👍በጉጉት ስጠብቁት የነበረው መረጃ እንዳያመልጣችሁ ሁሉንም የእቃ ዋጋ ዝርዝር |SEADIALITUBE|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 сер 2024
  • t.me/seadialitube
    የቴግራም ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ

КОМЕНТАРІ • 579

  • @SEADIALITUBE
    @SEADIALITUBE  3 роки тому +27

    t.me/seadialitube
    @SALIMRKET የቴግራም ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ

    • @seniy4518
      @seniy4518 3 роки тому

      ሀሪፍነዉ ኢሻአላህ አድቀን አይቀርም ብገባኳ አገር ከች አላለሁ ሳሊም ማርኬት

    • @seniy4518
      @seniy4518 3 роки тому

      ስወዳችሁ አስተዎዉቁልኝ ቻናሌን መሮኛል የመዳም ጭቅጭቅ እናብር ሲኖረኝ ወደ ሳሊም ማርኬት ከችእላለሁ ማለትነዉ

    • @seniy4518
      @seniy4518 3 роки тому

      ዛሬ አልተፋታኋችሁም አፋርክልል ያለዉን ሽቲዎችኮ ኬሚሴ መጡ ማሻአላህ

    • @seniy4518
      @seniy4518 3 роки тому

      ማየትብቻ ሹፋይዳ ስገዛነዉጅ ወላ

    • @SamA-wk5qt
      @SamA-wk5qt 3 роки тому

      @@seniy4518 qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqzzzx

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 3 роки тому +348

    እቃዉን ስታሳዩን ከነ ዋጋዉ ካልነገራችሁ ማፊ ፋይዳ 🤨እቃ መኖሩን እናቀዋለን እኛ የፈለግነዉ ዋጋዉን ነዉ እዚህ ካለዉ ዋጋ ጋር ለማነጻጸር እንዲመቸን !!

  • @user-zt7pk7pn3l
    @user-zt7pk7pn3l 3 роки тому +117

    ዋጋውን ካልተናገራችሁ ምን ዋጋ አለው ልብስና እቃ መኖሩንማ እናቃለን

    • @Tube-mk3xd
      @Tube-mk3xd 3 роки тому

      ትክክል ልጂይ ዝም በለው ይነግዳሉ እጂይ ኑ በቅንነት ደምሩኝ

    • @sadiyaseid5927
      @sadiyaseid5927 3 роки тому

      @@Tube-mk3xd ነይ ቀኔጋር እንደማመር

    • @user-sz8ww5ti6l
      @user-sz8ww5ti6l 3 роки тому

      @@Tube-mk3xd እንደመር

    • @user-sz8ww5ti6l
      @user-sz8ww5ti6l 3 роки тому

      @@sadiyaseid5927 እንደመር

    • @ansha1244
      @ansha1244 3 роки тому +1

      ሳህ

  • @SirajTube-do1if
    @SirajTube-do1if 3 роки тому +93

    ዉድ የሙሀመድ ኡመት በስደት ያላችሁ
    በጧትም በማታ ይብዛ ሠላማችሁ
    ሠሉ አለነብይ☝️

  • @user-ws9ic2nr5z
    @user-ws9ic2nr5z 3 роки тому +108

    ዋጋው ላትናገሩ ባታሣዪን ይመረጣል

    • @user-nb3xi7yp5x
      @user-nb3xi7yp5x 3 роки тому +2

      ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 3 роки тому +1

      ዉዶቸ በቅንነትደምሩኝእመልሣለሁ

    • @user-mk4bq1fy8e
      @user-mk4bq1fy8e 3 роки тому

      ትክክል👍👍👍👍👍👍👍

    • @BANKERUTUBE
      @BANKERUTUBE 3 роки тому

      ትክክልል

    • @alemantube
      @alemantube 3 роки тому +1

      @@user-nb3xi7yp5x ዋጋውን የምትፈልጉ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ገባ ገባ በሉ። ሁሉም ከዱባይ እና ከቱርክ የሚመጡ እቃዎች እጅግ በሚገርም ርካሽ ዋጋ በብዛት እናቀርባለን።
      ገባ ገባ በሉ የሌለ የለም።

