ሰበር ሰበር - አስፈሪው የሄዝቦላ መሪ መግለጫ የእስራኤል ዝግጅች የአሜሪካ የዛሬው መግለጫ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

КОМЕНТАРІ • 139

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 17 днів тому +4

    ቤሩት አላህ ሰላምሽን የውርድ 😢

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 17 днів тому +8

    ያረብ ለሚስኪኖች ስትል አለማችንን ሰላም አድርግልን😢😢😢

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 17 днів тому +7

    ላኢላሀኢለላአ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤

  • @BeyenechBelete
    @BeyenechBelete 17 днів тому +41

    በሰላም ያሳደረን አምላኬ ክብር ምስጋና ይሁንለት ስለዛሬ ውሎ እና አድር በእጁ ናት አይዞቹ ቤሩት ያለን ሁሉም አልፎ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 🤲🤲🤲😢😢😢

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 17 днів тому +18

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

    • @TemesgenShanko
      @TemesgenShanko 17 днів тому +1

      @@TigistAsefa-op2zk አሜን ትጂ፣፣

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 17 днів тому +19

    ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ሀዘን ስቃይ በቃ በለን🙏

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 17 днів тому +31

    ተመስገን ነግቷል *ድንግል እናታችን*
    በስደት ያለሽን ጥላ ከለላችን
    ወላዲተ አምላክ ድንግል እናታችን
    ኢትዮጵያን ጠብቂያት ከመጣባት መዓት
    ከአንድ አንች በስተቀር እረዳትም የላት
    እንዳረፍሽባት ያኔ በስደትሽ
    ከአምላክ የተሰጠ ቃልኪዳን ስላለሽ
    ወላዲተ አምላክ ሆይ እንማፅናለን እኛ ልጆችሽ
    ሀዘኗን አጥፊና ደስታዋን መልሽ
    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን!

    • @BashaduuTube-lv1cv
      @BashaduuTube-lv1cv 17 днів тому +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @comcell3831
      @comcell3831 17 днів тому +1

      አሜን 🤲

    • @monaahmad7565
      @monaahmad7565 17 днів тому +1

      amen 🙏 enkoun abero adaresen radat barakatua yedareben melegaw ayelayen 🙏

    • @HussenKedir-r7r
      @HussenKedir-r7r 17 днів тому

      እርሷ እኮ ሞታላች የማይሞታውን አምላክ እግዚአብሔር አላህን ጥላ ከለላ አድርግልን ብትይ ይሻላል

    • @user-uc7nj3of1s
      @user-uc7nj3of1s 17 днів тому +1

      Amen enkuan abiro aderesen❤❤🙏🙏

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 17 днів тому +21

    አምላኬ ሆይ ምህረህ ቸርነትህ አዳኝነትህ አባትነትህ አሁን ይታዩ፣፣አለም ሁሉ ሰላም ይሁን አሜን፣፣

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 17 днів тому +7

    ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 17 днів тому +4

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤሎ ወይና blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @abelabel757
    @abelabel757 17 днів тому +14

    አሜሪካ ድረሺልኝ 😂😂😂

    • @ahd1520
      @ahd1520 17 днів тому +1

      🙆‍♂️😄😄ህዝቦላ አስጨረስርን እኮ

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 17 днів тому

      😂😂😂ማን ነው ያለው!!!!?

    • @Mathina-bo2cw
      @Mathina-bo2cw 17 днів тому

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
    @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 17 днів тому +1

    ማርያም የልብ ሃዘንን ታቀላለች🙏💙

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 17 днів тому +2

    እግዚአብሔር ሰላሜ አርገው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭🤲🤲🤲🤲

  • @NejatAli-d8u
    @NejatAli-d8u 17 днів тому +4

    ድል ለ ፈለስጢን ህዝብ ይሁን

  • @SaSa-ks3kr
    @SaSa-ks3kr 17 днів тому +6

    ያአላህ ቴሌግራምን ከመዘርጋት አንተዉ ጠብቅልን ወይም ሌላ የተሻለ ተካን አንተዉ
    ሀቂቃ ቴሌግራም በዙ የሱና እህቶች ና ወንድሞች አፍርቷል እኔ እስከማቀዉ ዲረስ

