በተክሊል ነው ምንጋባው ብለው እየተሳሳሙ ሚዲያ ላይ መጡ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 12

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 2 дні тому +3

    ወይ አንተ ሰው ስርዐትህ ትክክለኛ ኢትዮዽያዊነትን አይብሀለው እንዴት መታደል ነው በአእውነት በዚህ በተጨማለቀ ዘመን እነዳንተ ያለ ሰው ሚዲያ ላይ ማየት እጅግ ያኮራል በርታ በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን ይህ መልክት ለአውታር ሚዲያ አቅራቢ ነው

    • @awtar_media
      @awtar_media  2 дні тому

      እጅግ አመሰግናለሁ ክበሩልኝ 🙏

  • @SelamAddise-ui8oy
    @SelamAddise-ui8oy 2 дні тому +1

    ትክክለኛ መረጃ ካንተ ብቻ ነው የምናገኘው በዚህ ዘመን በመጮህ ብቻ ሊያሳምኑን የሚጥሩ ሰዎች በበዙበት ጊዜ እንዳንተ እርጋታ ያለው ዮቲበር ማግኘት መታደል ነው በርታልን እንደ ምክር ደግሞ ጀባ ልበልህ ጥሩ ና ጥቅም የሚሰጡን ዜና ደግሞ ጨመር አርግበት

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 2 дні тому +1

    ኣየ ሰው ለምንለዚ ቻናል ብዙ አታዩም ላይክ የለውም ሸርም ምናምን እውነተኛና አስተማሪ መልዕክት ነው ሚያስተላልፈው ማይጠቅም ቢሆን ነሮ ዝምብሎ ሳላሳ ሽህ 50ሽህ 2k 3k ላይክ ታርጉ ነበር እባካቹ እነዚ አይነት ጥሩ ሰወች እናበረታታ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsedalekabede
    @Tsedalekabede 2 дні тому +1

    abele berehanu naw ende

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 День тому +1

    አይ ይሄ ተክሊል ሚዲያ ላይ ወጣ ይቅር ይበላችሁ🙏🙏🙏

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 2 дні тому +1

    ENKUWAN BEDEHNA METAHE ANBESAWE

  • @mussiemagna9059
    @mussiemagna9059 2 дні тому

    እንዳንቺ አይነት ስው ተክሊል ይቅርና በቁርባን እንኳን አይገባሽም የሴትክብር የምታዋርጃ ባደባባይ የምትሳሳሚ በቁርባን እንዳትቀስፊ በቁርባን በሚጋብት የታደሉናቸው ይህን እወቂ አንቺ ለዚህ እውቀትን ያንስሻል በጣም ይከብድሽል ።

    • @ጠበቃ
      @ጠበቃ 2 дні тому

      እስቲ ስለ እራስህ ፈጣሪ ፊት ወድቀህ አናግር ምላሹን ታየዋለህ።ሰው ላይ ለመፍረድ አንተ ማን ነህ።😅