የተገለበጠውን እይታ የመቀልበስ ጥረት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
    የተገለበጠውን እይታ የመቀልበስ ጥረት

КОМЕНТАРІ • 336

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 2 роки тому +152

    ይችን ልጅ ያሳደጓት ቤተሰብ ከትግራይ ነው ግን ኢትዮጵያ ዊ ና ሀቅ አስተምረው ያሳደጓት በጣም እናመሰግናለን ለሄርሜላ ቤተሰብ ።

    • @mesrert123
      @mesrert123 2 роки тому +3

      አረ እኔም ገርሞኛል ከእባብ እንቁላል እርግብ መጠበቅ ማለት ነዉ

    • @صلواعلىالنبيمحمد-م6ت
      @صلواعلىالنبيمحمد-م6ت 2 роки тому +6

      @@mesrert123 😂😂😂😂 አሳቃችሁኝ ከኛ ሰርቀዋት ይሆናል ጠርጥሩ ወገን

    • @yaredsalesawi5176
      @yaredsalesawi5176 2 роки тому +1

      ክክክ ጉድኮነው እኔም ገርሞኛል በጣም !!

    • @zenatekeba6042
      @zenatekeba6042 2 роки тому +4

      አረ ተው ወገኖቼ ሁሉንም የትግራይ ህዝብ በጁንታ አናመሳስለው

    • @abayalemu7608
      @abayalemu7608 2 роки тому

      ኼራሜለ አረጋዊ እትዮጵየዊ ጄግነ በርች ሲለአውነት ጻንቴሺ ቁም

  • @akuye910
    @akuye910 2 роки тому +53

    አንች የአለም ቆንጆ ሁሉን አስተካክሎ የፈጠረሽ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነሽ አንችን የወለዱ መኩራት ነው ያለባችው በርችልን እግዚአብሔር አምላክ ይተብቅሽ!!

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359 2 роки тому +94

    ሄርሜላ - እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን! ተባረኪ! እውነት ከባድ ነው! በርቺ! አልረሳሽም! ልዩ ነሽ!

    • @ghidaydesta5870
      @ghidaydesta5870 2 роки тому

      Judgment day will come for her because you can’t deceive God

  • @adisjober4209
    @adisjober4209 2 роки тому +24

    ምርጥ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነሽ እውነታውን ስትዘግብ እግዝያብሔር ይወድሻል ኑርልን ለዘላለም

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 2 роки тому +8

    ስላም እና ለኤርሜላ የምስጣት ስም ጀግኔትና እቴጌ ጣይቱ ብያታለሁ ቆራጥዋ ኢትዮጵያዌት ነች የገባት ዘረኛ ያልሆነች በኢትዮጵያዌነቶ የማትደራደር ነችጨዋ ቤተስብ ወልዶ ያሳደጋት ነች ቤተስቦችዋ መታደል ነው እንዲች አይነት ልጀ መውለዳችው ጀግና ነች

  • @user-dz1zc3hj3h
    @user-dz1zc3hj3h 2 роки тому +39

    እግዚአብሔር እረጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ለህሊናሽ ያደርሽ

  • @swoubshet982
    @swoubshet982 2 роки тому +44

    Hermela, you are one In a million
    Independent, professional journalist.
    God bless.

  • @gezahegntamiru4595
    @gezahegntamiru4595 2 роки тому +49

    Yes Hermela, Faithful and responsible journalist.

    • @ethioeritreaupandup1074
      @ethioeritreaupandup1074 2 роки тому +4

      @Gezahegn Tamiru የProfile ስእል የቀድሞዉ በንጉሱና በደረግ የነበረዉ ካርታ ነዉ ። አሁን 2021 ዓ/ም ላይ ነን። ኤርትራ አንድ ሉአላዊት አገር ነች! ወንድሜ🇪🇹🇪🇷❤👍