    • @menilkwasse3386
      @menilkwasse3386 17 днів тому

      ሊሆን አይችልም ሃሳብ ነው፣ከአሁን ቀደም ቲክቶክ ይዘጋ ተብሎ ነበር ፣አልተሳካም

  • @Hareg21
    @Hareg21 17 днів тому +1

    እግዛብሄር ያስበን

  • @muhbamhamd-pk3td
    @muhbamhamd-pk3td 17 днів тому

    ቴሌግራም ትክክል ነዉ እንደዉም ወጀለኛዉን ያጋልጣል።

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdese 17 днів тому

    እመብርሃን ትጠብቀን ሰላሙን ያድለን

  • @MohamedabdiKhaireh
    @MohamedabdiKhaireh 17 днів тому +3

    ትክክል ቴሌግራም እንኳንም ተዘጋ ሜጋ ባይት ጥርግ አድርጎ ነው የሚበላው

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 17 днів тому +4

    ምነው አሁንስ አበዙት ደግሞ በቴሌግራም መጣችሁ ቲክቶክ አልሳካ ሲላችሁ እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም እኛ ስደተኞችን በፀሎት አስቢን

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 17 днів тому

    የእውነት በጣም ነው የማመሰግነው ልክ ለእኔ የተናገርሽ ነው የመሰለኝ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 17 днів тому +3

    ልብናን 2 ሀገሪ ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w 17 днів тому +1

    ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 17 днів тому +4

    ሰላም ለመላው አለም

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 17 днів тому +6

    የሁዲ ፈሪ ቦቅቧቃ እኮናቹ አይጥ እንካን ይፈራሉ😂

    • @danbeltube3338
      @danbeltube3338 17 днів тому +1

      አይሁድ ፈሪ ስለ ሆነ ነው ከ50 በላይ የአረብ ሀገራት መገርፍልህ 😂😂

    • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
      @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ 17 днів тому +1

      ​@@danbeltube3338አው ፊሪ ወች ናቸው ሀማስ በራሱ እጅ በሰራው መሳሪያ ታክ ሳይ ኖራቸው ማሸነፍ አቅቷቸዋል በስትመሳሪያ እየታገዞ 😂😂 ቦቅቧቃ ናቸው

    • @danbeltube3338
      @danbeltube3338 17 днів тому

      @@አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ ስለ የትኛው ሀማስ ነው ምታወራው ጠፋ እኮ

    • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
      @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ 17 днів тому

      @@danbeltube3338 የስራኢልን ታክና ወታደር ጨፈጨፎነው የጠፈ እደስራኢ ህፃን እና ሴት አይጨፈጨፍ ሀስቢ የሏህ

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 17 днів тому

      @@danbeltube3338ማን ነው ይጠፉው ፊኖ ነው የጥፉው😂😂😂 ስራኤልን እያስራ ያሉው ጅግና ሀማስን ነው😂😂😂😂 ሀማስ ጅግና እስራኤልህ ፈስም😂😂😂😂

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 17 днів тому

    ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለአለም ህዝቦች ሁሉ ፈጣሪ አምላካችን ይስጠን ።

  • @tadalunagash9885
    @tadalunagash9885 17 днів тому

    ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሰላም ለ አላመ ባሙሉ ❤❤❤

  • @neimasani5818
    @neimasani5818 17 днів тому +2

    እንደምን አደራቹሁ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @sunyaali2072
    @sunyaali2072 17 днів тому

    አሏሕ ሖይ ቂያማን አቅርበው አርማጌዶንን አስከስት 🤲

  • @NuredinHassen-tk1zt
    @NuredinHassen-tk1zt 17 днів тому

    አሜሪካ ይች አሺቃባጭ ያኔ ፍልስጤም ሲጨፈጨፍ የት ነበረች

  • @NuredinHassen-tk1zt
    @NuredinHassen-tk1zt 17 днів тому +1

    ሀማስና ሂስቡላ እደሚያሸንፉ ጥርጥር የለውም

  • @menilkwasse3386
    @menilkwasse3386 17 днів тому +2

    እኔ ቤተ እስራኤል ኢትዮጵያዊ ነኝ እስራኤል ነው እምኖረው፣ በሊባኖስ እምትኖሩ ኢትዮጵያን በተለይ ደቡብ ሊባኖድ እምትኖሩ ከቻላችሁ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ ካልተቻላ ወደ ስሜን ሊባኖስ ሞክሩ ፣ጦሩ ሊገባ ተዘጋጅቷል ፣ምክንያቶም ጠጦርነ ስደተኛ ዜጋ አይልም 🙏🏿❤

