ይሄንን ቪድዬ ይምታዩ ሁሉ ይቅርታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @melekamtube
    @melekamtube 4 роки тому +201

    ትክክል የኔ ቅመመ ልቦና ይስጠን ሁላችንም ሽቃሊት ሰምተሻል ተመስገን አገሬ ልገባ አንድ ወር ቀርኝ እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ 👍💚💛💓ua-cam.com/video/nl64K1LTEWw/v-deo.html

  • @suda3006
    @suda3006 4 роки тому +39

    በአባቶች ቀን አባቱ የናፈቀው እስኪ ማን ነው ✊❤😢😢

  • @maryemare8099
    @maryemare8099 4 роки тому +1

    ሰላም ለምለምዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ. እባክሽ የፌስቡክ አድራሻሽን በምንድነው የማገኘው? የማማክርሽ ነገር ነበረ ወይስ ለምለም ብዬ ሰርች ባደርግ አገኝሻለሁ? እባክሽ ፃፊልኝ፡፡ ማርዬ ነኝ ከኢትዮጵያ ወይም በኔ Marye Mare በሚለው ሚሴንጀር ላይ ፃፊልኝ መልስሽን እጠብቃለሁ

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 4 роки тому +62

    ግን ለምንድነው ምትሳደቡት ቆይ ዝም ብላቹ እስከ መጨረሻው ስሟት ወላሂ 1አንድም አልተሳሳተችም ገንዘባቹን ያዙ በገንዘባቹ 1ነገር አታጡም ገንዘብ ከልለሽ ግን ሠው መሆንሽን ትጠይዋለሽ ገንዘብ ካለሽ ግን ምንም አታጪም ገንዘብ ያዙ አታባክኑ ማለቷ ምኑነው ክፉቱ?ሲጀመር እውነት ትመር የለ እውነቱን ስላስፈረጠጠችው ነው

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 4 роки тому +52

    እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺልኝ አከብርሻለዉ🙏 ካንቺ ብዙዎች መማር አለባቸዉ ፈጣሪ ያክብርሽ እባካቹ ተማሩ!

    • @ሰርካለምፍቅሩ
      @ሰርካለምፍቅሩ 4 роки тому +1

      በአፌየሚወራ፣ሰውሲጠጎትውስጡ፣ባዳነው፣፣የኛጎበዝ፣ያንቺንማን፣ይገርሺሁሉንም፣አትሳደቢ፣ጨምላቂምን፣ትመስላለች

    • @AsAs-fw4co
      @AsAs-fw4co 4 роки тому

      @@ሰርካለምፍቅሩ ዝብላኮነው ምትቀደደው ለምንለሁሉ ትሳደባለች ምጪራም የሆነች ልጅ ምንትመስላለች ቅዘናም

    • @melkamtube771
      @melkamtube771 4 роки тому

      ሰላም ለናተ እንደማመር

    • @melkamtube771
      @melkamtube771 4 роки тому +1

      @@ሰርካለምፍቅሩ ደምሩኝ ልደምራችሁ

    • @ሰርካለምፍቅሩ
      @ሰርካለምፍቅሩ 4 роки тому

      @@melkamtube771 እሺችግርየለም

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 4 роки тому +1

    የተቢ ለምለምዬ እንዴት አመሸሽ?
    ጥሩ ምክር ነው!
    ግዜው ብርና ድንግልና መያዝ ያዋጣል
    ይህ ካለሽ ኮራ ብለሽ ቱኖራለሽ

  • @ሷለሀነኝየናቴናፉቂ
    @ሷለሀነኝየናቴናፉቂ 4 роки тому +9

    ኮሜንት መጻፍ አልወዲም የመጀመሪያ ጊዜ ሰጺፈ ትክክል ናት ይመችሺ የኔ አስተዋይ

  • @መሬምቢንትሙሀመድ
    @መሬምቢንትሙሀመድ 4 роки тому +1

    የኔ እሕት ትክክል ነሽ እሙየ እኔ በ6 አመቴ ነቃሁ አሁን ትዳር ብየ ልቤን ጊዜየን ብሬን አጥቸ ኩርትምትም በየ ኑሮን አንድ ብየ በብቸኝነት ጀመርኩት አላሕ ከሪም እህቶቸ በአላሕ ዱአ አድርጉልኝ አላሕ የውስጥን መረጋጋት ይስጠኝ አመት ሆነኝ ሁለየ ስለ አንድ ነገር በድን አረገኝ ይጨንቀኛል መረጋጋት ይስጠኝ ያረብ ።

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-መ5ቀ

    ቁርጥ እህቴን አድናቂሽ ነኝ እኔም ብር ማፍቀር ጀመርኩኝ በአች ምክር

    • @ሀይማኖት-ጘ9ቀ
      @ሀይማኖት-ጘ9ቀ 4 роки тому +1

      ምንአድናቂትባላለች እበትኮናት ሰው ሀይሰደብም ትምከርቺህ የሰውይወት እሶኮአትኖርም ሌላው ሚሰድበን አሶ እሶ ትሳደብዴ ደግሞ ሸቃላእያለች ደደብናት