    • @EritreaToEritreans
      @EritreaToEritreans 2 роки тому +2

      ገዛህኝ ታምሩ፡ የሄርሜላን ኣስተሳሰብ ከመደግፍህ ቀጥሎ መማር ያለብህ ያገርህን ትክክለኛ ካርታ ነው። ኤርትራን ደባልቀህ ካርታህን መለጠፍ በጣም ያስንቅሃል ኤርትራን ለቀቅ ኣርግ ብዬ አንደ ጥሩ ጎረቤት አመክርሃልሁ። እኛን ኤርትራውያንን ማስቀየም እናንተን ኢትዮጵያውያንን ምንም ኣይጥቅማችሁም፡ መቼስ ወያኔ ሲነሳባችሁ ማን እደነበር ደራሻችሁ ኣይተሃል? ስለዚ ተከባብረን ብንንኖር የተሻለ ነው።
      መልክት ከ PROUD ኤርትራዊት

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 роки тому +17

    የሰው ልጅ ማለት መሆን እውነትን መኖር ነው ምክኛቱም እውነት አንድ ብቻ ናት አሳዳጊዋ እና አስተማሪወቻ ከእሷ ጋ እረጅም እድሜ

  • @JOHNJOHN-qu6ux
    @JOHNJOHN-qu6ux 2 роки тому +22

    Wow , the one who speaks the truth shine like morning stars, I am greatful for God who granted you confident and wisdom. Your legacy lives forever ❤ 💛 💖

    • @ghidaydesta5870
      @ghidaydesta5870 2 роки тому

      Joan Joan you are not from Tigray you might try to deceive people but not God

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 2 роки тому +1

    እንዴት አይነት ቤተሰብ ያሳደገሽ መልካም ልጅ ነሽ ለእዉነት የቆምሽ ለህሊናሽ የምትሰሪ እዉነተኛ ኢትዮጽያዊት ነሽ ተባረኪ

  • @tesfitokubay7040
    @tesfitokubay7040 2 роки тому +17

    እናት ኣባቷ የታደሉ ናቸው ይህችን ምርጥ ኢትዮጵያት ከነሱ መፈጠሯ

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 2 роки тому +36

    Thanks so much our hero hermela for standing with the truth regardless of all the challenges you faced!

  • @tsinatb8817
    @tsinatb8817 2 роки тому +8

    ይህንን ቃለመጠይቅ ሙሉውን ብታቀርቡልን በትህትና እንጠይቃለን።

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 2 роки тому +2

    የእውነት አምላክ ልቦናሽን አይቀይረው እስከመጨረሻው መቼም ከአንድ ጠንካራና አስተዋይ ልጅ ጎን ጠንካራ ወላጆች እንዳሉ አንቺ ምስክር ነሽ ቤተስቦችሽ እንዳብርሐምና እንደሳራ የተመስገኑ ናቸው

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 2 роки тому +18

    Hermela You're doing best Job! You're professional!

  • @zerihungezahegn2655
    @zerihungezahegn2655 2 роки тому +7

    ሄርምላ !! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አንቺን የወለድ እናትሽና አባትሽ ረዥም እድሜ ይስታቸው ተባረኪ !!

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 роки тому

    ወገንነት የማታቅ ልጅ የእግዚአብሔር ፍራቻ ያላት እውነቱን አወጣቹው ስለ ሚስኪኖች ብላ በወነት እግዚአብሔር ይባርክልሽ ጤናሽን እድሜሽን

  • @zewdiwon3932
    @zewdiwon3932 2 роки тому +12

    Hermela May God bless you We Ethiopians admire you for your effort to bring the truth

  • @birukeshetu766
    @birukeshetu766 2 роки тому +7

    ተባረኪ የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክሽ

  • @abeyjegnaw638
    @abeyjegnaw638 2 роки тому +14

    Hermella you're one of the wonderful sister we had in America. Always stand for truth. May God helps you all your way. You're a very honest individual, take risks just for the right reason. Hermela, at the end you'll be happy. We Ethiopians appreciate your great work. You fight for your country just our military back home. You're our soldier. God blessed you 🙏🙏🙏

  • @fuadahmed7674
    @fuadahmed7674 2 роки тому +29

    She is amazing

  • @del6834
    @del6834 2 роки тому +2

    ሄርሜላ በአሜሪካ ውስጥ ፍጹም ብልህ፣ ብሩህ፣ ሐቀኛ፣ ጋዜጠኛ ነች።👏🏼👏🏼👏🏼 ሄርሜላ ለእውነት የቆመች ተወዳጅ ጋዜጠኛ ነች። ቃለ መጠይቅ የሚያደርጉላት ሰዎች ሁሉ ለሄርሜላ ትልቅ ክብር አላቸው። ከባይደን አስተዳደር በሚመጡ አሳሳች ዘገባዎች የተሞላውን የሌላውን አሜሪካዊ ጋዜጠኛ አይን እየከፈተች ነው። ሄርሜላ እንወድሻለን።

