Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
ስራስን አደንቃለሁ ግን ምነው ብርጭቆው ሳወለወል ከነውሀው
ጾም ማለት እኮ ከስጋና ከወተት መቆጠብ አይደለም ሰውነትን ከሚጠቅም ምግብ እና ደሞም ጣእም ካለው ነገር መቆጠብ ጭምር ነው እባካችሁ የጾም እያላችሁ በጾም እንዲህ ያሉ ምግቦች የተፈቀዱ አታስመስሉት ጾም ለእግዚአብሔር ያለንን ፍቅር መግለጫ ነው ማንን ነው እያታለንን ያለነው
😂😂የፆም የምግብ ዝርዝር አዉጪልን እስኪ…እኔ እንጀራ በጣም ይጣፍጠኛል። ላቁም እንዴ?
ሳላም, በፆም ግዴታ እንጀራ በሽሮ ወይም በጎመን ጉሮሮአችን ድረሶ መብላት ማለት ነው? አይደለም ተሳስተናል ሁሉንም በልክ እና በገደብ እየተመገቡ ፈጣሪን ማሰብ ነው ዋናው ቁም ነገሩ ባለሙያ እህቶቻችን ደግሞ ከባህላችን ምግቦች ወጣባለመልኩ ሃይማኖታዊ ስርአቱን በተከተ መልኩ እውቀታቸውን እያካፈሉ የተለያያዩ ምግቦችን በቤታችን እንድንሰራ ስላገዙን ልናበረታታቸው ይገባል ልምድ ሆኖብን ለነቄፋ እንሮጣለን እህቴ በርቺ ከልብ እናመሰግናለን በርቺ👏👏❤
@@azebgebregzabher8084 ❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
ስራስን አደንቃለሁ ግን ምነው ብርጭቆው ሳወለወል ከነውሀው
ጾም ማለት እኮ ከስጋና ከወተት መቆጠብ አይደለም ሰውነትን ከሚጠቅም ምግብ እና ደሞም ጣእም ካለው ነገር መቆጠብ ጭምር ነው እባካችሁ የጾም እያላችሁ በጾም እንዲህ ያሉ ምግቦች የተፈቀዱ አታስመስሉት ጾም ለእግዚአብሔር ያለንን ፍቅር መግለጫ ነው ማንን ነው እያታለንን ያለነው
😂😂የፆም የምግብ ዝርዝር አዉጪልን እስኪ…እኔ እንጀራ በጣም ይጣፍጠኛል። ላቁም እንዴ?
ሳላም, በፆም ግዴታ እንጀራ በሽሮ ወይም በጎመን ጉሮሮአችን ድረሶ መብላት ማለት ነው? አይደለም ተሳስተናል ሁሉንም በልክ እና በገደብ እየተመገቡ ፈጣሪን ማሰብ ነው ዋናው ቁም ነገሩ ባለሙያ እህቶቻችን ደግሞ ከባህላችን ምግቦች ወጣባለመልኩ ሃይማኖታዊ ስርአቱን በተከተ መልኩ እውቀታቸውን እያካፈሉ የተለያያዩ ምግቦችን በቤታችን እንድንሰራ ስላገዙን ልናበረታታቸው ይገባል ልምድ ሆኖብን ለነቄፋ እንሮጣለን
እህቴ በርቺ ከልብ እናመሰግናለን በርቺ👏👏❤
@@azebgebregzabher8084 ❤❤❤