  • @user-ye7yp3fi5u
    @user-ye7yp3fi5u 3 роки тому +29

    ዋጋ ታተናገረሺ እሚጠልብሺ የለም ምኪኒያቱ እወጪ ያለነወ ዋጋወን አነፃፀረን ሥለሆነ እምናዚሺ ዋጋወን ታላወራሺ እምሠረወ ሁላ ከላም ፋዲ ማለት ነወ

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e 3 роки тому

      ትክክል ያለዋጋ ምን ልብሰማ እንዳለ እናውቃለን ደምሪኝ ማማየ

    • @user-nq6wr2te8d
      @user-nq6wr2te8d 3 роки тому

      በጣምነዉየምታናድድ

    • @user-hv4ns5sd7w
      @user-hv4ns5sd7w 2 роки тому

      የእኔም ጠያቄ ነው ዋጋ 🧐🤙

  • @mazitube6871
    @mazitube6871 3 роки тому +8

    አርቲስት ዳዊት እባላለሁ በእናቴ ኤርትራዊ!!!!እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልሽ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ አድርጉኝ💚💛💗

  • @user-ty4np1vv4x
    @user-ty4np1vv4x 3 роки тому +16

    ዋጋአትናገሩም እደ????????????

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n 3 роки тому +4

    ዋጌውን ላትናገሩ ምላችሗል እደ ማየት ብቻ ምንያረግልናል

  • @user-ye7yp3fi5u
    @user-ye7yp3fi5u 3 роки тому +8

    ልብሡን ብቻ ሣይሆን ዋጋወን ተናገረ ዚብለሺ እቃወን አታሣይን ዋጋወን ተናገረ እቃወን እምገዠወን

  • @zenatzenat5559
    @zenatzenat5559 3 роки тому +17

    ለምን የእቃውን ዋጋ አትናገሩም ልብስ መኖሩማ መቸ ጠፍን. ሆ

    • @user-lp3bb7qr8p
      @user-lp3bb7qr8p 3 роки тому

      ደምሪኝ ማሬ

    • @alemantube
      @alemantube 3 роки тому +2

      @@user-lp3bb7qr8p ዋጋውን የምትፈልጉ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ገባ ገባ በሉ። ሁሉም ከዱባይ እና ከቱርክ የሚመጡ እቃዎች እጅግ በሚገርም ርካሽ ዋጋ በብዛት እናቀርባለን።
      ገባ ገባ በሉ የሌለ የለም። ለአረፋ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል።

  • @mbintabdu4976
    @mbintabdu4976 3 роки тому +12

    እኛ ምን ያደርግልናል እዲሁ የምታሳዩን ዋጋ አትናገሩም ችግራችሁ ምንድነው ዋጋ ካክተናጋራችሁ አታቅርቡ!!

    • @user-lp3bb7qr8p
      @user-lp3bb7qr8p 3 роки тому

      ደምሪኝ ማሬ

    • @alemantube
      @alemantube 3 роки тому

      @@user-lp3bb7qr8p ዋጋውን የምትፈልጉ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ገባ ገባ በሉ። ሁሉም ከዱባይ እና ከቱርክ የሚመጡ እቃዎች እጅግ በሚገርም ርካሽ ዋጋ በብዛት እናቀርባለን።
      ገባ ገባ በሉ የሌለ የለም። ለአረፋ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል።