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-መ5ቀ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-መ5ቀ 4 роки тому

      @@ሀይማኖት-ጘ9ቀ እሷም እንደኛ ናት ከዳማ ነገር ግን ዛሬ መልካምን የሚአስብ የለም አይደለም በስድብ ሊሰሙ በምንም ነገር የሚገባው የለም ጠያቂዉ ከተጠያቂዉ አይበልጥም

    • @nerdosbilisummaa2726
      @nerdosbilisummaa2726 4 роки тому

      Kkk እኔም እንደዛው

    • @soshitube7215
      @soshitube7215 4 роки тому

      ኑ አንደማመር በቅንነት ያገርየ ልጅች

    • @najathassan4142
      @najathassan4142 4 роки тому +1

      የኔ ቅመም ልክነሺ አንበሣ እኔም እንዳቺ ነኝ ብራቦ

  • @sofiabaze677
    @sofiabaze677 4 роки тому +3

    ونعم بالله العلي العظيم
    يا أختي
    ትክክክክክክክል
    ብለሻል
    አላህ ሂዲያ ይስጠን ውድየ የት ነው ግን ያለሺው።ጂዳ።ወይንስ።እርያድ

    • @tube379
      @tube379 4 роки тому

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ውደ

  • @iloveyoumama6484
    @iloveyoumama6484 4 роки тому +27

    ምክረሺ ጥሩነው ግን አትሣደቢ እናደግሞ ልብሥሺን አሥተካክሊው ምንአይነት መዳምናት ግን እደዚህ አይነት አለባበሥ የፈቀደችልሺ?

    • @x-zsa5413
      @x-zsa5413 4 роки тому +2

      ትክክልማር

    • @iloveyoumama6484
      @iloveyoumama6484 4 роки тому

      @@x-zsa5413 👌👌

    • @sadaasadaa6185
      @sadaasadaa6185 4 роки тому

      ሳህ ሁቢ

    • @fatemafatema8811
      @fatemafatema8811 4 роки тому +2

      @@sadaasadaa6185 የመዳም ባል የለም ሞቷል ከከከከከ

    • @zneiaylady5530
      @zneiaylady5530 4 роки тому

      እውነት ነዉ ያልሻት ኮንትራት ቤት እንዲህ አያለብሡም በታምር እቤት ውሥጥ ያብዲል ብሽካራ እንዲህ

  • @modo3628
    @modo3628 4 роки тому +1

    ምንላዲርግልሺ ሀቢቢ

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 4 роки тому +34

    የኔቆጆ አንድም አልተሳሳትሽም ወላሂ የኔ ጀግና♥♥♥♥♥♥

    • @melkamtube771
      @melkamtube771 4 роки тому

      ሰላም ለናተ እንደማመር

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እኅታችን የተንቢ የምወድሽ ወደሀላ ሄጄ እየሰማሁሽ ነው ጎበዝ ጥሩ ምክር ነው የሚሰማ ይስማ እግዚአብሔር በብዙ መንገድ ያስተምራል የገኘ ሰው የተንቢ

  • @senisfamily5411
    @senisfamily5411 4 роки тому +13

    እውነት ነው በርቺ ጠንክሪ ግን አሜሪካ ለመማር ብቻ ሳይሆን ቀን ስራም ይሠራል ውዴ ክፍያው ይለያይ እንጂ ጥግራው ያው ነው

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 3 роки тому

      የሀብታም ልጆችን ነዉ ያለችዉ

  • @ራቢያትአብደላ
    @ራቢያትአብደላ 4 роки тому

    ጎበዝ ጀግና ነሽ አይ ምክር ክክክክክ ዱህነቴ እኮራበታለው ሲሲቱካ ያህያ ጋሪ እንግዛ እዴ የኔና ያች እስኪ ማንነትሽ ንገሪኝ ዝብለሽ ከምትቀባጥሪ

  • @rimmuhamed9278
    @rimmuhamed9278 4 роки тому +10

    ሲጀምር መቀመጫሽ እደትነዉ እሚወዛወዘዉ እኔ መዳሜ እዳች ለብሸ አታሰራኝም መዳምሽ ላጤናት እንደ እንኮን ቪዶወ ልሰራ ይቅርና እናቴን የማወራበት ስአት የለኝም

  • @eskuesku4125
    @eskuesku4125 3 роки тому

    እውነት ነው የኔ ቅመም ምንም አልተሳሳትሺም ትክክል ነሺ እሚሳዴበውን ሁሉ ተይው ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው

