትግራይ ልጅ ነኝ እወዳቹዋለው እና መስሉመች ባኣላህ ክርስትያነች ደሞ በማርያም ደሙሩኝ❤❤

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 3 дні тому +1

    እኔም ጋር ድመት አለ ቁም ሳጥን ዝጊው እደገባ

    • @safsisey
      @safsisey 3 дні тому

      በጣም ያ ሳ ቀ ኝ ኩ ሜ ት እ የ ጩ ህ ም አ ያ ስ ተ ኛ ሽ

  • @hayatkader1932
    @hayatkader1932 4 дні тому +1

    ማሻ ብላስተር አለ በሱ አሺው😊

  • @NetsiTefeti
    @NetsiTefeti 3 дні тому

    ወደዛ አጥይም እዴ

  • @ThiroThiro
    @ThiroThiro 3 дні тому

    ግን አዪበጥሮላቸውም እንዳ ግን እንደዛህ አይሆኑም እነበት ያለሁ ያበጥሮላቸዋል ጠጎራቸውን እኔሡ ታቅፈዋቸው አይደል እምዉሉ

  • @FerehewetEneyew
    @FerehewetEneyew 2 дні тому

    Yedemet segure new,hulie new yemasedaw yerasu masha alew

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 3 дні тому

    ወይኔ እኔ እራሱ ልጂቱ ነበረቻት ወይኔ ሸታዉ ደግሞ እክፍሎ እምገባዉ እሶ ሳትኖረ ነበር በሳምንት ነበር በቃ በጣም ነበረ እምናደደዉ አልሃምዱሊላህ በሰተመጨረሻ ለሰዉ ሰጠቻት 😭ከባድነዉ አሁን ድረሰ ፍረሻዉ አልተቀየረም

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن 4 дні тому

    አብሽሪ ከኛም አሉ ያው ቀንቃቂ ማድረግ ነው የድመይ ፀጉር ነው በምክብ በዋሀ ወደ ሆድ ክገባ በሽታኛ ያድረጋል

  • @fgughuu7818
    @fgughuu7818 3 дні тому

    እኔ አልገባኝም አስረዱኝ 😢

  • @fatma6629
    @fatma6629 4 дні тому +2

    የድመት ልብስነውዴ የኔስ አውጥቶ ጣለልኝ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 3 дні тому

    ፀጉሯን አስቆርጦት

  • @SeadaMd-l8h
    @SeadaMd-l8h 3 дні тому +1

    አታካብጅ እኛጋ 8 አመት ሙሉ አሉ ድመቶች በስራአት ህክምና እናና እክብካቤ ከተደረገላቸው አንድት ፀጉር አይወድቅም ያንች የነፈሩና የተግማምሙ ሁነው ነው እንጅ

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 3 дні тому

      በትክክል
      እኔ ቤትም አሉ በስርሃት በካንፓኒ መተውብየሚያፀዴቸው አሉ ፀጉራቸው እንዳይረግፍ መርፌም አላቸው ባጠቃላይ ማሻአላህ ናቸው ከውሻጋር ከመግማማት ድመት ❤❤❤በስንት ጣህማቸው

    • @SeadaMd-l8h
      @SeadaMd-l8h 3 дні тому

      @NouraSultan-s2v በትክክ ወላሂ

  • @SenaitTamirat-l4n
    @SenaitTamirat-l4n 4 дні тому

    ምድድነዉበፈጣሪ
    አላወኩትምእገሪኚ

    • @meymunatube
      @meymunatube  4 дні тому

      እስከመጨረሻ አድምጭው

  • @ethiopinatube9357
    @ethiopinatube9357 4 дні тому

    ውይ እኔም ተሰቃየው የምለብሰው ጓንትም ከማማም የለኝ እኔስ😥
    በጣም ያስለኛል ከሷ ክፍል ስገባ

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx 3 дні тому +2

    እኔ ሁለት ወር ሰራሁ ጨርሸየ ልብሴን ዙባላ ጥየ ነው እቤቴ የሄድኩት

    • @HitbyHitby
      @HitbyHitby 3 дні тому

      😂😂😂😂😂😢😢😢🎉🎉❤❤😂😂

    • @SilsKar
      @SilsKar 3 дні тому

      ክክክክክክ ያችባልጀሮች አትርፈው ይወጣሉ አችደሞ አኩድለሺ ደግአረግሺው አላህ የበለጠውን ይሠጥሻል

  • @MuluemebetAssefaEticha-j7d
    @MuluemebetAssefaEticha-j7d 3 дні тому

    Gen behavhru athorem erzmetu

  • @አልሀምዱርላአልሀምዱርላ

    ምንበየ3ወሩነው በ40ቀንነው የሚወልዱት

  • @Abeba-hj5jj
    @Abeba-hj5jj 4 дні тому

  • @SilsKar
    @SilsKar 3 дні тому

    እርኔሥ አድ ኩኩት የመሠለ ወፍ ነው የርበሸኝ ሸታው ሊገለኝነው ምግብሁሉ ዘጋኝ

  • @sarayared1786
    @sarayared1786 2 дні тому

    በነገራችን ላይ ድመት ማሳደግ ብቻ በቂ አደለም እንክብካቤ ይፈልጋሉ በአመት ሁለቴ ፀጉራቸው ይወድቃል ያኔ ሙሉ ለሙሉ መላጨት ነው ከዛም በሳምንት አንዴ ገላቸውን ማጠብ ምንም
    አያስቸግርም ፀጉራቸው የማሽን ማፅጃም መጠቀም ቀላል ያደርገዋል ከ እኔጋ ሶስት አመት ሆናቸው ሁለት
    ድመቶች አሉን ግን ያን ያክል አያሰቸግሩም ያንቺ አሰሪዎች ግን ዝም ብለው ማሳደግ እንጂ አይንከባከቡም በእውነት ከባድ ነው

  • @segaomeromer8014
    @segaomeromer8014 2 дні тому

    አደጋ ነው 😢

  • @الحمداللهالحمدالله-ع7ر

    9 ድመት አለኝ እኔም ቤት