    • @MaryamMaryam-qq8pl
      @MaryamMaryam-qq8pl 3 роки тому

      @@alemantubekkkkkkkk

    • @user-bd9dx3gr8c
      @user-bd9dx3gr8c 3 роки тому

      @@alemantube ክክክ

  • @user-kf2jk8tf4g
    @user-kf2jk8tf4g 3 роки тому +6

    እኔኮ ችግራቸዉ የዋጋዉ ነገረ ማን ይገረን ዋጋ ፈትህ ፈትህ ለዋጋ

    • @user-lc8pq5kk7t
      @user-lc8pq5kk7t 3 роки тому

      ትክክል ከዋጋው ላይ ችግር አለ

    • @zeynebabelay1697
      @zeynebabelay1697 3 роки тому

      አወአይናገሩም

    • @alemantube
      @alemantube 3 роки тому

      @@user-lc8pq5kk7t ዋጋውን የምትፈልጉ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ገባ ገባ በሉ። ሁሉም ከዱባይ እና ከቱርክ የሚመጡ እቃዎች እጅግ በሚገርም ርካሽ ዋጋ በብዛት እናቀርባለን።
      ገባ ገባ በሉ የሌለ የለም። ለአረፋ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል።

    • @alemantube
      @alemantube 3 роки тому

      @@zeynebabelay1697 ዋጋውን የምትፈልጉ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ገባ ገባ በሉ። ሁሉም ከዱባይ እና ከቱርክ የሚመጡ እቃዎች እጅግ በሚገርም ርካሽ ዋጋ በብዛት እናቀርባለን።
      ገባ ገባ በሉ የሌለ የለም። ለአረፋ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል።

    • @fteiyakadir3189
      @fteiyakadir3189 3 роки тому

      ምስጥር አለው መሰለኝ ክክክ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +2

    ሆ እናንተስ ብልጣብልጥ ናችሁ
    እንደ ለቃ ለቃ እማ ኢትዩ መሙላቱን እናዉቃለን
    ነገር ግን እቃዉን ስታሳዩን ከነ ዋጋዉመሆን አለበት
    እናንተስ ሙደኛ ናችሁ ብልጦች።።።

  • @alemantube
    @alemantube 3 роки тому +7

    ዋጋውን የምትፈልጉ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ገባ ገባ በሉ። ሁሉም ከዱባይ እና ከቱርክ የሚመጡ እቃዎች እጅግ በሚገርም ርካሽ ዋጋ በብዛት እናቀርባለን።
    ገባ ገባ በሉ የሌለ የለም።