  • @ለወደድኩትሟችነኝ.H
    @ለወደድኩትሟችነኝ.H 4 роки тому +11

    ምክርሽ ሀሪፍ ነበር እህቴ ግን ስድቡን አስተካክሊው በምክር ላይ ስድብ አይነፋም

  • @JPrime-kl9pq
    @JPrime-kl9pq 4 роки тому

    የኔ ቆንጆ የኔ ልክ ነገር የኔ መልካም ሰው የኔ ልዩ የኔ ቁምነገር ያለሽ የጉራጌ ቆንጆ የኢትዮጵያ ልጅ ከምንም በላይ ወደድኩሽ. ወላሂ ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያርኩሽ በጣም ማር ነገር ነሽ ትክክል ነሽ እኛ ሴትወች በምን አይነት ምክር ተቀቅለን እደምናውቅ አላውቅም ብቻ ለሁላችንም አላህ ልብ ይስጠን ወላሂ. ብቻ ተመቸሽኝ ደግ ሰደብሻቸው ትምርትሽ ለገባው ስድብሽ አያስከፋውም እዳች ተቆጥቶ ስድቦ የሚመክር የለም ሲያጠፊ ፉአብሮ የሚያጨበጭብ እጅ. ለምክርሽ አመሰግናለሁ እኔ ግን እህቴ መቶ ፐርሰት ኩሪብኝ በኔ በኩል እስካሁንም አልተሰደብሽም ወደፊትም እንሻአላህ አትሰደቢም አገትሽን ቀና አድርጊ በኔ በኩል ውድ እህቴ ጉራጌወች በጣም ነው እምወዳቸው ወላሂ ከምንም በላይ ጎበዞች ናቸው. በርችልኝ የኔ እህትየ እወድሻለሁ

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 4 роки тому +62

    አቦ አትሳደቢ ሴት ነሽ ሁሉም ፈልጎ ላይሆን ይችላል የወለደው መደፈርም አለ በሰው አገር ሞራል የሚባል ነገር ይኑርሽ ሁሌ ስድብ አይደብርሽም ኧረ ይደብራል ኢጭ

    • @keyrujamal3574
      @keyrujamal3574 4 роки тому

      እህቴ በጠም ጎበዝ ናሽ ጥሩ አበት ጥሩ እናት ታወልደሽ ያደግሽው ያሴቶች ሁሉ ምሰሌ ናሽ ለምጋበው ሴቶች ምክርሽን ስጭ ኑርልኝ አንች

    • @selamtsegay2546
      @selamtsegay2546 4 роки тому

      ትክክል እህቴ

    • @ሙናቡታጀራጉራጌ
      @ሙናቡታጀራጉራጌ 4 роки тому

      ምክር ሲበዛ ያስጠላል

    • @ሙናቡታጀራጉራጌ
      @ሙናቡታጀራጉራጌ 4 роки тому +1

      እኔ ምለው በሚድያ ሁሉ ጨዋ ይመስል ምትጬ ሁሉ ሴት እውነት እነሱ እውነተኛ ሴት ናቸው ብላችሁ እዳትስቡ ዝም ብለሽ አፍሽ አትክፈቺ ማንም ህጻን የለም እያወቀ ነው ሚያደርገው አንቺ ደህና እዳሽ ከስር ከቡናሽ ሜዳ ላይ እየተበላቀጥ እየኖርሽ ስለሆነው እውነተኛ ሴት አንቺ ብቻ መሳሎሻል ውጪ ብትሆኚ አንቺ ትብሻለሽ ባይሆን ስለራስሽ አስቢ እድሜሽ ሄዶዋል ሄደሽ አግቢዝም ብለሽ በሰው አይምሮ አትረማመጂ።ያንቺን ቤተሰብ ቢታወቅ እሄኔን ምንም የለሽም

    • @asasasas-rh2xx
      @asasasas-rh2xx 4 роки тому +1

      ትክክል ናት የቱጋ ተሳደበች ይሄም ሲያንሳቹ ነው

  • @kidstgirma5170
    @kidstgirma5170 4 роки тому

    ታድያ ስድቡን ምን አመጣዉ ያለስድብ መምከር አትችይም ነበር እህቴ

  • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ

    ለምክርሽ እናመሰግናለን
    ግንኮ ገንዘብ ካለኝ ይወዱኛል ከለለኝ ይጠላኛል እረወዳ
    ግን. ገንዘብ ስለሚቆጠብ አይደለም ሀብታም የሚሆነው እኛ ስንሰጥ በረካውን አላህ ይጨምርበታል
    የብሬክስ መኪናደግሞ መገዛቱ ለመልካም ስራ ነው እንኳን ተገዛ ውድ ሙስሊም እህቶች. በማንኛውም መልካምቅራ ለመሳተፍ ወደሀላ እንዳትሉ ዱኒያ ቀሪናት. ሀብታም ድሀ የማይለይ ሞት አለ
    ዱኒና ለሙስሊሞች መሸጋገሪያ ድልድይ ናት ንየችሁን አስተካክላችሁ ስጡ
    ጀነትን ግዙ አትታለሉ. መስጠትም ካለ ነው ከሌለማ ከየት ይሰጣል
    የሚሰጠን አላህ. ስጡ ያለን አለህ. በቃ
    በዙ ነገር አላህ ሰቶን ትንሽ ብንሰጥ ምንም አንጎዳም
    ደሞ ውለታችሁን ከሰው አጠብቁ እንደዛ ከሆነ ትከስራላችሁ.
    በመልካም ስራ ላይ አሳናፊወች አሉ. ሸይጣንም በድህነት እያስፈራራ ሰው እንድንረዳ ያረጋል
    ሰውም አትስጡበማለት ሞራላችሁን ይቀንሳሉ አትስሙ ለመጨረሻይቱ ሀገር ስሩ ከወር ደመወዝ ላይ 100ብር ቢረዳ ምንም አይቀነስም

