ምን ይሻላል ብላችሁ ታስባላችሁ??

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 23

  • @bilgech777
    @bilgech777 5 місяців тому +1

    በውነት በርቱ ደስ ይላል ሙሉውን ቪዲዮ ተመችቶኝ ነው ያየሁት በጣም ሃሪፍ ነው

    • @SewTube1
      @SewTube1  5 місяців тому

      Gechachn enamsegnalen❤

  • @alazar6022
    @alazar6022 5 місяців тому +1

    Wow በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው የተነሳው በርቱልን 😊

  • @wosagnmedia
    @wosagnmedia 5 місяців тому +2

    ጥሩ ሀሳብ ነው ሁሉም ሰው ላይ ያለው የሚያሰጨንቀው ነገር ሁኖ ቡዙ ሰዎች ትልቅ ችግሮች እየገባ ነው ይህ እየተከሰተ ያለው ደግሞ በወጣቱ ነውና ለምን በኔ ዘመን የሚሉ ጥያቄዎች ያነሳል በጣም ቡዙ ነገሮችን የማንሰማና ይህንን ጭንቀት ተሸፍኖ ያለው በሀይማኖት ተቋሞች ላይ ነውና እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ሰጥቶ ይህ ወጣት በሀገራችን ትልቁን ቁጥር የሚይዘው በሰላም ወጦ ገብቶ ሰርቶ የሚኖርበትን ሀገር ይስጠን 🙏

    • @SewTube1
      @SewTube1  5 місяців тому

      Yes you are right brother amen 🙏 🙌

  • @ChuyeNatiy
    @ChuyeNatiy 5 місяців тому

    ሶሻል ሚዲያውን ለራሳቸው ጥቅም ብቻ በማሰብ ከሚሰሩ ሰወች ተለይታቹ ማህበረሰቡን የሚጠቅሙ ሀሳቦችን መርጣቹ በመምጣታቹ እናመሰግናለን በርቱልን የጎንደር ፈርጦች 👏👏👏👏👏👏

  • @desalgnSlsay
    @desalgnSlsay 5 місяців тому

    ሰላም አቤላ ከልጅነታችን ጀምሮ እንደዚህ እንድንሆን ያደረገን እኝ መሪ ተብሎ የወከለን ሰው በራስ መተማመናችን ቀምቶን ስላኖሩን ነው ። በራስ መተማመናችን መሳደግ አለብን አቤላ

  • @SurafelYeshawu-p2e
    @SurafelYeshawu-p2e 5 місяців тому

    Keep it up

  • @abiyebayuh6965
    @abiyebayuh6965 5 місяців тому +1

    በርቱ በጣም ሀሪፍ ነው !!!!! እኩርታችሁናል

    • @SewTube1
      @SewTube1  5 місяців тому

      We all thankyou a lot

  • @Alebachewtigist
    @Alebachewtigist 5 місяців тому

    ከቀልድ እና ከማይጠቅም ወሬ ወጦ ወጣቱ እንደዚህ በቁም ነገር በመምጣቱ በጣም ጥሩ ነገር ነው በርቱ

    • @SewTube1
      @SewTube1  5 місяців тому

      We appreciate that a lot 🙏

  • @hailemichaelkidane6852
    @hailemichaelkidane6852 5 місяців тому

    በርቱ በጣም ጥሩ አስተማሪ ሃሣቦች ናቸው

  • @ኢ00162
    @ኢ00162 5 місяців тому

    ሰው ቲውቦች በርቱ

  • @SulemanKindie
    @SulemanKindie 5 місяців тому

    Good job lewetatu dmtsh mehon alebn

  • @NatiyChu
    @NatiyChu 5 місяців тому

    እውነት የብዙወቻችን ችግር ነው የዳሰሳቹህት ብዙ የተሻሉ ነገሮችን መፍጠር አለብን በርቱልን የተሻለ ነገር እንደምትፈጥሩ እያሳያቹህን ነው

  • @jhafeebirhanu-um3vp
    @jhafeebirhanu-um3vp 5 місяців тому

    ሰው podcast on 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
    Lets watch it by turning a VPN family

  • @EtsehiwotAtanaw
    @EtsehiwotAtanaw 5 місяців тому

    Harif hasab new yetenesawu bertulen

  • @aberhameawoke3145
    @aberhameawoke3145 5 місяців тому

    Nice idea go ahead

    • @SewTube1
      @SewTube1  5 місяців тому

      Many many thanks

  • @ethiopiafirst3658
    @ethiopiafirst3658 5 місяців тому

    that's an interesting idea! በርቱ!!

    • @SewTube1
      @SewTube1  5 місяців тому

      Glad you think so!

  • @Mekonnen-u5h
    @Mekonnen-u5h 5 місяців тому +1

    እዉነተኛ የማህበረሰብ ስሜቱን ስላወራችሁለት እናመሰግናለን