    • @mareammohamad9852
      @mareammohamad9852 3 роки тому

      ክክክክ

    • @user-wt8yc6ib4r
      @user-wt8yc6ib4r 3 роки тому

      በሰው ስምና ፎቶ የምትነግድ ሰው ነህ።

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n 3 роки тому

      ከቤትሽ የለም ለምን ትዋሻለሽ

    • @alemantube
      @alemantube 3 роки тому

      @@user-hr9xp6ev1n ሆ መቼ መጥሽና ውድ ሆነብሽ

    • @alemantube
      @alemantube 3 роки тому

      @@mareammohamad9852 😳

  • @user-pu1ut4mp8x
    @user-pu1ut4mp8x 3 роки тому +1

    ዋጋ ካልተናገራችሁ ማፊ ፋይዳ እገለኡ

  • @hayulove745
    @hayulove745 3 роки тому +3

    ዋጋዉን ካላሥተዋወቁ ዲሥላክ አርጓቸዉ ዉይይት ተናደድኩ እኛ እምፈልገዉ ያዋጋዉን ለማነጣጠርነዉ ልብሥና እቃ መኖሩንማ እናቃለን

    • @user-yv9ko4iy8d
      @user-yv9ko4iy8d 3 роки тому

      ሀሀሀሀ እና ለምን ዲስላይክ እናረጋለን ጉድ መፅዮ

  • @ekueverofficial1378
    @ekueverofficial1378 3 роки тому +14

    የሰአዲ እና አሊ ቤተሰቦች ኑ ስሞትላችሁ ዘመድ እንሁን አይታችሁ እንዳታልፉኝ ሰኣት ሞልቼ ሰብ ይቀረኛል አይከፈልበት

    • @sabrtube.6486
      @sabrtube.6486 3 роки тому

      ዉዴ ነይ አንደመመር

    • @hm3674
      @hm3674 3 роки тому

      እማይበጅሺ እኔም ዘመድ ፈላጊ ነኝ ነይ እንደማመር

    • @zdfamily9439
      @zdfamily9439 3 роки тому

      ኑ እንዳመር በሁለት እመልሣለሁ

    • @wollotube8211
      @wollotube8211 3 роки тому

      ቪዲወ አይታችሁ ደምሩኝ እመልሳለው

    • @user-nb3xi7yp5x
      @user-nb3xi7yp5x 3 роки тому +1

      @@hm3674 ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።

  • @asdasdjasd1727
    @asdasdjasd1727 3 роки тому

    ማሻአላህ ገባያችሁ ያመረይሁን

  • @hayatselemtewatubem5857
    @hayatselemtewatubem5857 3 роки тому

    የቡና ማፍሊያ ደስ ትላለች ግን ዋጋ ይንነገረን

  • @mtube3391
    @mtube3391 3 роки тому

    ዊ ዋጋውን ሳትናገሩ እቃ ማሳየቱ ምን ጥቅም አለው

  • @alemayalew5014
    @alemayalew5014 2 роки тому

    የኔ ማሮች ልክ ናችሁ

  • @shkuriyashkuriya5134
    @shkuriyashkuriya5134 3 роки тому +1

    የጅልባብ ሽርጡ በሚያበላሽ መልኩ ከሻርብ መልበስ ጀምሩ ለዛለዛ ለምን ያስፈልጋል ከሄጃብ ከመልበስ ባይለብሱ ይሻላል ባለፈ ኢትዮጵያ እንዳየሁ ከሆነ በዚመልኩ ከሄጃብ መልበስ ጀመሩ አንገቴ የሌለው አንዳንዳቹ ያስቆርጡታል አንገቱ የኛነገር

  • @user-sy8cv2bz7k
    @user-sy8cv2bz7k 3 роки тому

    ቁጥራችሁን ስጡኝ እስኪ እቃ ገዝታችሁ እንድትሰጡልኝ ፈልጌ ነበር

  • @seniy4518
    @seniy4518 3 роки тому +1

    ማሻአላህ እደዉ እናተ ስትጊዜ ለመኳችሁ ሰአድ የባልሽን አገር ልጆች ቻናል ብቻነዉ የምታስተዎዉቂዉ የሀይቅልጆች አታስተዎዉቂም ታዘብኩሽ ለማንኛዉም መሀመድን ሳሙልኝ

    • @user-nb3xi7yp5x
      @user-nb3xi7yp5x 3 роки тому

      ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።

  • @sulamntoyba9990
    @sulamntoyba9990 3 роки тому +6

    *ማሻአላህ ያምራል የኔወድ እህት🌺🌺*

  • @sabitaali5470
    @sabitaali5470 3 роки тому +3

    ዋጋ የማይናገሩትኮ ደጋግመዉ ቪድዬ ለመሥራት ነዉ ከዛሬ ባለፈ አትዩላቸዉ

  • @Fuade
    @Fuade 3 роки тому +4

    እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @user-kj9zd5tt3m
    @user-kj9zd5tt3m 3 роки тому