    • @hadrass1934
      @hadrass1934 4 роки тому +1

      ትክክል ሁቢ እዴት ልግለፅሽ የኔ እሕት አሥተዋይ በሒል ከመሆን አላሕ ይሠዉረን

    • @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ
      @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ 4 роки тому

      tkkl hebabeta

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 4 роки тому

    Berchi eheteye gobez chewana asteway.gobez serategn set betam adenkalehu enem serategn selehonkugn egzabiher yebarkesh

  • @የመዳምቅመምቲዮብ-ኸ5ፀ

    የኔ ቅመም ጎበዝ ለገባው ጥሩ ትምህርት አለው

    • @tube379
      @tube379 4 роки тому

      በቅንነት ደምሪኝ

  • @Maria-kw7pu
    @Maria-kw7pu 4 роки тому

    Ewunetsh new emuyeeee ayizosh tebarekilin bitmekerm Leyina bilesh new yemisemut yitekemubetal tnx yene wude ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @azooozebrahem2381
    @azooozebrahem2381 4 роки тому +3

    ትክክል የኔ መካሪ ፈጣሪ ይባርክሺ የኔ ጀግና👍👍👍👍👍👍

  • @ሠይድአህመድእሽ
    @ሠይድአህመድእሽ 4 роки тому

    ዝበይ ምን አገባሽ ምቀኛ ነሽ አቺ እራሥሽ

  • @MomMom-pt3nl
    @MomMom-pt3nl 4 роки тому +4

    ልክ ብለሻል ማር መቸም እውነት የሚናገርን ሰው የሚወደው የለም በርች በእውነት ላይ ኑሪ

    • @dreamrak79
      @dreamrak79 4 роки тому

      አበሳ የጉሬጌ ልጅ

  • @ሀፂያተኛነኝለንሰሀአብቃኝ

    ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን
    ግን ልጅ ስለመውለድ የሚለውነገር ግን ትንሽ በስድብ ሳይሆን የሰውን ሞራል በሚነካ መልኩ ሳይሆን ለስለስ ባለ ንግግርና በሚያበረታታ ቢሆን መልካም ነው ማንም ቢሆን ጥሩ የትዳር ህይወትን መኖር ይፈልጋል እንጂ የተጎሳቆለ ህይወትን ሚፈልግ አይኖርም
    ሳያስብበት ሳይዘጋጅ የልጅ እናት መሆን ለዛውም በስደት ላይ ወደው ሳይሆን ተገደውም ሊሆን ይችላል ስደት ማለት ደሞ ምን ልበላችሁ ጉዳትሽን ችግርሽን ፍላጎትሽን የማትገልጭበት የህሊና እስር ቤት ነው
    ስለዚህ ሳያስቡት ተገደው ከሚደርስባቸው ችግሮች የተነሳ ያን ችግር መፍትሔ አገኛለሁ ብለው ባላሰቡት መንገድ ሊገቡበትይችላሉ ብዙዎች አሉ በመደፈርም ይሆናል ስለዚህ እኛ ባለንበት ጥሩ ሁኔታ ውስጥ ሳይሆን በተለያዩ ችግር ውስጥ ያሉትን እያሰብን ብንናገር ጥሩ ነው እኔ የማቃቸው ስላሉ ነው ስለዚህ ምክርሽ እንዳለ ሀይለ ቃላት ባትጠቀሚ መልካም ንግግር የተከፉትን የሚያፅናና የሚያበረታታ ቢሆን መልካም ነው

  • @giocell142
    @giocell142 4 роки тому +6

    ልክ.ነሽ😭😭😭😭😭

  • @nadimabourjeily5044
    @nadimabourjeily5044 4 роки тому +1

    Tikikile.yana.konojoooo.tabaraki.Ayzoshi.barachi.faxare.yeradishe😍😍😍😍👍👍👍🙏👌

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira 4 роки тому +6

    ለምለምዬ 😍ማር ልክ ነሽ ሰምተን ማፍሰስ ነው ስራችን መቼም አንረዳም
    ፕሊስ #ሰብስክረሰይብ 👌አርጉኝ እመልሳለሁ

  • @صلاحالدينعجايبسراج

    የኔ ዉድ ንገሪያቸዉ ጋጠወጥሁላ ወላሂ ስንት አሠዳቢዎች አሉ በረሀ ግመልና በግ ጠብቀዉ ከተማ ሄደዉ ከሤት ጋር ጨፍሮበት ተመልሰዉ ግመል ሲጠብቁ ያጋጠሙኝ ስንት ደነዞች አሉ አላህ ቀልብ ይስጣቸዉ ጉሪጌ ዘራችሁ ይብዛ።

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat8317 4 роки тому +5

    ትክክል🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 4 роки тому

    Agebeteshale ?