  • @bakelconstructionimport6391
    @bakelconstructionimport6391 2 роки тому +16

    I appreciate and acknowledge your hard work and standing for truth. Keep it up . You're an Ethiopian. We love you Hermela. 💕 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 💕

  • @sirakalemu1643
    @sirakalemu1643 2 роки тому +14

    I apriciate your hard work for your motherland.

  • @yohanesberhanu840
    @yohanesberhanu840 2 роки тому +5

    እውነትን በመያዝዋ የሰላም እንቅልፍ አላት

  • @sirbezgel167
    @sirbezgel167 2 роки тому +22

    How much strength and honesty requires to condemn the wrong doing by your "race". Incredible , God level greatness!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +18

    ሄርሚ የኔ ቆንጄና ቅን እግዚአብሔር እረድቶሻል በነሱ መርዝ አለመጠመቅሽ በርቺ እውነት አርነት ያወጣሻል

  • @ephremwoldegiorgis8883
    @ephremwoldegiorgis8883 2 роки тому +11

    You will never be forgotten for what you have done to your country and the peoples of your country at this bad time. We thank you

  • @shewayneshbeyens0168
    @shewayneshbeyens0168 2 роки тому +8

    You are amazing carrying human being in saying GOD bless you and your family protect you sweetheart 🙏🙏🙏👌👌

  • @tarekegn4315
    @tarekegn4315 2 роки тому +10

    ሄረመላ ኑርለልን ጌታ ካንች ጋር ይሁን!!!

  • @mebrahtuweldemichael5178
    @mebrahtuweldemichael5178 2 роки тому +2

    ጀግናዋ ሔርሜላ እውነተኛዋ ጋዜጤኛዋ የCNN, የBBC, እና የWT. የአንድ ወገንተኝነትን አጋልጣለች እግዜብሔር በመለኮቱ ይጠብቅሽ።

  • @yarjimshenden2022
    @yarjimshenden2022 2 роки тому

    We are with you Hemela. Keep up the good work. Ethiopia will win.

  • @hayuti7346
    @hayuti7346 2 роки тому

    ጀግኒት 👍👍👍 አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 2 роки тому +37

    Ethiopian government should appoint hermela as a foreign relations officer!!!

    • @zedmekonnen901
      @zedmekonnen901 2 роки тому +3

      A bit to much for just telling the truth . that used to be the norm with that said she is gifted .

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 роки тому +1

    ሄርሜላ እግዚአቤሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ እዳንቺ አይነቱን ያብዛልን የውጪ ሚዲያወች የኢትዮጵያ ጥላቶች ናቸው

  • @tigisttefera8311
    @tigisttefera8311 2 роки тому +3

    ተባረኪ ፡

  • @Tsegamlak834
    @Tsegamlak834 2 роки тому +1

    ሁሌም...በሰው ዘር ተስፋ እንዳልቆርጥ፤ አንቺ ን የመሱሉ ሰዎች አሉ፡፡

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 2 роки тому

    Well said. Brave and an intelligent person. I am very amazed by what you are saying and proud of you for standing for the truth. God bless you and your families.

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 2 роки тому +1

    ሄርሜላ አና አርአያ ተሰፋ ማርያም ሰለአናንተ ቃልየለኝም ነፍሳቸውን አስይዘው ለእውነት የሚታገሉ የቁርጥ ቀን ልጆች ሰውየጠፋ አለትሰውሆናችሁ የተገኛችሁ የሀገር ተስፋ የሀገር ኩራትናችሁ ክብር ለእናንተ💚💛❤

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 2 роки тому

    Professional amd true journalist stand with truth regardless of his or her ethnicity.

  • @tigistg-amlak3654
    @tigistg-amlak3654 2 роки тому

    ምናለ እንዳንች አይነት መቶ ቢወለድ God bless you and your family

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 2 роки тому +2

    Brilliant woman bless you and please take care of yourself

  • @teketeldalelo5592
    @teketeldalelo5592 2 роки тому

    Thank our hero Ethiopian daughter Hermela. Your our hero please, keep it up.