    የትለዋጋው

  • @sadahalhabse3256
    @sadahalhabse3256 3 роки тому +2

    ሠአዳ እቃ ብቻ ሳይሆን ባልም አሳይን ክክክክክክ

  • @user-th3of4cz9x
    @user-th3of4cz9x 3 роки тому +9

    ለምን ወጋ አትነገሩም 🙄🙄🙄🤔🤔

    • @frdos2495
      @frdos2495 3 роки тому +2

      እረ ዋጋውን ንገሩን

    • @user-ix9bg7zu4q
      @user-ix9bg7zu4q 3 роки тому

      እኮ ለምን አይነግሩንም
      ሆ ሆ 😌😌😡🙄🙄😳😳

  • @user-pk4lq4vw6i
    @user-pk4lq4vw6i 3 роки тому +1

    ሥአድየ እናመሠግናለን ማሬ

  • @karimakarima6551
    @karimakarima6551 3 роки тому

    ማየት. ምን ይሰራል ዋጋው. ካልተናገራችሁ

  • @woyini2675
    @woyini2675 3 роки тому +2

    ዋጋ ለማወቅ ገብቸ ዋጋ አትናገሩም 😕😕 እቃና ልብስማ እንዳለ እናውቃለን

  • @bay9642
    @bay9642 3 роки тому +1

    ለምንዋጋዉንአትናገሩም ልታጨበረብሩነዉመሠል

  • @user-if7fr7eh5m
    @user-if7fr7eh5m 3 роки тому

    ስታናድዱ ዋጋውስ ምን አስፈራችሁ

  • @user-np4jk2tx2k
    @user-np4jk2tx2k 3 роки тому

    ሀገረየፈለግነውነገረሁሉ እንዳለእናቃለን ዋጋውንአትናገሩምእዴ ዋጋየማትናገሩበትምክንያትምድንነው

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 роки тому

    እቃዎቹ በጣም ያማምራሉ ማሻ አሏህ ልክ ናቹ የገበያው ዋጋ ሁሌም አንድ አይሆንም

  • @rabiaahmed6844
    @rabiaahmed6844 3 роки тому

    ተመሣሣይ ኪረም አለወይ

  • @BANKERUTUBE
    @BANKERUTUBE 3 роки тому

    ዋጋውን ካልተናገራችሁ ማሳየቱ ምን ዋጋ አለው

  • @naymadubai3554
    @naymadubai3554 3 роки тому

    ስንትብርነዉ ተናገሩ ማሳየትምንዋጋአለዉ

  • @luciemilan6631
    @luciemilan6631 3 роки тому

    ዎጋውን. ስትናገሪ ምን. ይስራልናል.

  • @mhmadnaser9499
    @mhmadnaser9499 3 роки тому

    ዋጋዉን ንገሪን

  • @user-cq2sn7ib9t
    @user-cq2sn7ib9t 3 роки тому +1

    ለምን ዎጋውን አትናገሬም

  • @qwertyuiopqwertyuiop7784
    @qwertyuiopqwertyuiop7784 3 роки тому

    ዋጋውንለምንደበቅሺው

  • @mreametube8877
    @mreametube8877 3 роки тому

    ዋጋውነው ማወቅ እምንፈልገው እቃ ኢትዮጵያ መኖሩ አይጠፍንም ግን ዋጋውን ሥነግሩን አመጣጥነን እንገዛለን በተረፈ በርቱልኝ ማሻአላህ ብየአለሁ

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p 3 роки тому

    እንኮን ደህና መጣችሁ ዊጋውን ተናገሩ እናመሰግናለን. ቴሊግራምም ስትለቁ እባካችሁ ዊጋውን ንገሩን እንወቀው

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 3 роки тому

    ሰላምም እንዴትናችሁ እስኬ በአማና ጠለባት ቤተሰብ ጋር ታደርሱ ከሆነ

  • @rabeyoutube2318
    @rabeyoutube2318 3 роки тому +1

    🥰🥰🥰የምር ቆንጆ እቃ አለ ለካ ወየው ሀገሬ

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 3 роки тому

    ዋጋውንስ ንገሩን

  • @user-bi2ye3vd1m
    @user-bi2ye3vd1m 3 роки тому

    ዋጋውን ንገሩን

  • @user-pk4lq4vw6i
    @user-pk4lq4vw6i 3 роки тому +1

    ዋጋውንም ንገሩን ሥአድ

  • @user-ei8go5fm3u
    @user-ei8go5fm3u 3 роки тому

    ዋና ዋጋው ንገሩን እንድናነፃፅር ከውጭው

  • @user-tr1bq4zs5u
    @user-tr1bq4zs5u 3 роки тому

    ዋጋውንእንጁእቃመኖሩንእናውቃላን

  • @user-wh4ro3jy9d
    @user-wh4ro3jy9d 3 роки тому

    ዋጋውን ንገሩን እስኪ ?????????????????????????????????

  • @user-xg7mv6vd5r
    @user-xg7mv6vd5r 3 роки тому

    ሰአዳ እና አሊ ብዙ ኮመቶች ዋጋዉን ተናገሩ ይሏችኋል ለምን አናገሩም ችግር አለ መልሥ!!!