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 17 днів тому +1

      ቀጥቃጭ ምንድነው ይምትሉ እናንተ ቀጥቅጭና ብዳ ዘሮች እንደ ስው እንደምትቆጥርችሁ እስራኤል ጉራ ስትንፍ እንደዝህ እድርጉ ስትሉ😂😂😂😂 መጀመርያክችግር ውጡ እናንተ😂😂😂😂 ኔትኔያሁ😂😂😂😂😂😂

    • @menilkwasse3386
      @menilkwasse3386 17 днів тому

      @@fakihasherif7585ደግመሽ ተወለጅ ምሃይም

    • @menilkwasse3386
      @menilkwasse3386 17 днів тому

      @@fakihasherif7585 አውዝብላኪ ሚን ሸይጣን ወላሂ ይቅርታ ካልጠየውሽ እሰከ ንሃሴ መጨረሻ አትቆይም ፣ የቡዳ መንፈስ የቀጥቃች መንፈስ ሹክ ብለውኛል የእስራኤል ጦር ሊገባ ነው

    • @manycell9813
      @manycell9813 17 днів тому

      🙏🙏🙏

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 17 днів тому +1

      @@manycell9813 እህ ፍገራሽን እቁሚ ቀጥቃጭ ልደብቅ ንዳይሆን ዘርሽን እህተፉጥሮሽ ንው ዘርሽ ነው የተስጠሽ አኡዝቢላህ ብትዬ ባትይ እኔ ምን እገባኝ ዘርሽን ወይም ድሮ በክልል ያስቀመጣችሁን መንግስት እማር ክክክክክክ

  • @seyawadem
    @seyawadem 17 днів тому +4

    ቴሌግራም ትውልድ አምካኝ ነው መጥፋት አለበት ወይ ደግሞ ህጉን ማሻሻል አለበት

  • @AbrhamKahsay-s3q
    @AbrhamKahsay-s3q 17 днів тому

    አቤል ፓቬል ድሮቨ ነው ድሮቩ አትበል

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 17 днів тому

    አቤሎ ❤❤❤❤

  • @user-pj2gs2yk3z
    @user-pj2gs2yk3z 17 днів тому +2

    ደል ለእስራኤል❤❤❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 17 днів тому +2

    ንፁኋ ፈረንሳይ ቴሌግራምን ስትነቅፍ ታስቃለች ፖለቲካ ነው

  • @Only-true-
    @Only-true- 17 днів тому +2

    ሂዝቡላ 11 አስራ አንድ የ እስራኤል የወታደር ጣቢያዎችን ከመታ ታዲያ ስንት የ እስራኤል ወታደሮች እንደሞቱ አልነገርከንም እኮ። ???

    • @wanDye-hx1um
      @wanDye-hx1um 17 днів тому +1

      abalem eko zerya new eko fre palstine

  • @user-eo3lv2rx5o
    @user-eo3lv2rx5o 17 днів тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jamilajamila8807
    @jamilajamila8807 17 днів тому