  • @saved1580
    @saved1580 2 роки тому +6

    Bravo Hermela. The LORD bless you and keep you.

    • @simonbrook2652
      @simonbrook2652 2 роки тому

      Tanks

    • @ghidaydesta5870
      @ghidaydesta5870 2 роки тому

      Judgment day is coming God is with the truth and suffering don’t forget that

  • @chutulotanbaro2507
    @chutulotanbaro2507 2 роки тому +3

    Gorgeous woman with impeccable integrity. My hats off to the beautiful Haremela!

  • @Love-fb9ic
    @Love-fb9ic 2 роки тому +46

    We stand with Harmel and the victimized Tigreyans and TRUTH like Hermela. God bless you HARMELA.

    • @Joy-op2qh
      @Joy-op2qh 2 роки тому +1

      ሄርሜላ ከጠ/ሚ አብይም ስለእውነተኛ ጋዜጠኝነቷ ልዩ ሽልማት ይገባታል። ሄርሜላ ፍጹም ሐቀኛ የምትወደድ ጋዜጠኛ ነች። አሁን የአሜሪካን አገር ጋዜጠኞችን እና ተመልካቾቻቸውን በሚገባቸው በራሳቸው ቋንቋ በእንግሊዘኛ እውነቱን እያሳወቀቻቸው ነው። እኛ በአንድ ኢትዮጵያዊነት የምናምን ሁሉ በእርግጥ ሄርሜላን ለረጅም ጊዜ መደገፍ አለብን።

  • @lazer106
    @lazer106 2 роки тому

    Hermela I'm amaized by you and your family. You are standing for truth. As an Ethiopian i would like to say thank you very much . You will be remembered in many Ethiopians When Ethiopia rises again. May God bless you my Hero sister.

  • @እምዬኢትዮጵያለዘላለምኑሪ

    ሄርሜላ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 2 роки тому

    የኛ ጀግኒት ለእምዬ ኢትዮጵያ ታላቅ ውለታ ነው ያበረከትሽውና ክብርና ምስጋና ይገባሻል። በርቺ ግፊበት እልፎች ይከተሉሻል ከጎንሽም ነን።🙏

  • @user-wm6fv1ty3v
    @user-wm6fv1ty3v 2 роки тому +6

    Ms hermela I'm proud of you because you're living for truth #god keep you safe from any evil I pray and might name of Jesus Christ

  • @kirubellemma3573
    @kirubellemma3573 2 роки тому +8

    This girl is a hero

  • @habtamadem4682
    @habtamadem4682 2 роки тому +2

    I proud you Here Mela heremela realy you are the only person on the side of Ethiopia during the time that full of abandant and dust in the country

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 2 роки тому +1

    አቦ!!ፍቅር የሆነች ኢትዮጵያዊ ነች ሄርሜላ!!!🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @binyamwoldeamanuel899
    @binyamwoldeamanuel899 2 роки тому

    Truth always win, in the most difficult time Ethiopians will come as one nation.
    Ethiopians are greater than our people’s.

  • @dilbetiglewerkenh3858
    @dilbetiglewerkenh3858 2 роки тому +3

    ህይወት ተከፍሎበት የተረከብነውን የኢትዮጵያ ህልውናና ነፃነት ህይወት ከፍለን እናስቀጥለዋለን!!

  • @ሪታሪዮ
    @ሪታሪዮ 2 роки тому +1

    ሄርሜላ በርች ሁሉም እንዳንች ወደ ቀልባቸው ብመለሡ ጥሩ ነበር

  • @anmittebege7876
    @anmittebege7876 2 роки тому

    አይዞሽ ኢትዮጵያ ታቸንፋለች አንች ሁለተኛዋ አቡነ ጴጥሮ ነሽ።

  • @megersa4017
    @megersa4017 2 роки тому +1

    Ethiopia prevails 👍👍👍👏👏👏

  • @AfroSomalia
    @AfroSomalia 2 роки тому +1

    We need millions like her in Africa. May Allah bring peace in Ethiopia.