  • @የመዳምቅመምቲዮብ-ኸ5ፀ

    አው ትክክል የኔ ማር የኛን ማን ያውቃል አላህ ይድረስልን

  • @امنااحماد
    @امنااحماد 4 роки тому

    ምን ማለት ነው

  • @noruahassen6439
    @noruahassen6439 4 роки тому +4

    ጎበዝ ባንቺ ብዙ ትምህርት አግኜቻለው እውነት ነው ሁሉም ለራሱ ነው ማማ ውድድድድ

  • @የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ
    @የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ 4 роки тому +1

    በአሁኑ ሠዓት ሀቅ የሚናገር ሰው አይወደድም። አሰመሳይ እንጅ። በርች ማማዬ በጣም ትክክል ነሸ ከአሏህ በታች ብራችን ነው የሚደርሰልን በየትም ቦታ ብር ካለን ማንም ይወደናል ። ቅመም ነሸ እማ💋💋💋💋💐💐

    • @jemalmuhe281
      @jemalmuhe281 4 роки тому

      እውነትሺነውማርወላሂ♥♥♦♦♣♣♠♠

  • @ተስፈኛዋ-ነ6መ
    @ተስፈኛዋ-ነ6መ 4 роки тому +33

    ኤጭ የማንም ዝርክርክ ሁላ ስራ ስታጡ የአረብ ሀገር ሴት ለመምከር ትሞክራላቹህ በቃ ማርም ሲበዛ ይመራል እንዴ ሁል ጊዜ ምክር አያስፈልገንም ሸቃላ ብንሆንም ከእኛ ያነሱ ሰዎች ብንረዳ ችግር የለውም #ስለብሬክስ ደግሞ ቅናት ነው እንዲህ የሚያደርግሽ አንድ ሰው አይደለም የረዳው ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ነው አንድ ሎሚ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ነው ይባላል እና ምን ችግር አለው 😏😏😏

    • @aligeytube786
      @aligeytube786 4 роки тому

      ደምሩኝ ልደምራችሁ❤💖

    • @Amina-ob3nj
      @Amina-ob3nj 4 роки тому +1

      ሰህ።ያዙኝ።ልቀቁኝ።አሉእኮ።በግድ አውጡ ያላቸው ሰው አለ እደ።ቀኑብሺ።በቃተገዛች።ስራጀመረች።እደተልባ።ይጫጫሉ።🤔🤔🤔🤔🤔

    • @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
      @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 4 роки тому +3

      እንደዚህ አታስብ ትክክል ናት እርሱ እኮ በነፃ አይደለም ዩቱብ ይከፈለዋል

    • @meseratmes6571
      @meseratmes6571 4 роки тому

      እኮ አፍ ሳይፈቱ የአረብ አገር ሴትን ይመክራሉ

    • @asasasas-rh2xx
      @asasasas-rh2xx 4 роки тому

      ለእዳቺ አይነቷ ባለጌ አሰዳቢ ነው ምትነግራቹ ከገባሽ እሷማ እዴት እደምትሰሩ እያሳየች ነው አለሽ አቺ ቂጥሽን እኳን የማታጥቢ ግማታም

  • @ppyy3350
    @ppyy3350 4 роки тому

    የኔ ማር ምን ላርግሽ ሰላምሽ ይብዛ ማሬ እውነት ብለሻል ገና ዛራ ነው ያየሁሽ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 4 роки тому +3

    ትክክክ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል አሁንስ የሠው ቤት ያልመረረው ያለ አይመስለኝም የሠው ቤት ስለዝህ ባሁን ግዜ ብር ነው ዘመድ ግን እህቴ ብዙ ስድብ አታብዢ ምክርሽ ጥሩ ነው ግን አትሳደቢ

  • @ملوملو-ل3ن
    @ملوملو-ل3ن 4 роки тому

    እና ስዱቡ ከምንየመጣ ነዉ

  • @denkenshkadi1840
    @denkenshkadi1840 4 роки тому +4

    አንቺ ግን አፌክፍት ስዱብነዉ ምክሩ አራ እንዴም ምንነዉ አየስጠሊምእንዴ🤯🤯🤯🤯🤛

  • @tgyoutubechannel4098
    @tgyoutubechannel4098 4 роки тому

    Betam liki nesh lemalimiye konjo

  • @fathiyafathiya6041
    @fathiyafathiya6041 4 роки тому +8

    ያገሬ የቡታጀራ ልጅ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር

  • @toibatube4253
    @toibatube4253 4 роки тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ ያንችን ምክር እደግፈዋለሁ እኔ ትንሽ ግዜ አለፈኝ አልደረሽልኝም ምነው የዛሬ ሁለት አመት እሄ ምክርሽ በነበረ አይ