    😍😍😍

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 17 днів тому +1

    አሁንስ ገጠር መቀመጥ አስጠላኝ በነሱ ዛቻ

  • @TofikNasit
    @TofikNasit 17 днів тому

    Weda goha selam kemnem belay nwe ftari hire yasemne

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 17 днів тому +1

    እትዮጵያን ልነጋሲል ይጨልማል እሳ በመግባት እንማፀናለን

  • @KalKal-t9y
    @KalKal-t9y 17 днів тому +5

    ኢራን እና ቱርክ ፉከራ ነው የሚችሉት 😂😂😂😂

    • @Mamtv11
      @Mamtv11 17 днів тому +1

      😂😂😂😂😂

  • @endrismohamed3913
    @endrismohamed3913 17 днів тому +12

    ሞት ለዋራሪዋ እስራኢልና ላአጋሮቿ ድል ለሀማስና ለሂዝቡላህ😊😊😊

    • @ዜድ-ጐ4ዀ
      @ዜድ-ጐ4ዀ 17 днів тому

      😂😂😂😂😂ኡነትሽ ነዉ

    • @semiraaadem332
      @semiraaadem332 17 днів тому +1

      ሰላም መስበክ ያቃታችሁ ድፍን ቅንጭላቶች ምናለ ስለራሳችን አገር ሰላም ብንለምን ከአምላካችን ድልድል ያርጋችሁና

    • @user-uc7nj3of1s
      @user-uc7nj3of1s 17 днів тому

      Afer yasbelashi hagershi yalew albekashi bilo eza hedishi🙃🙃🙃

  • @abduselammurad
    @abduselammurad 17 днів тому

    ሰላም ለሰውልጅ

  • @salma3197
    @salma3197 17 днів тому

    አቤል ድም ጉፋን ይዞታ ነው ወይ

  • @user-gt1cb4sg5p
    @user-gt1cb4sg5p 17 днів тому +5

    አትጨነቁ እስራኤል የሚጠብቅ አይተኘም ፉከራ የተለመደ ነው ዋናው በተግባር ነው 🇮🇱🇮🇱

    • @ogamobirega185
      @ogamobirega185 17 днів тому

      ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እንደ ባይብል አስተምህሮ ከአይሁድ ጥቃት ኢየሱስም አላመለጠም አይደል? ከማን ነው ሚጠብቃቸው አጥቅተውት? That is the point.

    • @wanDye-hx1um
      @wanDye-hx1um 17 днів тому

      😤

    • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
      @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ 17 днів тому

      ​@@ogamobirega185 እሂው እስከዛሪ እደተኛ ነው አልነቃ የኢስራየል ጠባቂ😂😂

    • @user-jg6km3by9x
      @user-jg6km3by9x 17 днів тому

      ገዳይ አይሁድ ነሺ

  • @JamalMohamed-z8m
    @JamalMohamed-z8m 17 днів тому

    first

  • @user-jb2vy6pu3x
    @user-jb2vy6pu3x 17 днів тому

    Yarebi slame ametalene

  • @Kebor492
    @Kebor492 17 днів тому

    Mnew Demsik

  • @WendeyWendeytadese
    @WendeyWendeytadese 17 днів тому

    ድምፅህ ተቀየረ

  • @SabaSara-sb1vo
    @SabaSara-sb1vo 17 днів тому

    ተመስገን አምላኬ የቴሌግራም ተጠቃሚ አይደለሁም ❤

  • @zufiyeleylalij
    @zufiyeleylalij 17 днів тому +6

    ሞት ለ ድፍን እስራኤላውያን እና በዝምታ ለሚመለከቱ ከወንድሞቻቸው ጎን መቆም ላቃታቸው አረብ ሃገራት
    ድል ለፍልስጤማውያን ሂዝቦላና ኢራን

    • @addisbirhanu8284
      @addisbirhanu8284 17 днів тому

      man new wundmuchachh man yehunal kesyetan gar yalem hulo tenk arebuchi ayedelom ashebari hula aneten chimro

  • @tegegnhaile-d4y
    @tegegnhaile-d4y 17 днів тому

    ምንም አስፈሪ መግለጫ የለም።

  • @ዶናት-ቀ8ሸ
    @ዶናት-ቀ8ሸ 17 днів тому

  • @גחקסיעשרים
    @גחקסיעשרים 17 днів тому

    እረ ጉራ ነው

  • @HawaHawa2-q2d
    @HawaHawa2-q2d 17 днів тому

    ከከከከእዳው ቴሌግራም ለመዝጋት ፈልገውነው እጅ ከግበረ ሦደም የበለጠወጀል የሚተላለፈው በኢፍ አደል ወይ

  • @Belayboos
    @Belayboos 17 днів тому

    Hi

  • @Mamtv11
    @Mamtv11 17 днів тому +1

    ዉሸትነዉ ምንም አይሆን ቲክቶክም ተብሎነበረ ይሄዉአለ እስካሁንድረስ😂😂

  • @addismedia38
    @addismedia38 17 днів тому

    Abel zenew setakerb ye ethiopa video tatakem wagen egna Kuwait min yargelenal

  • @tshepomosioua6461
    @tshepomosioua6461 17 днів тому

    በጠም ጡሩ አረጉ ይዘገ ቴልግረም ቆሸሸነው

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n 17 днів тому

    አሜሪካ የምትለዉ. እስራኢል የፈለገችዉን ታዉዲም. ትጨፍጭፍ. ግን እሷን እንዳትነኳት. ነዉ የምትለዉ ታዳ. ይሄን ጭፍን የበደል የበላይነት ማን የሚቀበል ሀገር አለ🤨