  • @merrytefera8381
    @merrytefera8381 2 роки тому +5

    የኔ ቆንጂት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @abrabelbel.4505
    @abrabelbel.4505 2 роки тому +9

    ሔርምዬ የአንቺን አቋምና እውነት ስሰማ ልቤ እጅግ ይሞቃል። በትግራይ ሕዝብም ላይ ተስፋ ቆርጬ ነበር። አሁን ትንሽ ተስፋ አለችኝ።በትግራይ ተወላጅ ኢትዮጵያዊ ነትሽ ነፍሴ አጥብቃ ታደምጥሻለች። ደግሞም እጅግ እንወድሻለን ። እኔም እጅግ አድርጌ እወድሻለሁ 🥰😘😍። ምርጥ የኔ ዘር( እውነተኛ ኢትዮጵያዊ )

  • @malik-8513
    @malik-8513 2 роки тому

    አንበሳችን ሔርሜላ! ተባረኪ!

  • @sarawondimu3560
    @sarawondimu3560 2 роки тому +1

    May God bless you for standing with the truth .

  • @burtukantaddele1920
    @burtukantaddele1920 2 роки тому +1

    ሄርመላየ የኔ ልዕልት እግዚአብሔር የማያልቀዉን ፀጋና በረከቱን ይሰጥሸ ሁሌም በኢትዮጵያ ልብ ትነግሻለሸ

  • @galaxyj3791
    @galaxyj3791 2 роки тому +2

    እህት ሄርሜላ አርጋዊ እንወድሻለን በርችልን 🇪🇷🇪🇹🌹🇪🇷🇪🇹🌹🇪🇹🌹💪🇪🇹🌹💪

  • @adilumohamed212
    @adilumohamed212 2 роки тому +1

    ለህሊናዋያደረች በዚችምክኒያትብዙትግራይወገኖቻንይተርፋሉ

  • @edensetarge228
    @edensetarge228 2 роки тому +5

    You're hero just like your mom I'm proud of you

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 2 роки тому

    አገሬ እንዲ እውነተኞችን ያብዛልሽ

  • @zerihungezahegn2655
    @zerihungezahegn2655 2 роки тому +1

    Hermela we are proud of you !! Thanks for standing up the true !! Bless your family we are pray for 🇪🇹👍

  • @tmctmc7047
    @tmctmc7047 2 роки тому

    Patriotic Ethiopian. Stand tall you brave being. God guide you and follow you always.
    Ethiopia will prevail 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +1

    Thank you Harmela ! You are a hero of Ethiopian ppl. I love you beautiful inside and out young lady…💚💛❤️🇪🇹

  • @getanehhailemichael9389
    @getanehhailemichael9389 2 роки тому

    Hermela, u are really our hero and we r very proud of you.God bless u.

  • @Mehretful
    @Mehretful 2 роки тому

    Thank you Hermela. You are special. God bless you.

  • @meazaagaro9876
    @meazaagaro9876 2 роки тому

    We Admire you! You're honest God bless you

  • @teshaytesay1530
    @teshaytesay1530 2 роки тому

    ምርጥ ኢትዮጵያዊት

  • @berta-yfate9021
    @berta-yfate9021 2 роки тому

    የንዳንቺ አይነትም ትግሬ አለ በጣም የሚገርም የሀገር ፍቅር ደረጃ ወሰን የለሌው ታማኝነት በርቺ እህቴ እውነት ያናግርሽ ጨምሮተባረኪ

  • @daranchotube2128
    @daranchotube2128 2 роки тому +6

    Sister Heremla, we always remember you and we will wright with bold golden ink in our Ethiopian 🇪🇹🇪🇹 history for your heroic confrontation with those advocators of hate, forefathers of fake information and enemies of race based human nature😍🇪🇹✊🤩!!

    • @alwayskeepthefaith8272
      @alwayskeepthefaith8272 2 роки тому +1

      & the moment she speaks against Abiy, she will be your new "Junta" right?