  • @tegestmamo309
    @tegestmamo309 4 роки тому +3

    እህቴ እውነትሽን ነው 😘😘😘😘

  • @jffjhfufdjjcdd6169
    @jffjhfufdjjcdd6169 4 роки тому

    በዛምንአገባሺ

  • @aeyshaseide7503
    @aeyshaseide7503 4 роки тому +4

    በትክክል ማሬ ምክርሽ በጣም ነው የሚመቸኝ

  • @زهرهعبده-ت6ذ
    @زهرهعبده-ت6ذ 4 роки тому

    እናመሰግናለን ጎበዝ እደዚህ ያለነገር ይዘሺ ስመጪ ከአደየ በላይ ላይክ ያሰኚሻን እኔ እምጠላሺ የሰውን ስም ስታሞናጪቂ ነው

  • @asnimammo1688
    @asnimammo1688 4 роки тому +5

    ኧረ ይህንን ልጅ ፍቺው። መኪናው ተገዝቶለት እያረጀ ነው። በቃ ሌላ አርእስት ፈልጊ።

  • @adiitube1174
    @adiitube1174 4 роки тому

    Wada chanale nayii betasabi INI huni

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 4 роки тому +6

    ትክክል ነሽ የኔ ዱባ

  • @mesijesus3244
    @mesijesus3244 4 роки тому

    Tebareki wed

  • @makimaki7567
    @makimaki7567 4 роки тому +3

    እውነትሽን ነው ቆንጆ

  • @ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ
    @ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ 4 роки тому

    ምን አገባሺ አረሰይጥን አንችነሺ ሺንትቢት የወለደው ማንው ገም

  • @ahmadddahmaddd2866
    @ahmadddahmaddd2866 4 роки тому +6

    የተንቢ:እውነት.ብለሻል.የኔ:እህቴ

  • @mariyanmariyan7731
    @mariyanmariyan7731 4 роки тому

    Ewnet selmetawri new saw metlashi brchi ynia kemem 😍

  • @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ
    @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ 4 роки тому +9

    እዉነት ለመናገር አስራ አምስት ሺ ብር ሲያንስሽ ነዉ ለምለምዬ እንዴ ሳሎን ደሞ ለምን ይታጠባል ወልወል ከተደረገ በቂዉ ነዉ ያንቺ ስራ ግን ከባድ ነዉ ደሞዝ አስጨምሪ ከምር እኔ ተጎልቼ ነዉ የምዉለዉ ግን አሪፍ ደሞዝ ነዉ ያለኝ እኔ ስራ እወዳለሁ ግን ሲበዛብኝ ጥዬ ነዉ የምወጣዉ ይሰለቸኛል አልወድም

    • @radiahkairodeen3892
      @radiahkairodeen3892 4 роки тому

      ወለሂ እኔም ፎቅነ ታች አጥበለሁኝ አልገ ሁለ አነሰለሁ ክፍሉን ለማጣብ ደሞዜ 8 ሽ ብር ነዉ

    • @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ
      @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ 4 роки тому

      @@radiahkairodeen3892 አይዞሽ ጠንክር በይልኝ ነገ ሌላ ቀን ነዉ እህቴዋ አብሽሩ እሽ

    • @radiahkairodeen3892
      @radiahkairodeen3892 4 роки тому

      @@ሚናታደሰ-ቸ2ቈ እንሻ አላህ አማሰግናለሁ ልዩ አንችም አብሽር ያኔ ቅማም

  • @Amenu228
    @Amenu228 4 роки тому

    Sewedesh eko. I like your minds

  • @የማርያምልጅ-ኸ2ጰ
    @የማርያምልጅ-ኸ2ጰ 4 роки тому +12

    እውነት ነው ኢኔ ሀረብ ሀገር ሰራ እየፈጋሁ አጎቴ ሀብታም ነው ልጁ አሜርካን ሀገር ነውሚያስትምራት 😏

  • @justsavana9762
    @justsavana9762 4 роки тому

    Wow Yana Konjo Merte Ethiopian I like you ❤️😂

  • @hayaalmazrooei8527
    @hayaalmazrooei8527 4 роки тому +7

    የማያልፍለት ድሀ ሀብታም ይጋብዛል አሉ

  • @aminahossain2730
    @aminahossain2730 4 роки тому

    በጣምውነትተናገርሽወላሂየመጣንበትንእየረሳን

  • @yefatlovetube7027
    @yefatlovetube7027 4 роки тому +14

    በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ሆድ ይፍጀው እውነት የሚናገር አይወደድም

  • @ملوملو-ل3ن
    @ملوملو-ل3ن 4 роки тому

    ምን ቺግሬ አለዉ ብንረዳዉ ዪሱ እየረዳን አደለ

  • @emanmohd196
    @emanmohd196 4 роки тому +10

    እኔ እሚገርመኝ አቺ ምን እድህ አቃጠለሽ ስት ግዜ ቪደወ ሰራሽ በብሬክስ መኪና ለራስሽ አለመስጠት መብትሽ ነው አቤት ምቀኝነትሽ አቺ እራስሽ መቸም አያልፍሽ ምቀኛ