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 17 днів тому +1

      የኛው ሀገር የሁዲዎች ናቸው 😂😂😂🎉🎉

  • @Ubuntu1623
    @Ubuntu1623 17 днів тому

    😢

  • @user-or7sr8lv2r
    @user-or7sr8lv2r 17 днів тому

    ዜናክ ይዘገያል

  • @beautywithkal
    @beautywithkal 17 днів тому +2

    Weyy telegram አረ ይጥፋ

  • @essaessa4842
    @essaessa4842 17 днів тому

    Abelo dimth min hono new takeyruwal

  • @edumolla1530
    @edumolla1530 17 днів тому

    Esye endew betezega gata hoye bezgut teru hasab new

  • @user-sz9sp9cb3t
    @user-sz9sp9cb3t 17 днів тому

    🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱💪

  • @yelewutgodana3966
    @yelewutgodana3966 17 днів тому

    Israel Tabike Ye Iran Newkler Eskiyalk Eskisaka Yezane Ye Ijuwan Taagagnaalech

    • @user-yx1yz7zw8k
      @user-yx1yz7zw8k 17 днів тому

      ሰርተው እስኪጨርሱ ነው አድፍጣ የምትጠብቃቸው እዛው ይነዳሉ ኢራን ጉራ ብቻ😂

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 17 днів тому

      ሙስሊሙን ቢገሉት ሀገራቸውን ቢያወድሙት አላልቅ አልናቸው እንደውም እየበዛን እንመጣለን 😂😂

  • @salamgalaxy7091
    @salamgalaxy7091 17 днів тому

    Haseni zesrala Zachabich😅😂

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 17 днів тому

    Telegramm tezega weyes genaw new?

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 17 днів тому

    ኢራን እስካሁን ጎራ ላይ ነች

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 17 днів тому

    menem yesewn lij merja eytktatelu ensu lemifelgut alama lemtkem ensu yalflegutn sem lematlshet tik toklay endkftubet aynet zemcha new yelebaw zerafiw westorn ena bediabilosua lij yemimeraw zerafi geday buden

  • @photography6969
    @photography6969 16 днів тому

    Usa miknga natko😂

  • @tesfamariamgerzgher5277
    @tesfamariamgerzgher5277 17 днів тому +3

    ኣስፈሪ ኣስፈሪ እያልክ ፕሮፖጋንዳ ትነፋለህ እንደ ነበረነው ኣዲስ ነገር የለም ኣትቦርቦር ተላልቅ ሚዲያ ኮ ንሰማለን ኣትቀደድ።

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 17 днів тому

    ምንም አድሲነገርየም::እሲራኤልን የነካ ዋጋይከፊላል

  • @mesay100
    @mesay100 17 днів тому

    አንተን ማግኘተ እንደት ይቻላል

  • @2010dawit
    @2010dawit 17 днів тому +1

    እኔኮ የሚገርመኝ አስፈሪ ህዝቦላ መሬ😂 የሚፈራው ማን ነው? የሂዝብላ መሪ እሱ ነው ፈሪ እድሜ ልኩን ጉድጓድ ስር የሚኖረው ።
    ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 17 днів тому

      እስራኤሎችም ከጉድጋዳቸው
      አልወጡም

    • @2010dawit
      @2010dawit 17 днів тому

      @@MunaEbrahim-l5d የእስራኤሎች ጊዜያዊ ነው ።እሱ ግድ እድሜ ልኩን አይወጣም ከጉድጓድ እድሜ ልኩን።

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 17 днів тому

      @@2010dawitሁሌ እራሱን ጀግና ይምያደርገው በእገራችን ማን ነው????ገራ ብቻ ስፈጥራችሁ እድሜልካቸው ጉድጋድ ውድጥ ነው ያልክው እንደ ፈኖ ማለት ነው😂😂😂😂 የእስራኤል መንግስት ጉድጋድ ውስጥ ስገባስ ይሱ ፉርነት እይደለም😂😂😂😂 ይህዝባላው መር ማንም እያውቀውም ጉድጋድ ውስጥም የለም የት እንዳለ እይታወቅም ስለማይቲታወቅ ጉድጋድውስጥ ነው ማለት እይደለም ጀዝባ😂😂😂😂

    • @2010dawit
      @2010dawit 17 днів тому

      @@fakihasherif7585 ጀዝባ🤔😂😂

  • @yosefbirhanu814
    @yosefbirhanu814 17 днів тому

    Zemdkun men lebela new ?

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 17 днів тому

    ኢራን እንደደሮ እየተደፋደፈች ነው አጠፋለሁ ስትል መጥፋት አለና ሂዝበላ ቱሪ ናፋ ነው እስራኤል አነጣጥራ አልማ ነውያለችው ምላጭ መስበር ብቻ ነው።

  • @WereketChekol
    @WereketChekol 17 днів тому

    משקרים תשתוק