  • @user-pg8nr1or4o
    @user-pg8nr1or4o 3 роки тому +1

    አመትተምርት አፅፈምደ ታዳ

  • @zekyamohammed5474
    @zekyamohammed5474 3 роки тому

    ታደ ያለዋጋ ማሳየት ምን ፍይዳ አለወ አለወ

  • @user-qt3mh6yn2f
    @user-qt3mh6yn2f 3 роки тому

    ሊሽ ዋጋውን አትናገሪም ለማየት መቼ ተቸገረን አብረው እየዋልን ዋአ ምነው ሽዋ

  • @user-np8oj4gu6d
    @user-np8oj4gu6d 3 роки тому +1

    ያምሻልእደ. ዋጋውን. ካልተናገርሽ. ምን. ጥቅምአለው።።እቃናልብስ. እዳለማመቸጠፋን. አልንሽ😳😳😳😳😳😳😳 እና. እምታሳይውእቃላይ. አጥፍትምእደበኮመት፡😳😳😳😳

  • @lubabasaed1817
    @lubabasaed1817 3 роки тому

    ዋጋውስትነውጊደሪየሁሉንም

  • @faizabishr2352
    @faizabishr2352 3 роки тому

    ለምንድን ዋጋ መናገር ምትፈሬማሳት ትርጉም የለው

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 3 роки тому

    ዋጋንገሪኝ ላኪልኝ ለናቴ

  • @meryjotube1237
    @meryjotube1237 3 роки тому

    በጣምያማምራሉ ሰአዲ

  • @user-ue9vw9gp9c
    @user-ue9vw9gp9c 3 роки тому

    ዋጋውን ንገሩኝ

  • @anetube161
    @anetube161 3 роки тому

    ማሻአላህ ያምራል በርቱ ለምን ዋጋውን አትናገሩም ብናውቀው ችግር አለው ወይ

  • @aminatmulleta5625
    @aminatmulleta5625 3 роки тому

    ሳአዲ ለምን ዋጋዉን አትናገሩም ከስውድ ጋር እንደናመጣጠን

  • @user-zx5fm6xw4q
    @user-zx5fm6xw4q 3 роки тому

    ዋጋውን።ተናገሪ።ዝብለሺ።አታሳይን።እምንፈልገው።ማይት።አየለም።ለማየትማ።የመዳምኩሺናይበቃልእቃው

  • @faizabishr2352
    @faizabishr2352 3 роки тому

    ከአሚሮ ዬትብ ተማሬ ግልጽነት

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 3 роки тому

    ለምንድነው ዋጋ የማትነግሩን

  • @fafitube1
    @fafitube1 3 роки тому +1

    ኦረ የምን ቁብ እኔ ከቤተሰብ ጋ ገብቸ ጨንቆኛል ግርግር ሆኖ ሆ

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb 3 роки тому

    አሚሮ ያስተዋዉቅጂ ከነዋጋር በዝርዝር

  • @lubabayimam6202
    @lubabayimam6202 3 роки тому

    በቴሌግራም አትመልስም አሊ

  • @ahlamahmad7046
    @ahlamahmad7046 3 роки тому

    እና ምንፈለገዉ ዋጋ ነዉ ምንም እቃ ዛረ የተገዛው ዋጋና ነገ ስንገዛ ይለያል ሆኖ ግን ዋጋዉን ንገሩ

  • @user-gr2ku9bh1v
    @user-gr2ku9bh1v 3 роки тому

    ዋጋ ለምምን አልተናገርሺም

  • @user-wy1js8sg8b
    @user-wy1js8sg8b 3 роки тому

    ጎበዞች በርቱ እኛም በላይክ እናበራታችኋል ግን ዋጋውን ተናገሩ የፈለገ ይገዛል ያልፈለገ ይተወው

  • @nAlm-di6hv
    @nAlm-di6hv 3 роки тому

    እኝ ይምንፍልገው ዎጋውን ነውማይት እንፍልግን

  • @user-rj2ws8cx9r
    @user-rj2ws8cx9r 3 роки тому