  • @yeduhabesha
    @yeduhabesha 4 роки тому +1

    ትክክል ነሽ 1000% 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @zinabmehdi6054
    @zinabmehdi6054 4 роки тому +8

    በትኵክል ገዘባችን ለምናወጣው ነገር ለይተን ማወቅ ይኖርብናል ለምክርሽ ናመሰግናለን ለተቸገረ ሰው አትሰስቱ ስጡ ወላሂ ሰው ለሰው ዚያዝን አላህም ለኛ ያዝንናል በተረፈ ለመኪና መግዣ ወይም እወድሻለሁ ለሚሉ ለ አሽቃባጭ
    ወንዶች እጅ ከምዘረጋ ነብሴ ሲጥ ብት ትሻለኛለች አልስጠም ካካ ነው ።

  • @genetbelechow8344
    @genetbelechow8344 4 роки тому

    Lamii jaginaa neshii widee Tamacheshingi

  • @belayfujagobelay7381
    @belayfujagobelay7381 4 роки тому +8

    መድሀኔአለም ምን አቃጠለሽ ወይኔ በጉራጌ ገና አንቺን አየሁ ቅናታም በስላሴ ስም

  • @ቲጂነኝከወልደያyoutube

    እውነትሸን ነወ የኔዋ በርች መሣደብ ላይ ቀነሰ አድርጊ ለምን ብትይኝ በየሸትቤቱሥትህ ከፍኝ ለምን አዳዶቹ ተደፍረው ሠለማጋጥሙ እኩል ፈልገው የደቀሉት ጋር ሠደብሻቸው እኔም የዛሬ ሣምት በሥልክ ለማቀው ጎደኛየ ሥልኬ ጠፍቶብኝ ብሎ ላኩለት አሁን ግን መደወልም አቆመ በውነት እኔም መናገር እፈልግ ነበር ግን ቀደምሸን ሤት ሥንባል ልክ እደሙዝ ነን ለማንቻውም እወድ ሸ አለሁ ሠብሰክራይብ አድርጌሸ አለሁ እኔንም አድርጊኝ አብረን እድናድግ

  • @martaermas3255
    @martaermas3255 4 роки тому +5

    አራ አንች ልጂ ስራአት የዢ ምን ትማስለሌች ስድብና ምክር አይመቻኝም ስለ ድህናት ሰዉ ሆኖ የማዬቀየራ እንጨት ሆኖ የማዪናድ የለም🤐😒😒

  • @leliseebekeleoromiyabiyyaa4432
    @leliseebekeleoromiyabiyyaa4432 4 роки тому

    የኔ ቆንጆ ቁጥር ሺን ስቺንይ እፈልገሻለ አኔ ቱረክ ነኝግ የሃለሁት

  • @haytakutaber3723
    @haytakutaber3723 4 роки тому +12

    እንቺልጂ ሁሉ ነገርሺ ይመቸኛል ምክርሺ ከውናቶነውውውውውው

  • @usnzsayusuf8809
    @usnzsayusuf8809 4 роки тому

    Is Brx after he got car something annoying you please let us Dear Limlam?

  • @abdulkarimkml4092
    @abdulkarimkml4092 4 роки тому +8

    ቅናታም እሰይ ድብን በይ የአቺ ቤተሰብ በዩቱብ ሸቅለሽ ላኪላቸው ምስኪን የኔ ብጤ ድሀ ሀኪቤት የሚሄዱበት ያጡ ለምን ተረዱ ካልሽ ማንም አይሰማሽም

  • @medidawd7767
    @medidawd7767 4 роки тому

    Shintibe?

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 4 роки тому +3

    አረ ምንም አይሰሙ ድንጋዮቺ ናቸው ጫትና ሺሻ ለወንድ ብር መሰጠት ነገ አንድ ቺግር ሲደርሰባቸው ሚዲያላይ ወጥተው ማልቀሰ በጣም ያሰጠላሉ

  • @luncosultan7851
    @luncosultan7851 4 роки тому

    Thank you sister

  • @maryamlawand6047
    @maryamlawand6047 4 роки тому +3

    አረ ፈጣሪሽን ፋሪ ይሆን ያክል አትሳደቡ እኛ እራሳችን ለመቀየሪ ነው የመጣነው ለይተሽ ተሳደቢ እንጂ ሁሉንም ሴቶች አይባልም የብነት ሽም ነው ምክሪሽ ጥሪ ግን ስድብሽን አቁሚው

  • @oooo-cg8jg
    @oooo-cg8jg 4 роки тому

    የኔ ቆንጆ እሥኪ ንግሪያቸው

  • @rahmarr3215
    @rahmarr3215 4 роки тому +1

    ሻወር ከራስ ይጀምራል እራስሽ ተመከሪ መጀመረያ ሁሉም ሚጎዳውና ሚጠቅመው ያቃል ማን መካሪ አረገሽ ደሞ አፈር ብይ ትያለሽ እራስሽ ብይ እሺ ያረብ አገር ሴትብለሽ ብር ለመልቀም አትስደቢን አያገባሽም ለማንም ብንሰጥ የተቸገረ የሰጠ ለፈጣሪው እዳበደረ ነው ሚባለው

