Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተይው ሢጀመር አልተቀበለሽም ትምህርት ይሁንሽ ትዳር እኩል መተሣሠብ ነው እርግፍ አድርገሽ ተይው በራሥሽ ተማመኝ ያለዚያ ታብጃለሽ ከህይወትሽ አውጭው ሢንግል ማም ሁኚ ተይው እህቱን ቤተሠብን ያግባ እሡ ማሣመን ይችላል ቤተሠብን ይሄ ሽንፍላ ወንድ አይደለም አትልፈሥፈሺ ጀግና ሁኚ ጥግሽ እንዳታደርሽው ልጆችሽንም እንዳታሣይው ቁረጭ ከራሥ በላይ ምንም የለም አትልፈሥፈሺ እህቴ