    ሴትዮ እቃ እዳለ እናቃለንኮ
    ዋጋውን አምጭው ካልሆነ እቃውንማ እናቀዋለን 🤨🤨🤨🤔🤔🤔

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 роки тому

    እኛ ዋው ካልተነገረን ምን ዋጋ አለው

  • @meremanasir4147
    @meremanasir4147 3 роки тому +1

    እቁብክክክክክ የሚሉት ራሱ ጭንቅላታቸዉ ይሰራል አይሰዉሞኝእኮነዉ

  • @user-ec5dc5qu3i
    @user-ec5dc5qu3i 3 роки тому

    ማሻአላህ ሰኢዲየ ሳምሩ እቃዎች

  • @zenab1541
    @zenab1541 3 роки тому

    ልባችን ከማድርቅ ዋጋውን ንገሪን ተመጣጣኝ። ከሆነ እንገዛለን ተባል ማሳየት ወጋ የለውም

  • @fetiyazeyine4gamelfetiyaze798
    @fetiyazeyine4gamelfetiyaze798 3 роки тому

    ወገው ይነገረን

  • @hayouyoutube2886
    @hayouyoutube2886 3 роки тому

    ማሻአላህ

  • @user-vq3vz2zz1f
    @user-vq3vz2zz1f 3 роки тому

    ምንድነው እሚያሽቆጠቁጣችሁ ዋጋለመናገር

  • @kamilaahmed64
    @kamilaahmed64 3 роки тому +2

    አሰላምአለይኩምውድየተከበራችሁያሊና ሰአዲ ተከትታይወች ቻናሌን ጎብኙልኝ ሰላማችሁብዝትይበልልኝ

  • @Boi-lz2ex
    @Boi-lz2ex 3 роки тому +1

    ለምን ዋጋውን አትናገሪም ሠአዲ

  • @hayufamily7051
    @hayufamily7051 3 роки тому

    Sedengoche yasebenew hulu tesakto hagerachen yemngebabete ken ykrebln

  • @user-tx5hx4hd3u
    @user-tx5hx4hd3u 3 роки тому

    ወገዉ ኒገሩን በረከለዉ ፊኩም

  • @Tube-ll8vc
    @Tube-ll8vc 3 роки тому

    ዋጋ እየተባላቺሁ አሰሙምእደ

  • @halawyahalawya8949
    @halawyahalawya8949 3 роки тому

    ዋጋውን ብትናገሩ ጥሩ ነበር

  • @rahuseidyoutube2291
    @rahuseidyoutube2291 3 роки тому

    ዋጋውን አትናገሩምዴ

  • @najmanajma9113
    @najmanajma9113 3 роки тому

    ትክክክክል ነችሁ

  • @user-me2lf2to7q
    @user-me2lf2to7q 3 роки тому

    ጂልባቡ በጣም ቆጆነው

  • @hawaetuoyoutube6861
    @hawaetuoyoutube6861 3 роки тому +1

    ዋጋውን ለም አትናገሩም????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 3 роки тому

    ሰአዲይ እቃ ስታሳይ ዋጋውን ንገርን

  • @bxhdbdbdhdhd663
    @bxhdbdbdhdhd663 3 роки тому

    ዋጋ ለምን አትናገሩም

  • @user-rv6ds8ch3z
    @user-rv6ds8ch3z 3 роки тому

    እኔ ምለው የባለ ሱቆቹአድራሻው ስልክ ቁጥራቸው እና ዋጋው ካልተናገራቹ ማሳየቱ ምን ትርጉም አለው ሁሌም ሳያቹ እቃ ማሳየት እንጂ ዋጋው ስትናገሩ አልሰማሁም ለምን ችግራቹ ምንድነው

  • @fufuaa7216
    @fufuaa7216 3 роки тому

    ዋጋው ለምን ሚስጥር ሆነ

  • @madinanana9159
    @madinanana9159 3 роки тому

    ለምን ዋጋ አትናገሩም