  • @yeshitube4294
    @yeshitube4294 3 роки тому

    ትክክል ነሽ ለሚ👈 ጆሯችሁን ኮርኩራችሁ አዳምጡ የመዳም ቅመሞች

  • @radialharbi6541
    @radialharbi6541 4 роки тому

    ዝበይ አስማሰይ ቅነት ልጋልሽ ነው። ምንድ ነወ ሀራበ ሀጋሩኑ ታቆጠጠርሽዉ

  • @gettyalabasho2709
    @gettyalabasho2709 4 роки тому

    ኧረ የት ላግኚሽ ስወድሽ የኔ ማር

  • @MA-lr2ce
    @MA-lr2ce 4 роки тому +1

    እንደው ወላሂ እውነትሽን ነው ይመችሽ እኔም ሳኡድ ነኝ እርዱን የሚለው በዝቶ በቅንጭላቴ ሊደፋኝ ደርሷል ማማየ

  • @classicclassic5021
    @classicclassic5021 4 роки тому

    ኧርአንችልጂ ውይውይውይውይ ምንላድርግሺ እሰይ እሰይ እኝህ የመጡበትን የሚርሱ ጥጋበኞችን ንገርልኝ ደምርኝማማየ እግዚአብሔር ያክብርበርች ከጉንሺነኝ

  • @عايشهعإيشه-م6ق
    @عايشهعإيشه-م6ق 4 роки тому

    ላገኝሽ እፈልጋለሁ ?

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 4 роки тому

    ትክክል ነሽ እናመሰግናለን ለምክርሽ እውነት ዛሬ በጣም ጥሩ ምክር ነው እኔ ስምንት አመቴ ጨረስኩ እንድም ቀን ለወንድ ገንዘቤን ተበልቸ አላውቅም ከኩትራት ቤትም አልወጣሁ አልሀምዱሊላህ ካሁን ቡሀላ አልበላም😂😂😂😍😍😍👍👍👍👍

  • @zinet273
    @zinet273 4 роки тому

    አችን ያገባ ዋዉ ቤቱ ቀናለት እኔም ብሬን እደሄወቴነዉ እምሣሣላት ብሬን ይዠ እመሸበት አዲራለሁ የኔዉዲ
    ተመችቶኛል ምክርሺ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @GhGh-pd7jx
    @GhGh-pd7jx 4 роки тому

    Awo kenatgne nesh gimatem wusha tefi kezi

  • @hggg4291
    @hggg4291 4 роки тому +1

    መልካም ቢሆን ለጥቅሙ ነው እጂ በነፃአይዴል እኔም ብሆን መኪና የሚገዛልኝ ባገኝ ስት የተቸገሩን ሰዎች አቀርብላችሁ ነበር መልካም ነት በውለታ አይዴለም ለአላህ እጅ ለማንኛውም እሱ የሰውን ዴካማ ጎን አግቶታል በገዘባችሁ ማነም አያዝም ነገር ግን ከፈጣሪ ተቀባይ ነት ያለው መርካት ነው እጅ ላጭበርባሪ በፍፁም

  • @ማርታማርታ-ፐ8ተ
    @ማርታማርታ-ፐ8ተ 4 роки тому

    የስድብ ኮሜት ስታነቢ አትናደጅ ዉዴ ምክነያቱም እዉነታዉን የሚናገር አይወድም የሠዉ ልጅ ከእዉነቱ ለመራቅ ይፈልጋል ግን ምክርሽ በጣም ተመችቶኛል ተመጣሁ 1 አመት ሆኖኛል ግን የመጣሁት በባህር ነዉ አስራሰባት እርያል በላኝ ተቀባዬ እግዛብሔር ይመስገን አሁን ተለዉጫለሁ ከነቤተሠቤ ግን ኮሜቶች አትሳደቡ እዉነት ነዉ ንቁ

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 4 роки тому +1

    እውነትሺን ነው እህቴ እንካን ለውንድ ለወንድምም መስጠት አያሰፈልግም

  • @weyinatube8349
    @weyinatube8349 4 роки тому

    Gobez yene konjo ewentishin new yegebaw yegibawal egerachin esikzel new komen yemineseraw kesera bezati yetensa tewati tewati kenkife seninesa egerachinen shemikiko new mezin yene gobez 💖💖💖💖💋

  • @የእማማጨቤእናትዙፋን

    ትክክል ነሽ ቆንጆ

  • @የጉራጌሽቅርቅር
    @የጉራጌሽቅርቅር 4 роки тому

    የሁድ እኮሽ የሂነናቃር ዝረኪሂም ወረማሁ እንዴ እጊ ይብረማ በኸር ምክየማ 😍😍😍