    • @daranchotube2128
      @daranchotube2128 2 роки тому +1

      @@alwayskeepthefaith8272 always i keep ma faith ..it is what it is, she keep our back when we neeed it!!
      since She speaks Truth it doesn't matter bro ...attach your emotion with reality then your flesh & soul rest in peace!!🤔

  • @fatumamohammed6081
    @fatumamohammed6081 2 роки тому

    Thank you so much for exposing the truth

  • @kidusbiruk3986
    @kidusbiruk3986 2 роки тому

    ሄርሜላ የእውነት ጋዜጠኞች ምሳሌ ድንቅ ኢትዮጵያዊት! ክብር ይገባሻል! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @simeretm3665
    @simeretm3665 2 роки тому +1

    Proud of you Dear!!! God will pay your prices!!!

  • @mahletmekonnen3478
    @mahletmekonnen3478 2 роки тому

    You are beautiful inside and outside . You are an amazing, honest person. May God protect you.

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 2 роки тому +2

    I have never seen such a courageous true journalist. You are the voice for 110 million Ethiopians. We will never ever forget what you are doing.We are with you Hermela. Thank you thank you thank you.

  • @teddyaynebayehu6944
    @teddyaynebayehu6944 2 роки тому +1

    ሔርሚ.... ጀግና..... !!!

  • @KAKUHAARANETHIOPIAYears
    @KAKUHAARANETHIOPIAYears 2 роки тому +1

    # this is it She is the true journalism thank you dear sister Hermela.we are independent country and nations,saareetu utuu beeknu hubaa wajjiin jatee jedhama!no more for indirect colonization.

  • @nafisaahmed6061
    @nafisaahmed6061 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ሄርሜላ

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 2 роки тому +1

    thank u hermela we are proud of you.keep it up ur true information

  • @deregeabay4735
    @deregeabay4735 2 роки тому +1

    Hermella our generations Alulla !!!! God bless her mom and her dad for giving us and groomed with love this beautiful girl with beautiful minds again tanks to all her family. !!!!!!!!! Peace

  • @yigzaw15
    @yigzaw15 2 роки тому +4

    እውነት እና ንጋት እየቆየ ይደምቃል!! ጎበዝ ሄርሜላ!!🙏🏽🙏🏽

  • @Kelmebrahtu
    @Kelmebrahtu 2 роки тому +1

    We stand with you Hermela! Keep your head up and continue the good work.

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 2 роки тому +2

    እንዴት አይነት ቸዋ ቤተሰብ ያሳደገሽ አምላክ ይባርክሽ፣ኤርሜላ በታም ኮርቼብሻለው፣ሄርሜላ እውነተያ ጋዜተያ ነሽ በርቺ እእቴ እውነትን ተናጋሪ።

  • @tadelem.kenore7368
    @tadelem.kenore7368 2 роки тому

    It's amazing! The existence of innocent Tigrayan Ethiopians like this girl. May the God of Ethiopia be with you.

  • @TAbebe-ey4wb
    @TAbebe-ey4wb 2 роки тому +2

    Hermela is standing with Ethiopian ppl who always reports the truth. I appreciate her honesty and courage in exposing the false media.

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጅዬ

  • @ይዲድያ-ዸ4ዸ
    @ይዲድያ-ዸ4ዸ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህታችን

  • @meselesisay5103
    @meselesisay5103 2 роки тому +4

    በዉነት ምርጥነሽ ሄርሜላ በርች

  • @user-jg3pp1gy2p
    @user-jg3pp1gy2p 2 роки тому

    ሄርሙ እግዚአብሔር ይስጥሽ እውነቱን ንገሪልን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ምንም ጥርጥር የለውም አሜሪካ ሆይ እጅሽን ከኢትዮጵያ ላይ አንሽ ሄርሚ የወለዱሽ ይባረኩ ግን ራስሽና ቤተሰቦችሽን ጠብቂ

  • @bhailuyemene6068
    @bhailuyemene6068 2 роки тому

    Blessed you are!!

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 2 роки тому

    Harmela is a very brave and true Honest Journalist! She is standing for the truth most of them talk and say the way where the wind is blowing they don't have their confidence and Honesty as we have seen some of the best journalists moved out of their comfortable job because of such a thing! They preach as "Honesty is the best policy" as we have seen it, they don't practice it!! God Bless Hermela, and keep her safe1

  • @rebeccasolomon3520
    @rebeccasolomon3520 2 роки тому

    ምርጥ ታማኝ እህታችን አምላክ ይጠብቅሽ